ቆንጆ የቆጮ የጎመንና የቅንጬ የጉራጌ ባህላዊ ምግብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 119

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood  5 років тому +18

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ቆያቹ ሁላችንንም ፈጣሪ ባለንበት ጥበቃውን ያብዛልን ሰብስክራይብ ያላረጋቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረግና አዳዲስ ቪዲዮዎችን ስሰራ ቶሎ እንዲደርሳቹ የደውል ምልክቱንም ተጫኑት ይህንን ቪዲዮ ከወደዳቹት ላይክ አስታየታቹን ምንም ብትጽፉልኝ በጣም ይጠቅመኛል ስለ ጊዜያቹ በጣም አመሰግናለው

    • @saneyajamal4793
      @saneyajamal4793 5 років тому

      አዶድ ደን ጎበዝ ባይሀ ንቃረ ተማርሁ

    • @mariamarega8779
      @mariamarega8779 5 років тому

      ውሳ ቤቴ ታችን እተሞ

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  5 років тому

      @@mariamarega8779 ውሳ የቀመጥ ባሁም ያወናሁን ቃር ባኔ😄😄

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 років тому +4

    ዋዉ ሲያምር ያስጎመጃል እናመሰግናለን ቆንጆ ምግብ ነው

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 років тому +4

    በጣም የምራል

  • @እኔሥማርያምእወዳታለሁ

    በርቺ ገና ብዙ እጠብቃለን ባህላችን

  • @saidagigi9429
    @saidagigi9429 5 років тому +2

    ጉበዝ በርቼ

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 5 років тому +3

    ያምራል በጣም ፅድት አርገሽ ነው ምትሰሪው 👌 ተባረኪ

  • @sitrasitra9455
    @sitrasitra9455 5 років тому +5

    እዮ እዮ ምቃር ይሽር እጃሽ ይትባረክ እተሞቾ

  • @rahelwolde8093
    @rahelwolde8093 5 років тому

    አዶት በርቺ ጎበዝ።

  • @fatyanasru9604
    @fatyanasru9604 5 років тому

    በርቺ በጣም ያምረል

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ጎበዝ አቦ ጉራጌ የተንቢ ንቃር ይሽር ♥♥

  • @birhanassefaassefa4964
    @birhanassefaassefa4964 5 років тому +1

    እውነት በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @imuamar8415
    @imuamar8415 5 років тому +5

    ጎበዝ አቦጉራጌ ትዝታ ቀሰቀሽብኝ በናቴ እጅ የለመድኩትን 💕💕💕💕💕💕

  • @edsol983
    @edsol983 4 роки тому

    I wish I can cook like you you are amazing

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 5 років тому

    የኔ ማርዬ ንግግር እንዴት ደስ እንደሚል ። እንዲሁም ምግቦችሽ ተባረኪ።

  • @samsungpeace9527
    @samsungpeace9527 5 років тому +2

    የኔ ባለሞያ ምርጥ የጉራጌ ልጅ

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ዬኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው ባህላዊ ነግር በጣም ነው እምወደው 😍👍

  • @AbiTube
    @AbiTube 5 років тому +1

    ዋውውውው በጣም ቆንጆ ምግብ ነው Thank you yene konjo👏👏👏

  • @mercybiru6769
    @mercybiru6769 5 років тому

    ጎበዝ ነሽ ባለሙያ !!!! እናሰግናለን ተባረኪ

  • @adfvvd6474
    @adfvvd6474 5 років тому

    ጎበዝ በርቼ

  • @kurifekryashenfal4939
    @kurifekryashenfal4939 5 років тому

    ያምራል ውድ

  • @daguyyegetaaliji150
    @daguyyegetaaliji150 5 років тому +1

    Wowowoowowowowowow yene konjoo tabareki ba Eyesus Sim tabareki 💓💓

  • @linaaman3619
    @linaaman3619 5 років тому +2

    አጅየት ነሽ በጣም ቦለሞያ
    እጂሂ የትረፍ በርቺ

  • @عبيدجعفر-ظ4خ
    @عبيدجعفر-ظ4خ 5 років тому

    ያምራል:በጣምየምወደው:ምግብ:ነወ:እጅሽ:ይባረክ

  • @truewerkasmamaw9573
    @truewerkasmamaw9573 5 років тому

    አሜን ስላምሺ ይብዛ

  • @haniibeauty
    @haniibeauty 5 років тому +1

    Welcome sis yammy food 🥘 thank you

  • @zebibafaris1735
    @zebibafaris1735 2 роки тому

    Swedsh yena ajyet🥰🥰🥰🥰

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 5 років тому

    ብሉኝ ብሉኝ ይላል .... 😋😋 ባለሙያ

  • @zunnuzunnu6097
    @zunnuzunnu6097 5 років тому

    Ejena afer

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 5 років тому

    WOW BETAM GOBEZ NESH EHETE BERCHI EGZIYABER YIRDASH.

  • @UMSALHADENኡሙሰላህዲን
    @UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 років тому

    Salam adot gora bai mar betsab enhun

  • @gatemare4824
    @gatemare4824 5 років тому

    ቆንጆ አሰራር ተባረኪ

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 5 років тому +19

    ባህለንዳ ሸረተንዳ ንቃር ይሽር። ያኽይ ቪድዮ ቲቸን ንቃር ይሽሬ። ኧጀና አፈር

  • @muridanegnyenatelij9705
    @muridanegnyenatelij9705 5 років тому

    Masha allahi mirt new yegna bale muya

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 5 років тому

    Mamamiya edate balmoyaneshe egenaafre yetenbi wehe gerde

  • @abebaassya9029
    @abebaassya9029 5 років тому

    አድስ ገቢ ነኝ ጎበዝ እህቴ

  • @melatalene
    @melatalene 5 років тому +1

    nice food .Looks delicious.How do u make the kocho firfir u put on the food?
    Keep it up !!👏🏼👏🏼

  • @daisdais391
    @daisdais391 5 років тому

    Wow betam gobz berch wdi

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 років тому

    አጅየት ንቃር ይሽር እጅየትረፍ ጡሪ

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ግን ቆጮው የት ይገኛል

  • @zanabaman4276
    @zanabaman4276 5 років тому +1

    አቦ ይመችሽ ትሬፍ ያዶታሂ አጃሂ የትረፍ ንቃር
    ጡሪንሂ

  • @Fre-Z-1212
    @Fre-Z-1212 5 років тому +3

    አንድ ቀልድ አስታወስሽኝ አንዱ ነጭ ጉራጌ አገር ሄዶ ባህላዊ ምግቡን ለማስተዋወቅ አንዲት ሴት ተመረጠች እና ሰውየ ግድግዳው የተሰቀለውን እያየ what is this? አላት this is ሰፍ ቢናገን ባገና ይሴፍ ከዛ ቀጠለና what is this ብሎ የተሰራለትን ምግብ ጠየቀ this is ሶስት አዚዝ አለችው ከዛ ጔሮ ሄደው ደሞ የቆጮ ማስቀመጫ ጉድጔዱን what is this? አላት this is ወረራ ቢና ገን ውሳ ይኽራ አለችው ተብሎ ሲቀለድ ሰምቻለው።እናመሰግናለን ገረዶ

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  5 років тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ንቃር አደቅኽንም ምር ታቢ ባኽም ያቡያም ቃሩ

    • @marimaa801
      @marimaa801 5 років тому +1

      ኧረ ኡኡኡኡ አቦ ይመችሽ በጣም ደብሮኝ ነበሥ አዝናናሽኝ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 5 років тому

      ክክክ እረ አሳቅሺኝ ታዳ ምን ታርግ ደግ አረገች

  • @mekdykzy2608
    @mekdykzy2608 5 років тому

    Wow

  • @marthawoldemariam4304
    @marthawoldemariam4304 5 років тому +1

    Yene kemem tebareki.

  • @marimaa801
    @marimaa801 5 років тому

    ይመችሽ የዳክየና ኸማ ጡሪንዂ

  • @Olympiabole
    @Olympiabole 5 років тому

    Ejena afer, turiiii 😊

  • @ሂክማአብድልሽኩር
    @ሂክማአብድልሽኩር 5 років тому

    የት ነው ያለሽው ልመጣ አስቤ ነው

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 5 років тому +3

    የቡላ ብራብራት አሣይን

  • @rozaroza5339
    @rozaroza5339 5 років тому +1

    አሪፍ ነው እናመሰግናለ

  • @asterberhanu4219
    @asterberhanu4219 5 років тому

    የተቢ አጀት በጣም ጎበዝ በርቺ ደሞጠፋሽ በናፍቆትነው ምጠብቅሽ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому +3

    በጣም ቆንጆ ነው እጅግ ጤናማ ምግብ ቆጮን በምን እንተካው ?የጥቁር ጤፍ ቂጣ ሰርተን እንደቆጮው ብናደርግ ይሆን?
    በጣም ነው የወደድሁት ለመሞከር ቸኩያለሁ
    እጅሽ ይባረክ እንደ ሀገራችን የባህል ሀብታም የለም ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    አመሰግናለሁ

    • @almazkonjoo9914
      @almazkonjoo9914 5 років тому +1

      Yenem teyake new

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  5 років тому

      ዊ አገኘሁት ጥያቄሽ እየቀለድሽ ነበር የመሰለኝ በእውነት በጣም ትልቅ ይቅርታ በጤፍ አይሆንም በቡላ ቡላ ከሌለሽ ደግሞ በበሶ ሞክሪው🙏❤❤❤

  • @ibrahimalmohannadi2694
    @ibrahimalmohannadi2694 5 років тому

    Yehen yemesele megeb bezih medere beda asayeteshine amgotu lidefane new gen balemuya nesh ejesh yebarek endanchi aynetochen yabzalen demo letena tesmami yehone neget nrw yemeteseriw doctor beyeshalehu berchi

  • @ashkiajamal8755
    @ashkiajamal8755 5 років тому

    ኧጃሂ የትረፍ ዉየኖ መምሮ ይሽር

  • @abdullaziiztube6324
    @abdullaziiztube6324 5 років тому +14

    *ጥሩ ሰው መለት ፀባይ የለው ሰው ነው አላህ ፀባይ ይስጠን like Sebscreb አድርጉኝ*

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 років тому

    እናመሠግናለን ማሬ😍😍😍🙏

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 5 років тому

    ሥወድሽ ከልቤ ነው እኔስ አሑን እናቴ ጋር ያለሁ መሠለኝ ደሞ የምወደው ምግብ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ቆጆ

  • @truewerkasmamaw9573
    @truewerkasmamaw9573 5 років тому

    ጎመኑ የምን ነው ?

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 5 років тому +3

    እውነት ባለሙያ ነሽ ብሰራው ደስ ይለኛል ግን ቆጮውን ከየት ላምጣ

  • @genettefesa376
    @genettefesa376 5 років тому +2

    እንዴት እደምወድሽ ብታዪ የኔ ባለሙያ አመሰግናለሁ

  • @rozaroza5339
    @rozaroza5339 5 років тому +2

    ሀያቴን አስታወሺኝ አላህ ይረህማት

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 5 років тому

    Thanks

  • @mentewabashame6549
    @mentewabashame6549 5 років тому

    Yabwela.Ergfow.Endate.Endmcra.Betngry?

  • @kibrneshshire3755
    @kibrneshshire3755 5 років тому

    አቸ ምር ናሚኽ ኧጀና አፈር የድረ ሜትየና ኧዘግድነማ እንዴ ያወዶ ኧኽር ፍንቶ ሰክቺ ንዥን ንቃር ኧዘጉድን በሐንቄየ የድረ አዶተንዳ ውየግ ትረኺቢ በኸረ አተቀንቢ ኧጀና አፈር አዥንኪ ትሬፍ ያዶታኽ

  • @miserutube7681
    @miserutube7681 5 років тому

    Yaselet ena yegurg bahel yemsasalal

  • @tadutadesse3736
    @tadutadesse3736 5 років тому

    ዊይ ይሄ ምግብ ብራብራት ድሮ አገር ቤት ለአራሶች ይሰራ ነበር ግን አልወደውም ነበር አሁን ሰትሰሪዉ ግን ለመብላት ጓጓሁኝ ኸገረና አፈር አጅት ❤❤

  • @mekdykzy2608
    @mekdykzy2608 5 років тому

    👌

  • @ዜድነኝየእናቴናፋቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፋቂ 5 років тому

    ኧጃይ የትረፍ ባሁም

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 5 років тому +3

    ገና ቆጫችንን ስቃይ በጣም ነው ምናደደው ምክንያቱም ስለማላገኛው ክክክክክክክ ባለሙያ ነሽ ግን ሳላደንቅሽ አላልፍም

  • @tala1718
    @tala1718 5 років тому

    ዝ መርካም ጃድ ቤ

  • @ዜድነኝየእናቴናፋቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፋቂ 5 років тому +1

    ማየቱ ልየው ሙያ የዚህን ሙያ መማር አያስፈልገኝም ምክንያቱም እናቴ ስስራ አይቼ ነው ያደኩት

  • @zulfamhamede7546
    @zulfamhamede7546 5 років тому +2

    ጎበዝ ጥሎብኝ ሠወድሸ ምሠሪው ሁሉ ይመቻቻል የጃኸ ይትረፍ ከየቻሸ በቦሌ ሚሠራ ጎመን አሣይኝ

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 5 років тому +4

    ቆጮ ለማናገኝ ሰዎች በቡኡላ የሚሰራ
    ፍርፍር ካለ አሳይን ብለን የተለያየን ሰዎች ብዙጊዜ ጠይቀንሽ ነበር??

  • @miladres
    @miladres Рік тому

    ❤እንችማ እልተቻልሽም ፈጠራ ቁጮ ምርጫይ ነው የሀዋሳይቱ ልጅ ነኝ ባባቴ ምርጥ ጉራጌ ቆጮ በቆጮ ነኝ ግን ምኖረው እሜሪካ ነው እንዴት እድርገሽ ነው ምታስመጫው እይጦቅርም እስቴ ንገሪኝ እህቴ ባለሙያ ነሽ ምንም እንዳያምረን እርገሽ ነው ምታስተምሪኝብታይ ልጄ ቦላ ኦሞልቹ ትወዳለሽ በሀዋሳ የባህል ምግብ ነው እኔ በመጥበሻ ስጋግር እጄ ተጠባብሱ ቀረ መፍቴ ካንቼ😅

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 5 років тому

    Yehene vido mayete yemewdew adega sidate ena moya yastemrale huletehga yayehute hulu emaye tesrwu slenebre esne yegegehu yemibale alhe yerhmate genete yewefkate

  • @hayataawell5267
    @hayataawell5267 5 років тому

    Man biya lisayimish
    Ejana afar nikar yishir

  • @ድእንግልማርያምየኔናት

    እኔኮ እርእሱ 3 ሲል 3 አይነት ምግብ አሰራር መስሎኝ ነው የገባውት

  • @ነቢሀየናቴልጅ
    @ነቢሀየናቴልጅ 5 років тому +1

    አጀይየትረፊንቃርይሽር💚💚💚✔✔✔

  • @zd7314
    @zd7314 5 років тому

    እኔሥጠጣምነዉያምወዳዉእ

  • @SamrieHabeshawit
    @SamrieHabeshawit 3 роки тому

    ውድ እህቴ እንደምን አለሽ? በአማርኛ ብቻ ሳይሆን በጉራጌኛም የየምግቦቹን ስም የቪዲዮሽ እርእስ ላይ ብትጽፊልን መልካም ነው ብዬ አስባለሁ!!

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 5 років тому

    አማ ዞን ገብቴ ውሳ ብዬ ፅፌ ሰርች አላረግም አለን በእንግሊዝኛ ቆጮ ምን? ይባላል ፃፍልን አማ ዞን ግን ሳውዲ አያደርሱም ይመስለኛል

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  5 років тому +1

      ክክክክክክ በሳቅ ገደልሽኝ በእንግሊዘኛ እኔም አላውቀውም አማዞን ላይ የለም እኔ ካገርቤት ነው ያስመጣሁት

    • @UMSALHADENኡሙሰላህዲን
      @UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 років тому

      Salam fatiy gora bai mar betsab enhun

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 5 років тому

      @@AdotEthiopianfood ዊ ዘየ ተብላሸሁም አማ ዞን ይገኛል ያልሽ መስሉን ስፈልግ ኮባ ብቻ አገኘው ብለው ኮባውም ጠፋብን

  • @zinabziiinabzinab1276
    @zinabziiinabzinab1276 5 років тому

    Hi

  • @tube-tv2rr
    @tube-tv2rr 5 років тому

    ዩረም አዶትንይ እጃይ የትረፍ ባሻዮ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 5 років тому

    Gomenu min ayenete newu?

  • @RyRy-fw3ly
    @RyRy-fw3ly 5 років тому

    አጀና አፈር

  • @RyRy-fw3ly
    @RyRy-fw3ly 5 років тому +1

    የተንቢ ባሁም

  • @tala1718
    @tala1718 5 років тому

    kkkkkkkk አሣቅሽኝ አራት አዚዝ ለምን ሣታረጊው

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 роки тому

    Dear Adot, it was really great cultural dish, but why you steamed the cabbege for one hours, that is too long and almost boiling, if you want to keep the nutrition you should just steam it for a few minutes, other than that a the cooking side were wonderful and finally, Please do not talk too much "guragigna", Just kidding. any way thank you for sharing your skills with us. Bravo!! Gobeze! and Keep it up.