Choice Matters_ምርጫህን አስተካክል_ሰው የሰበራትን ስትጠግን ትኖራለህ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 47

  • @jaklv7906
    @jaklv7906 22 дні тому +1

    Btekekil 👍 😍. Barchelin

  • @TesfayGebremeskel-u1w
    @TesfayGebremeskel-u1w 21 день тому +1

    God bless you sabisa

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 Місяць тому +3

    ይኸ እኮ የተፈጥሮ ሁኔታ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ሴት ሆነሽ ሳትደብቂ መናገርሽ የተማሩ እና የበሰሉ ወንዶች የሚያውቁት ሃቅ ነው::

  • @danielzemdkun8321
    @danielzemdkun8321 Місяць тому +5

    የሚገርም ነገር ነው የተናገርሽው በእኔ ህይወት የተፈጠረ ነው አንድም ስህተት የለውም የተናገርሽው ሁሉ በህይወቴ ሆኖዓል አንድም ሳይቀር አግብታ የፈታች ከብዙ ወንዶች ጋር የወጣች ያስወረደች ባጠቃላይ አስሩም ነገር እኔ አሳልፌዋለው

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Місяць тому +1

      ከብዙ ወንዶች ጋር የፍቅር ዝምድና የነበራት ሴት የተበላሸ መኪና ናት ብላሃለች። እኔ ሴትን ትንሽ ካነጋገርኳት ምን ዓይነት ሥነ-ልቦና እንዳላት አውቃለሁ። አንተ ዘው ትላለህ ማለት ነው።

    • @danielzemdkun8321
      @danielzemdkun8321 Місяць тому +1

      @birhanjommy ዘው ማለት ሳይሆን አንደኛ የመጀመሪያ ጊዜ ነው ፍቅር ሲይዘኝ ሁለተኛ ከልቤ ማመኔ ነው። ይህ ማለት ግን ሴት አላውቅም ማለት አይደለም ማፍቀርም ሆነ መፈቀር አልፈልግም ነበር ከሴክስ ውጪ ሌላ ወድኩህ ወደድኩሽ አላውቅም ነበር ።ግን እሷ አንዳደረገችብኝ ላርግ ብል እሰከ ዛሬ ደም ታለቅስ ነበር በንፁህ ልቤ ስላመንኳት ነው ።
      እኔን ከ10 በላይ ነው ያደረገችኝ ነገር ግን እሷ ብቻ ሳትሆን እዚህ ውስጥ የተሳተፉ ሁሉ አንድ በአንድ ዎጋ እየከፈሉ ነው ።

  • @onebrook29
    @onebrook29 28 днів тому +2

    Important የሆነ ነገር ነው የተናገርሽው እናመሰግናለን ።

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 3 дні тому +1

    ምርጥ አስተማሪ መካሪ ሴት ነሸሸ ተባረኪልንን!❤

  • @Getnet-19G
    @Getnet-19G 28 днів тому +1

    ብጣም ትክክል የኔ እህት ያልሹ ነገረ ሁሉ ልክ ነው በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት

  • @አሰፋ
    @አሰፋ Місяць тому +1

    እቺ ጥቅመኛ ወፈፈኛ ሴት ናት አጋጥሞኛል አባርሬአቸዋለው።አንቺ ሴት ግን ያሳባሰበ ሚዲያ የምታስተላልፈው ትምርት ደስ ይላል።በርቺልን።በዚህ የተነሳ ሴት አልበረክትልህ ብላኛለች!!ምክንያቱም የማስመሰል ነገር ስለማልወድ ሴት አልበረክትልኝም።የትኛዋ ከጥቅም የራቀች ሴት ፈልጉልኝኝ!!!

  • @ThomasTadese
    @ThomasTadese 26 днів тому +1

    Insightful, go ahead

  • @danielzemdkun8321
    @danielzemdkun8321 Місяць тому +4

    የገረመኝ የተናገርሽው ሁሉ ትከከል ነው በመጨረሻም ገንዘቤን ጨርሳ rejection ፈፀመችብኝ ሁሉ ነገሬን ብሎክ አደረገችኝ
    መውለዷን ሰማሁ

  • @gezahgnlega7611
    @gezahgnlega7611 28 днів тому +1

    በጣም የሚገርም ነው የኔ ገጠመኝ ነው

  • @UsmanMohammed-t2b
    @UsmanMohammed-t2b 28 днів тому +1

    በጣም አሪፍ ነው ግን የትነበርሽ እስከዛሬ

  • @አሰፋ
    @አሰፋ Місяць тому +1

    የኛ ማር ትምርትሽ ያሾራል በርችልን እህት❤ አንደኛ እኔ ሴት ሲይዝ ይህ አስመሳዮች እደሚያደርጋት ዓለም ውዴ እወድሻለው ስጦታ መግዛት ካሜሩን የለቀቁ ነገር ደስ አይለኝም እውነትም እዬመሰለኝ ፍቅሩ ምክንያቱም እደዚህ ካላደረኩ ጥላኝ ልትሄድ ስለሚሆን ብዬ ስለማምን ሴት ጋር ፍቅር ሸጀምር ተፈላላጊና!ተዋደን መሆን አለበት ይህን ካላደረክ ፍቅሩ የውነት አይመስለኝም አይወዱኝም ወይም አይወድሸም ወይም አትወድህም የሚለውን አላምንበትም።ፍቅር ማለት ምንምን አድራጐት መሐከል ሳያደርግ በአይናችን አይተን የምፈልጋትን አይነት ሴት ከሆነች እጠይቃታለው ከእኔ ጋር ብትሆኝ ይመችሻል ?እኔ ሳይሽ ደስ ብለሸኛል አብረን ብንሆን ደስተኛ ነኝ!።እሌላው ከዛ የስዋን ፍላጐት አያሌው ጥያቄዋን እመዝናለው ወደሌላ ነገር ወደማወዳደር አይነት የማትሄድ አዝማሚያ ካየሁባት አለያታለው።እጅ እስዋ ከእኔ ጋር እድትሆን ስጦታ አስሬ እወድሻለው በማለት አይደለም የእውነትም የይመሰለኝም ለስዋ እደዚህ አሰለምደዋት ሊሆን ይችላል በዚህ ምክንያት ነውም ጋጋታ ሲያቋርጥባት ወዳዲሱ ወንድ እየሄደች የለመዷቸው ስለዚህ ባላችሁ መጠን ለሴት ልጅ ከልክ ያለፈ ነገር አታስለምድ ወዲህ ከኖረች ስጦታው ማሸቃበጡ እወድሻለው የሚለው አባባል በልኩ መሆን አለበት።እኔ ከሌሎች ወንዶች ጋር እሰከምታወዳድረኝ ግዜም አልሰጣትም።እቺ አይነት ሴት 3 አጋጥመውኛል ሦስቱንም አይቼ መዛኝ በየወራቱ አባርሬአቸዋለው።እኔ የምፈልጋትን ከሁሉም ትሁት የሆነች ለፈጣሪ የሚሳሳ የታቀበች ለራስዋ ብቻ የትሮች ሴትን አይቻለውም ።

  • @DesalegnGeldimo-oh9cp
    @DesalegnGeldimo-oh9cp Місяць тому +1

    ትክክል ነው።

  • @HayreHayre-ck9kb
    @HayreHayre-ck9kb Місяць тому +1

    ❤❤❤ በትክክል እኔም ገጥሞኛል

  • @redietalemayehu2701
    @redietalemayehu2701 Місяць тому +1

    Tebareki

  • @AmanCitizens
    @AmanCitizens 5 годин тому

    Thank you sis❤❤

  • @NatenaelWorku-h3p
    @NatenaelWorku-h3p 10 днів тому +1

    Kezih semet lemwtate video serilgn 😢

  • @AmanuelAbera-k9f
    @AmanuelAbera-k9f Місяць тому +1

    God bless you sabisa🙏🙏🙏

  • @Maddaa-Marga
    @Maddaa-Marga Місяць тому +1

    ተበረኪ እጅግ በጣም ትክክል ነሽ::ኢረሴን በመስተዋት አሰየሽኝ::
    ጥያቄ: ይህ ችግር መደኛ አለውን?

  • @EslahSeman-w5z
    @EslahSeman-w5z Місяць тому +1

    እና፣ጥሩ፣ጠቃሚ

  • @AwrarisAwra
    @AwrarisAwra Місяць тому +1

    የዛሬ አሰር አመት ቢሆን ኖሮ ለጓደኛዬ አብረን እናስተምራት ነበር

  • @EslahSeman-w5z
    @EslahSeman-w5z Місяць тому +1

    አስተማረ

  • @DhhdjduDhhdhdu
    @DhhdjduDhhdhdu Місяць тому +1

    እውነት ነው ምን ነው ብትረጅኝ

  • @solomonberhe23
    @solomonberhe23 Місяць тому +1

    Very wonderful and great message Sabisa.
    Amazing advice for foolish man
    Thanks so much for sharing …

  • @eyobterefe8104
    @eyobterefe8104 26 днів тому +1

    arif megza hasab nw
    but cool down and be confides don't shake Ur voice

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 28 днів тому +1

    የሴቶችን ኩነኔ ከልክ በላይ አደረግሽው::የተፃፈን ብቻ ከማንበብ ይልቅ በፅሁፉ ላይ የራስሽን ትንታኔ ብታክይበት አሪፍ የሚሆን ይመስለኛል::

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 Місяць тому +1

    Sabisa slkishin duk adrgi

  • @ephremwbrable
    @ephremwbrable 28 днів тому +1

    Koshasha set sitizor yenebere endet sew yikerbal kibir yelelat leloch set ga erasu mekireb yelebatim

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Місяць тому +3

    የሚበጀው ነገር ሴትን አስቀድሞ ምን ዓይነት ሥነ-ልቦና ያላት እንደሆነች የማወቂያ ጥበብ እንጂ ከሆነ በኋላ የእሷን ድርጊቶች ማወቅ ምን ፋይዳ አለው? ብዙ ጨቅላ ወንዶች ስላሉ ዘዴዎችን ለእነሱ ማሰልጠን ከባድ ነው፣ አይሆንምም። ብልህ ሰዎች ግን አስቁድሞ ሴትን የመለያ መንገዶች ብዙ አላቸው።
    ዛሬ ያነበነብሽውን ፅሑፍ እራስሽ አልፃፍሽውም። ከአንደበትሽ የሚፈልቅ ለማስመሰል ያደረግሽው ጥረት ዛሬ ከሽፏል፣ የአዲስ ከተማዋ ልጅ።

    • @danielzemdkun8321
      @danielzemdkun8321 Місяць тому +1

      @@birhanjommy ወንድሜ ፍቅርን በንፁህ ልብህ ካለየኸው ምኑን ፍቅር ሆነ ።
      አሁን ላይ ግን የምቀርበቸውን ሴቶች እንደአመጣጣቸው እራሴን ሳልጎዳ ተጠቅሜ አሸኛቸዋለሁ ማገባትንም ሴት አንደ ዕቃ ነው ማያት ይህ ግን ፍቅር አይደለም ለኔ ወይም ብልህነት ።

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Місяць тому +1

      @@danielzemdkun8321 ብልህ ማለት መጀመሪያ አይቶ ብቻ መውደድ ወይም ማፍቀር ውስጥ ገብቶ የማትሆን ሴት እንዳታንገላታው የሚጠነቅቅና የሴት ልቦናን የሚረዳ ነው። ብልህ ወንድ የምትወደውን እና የምትሆነውን ሴት ቀድሞ ያውቃል፣ ይህንንም እድል እንዳያመልጠውና እንዳይበላሽብት ተጠንቅቆ ይኖራል። በሕይወት ትልቁ ጥፋትና ኪሳራ የሚያፈቅርን ሰው ማጣት ነው። ድጋሜ ይህ ዕድል ላይኖር ይችላል። ሌላው የብልህ ወንድ ፀባይ ደግሞ ከብዙ ሴቶች ጋር አይሆንም። ክብዙ ፍቅር ከሌላቸው ሴቶች ጋር መሆን ለምን ይበጃል? ራስን ማክበርና ዲሲፕሊን የሰው ልጅ የሕይወት መሠረት ናቸው። ይህ ካልሆነ በሕይወቱ ትርጉም ሳያገኝ እንዲሁ ባዝኖ መቅረት ነው።

  • @DawitAsefa-e6i
    @DawitAsefa-e6i Місяць тому +1

    Betam tlk mkr new

  • @danielzemdkun8321
    @danielzemdkun8321 Місяць тому +2

    እባክሽ ላወራሽ እፈልጋለሁ

  • @danielzemdkun8321
    @danielzemdkun8321 Місяць тому +1

    ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ መጨረሻዋን ማወቅ እፈልጋለሁ
    ለኔ መልስ ያጣሁለት ጥያቄ ነው

  • @abdiguedi2656
    @abdiguedi2656 Місяць тому +1

    🎉❤🎉👑🥂👍🏆

  • @danielzemdkun8321
    @danielzemdkun8321 Місяць тому +1

    እሺ በምን አድራሻ ነው ማገኝሽ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Місяць тому +1

      ነገረችህ እኮ! እሷ እንዲህ ብላ መክራህ ነበር "የማይሆን ከሆነ ተቸክለህ አትቅር! ላሽ በልና እልፍ ስትል እልፍ ይገኛል" ከራሷ የመጣ ነው። አሁን ሳቢሳን የት ታገኛታለህ? አዲስ ከተማን አትዞር እንግዲህ?