Please, people of God, especially the people of God who are serving the Lord, try to keep your words. If you promised to donate or to help, just do it. I don't even know her, Even if you refuse to give, almighty God have his own way to prepare someone's heart for her, but you might miss your blessing. I also ask people of God to keep her in our prayers.
Yagelegeleshiwu Amlak Cheru Egeziabeher Yemareshe Ehete!!!!
እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው አይዞሽ እህቴ
በፍጹም ፈውሱ ጌታ ይገናኝሽ እህታችን እጁ ከማዳን አላጠረችም ጆሮው ከመስማት አልደነቆረችም!
እንኳን በተሰበሰበው ገንዘብ በዶክተሮቹም ተስፋ አይደረግ ምንም ተስፋ አትቁረጪ ተስፋሽን እግዚአብሄር ብቻ አድርጊ እህቴ ሆይ ቸር ነው እና ምህረቱም ለዘለአለም ነው እና እሱ በእጁ ይዳብስሽ ። ትንሽ ምስክርነት ልንገርሽ ታምሜ ሰው ደግፎኝ ቸርች ሄድኩ ሰው ሁሉ በደስታ ቆሞ ያመልካል እባክህ ጌታ ሆይ ይህን እድል ዛሬ ስጠኝ እኔም ላምልክህ ብዬ ፀለይኩ ስመለስም ያለ ድጋፍ በፕሮግራሙ ተባርኬ ተፈውሼ ደስ ብሎኝ በጤና ተመለስኩ እና የኛ ጌታ ፈዋሽ ነው ከሁሉ ላይ ልብሽን አንስተሽ እሱን ተማፀኝ ጌታ በምህረቱ ያስብሽ❤
ላንቺ ግን በፀሎትም ቢሆን ከጎንሽ ነን ጌታ ለተአምራቱ ያቁምሽ አይዞሽ
የጌታ ፈውስ ቀድሞ ሰው ብቻ መሆናቸውን አሳይቶ ያሳፍርልሽ!!! ይስሀቅ ጌታ ይባርክህ🙏💙
ፀልዩላት እንጂ ስለ ሄኖክ ክፉ አታዉሩ😢
መዝሙረ ዳዊት
27:14 እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሌላ ምን እላለሁ የኔ እህት።
አይዞሽ ውድእህቴ ጌታ ከአንችጋር ነው እግዚአብሔር ግን ውሽተና አገጋዬችን ሊያጋልጥ በት እንደሆነም አስባለሁ እንድእንኳን ነብይየለም ከመጡትውስጥ
ጌታ እየሱስ ይፈዉስሽ ጨርሶ እንፀልያልሻለን የኔ ቆንጆዉ በተለይ ዘማሬዎች እረጅም ሰአት ያለረፉት አትዘምሩ ለጎሮራችሁ ተጠነቀቁ ትንሽ እንካን ምልክት ስታዩ ሂዱዉ ሆስቢታል የኔ ቆንጆዉ አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል
አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁንእግዚአብሔር ይመርሽ
የእግ/ር ይበልጣል የጌታ እጅ ትገለጥ
እስከ ብትሞት እንኩዋን ጌታ ይጠይቅሀል
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ
ጌታ አምላክ እግዚአብሔር እጁ ይፍጠንልሽ ሰው ስው ነው ምህረት ይሁንልን በእውነት
ጌታ ይማርሽ የሚያስፍልግሽን ጌታ ያዘጋጅልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Benetsa yemefewisew MEDIHANEALEM YIDRESILISH🙏🙏EDIN ZEND EWEDALEHU BEYEW YIMETAL YIFEWISISHAL
የዩቲዩብ ሽቀላ እንዴት ነው ይሄ የቆየ አይደለም እሷ ታክም ጌታ ይባረክ ጌታ ደርሶላታል
ንጉሡ ዓሣ በታመመ ጊዜ በለመድኃኒቶችን እንጂ እግ/ርን አልፈለገም÷አሁንም እግ/ርን እንፈልግ እንፀልይላት::
ጌታ አስመልጦሻል።
ነብያቶች የገባችሁትን ቃል ፈፅሙላት እንጂ በእውነት ጌታ ያያል እያንዳንዷን እንቅሰቃሴ
የኔ እናት ጌታ እየሱስ ይፈውስሽ
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይፈውስሽ
Egziabiher Amlak yifewishe
ሰለ እግዚአቤሄር ጌታ ይጠይቃችሁ በዚህች ዝማሬ ያልተጠቀመ የለም ነገ ጠዋት ጌታ የፈውሳታል ታፍራላችሁ
በጣም ነው የምታሳዝነው ይህን ከስዋ ብትበሉ ነገ ለልጆቻችሁ ይቀመጥላችሃዋል ሀይማኖት እንዲጠላ የምታደርጉ እንደናንተ አይነት ሆዳም ነው
እንዲሁ በዋዛ መሞት አለወይ ገና ለጌታ ታገለግለዋለች
Yene wud, Geta fetsemo yifewesesh!
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ቆመሽ የዘመርሽለት አምላክ የፈውስሽ ዳግም ለመዘመር ያብቃሽ
በሆነው ባልሆነው መጠፋጠፍ በርቱ የዝቅጠታችን አይነት ስለሆነ አይደንቀኝም። ይችን ወድ እህታችንን ድንቅ መሀሪ አምላክ ይዳብሳት ፀሎቴ ነው
ለሰጪዉ እግዚአብሔር ይስጥ ያልሰጡ ደግሞ እግዚአብሔር ሲረዳችሁ ይስጡ ግዴታ እኮ አይደለም ወስደዉ አልከለከልዋት የሚሰጥ በልግስና ይስጥ ነዉ የሚለዉ የምን ዛቻ ነዉ😮
ቃል የገቡት ለመስጠት እኮ ነው የማይችሉ ከሆነ ቃል አለመግባት
እንዴ በሷ ቦታ ሁኑና እዩት እስቲ ይሄን ያህል ይሄን ያህል ብለው ማስታወቂያና እረጂ መስለው ሲያበቁ አለመስጠት ነውርም ብልግናም ነው አልተገደዱ ማን ቃልግቡ አላቸው
😢መስጠት ቢቻል ጥሩ ቃላቸውን ቢጠብቁ በጣም ጥሩ ::ነገር ግን የግለሰቦችን ስም እያነሱ ልክ እየሱስን እንደሸጠው እንደ አስቆሩሮቱ ይሁዳ አድርጎ ማነብነብ ልክ አይደለም:: ሲጀመር እናንተ እራሳችሁ እንኳን ጤነኞች አይደላችሁም:: የምታቀርብት ነገር እርስ በርሱ የሚጋጭ ይዘት ያለው ትንቢት :: ለላይክና ኮመንት ለማግኘት የምትሰሩት :: ለእግዚሐብሄር እንደቀና አትምሰሉ ሁሉ የራሱን ፈላጊ ነው ሁላችንም ስተናል::
ከህክምናው በተጨማሪ የአምበሾህ ቅጠል እያፈላች በቀን ውስጥ 3ግዜ በ1ኩባያ እንድትጠጣ ንገሯት።።።alkaline zone በመፍጠር ለካንሰር ሴሎች መፈጠር የማይመች ይሆናል።
Ambeshoh mndnewu?
@@hirutbaka152አቦሽ ደሞ የየት ሀገር ቅጠል ነው የአሜሪካነው😂😢
አሁን ቸርች አገልጋዮች ከብዷቸው ነው
እረ በጌታ እርዷት
gin iko kewarewu mestet yikedim neber sayisetu kibir misganan wasidawu ahun timotalech bilen newu geta hooyy fire ina geleba laay
Please, people of God, especially the people of God who are serving the Lord, try to keep your words. If you promised to donate or to help, just do it. I don't even know her, Even if you refuse to give, almighty God have his own way to prepare someone's heart for her, but you might miss your blessing. I also ask people of God to keep her in our prayers.
May God help you he is almighty we love you
ሰዎች ነገሮችን ሰፋ አርጎ ማየት ለምን አቃተን እህቴ ድና ማየት መሻቴ ነው
አግዚአብሄር ጨርሶ የምርሻል አይዞሽ
Egiziyaber cheriso yimarish
Gud syisema..
Egizahaber yimarish ihite ayzosh
ይስሃቅ በመጀመሪያ ሚስትህንና ልጅህን ጥለህ ሄደህ ጻድቅ ለመምሰል አትሞክር መጀመሪያ የራስህን ትዳር ፈውስ አስመሳይ አትሁን!!!
ሲጀመር ወንጌል አማኝተብሎ ቸር ድሐየሚረዳ አላውቅም ምንእኔደሆነ ባይገባኝም ሌሎቺ ቤተእምነቶቺ ለማኞቺ ይበዛሉ ለምን ስለሚሰጡ እዚህግን የስስት መንፈስነው ያለው አሁን የምስራቺ ያላገለገልቺበት ቦታ ያለአይመስለኝም ባይኖርም ሰው በመሆናቸው ብቻ ሊረዷት ይገባል ክፉሰዎቺ እድሜአቸውሲረዝም ስስታምሰዎቺ ባለሀብትሲሆኑሳይ ይገርመኛል ጥሩነቱን እያበረታታሁሳይሆን እየገረመኝነው ሰው የዘራውን ያጭዳል ነገጠዋት ፀጋቸው ይቀማና ያዝናሉ
@sabakassa- አንተ ላታቅ ትችላለህ እኛ ግን የሚረዱ እናውቃለን :: ለማኝን ማብዛት ሳይሆን ለማኞችን ለውጦ ራሳቸውን እንዲችሉ ማድረግም የተሻለ ነው
ስለማታውቀው አታውራ አማኙን እና ቤ/ክ አይወክል ንግግርህ ግን በጣም ብዙዎች ለታመᎀ ሲረባረቡ እያየን ነው እናም ከራስ ይጀምራል🙏🏼
ሁሉም ክርስትያን 100 ብር ቢያዋጣ በቂ ነው
How i get her account please
ስማችውን ለምን አትጠቅሱም ለሌላው መማሪያ ናቸው ሌላው አካውንት ነበራን ፃፉ ት እንጂ
ስጋለባሽን፡የሚደገፍ የተረገመነው፡የሚለውን ቃል አስቡ፡ እሱዋ ባገልጋዬች ላይ እንዳትደገፍ ፈልጎ ጌታ ልቧቸውን እንደፈርኦን አደንድኖተስ ቢሆኖ ምን አውቃችሁ ታወራላችሁ ማንም ቢኖር ለጌታ ቢሞትም ለጌታነው አገልጋይ ላይ መደገፍ ትርፉ ይሄ ነው ድጋፍችን ጌታ ነው እናንተ የምታወረ በአገልጋዬቹ ዝም በሉ መቼም እንደነአሮን ማርያም ለምፅ ባይመታችሁ ዝምማለት ጥበብነው ጌታ ሁሉንቻይነው የሚታመኑበትን ያውቃል በሱታምነሽ መጠበቅ ትርፍ አለው አይንሽን ከስው አንሺ ጌታን እይ የወደደውን ፍቃዱን እንዲያደርግ ፍቀጂ ቢዘገይም በርግጥ ይመጣል ፈውስ ይሁንልሽ እጆቹ ይዳብሱሽ ፈጥነው ይህንን ለአንቺ ይሁንልሽ ጌታ ዳስሽ ሌላው ቀሪነው እሱ ብቻ እንደሚወድሽ ሊያሳይሽ ይሆናል
የቆየ ቪድዮ ነው ገንዘብ ለማግኘት ብላችሁ የሰው ስም ለምንን???????
one day she will be okay!!!!
ወይ ክርሲትና
Ayzosh ehite geta hulun chay abat yifawushal
ምስር አይቀየርም አንቺ አታውጂ የኔ ውድ
እባካችሁ የሰው ስም አታጥፊ እሷን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት
እርሱ ጌታን ፍሩ አታሰድቡን
ስጋ ለባሽን የሚደገፍ የተርገመ ይሁን ይላል ቃሉ እርሳችሁት እንዴ ማንም ሊስጥ የሚወድ በልግስና ይስጥ ይላል ቃሉ ስው ብዙ የራሱ የሆነ ችግር አለበት በፍቅር መጠየቅ የስው ስም እየጠሩ ስም ከማጥፋት
𝒆𝒈𝒆𝒛𝒆𝒉𝒂𝒓𝒆 𝒚𝒆𝒎𝒂𝒓𝒆𝒔𝒉𝒆 𝒅𝒆𝒈𝒆𝒎𝒐𝒎𝒆 𝒚𝒆𝒓𝒆𝒅𝒂𝒔𝒉𝒆!!!
Yihe yagelegelshiw geta kibrun beanchi lay yiglets. Esu hulem redat new sewin gin bezih agatami tayibetalesh.
Ayzosh ezabhere ybeltal
Kalesetu selalechalu alesetum nw mibalew negegershe dese ayelem lezemaritewa egziyabher yedabeseshe kesew yeleq egziyabher ydabesehe
Anchi keyet ametashew werewun anchis lerasesh bihon metaworiw
መናፍቅ እባካችሁ ቅዱሳን እክክክክክክ ሲገርሙ
ጌታ ፈዋሹ እጁን ይዘርጋልሽ
Egezabher ydersleshi ayzoshi
EYESUS YADENAL, TAMAGNE NW
ይሄ የድሮ ቪዲዮ አይደል እንዴ ;የሰው ስም ለማጥፋት ምነው እንደዚህ ቸኮላችሁ 😮እረ ጌታ ይቅር ይበላችሁ 🙏
Nebiy henoki geta yebarkik
Weregnoch Men agebachu sayimchew kereto behonesa wera becha
Yihe videoko 4wer belay hunotal. Mn aynet kis nw yihe Koy...entilam ngr nesh yemtaweriwn ewqi
Egzibher ymarsh yfewsish. Isu ydresilsh
What is the motive of this media at all
Geta_yrdash
Atimochimi gana.kaibalayi.getani.tagalaiyalashi.geta.Eyasusi.yadinishi.yakamisuni.fawisi.yasidasisishi.Ayizoshi.gata.kachi.gari.nawi
ከነብይ ሄኒ ራስ ውረጂ ከቻለ ይሰጥሽ ካልቻለ ግዴታ የለበትም እንደውም በግልባጭ እሱ ቸርች ስላገለግልሽ ነው ጌታ ረድቶሽ የታወቅሽው ቃላቸውን አጠፉ ምናመን ትያለሽ ባንኮክ ድረስ ማን ወሰደሽ
በተረፈ ፀልይ ጌታ ይማርሽ ጨርሶ
Min gudi neshi gin
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ምን አይነት ዘር ነው ምትዘሪው ????
እግዞ ለገንዘብ የሰዉን ስም ማጥፋት አይከብድም 😡😡😡😡
Betikil
ምን ማለትሽ ነው አንቺ ክፉ? የቃልአባዮች ጠበቃ ነሽ ? አይደለም ስማቸው እራሳቸው ቢጠፉስ። የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ይባላልእኮ
Geta hiy yetelat hasab sayhon yante hasab be ehte lay slemihon amesegnhalew
ሻሎም ሚድያ በመጀመርያ እናንተ ለዘማሪት ምስራች ከዩትዩብ ዶላራችሁ ስንት ሰጣችሁ:? ሌላው ላይ አልሰጡም ብሎ ጣት ከመጠቆማችን በፊት እራሳችን ምን አድርገናል ብንል?
Xosay.esuwan.maricho
Ayizoshi egzer yimarishi wude
የታመምሽዉ አላህ ያሽርሽ ሲቀጥል ነብዮች በሙስሊሞች ላይ ድሬማ ከመስራት ተፈወሰ ተፈወሰች እያላችሁ እችን እህታችሁን ካለችበት ምነዉ ብትፈዉሷት ????
Yemifewus amlak inj neby aydelem emnet be elik sayhon bemamen newu est Fidel fewus aybalim esuwa bitmotim eyesus getanewu
Yegeta egoche Ayelushe.
Madan yegezabher nw.
Geta.yimareshi
ምንድን ነው የታደርጉት የመናውን መልሳችሁ ልክ እንደአዲስ መረጃ አዲስ መረጃ አልን ብላችሁ እናንተ የሰውን የአይን ጉድፍ ታወጣላችሁ የናንተንስ እግዚአብሔር ይወደዋል
Geta fetmo yemarsh
ቆይ ህመሟ ምንድ ነው ለንግልፅአታረጉም
M59.aybeka
የሰው ስም ለማጥፋት ችኮላ ምንድነው
እንዳሰቡት ለይመች ይችላል
ጌታ ግን እነኚህ ነብያት የሚባሉ ጨካኝ ኪስ አዉላቂዎችን አንገታቸዉን እየቆለመመ ቢለቃቸዉ ጥሩ ነዉ😡😡😡‼️‼️‼️
Geta iyasous iji yidasich
Geta yefewseshi geta teleki nw
ሲጀመር ስው እስጣለሁ ብሎ ሳይመቸው ቀርቶ ባይስጥ የሞት ነገር ሳይሆን ያለመቻል ይባላል ። ደግሞ ግድ የለባቸውም ። አምላክ መንገዱ ብዙ ነው ። ስው አታጨናንቁ መንግስትም ካልቻለ አልቻለም እናንተ የስው ስም የሚያስጠራ እዳ ያለበት ስው የለም ነፃ ፈቃድ ነው ።
እሱማ ፍቃዳቸው ነው ግን ለምን ቃል ገቡ ያሰገዳዳቸው አለ?
መንግስትና የእ/ር መንግስት አገልጋይ በምንም አይገናኙም አምላካችን ቃሉን ያከብራል እኛም ቃላችንን ማክበር አለብን ግዴታም አለብን
Ena lemn sew fit yaweral mastawekiya nw miserabat ? Yesu kitregna kadami nesh meslegn
Cristian ged alebet agelgay Hulu yalw bemhimenu new Egziabher yemitekemew besew new slezih yemhimenun genzeb mesebseb bcha sayhon mestetm temaru.
ለገቡት ቃልማ መታመን አለባቸው
"ትሞታለች??" ሞት ወይም ሕይወት በእጃቸው ነው እንዴ!!
ሃኪሞች እኮ ናቸው::
ከሙያቸው የተነሳ ያዩትን ነው የተናገሩት::
ነብይ ሄኖክ ብላችሁ የምትጠሩት ዘሰውዬ በእግዚአብሔር ሰም የሚያጭበረብር ወራዳ ሰው ነው በሷስም የሰበሰበው ገንዘብ ካልሰጠ እግዚአብሔር በጊያዝ ላይ እንዳደረገው የሷን በሽታ እርሱ ላይ ሳያመጣ በስሟ የሰበሰበውን እንዲያስከብ ይሁን
ይሄ የቆየ ፊዲዮ አዱል
እሷ ይህንም የረዷትንም አመስግና ባርካለች ይህን shalom midia በቃ አትከታተሉ ይንዋይ ፍቅር ያናወዛቸው ናቸው I stop watching this channel.
ህሊና የሌላቸው ገንዘብ አፍቃሪዎች።
የታመመችው በአጋጣሚ አይደለም፣ የጌታ ቅጣት ነው። ከጌታ ጋራ እንድትስማማ ምከሯት እንጂ እንደመሰላችሁ በማታውቁት አትቀባጥሩ።
ቅጣት ነው? ስለዚህ ትሙት?
ይሄን ነው ከጌታ የተማርሽው?
እንድያውም ዝም ብትይስ (ብትል?)
Weyn geta melkame ena mlkapme newhu
ምነው ፈራጅ ባትሆኑ
@@getutadesse4753
ትሙት ያለ የለም። ንስሀ እንድትገባ እና ከጌታ ጋር እንድትስማማ ምከሯት ማለት ትሙት ማለት አይደለም።
ሲቀጥል,
ጌታ ሞት ከፈረደ ሚልየኖች ብታፈስም ብርህን ትከስራለህ እንጂ ምንም አታመጣም።
አገልግሎት ከቅጣት ጋራ ነው፣ በጌታ ፊት መሆን ጥንቃቄ ይፈልጋል።
@@lishandagne5763
ፈራጁማ ልኡዋላዊው ጌታ ነው። እውነት መናገር እና መፍረድ ደግሞ ይለያያል። ልጅቷ ስለምታልፍበት ጉዳይ ከሰው አትስሚ እራስሽ በጓዳሽ ጌታን ጠይቂና ተረጂ ከዚያም እርጃት።
እንዴ ምን ዓይነት ዘገባ ነው? ግድ ያለባቸው አስመሰላችሁት እኮ!!! ቃል ገቡ መስጠት አልቻሉም ምክንያት ይኖራቸዋል ዝም ብላችሁ "ስማችሁን በሷ ስም ገነባችሁ" ይባላል እንዴ? ምንድነው ስማቸው የሚገነባው ስማቸው የሚፈርሰው? ከሰጡ ሰጡ ካልሰጡ ይሄንን ያክል ሙልጭ ያለ የውንብድና ዘገባ ትክክል አይደለም::
ማፈሪያ ናት. ባለጌ ትሙት ሙቺ በላት
Lemin??
Amagn aydeleshim inde??
ታማሚዋስ አማኝ አይደለችም እንዴ? ለምን አትፀልይም እነሱ ላይ ዓይኗን ከማሳረፍ?
ሰዎቹ ቃል ገብተው መስጠት ካልቻሉስ ይሄንን ያክል በዜና መዘገብ አለባቸው እንዴ?
@ethiopianpoettsedidawit5738 የገንዘብ እንጅ የእግዚአብሔር መንግስት አገልጋይ አይደለችም
እስከ ዛሬ በየተጋበዘችበት አንድ መዝሙር እየዘመረች ደከመኝ የዘመርኩበትን በአካውንቴ ገቢ አድርጉልኝ እያለች አካውንት ነበሯን ያለ እፍረት እየሰጠች በተቀበለችው የእግርና የእጅ ጥፍር ሸምታ እንደ አስቤዛ በቀያየረችው ገንዘብ ትሙትበት
የድቻ ሰገጤ ፋራ ሲሰለጥን ፋታ አይሰጥም
ሲቀጥል ከሷ የተሻለ ስንት መረዳት ያለበት ሰው በየሆስፒታሉ አለ ለምን ስለሌላው ድምፅ አትሆኑም እቺ ደደብ ፋራ ምን ስለሆነች ነው
ዘማሪ ይሳቅም የሷን በሃሪ ተላባች ከሆነ አብሯት ጉድጓድ ይውረድ ባለጌዎች የእግዚአብሔር ቤት አገልግሎት ገንዘብን ፎከስ አድርገን የምናገለግልበት ተቋም አይደለም
ዛሬ ላይ ግን በሬ ከሳሩ እንጅ ገደሉን አላይ ብሏል ቀና ብሎ የሚነገድበትን ቅዱስ ስምና ሰማይ ያለማየት
ትሙት ስንት ለህዝብ ጠቃሚም ሞቷል የስጋ ሞት አንድ እድፋም ትውልድ መራዥ ሆዲቃ ፈነዳና ምን ይጎለዋል እግዚአብሔር
ከአሁን ቧላ ስለዝች ደፋር ዝንባም አንድም የጥያቄ ኮሜንት አልፈልህም
የእግዚአብሔር ቤት ገንዘብ አስገድደን መቀራመቻ የቢዝነስ ተቋም የነ ቢዮሴ ሃይ ኬፒ ቲያትር ማሳያ እንዳይደለ ማወቅ ግድ ነው
የእግዚአብሔር ቤት የተሰጠንን ተቀብለን ባይሰጠንም ኢየሱስን የዘላለም ሂወትን ስላተረፍን ተደስተን የምንኖርበት በፍቅር በናፍቆት የእግዚአብሔር ክብር የምናይበት እንጅ ቅርጫ የምንቀራጭበት አይደለም እቺ ቁጭራ ጥፍራም እሷ እንኳ ሰልጥና በእግዚአብሔር ህዝብ ላይ ትሰልጥን በእድፋም ትቢት ቅርጫ
@@ethiopianpoettsedidawit5738 minim xifati bitaxefam timuti aybalim::