አባቴን በሞት ስላጣውት ተጓድቻለዉ! ለነሱ ነዉ የምኖረዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @yonatan-Desta
    @yonatan-Desta  18 днів тому +7

    ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ!

  • @Yegags
    @Yegags 18 днів тому

    ደስ ሲል የምንወደው ሰው በህይወት ሲለየን ነው የሚገባን ፍቅሩ እኔም እንደምወዳቸው ሁሌ ነው የምነግራቸው አገር ቢለያየንም ግን እነሱን ለማስደሰት ሁሉንም ነገር አደርግላቸዋለሁ አክስት አጎት አያቴንም ጭምር በስልክ ስለሆነ ምርቃት ከለቅሶ ጋር ሲደሰቱ ሳይ ያ ለኒ ስኬት ነው

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 18 днів тому +1

    እምወደው እማከብረው ምርጥ ሰው ዮኒዬ ትለያለህ❤ከዚህም በላይ እንጠብቃለን

  • @YihunAbebe-t4m
    @YihunAbebe-t4m 18 днів тому +1

    ሰርፕራይዙ የምር ያንሳል እኔ የጠበኩት ባለ 2 መኝታ የሚገዛላት መስሎኝ ነበር የጠበኩት❤ ሁለት እናት እኮ ነው ያገኝው🎉

    • @NebatHassen
      @NebatHassen 18 днів тому

      Feqer megelas le enat ka bet belay new
      Sentu new yehen edel yamigegew welajochun behiwat eyalu seladeragulat seladatut feqer mamesegen. Destawoch yemechachu teru Programm new

  • @አሀቲ_Ahati
    @አሀቲ_Ahati 18 днів тому

    ደስ እምትሉ ቤተሰብ እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏❤❤❤

  • @አሀቲ_Ahati
    @አሀቲ_Ahati 18 днів тому

    ጥሩዬ መልካም ሰው እረዠም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @AMENTIRFA
    @AMENTIRFA 17 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @eyerusdagnaw
    @eyerusdagnaw 18 днів тому

    I Really like this guy I follow him Instagram. He’s talking all the time positive thing. God bless your family, lovely family🙏🙏❤️

  • @TigistBelete-x3m
    @TigistBelete-x3m 18 днів тому

    ከቤትዎ ደስታ አይጥፋ ደስ የሚል አባባል ነዉ ማስታወቂያዉ ላይ ያለዉን ዲኤምሲ ሪል እስቴት 60% የባንክ ብድር ለሁሉም የተመቻቸ ነው እኛም ቤት ፈላጊዎች ነን

  • @lidiyakasahun9918
    @lidiyakasahun9918 18 днів тому

    በ 430,000 ብር ቅድመ ክፍያ ቤት በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን🙏

  • @tsionhaile7871
    @tsionhaile7871 18 днів тому

    ጥሩዬ❤❤❤❤

  • @አየለችሰለውሉምነገርእግዘ

    WOW bateme deseylale mlkame kane

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 18 днів тому

    Edlgnoch nachu❤🎉🎉

  • @Dmgch.19
    @Dmgch.19 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Beki2186
    @Beki2186 18 днів тому

    ♥😘

  • @Amina-xg1ti
    @Amina-xg1ti 19 днів тому

    ❤❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kiya3426
    @kiya3426 18 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @uaeuae3315
    @uaeuae3315 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidsttefera
    @kidsttefera 18 днів тому

    ❤❤❤

  • @አሀቲ_Ahati
    @አሀቲ_Ahati 18 днів тому

    ❤❤❤❤