ምስጋና ስለ ትንሿ እህታችን የምስራች ስምኦን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ruhamatadesse5883
    @ruhamatadesse5883 8 годин тому +2

    ተባረኩ ብዘመናችሁ የሚወዳችሁ የሚያከብራችሁ የሚሰማችሁ ደግሞም የሚደነግጥላችሁ አይታጣ። ጌታ የመፍትሄ ሰው ስላደረጋችሁ ክብሩ ሁሉ ለእርሱ ይሁን

  • @YemiAbera-q6e
    @YemiAbera-q6e День тому +3

    ጌታ እሱ እኮ ተስፋ አይቆረጥበትም .. የኔ ጌታ ሁሉ አብቅቶ እንደገና ጌታን ለማገልገል ያብቃት

  • @beteleshifarra5378
    @beteleshifarra5378 День тому +2

    Omg Thank you Jesus God bless you my guys ❤❤❤

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 16 годин тому +2

    ጌታ ይባረክ

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 14 годин тому +1

    ተባረኩ🙏

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 4 дні тому +8

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! Yes, our God is a Miracle worker! All Glory to Him!

  • @abebech3154
    @abebech3154 3 дні тому +10

    ሞትን ያሸነፈዉ እየሱስን ክርስቶስ በመገረፉ ቁስል ይፈዉሳት የዘመረችለት ጌታ ይራራላት ወድሞች በጤና ተባረኩ

  • @Jesusismysavior2244
    @Jesusismysavior2244 4 дні тому +16

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም የናዝሬቱ እየሱስ ፈጽሞ ያድንሽ እናንተም ተባረኩ

  • @TitzaHamor
    @TitzaHamor 12 годин тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ እየሱስ ስም የባርከ

  • @KalkidanKalu-l1g
    @KalkidanKalu-l1g 17 годин тому +1

    እህታችን ተሽሏት ስለሰማን ጌታ ስሙ ይባረክ Wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samieg2561
    @samieg2561 22 години тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ፍፁም ፈውስ ያብቅልልሽ መልካምነቱ ይቅደምልሽ ያቁምሽ

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 2 дні тому +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እስከመጨረሻው ፀሎት አናቆምም ጥብቅ ፀሎት እያደረግንነው ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻላል አይዞችው

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 3 дні тому +5

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ለዘላለም ሉዓላዊ ሰሙ ይክበር !!!🙌🙌😇😇❤❤❤
    አሁንም በዘመናችሁ ሁሉ መልካም ሥራ ለመስራት አትቦዝኑ መልካምነት ከመልካም ከእግዚአብሔር ነውና
    በእጥፍ ተባረኩ በብላቴናይቱም ታለቅ ነገር ያደረገውን ጌታችን ለዘላለም ሰሙ ይወደስ !!😇😇😇🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤

  • @genetbelete2245
    @genetbelete2245 4 дні тому +4

    ተመስገን ክብር ለጌታ ይሁን የፀና ፈውስ በአእየሱስ በክርስቶስ ስም ይሁንላት ❤ ተባረኩ ሁላችሁ ❤

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለኢየሱስ ይሁን የእግዚአብሔር ምህረት ይቅደምላት

  • @mulutadese-ol1ll
    @mulutadese-ol1ll 8 годин тому

    አሰይ እግዚአብሔር ማንንም ተጠቅሞ ጥሎ አያውቅም የመገረፉ ቁስል ይፈውሳት

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k 4 дні тому +2

    Haleluya Geta ybarek betam Egziabher ybarikachu

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry 3 дні тому +4

    ቃል የገባ ሁሉ ይፈጥኑና ይዘገዩ ይሆናል እጂ መስጠታቸው አይቀርም እባካቹ በጎ ነገርን ማሰብ አያቅተን ክርስትና በጎ ማሰብንም ይጨምራል እህቴ ቆማ ስትዘምር ማየት መሻቴ ነው ተባረኩ

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 2 дні тому

    Egziyabher abizto yibarkachu enante nachu betam yimtbarekut yetewededachu nachu tebareku bebzu geta cherso yimarat. Amen🎉

  • @TihitinaTesfaye-w1b
    @TihitinaTesfaye-w1b 21 годину тому

    Geta zemenachu yibareki.
    Yemisirachinim geta cheriso yifewusat.

  • @ZenabGanet
    @ZenabGanet 22 години тому

    Egzaber semu yebarak eska mahacharash geta kasuha gara yehun hulachum selaharagachut melkam nagar tebaraku❤❤

  • @LovelyImpala-cz8xu
    @LovelyImpala-cz8xu 2 дні тому +1

    ትልልቅ አርጎ ያስቀመጣቹ። ጌታ። ይባረክ

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 16 годин тому

    Egezeabeher yebarekachu🙏🏽😇

  • @asrategirma5206
    @asrategirma5206 7 хвилин тому

    እስይ ጌታትልቅ ነው 🙏🙏

  • @weynshetgamdefro6009
    @weynshetgamdefro6009 4 дні тому +1

    Glory be to God of universe he’s faithful for let the complete healing up on her and to celebrate our Jesus Christ 🙏🌾💜💜💜🌾🤗🤗🤗🌾you guys are awesome really bless you abundantly more strength up on you as a team worker of the kingdom of God stay safe out there guys ♥️♥️♥️♥️🌾🙏🙏🙏🙏🌾🤗🤗🤗🤗

  • @berhaneyonatan8434
    @berhaneyonatan8434 22 години тому

    Pent is so blessed ..isako remember I will make u a beautiful cake❤...the way u guys did a good job may God bless u

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 4 дні тому +1

    Thank you for all you do!

  • @BikBik-m6m
    @BikBik-m6m 2 дні тому

    Tabaraku egezabehere ahuneme geta fasemo yemarate❤❤❤❤

  • @UbUbt
    @UbUbt День тому +2

    እናተም ተባረኩ እሷም እንደገና ለጌታ ቆማ ትዘምር

    • @gennirevival9527
      @gennirevival9527 19 годин тому +1

      አሜን አሜን ትርምርልት ለጌታ ❤❤

  • @TurkeyAjman-u2i
    @TurkeyAjman-u2i 8 годин тому

    Beetesoboche.sile.enante.egziabihren.ameseginalawu.igziabiher.ejji.ahunim.beisuwalay.yìhun.❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 3 дні тому +1

    ፍፁም ፈውስ ይሁንላት በኢየሱስ የስም ሀይል።

  • @Anumma572
    @Anumma572 5 годин тому

    Egziabehr Ymesgn.

  • @mekdestemesgen4799
    @mekdestemesgen4799 3 дні тому +1

    Glory to God!! GOD IS SO GOOD

  • @TamenechsigaSiga
    @TamenechsigaSiga 3 дні тому +3

    ጌታ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ስሙው ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 4 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቸር አምላክ ጌታ ኢየሱስ ፍጹም የሆነ ፈውስን ያድርግላት❤

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 4 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን: እርሱ ታላቅ ነው: ክብሩ ሁሉ ለእርሱ ይሁን!❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 дні тому +1

    God bless you and thank you 🙏

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 6 годин тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት

  • @kebebushkemura4116
    @kebebushkemura4116 День тому

    Geta yibarikachu tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeratachHaa
    @MeratachHaa 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ታመስጌን

  • @elagym5723
    @elagym5723 16 годин тому

    ገና ብዙ ዘመን ይቀራታል አምላኳን ለማምለክና ለማመስገን 🙏

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 2 дні тому

    እሰይ እ/ር ይባረክ እ/ር ይባርካችሁ

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 4 дні тому +1

    ጌታ እየሱሰ ዘመናችሁን ይሳርክ❤❤❤

  • @johntalila9854
    @johntalila9854 3 дні тому +1

    ጌታ ይባርካቸው

  • @Sunem7
    @Sunem7 3 дні тому +1

    Amen geta yibarek

  • @salamasalama3342
    @salamasalama3342 2 дні тому

    ጌታ ሆይ ታማስጌን ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይመስገን ተባረኩ

  • @tenagneworkzergaw259
    @tenagneworkzergaw259 3 дні тому

    ጌታ የሚያሳፍር አምላክ አደለም እመን አትፍራ ትብል ተፅፎልናልና ትድናለች ጌታ ይምራታል ብለን እንዳመንን ፈውሱዋንም እንደሚያሳየን አንጠራጠርም ጌታ ስሙ ይባረክ እናንተንም ጌታ አብልጦ ይባርካችሁ ብድራታችሁን ጌታ እየሱስ ይክፈላችሁ።

  • @mobiletown7375
    @mobiletown7375 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ጌታ አብዠቶ ይባርካችሁ

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር። ይባርካችሁ

  • @AdaneAyele-ce5ws
    @AdaneAyele-ce5ws 2 дні тому

    thank u god

  • @MartaWogaso-i3g
    @MartaWogaso-i3g 3 дні тому

    Igziabher tlk new ignam anawkewm. Hasabu kedocteroch hasa kef yale yamare new geta yibarek. 🙏🙏

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 2 дні тому

    እልልልልልል እልልልልልል ክብር ለምገበው ይሁን 🙏🏼🙏🏼😘

  • @ZamzamZamzam-x2i
    @ZamzamZamzam-x2i 3 дні тому

    እስይይይይ ተመስገን ጌታአሁንም ፈፅሞይፈውሰት🙌🙌🙌🙌🙌

  • @aromab6357
    @aromab6357 4 дні тому +1

    Praise God🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @robenustakele3453
    @robenustakele3453 3 дні тому

    ጌታ እየሱስ የተባረከይሁን

  • @AsnakuTeketay
    @AsnakuTeketay 2 дні тому +1

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጨርሶ ይማርሽ

  • @marthamulugeta
    @marthamulugeta 3 дні тому

    ጌታ ስሙ ይባረክ!!!

  • @Abrsh.man20
    @Abrsh.man20 День тому

    ተባረኩ በአርሱ ጎን እንደቆማችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጎን ይቁምላችው

  • @MessideloDergo
    @MessideloDergo 4 дні тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️ተባረኩልኝ

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ዳግሞም እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🙏

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 3 дні тому

    ተመስገን ❤❤ተባረኩ

  • @HanaWudineh
    @HanaWudineh 3 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለኢየሱስ ይሁንንንንንንንንን

  • @abdoksa-i8w
    @abdoksa-i8w 3 дні тому

    igzaber y yetemesgana yunei❤❤❤❤😭😭😭🙏🙏👌👌

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 4 дні тому

    God Bless you guys too for serving our sister!!!

  • @muluaraya3580
    @muluaraya3580 3 дні тому +1

    Yeyhudaw Anbesa yehen Adereg Sewem Asnsalat Yesenach Egu nem Zeragalat kebrun Teklelo Yewsed Hala Luya Eyesusye Tebarekkkkkkkkk.

  • @beminetossamo3915
    @beminetossamo3915 12 годин тому

    geta yemesegen esy ellllllll

  • @DestaYowhanes
    @DestaYowhanes 3 дні тому

    Wawuuuu kbr Hulu le yesus yhun ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Helen-n8e
    @Helen-n8e 3 дні тому

    ተመስገን🙏🙏🙏

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 3 дні тому

    Geta abzito.ybarkach.❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @destata7749
    @destata7749 3 дні тому +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @destata7749
    @destata7749 3 дні тому +2

    ኢሳይ እግዚአብሔር መልካም
    አባት ነው ክብረ ለሱሁ ይሁን

  • @mekdesmg7151
    @mekdesmg7151 3 дні тому

    Amen amen

  • @genettesfaslassy3426
    @genettesfaslassy3426 3 дні тому

    Glory to God ❤

  • @biniyamalebachew8591
    @biniyamalebachew8591 4 дні тому +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @ahmedameen4272
    @ahmedameen4272 День тому

    ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 3 дні тому

    Egziabeher yimesgen enatem tebareku 🙏

  • @BelaFereda
    @BelaFereda 3 дні тому +1

    yese kemzmer aglglotikin aytnal geta eysus ybark cherso yimrat tesfa silsten geta yemsgen

  • @YewobdarAdera
    @YewobdarAdera 4 дні тому +7

    አምላካችን ፍፁም ፈዉስ አድርጉላት እንደገና ቆማ ትዘምራለች ሰይጣን ያፍራል

  • @MarshatNegashe
    @MarshatNegashe 3 дні тому

    ተባረኩ

  • @Dibora658
    @Dibora658 7 годин тому

    Geta yibarke❤

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 2 дні тому +1

    እናንተ ምርጥ:ወንድሞች:ተባረኩልን🙏🙏🙏🙏

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 13 годин тому

    እናንተስ እጅግ እጅግ ተባረኩ

  • @selamtube8270
    @selamtube8270 3 дні тому +2

    ነብዮይ ሄኖክ ተብየውስ አስወርቶ አስለፍፎ ጌታ ምህረት ያርግለት እንደ አማሌቅ የደከመውን ጥሎ እንደሚሄድ ተገልግሎ ጣለት

  • @MerihunMelese
    @MerihunMelese День тому

    God bless you

  • @ShibriShibri
    @ShibriShibri 2 дні тому

    Wawi Egizabiheri yimasigani Enikani dasi Alachu

  • @alemhaile8843
    @alemhaile8843 5 годин тому

    Ufffffu geta hoy degime anten koma sitamelk mayet efeligalehu

  • @venatlove71
    @venatlove71 3 дні тому

    Tebarekelen ❤

  • @Koranziza
    @Koranziza 3 дні тому +1

    Tebareku

  • @SelamDavi
    @SelamDavi 3 дні тому

    Egz/r cherso ymaret enantem tebareku

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh 3 дні тому +5

    ለየምስራች ስለቆማችሁ ዋጋችሁ ታላቅ ነው ተባረኩ።

  • @IshsbshJdkssk
    @IshsbshJdkssk 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @Alam-xe7eh
    @Alam-xe7eh 3 дні тому

    aunimi,faxari,yimararti❤❤❤

  • @gennirevival9527
    @gennirevival9527 19 годин тому

    እግዚአብሔር ክብሩን ይወስድ❤❤❤

  • @deraworkbasha3776
    @deraworkbasha3776 3 дні тому +1

    አባረኩ

  • @NiguseBarich
    @NiguseBarich 15 годин тому

    Egzisbher yifewsat

  • @FatumaKh
    @FatumaKh 3 дні тому

    tamsgen Amilke🙏🙏🙏🙏

  • @wome8375
    @wome8375 3 дні тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mesiሜስ
    @Mesiሜስ 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤