ደም እንባ አስለቀሱኝ 😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 474

  • @ayutube2041
    @ayutube2041  9 місяців тому +48

    ውድ ቤተሰቦቼ ይችን እህታችንን አበረታትዋትua-cam.com/video/iom0I3esKlY/v-deo.htmlsi=w5K9L9MkWypaXd1i

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 9 місяців тому

      እሺዉዴ

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 9 місяців тому

      ኡፍ ሀዩ ተበልተሻል

    • @EshetTube
      @EshetTube 9 місяців тому

      አዩየ የኔ ምስኪ ተጫወቱብሽ❤❤❤❤❤

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 9 місяців тому

      አዩ ስልክሽን ስጪኝ ✝️💚💛♥️

    • @mentamerethiopia
      @mentamerethiopia 8 місяців тому

      አዩ ሸር አድርጊልኝ እማ

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 9 місяців тому +55

    የአዩን ባልና የገኒን ባል እሚወዲ ርጋታቸዉን

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 9 місяців тому +1

      በሰል ያለ ሰው እኮ❤🎉😂

    • @emuhekimayoutub9800
      @emuhekimayoutub9800 9 місяців тому

      @@አፍያዩቱብ በጣም ርጋታቸዉ ትግስታቸወ ደግሞ ይመሳሰሉብኛል

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 9 місяців тому

      @@emuhekimayoutub9800 ክክክክ ይመሳሰሉብኛል

    • @rahmath-jd3fz
      @rahmath-jd3fz 9 місяців тому

      መመሳሰላቸውም እርጋታቸው አንድ አይነት ሱብሀን አላህ ማሻአላህ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 9 місяців тому +40

    ትወናው አሪፍ ነው ወንድምየው ግንአትማል ምህላ በሐይማኖታች ጭራሽ ምሀላ አይፈቀድም. በቀልድ ሲማል ደግሞ በጣም ከባድ ነው ለሌላ ቀን አትማል ወንድም

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 9 місяців тому +69

    ኧረ የመዳም❤ቅመሞች ❤እኔንም አበረታቱኝ አይከፈልበትም❤ የስደት እህታችሁኝ❤❤❤❤

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 9 місяців тому +2

      መርሃባ እህቴ እኔ ቤት ግቢ ❤❤❤

    • @Kiyaye-i2z
      @Kiyaye-i2z 9 місяців тому +1

      መጣሁልሽ

    • @meremwolloyewatube
      @meremwolloyewatube 9 місяців тому +1

      @@tayuba1015 እሽ የኔውድ እኔም አርጌሽለሁ😍😍😍😍

    • @meremwolloyewatube
      @meremwolloyewatube 9 місяців тому

      @@Kiyaye-i2z ነይልኝ የኔውድ😍😍😍😍

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 9 місяців тому +1

      አይዞሽ ዴምሬሻለሁ

  • @feven-wl7eg
    @feven-wl7eg 9 місяців тому +25

    ማርያምን እግዚያቤርን እኛ ምን ዳረግናቸው እያለከ ታወራለከ በውሸት አይማልም እሺ ለዛውም ለፕራንክ ብለክ
    እንደኔ የተሰማቹ የደበራቹ ትክክልአደለው ውዶቼ

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 9 місяців тому

      Betam.new ydebregh balege be wshet maryaminaybalem

    • @tsegshTube5kk3g
      @tsegshTube5kk3g 9 місяців тому

      ደምሪኝ በቅንነት የኔ ውድ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 8 місяців тому +4

    የኔ እናት ሩህሩህ ሚስት ነሽ😢😢 ወንድምዬው ግን ከምሃላው ታቀብ ነውር ነው!! እንዲህ አይነት ነገር ብዙ ቦታ ነው እማስተውለው በውሸት ምሃላ!! በዚህ አጋጣሚ ለሌሎችም ትህምርት ይሁናችሁ!!!

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 9 місяців тому +12

    የኔ አብሮ ማልቀስ😢😢😢😢 አዩየ ለባሏ ያላት ፍቅር

  • @Lidialidu4335
    @Lidialidu4335 9 місяців тому +21

    ሰው ግን እንዴት በሰው እምባ ይደሰታል 😢 በጤና ኣትቀልዱ እባካቹ በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ❤ እንወዳችዋለን 😊

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube 9 місяців тому

      ህዝባችን አሁን ላይ ሰዉ ሲያለቅስ ደስ ይለዋል ጉድ እሚገርም ነዉ

    • @Lidialidu4335
      @Lidialidu4335 9 місяців тому

      @@እናትዩቱብmothertube እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 🤲🏻

    • @tsegshTube5kk3g
      @tsegshTube5kk3g 9 місяців тому

      ደምሪኝ በቅንነት የኔ ውድ

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube 9 місяців тому

      @@tsegshTube5kk3g መርሀባ

  • @ወለተኪዳነምሕረት
    @ወለተኪዳነምሕረት 9 місяців тому +17

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአዩ ባለቤት

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 9 місяців тому +9

    ሀገር ሰላም ብላ አዩ እየዘመረች ስገባ እናንተ ጉድ ትሰሯታላቹ😊 ከምር ግን አይዲያው ጥሩ አደለም በጣም የሚያስደነግጥ ነው ሌው የቡዜ ወንድም ሁለተኛ በውሸት መሀላ እንዳይለምድህ አይደለም ለውሸትና ለእውነትም ቢሆን ማርያምን እግዚአብሔርን ማለት አይደለምኮ የተፈቀደልን እውነት ከሆነ እውነት ሀሰት ከሆነ ሀሰት በሉ ነው የተባልነው።ፈጣሪህን ይቅርታ ጠይቅ በተረፈ ከባድ ፕራንክ አትሰራሩ እላለሁ አዩን አበረታቱ ጀማሪ ዩቱዩበሮችን የምታበረታታ ቅን መልካም ሰው ስለሆነች የሷ ማደግ ሌሎችን ትጠቅማለች❤❤

  • @negestb4341
    @negestb4341 9 місяців тому +4

    አዩዬ እማ አውነት መሰለሽ አታልቅሺ የወደደ ሰው እንቅልፉም አይታመን አንደኛ የሆነ ፕራንክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistya
    @tigistya 9 місяців тому +9

    እዩዬ አይዞሽ
    ግን ሶፋሽ ላይ ያሉትን ጌጣጌጦች ቀንሻቸው በጣም ይጨንቃል ፋሽን ተከታይ እንደመሆንሽ ሳሎንሽንም ፏ አርጊው እማ በተረፈ ውድድድድዶ🥰

    • @KemeryaMuhammed-zo6yt
      @KemeryaMuhammed-zo6yt 9 місяців тому +1

      በትክክል ወላሂ በጣም ይጨንቃል ኮተት በዝቶበታል

    • @AsterYoutube
      @AsterYoutube 9 місяців тому +1

      Ere men agebachu esw ke temachet

    • @tigistya
      @tigistya 9 місяців тому +1

      @@AsterUA-cam ለወዳጅ እና ለቤተሰብ አስተያየት ቢሰጥ ምን ችግር አለው ???

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 9 місяців тому +3

    አዩየ ስለ ደነገጥሺ ነዉ እንጅ ወንድምየዉ እኮ ፕራንክ መሆኑን ያስታዉቅበታል ፈገግ እያለ ነዉ ሲያናግርሺ የነበር ስላልተመለከትሺዉ ነዉ

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 9 місяців тому +3

    እኔሙሥሊምነኝግንማለሢሙአሥጠሉኝበምነትእጭመዋሸትለገዘብምንድነውትክክአደላችሑምእደኔሌላነገረአጥቲችሑነውለተመልካችምጥሩአደለምየምርይደብራል

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 9 місяців тому +7

    አዩ አሳዘነችኝ😢😢 እስኪ 50K እናስገባት
    ወይ አዩ የባለቤትሽ ወንድም አልተቻለም

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 9 місяців тому +7

    አዩ ፕራክነው ከተባልሽ መረጋጋት አለብሽ የምን ማምረር ነው የይቱብ ስራ ማልቀስ ማስለቀስ ነውና ነገሩ ደሞ እንኳን አስለቀሰሽ ክክክክክ ብድሩነው የመለሰው

  • @KalYouTube-h4x
    @KalYouTube-h4x 9 місяців тому +2

    አይ ሚስት እኔም እንደዚህ ባል ኑሮኝ ላለቅስለት የኔ የዋህ

  • @אלעדמסלה-ת3ו
    @אלעדמסלה-ת3ו 9 місяців тому +133

    በውሸት በማርያም መማል ማስተዋሉን ይስጣችሁ🤔

    • @jadabuziki9203
      @jadabuziki9203 9 місяців тому +15

      በውሸት ማርያምን አትበሉ ጎሽ ልለምናቸሁ

    • @negestb4341
      @negestb4341 9 місяців тому +1

      አና ወይም አንቺ በቀን ሰላሳ ጊዜ በመቤታችን በውሸት ስትምል ትውላለህ እራስህን ንፁ አታርግ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 9 місяців тому

      ​@@negestb4341አይተሻል

    • @אלעדמסלה-ת3ו
      @אלעדמסלה-ת3ו 9 місяців тому

      @@negestb4341 አልምልም ከማልሁ በጣም የተቆጠብሁ ነኝ አስተያየት ነው የሰጠሁ አልተሳደብሁ ሲሰሙት እደሚድያ ይደብራል ለምን ዝም አልሽም ነው?

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 9 місяців тому +2

      ግርም እኮ ነው እሚሉይ በሃሰት መሃላ እግዚኦ 😢

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 9 місяців тому +7

    ስሜን በከንቱ አትጥሩ ይላል ቃሉ እንደት በውሸት ትምላለህ ወንድማችን በስመአብ ወረረኝ እኔን እሱ ለማለው

  • @SenaterfeAlemu-yy7lr
    @SenaterfeAlemu-yy7lr 8 місяців тому

    ለብር ብላቹ በእግዚአብሔር ስም ትምላላቹ ይቅር ይበላቹ ከዚህ ሁሉ በኢየሱስ እሜኑከብር ይበልጣል

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 9 місяців тому +2

    ሀዮ የኔ ዉዴ ዛሬ የወዴድኩሺ አረጎዳ ቢጫ ቀይ የኢቶጳያን ባድራ በክብር ተሥቅላ ሥላየሁ ነዉ ክብሬልኝ ሀዮየ ኢቶጳያን እና ባድራዋን የከበርን በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 9 місяців тому +4

    እንኳን ሰላም መጣሽ አዮዬ ወይኔ ሚስኪን አሳዘንሽኝ😢ብድርሽን መልሽ አዮ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 9 місяців тому +6

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @YuyuYuyu-m7m
    @YuyuYuyu-m7m 8 місяців тому

    ለዚውም በዚህ ሰአት እንዴ አይነት ፕራንክ ክባድነው😭😢😢😢😢😢❤❤❤❤ አዩቲ አይዞሽ አሰ ተወ ፕራንክ ይቅር

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 8 місяців тому

    የኔ የዋህ አይዞሽ የባልሽ ወንድም ግን እንዴት በውሽት እግዚአብሔርን ማሪያምን እያለ ይምላል እንዴ ይቅር ይበልህ

  • @ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ
    @ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ 9 місяців тому +3

    ትክክል አይደለም የአጋንት ስራ ነው

  • @የጋይንቷልጅ
    @የጋይንቷልጅ 9 місяців тому +1

    አዩ እንኳን ደና መጣችዉ ግን በፈጠራችዉ በዉሸት አትማሉ እባካችዉ ክርስትያኖች ፈፅማችዉ አትማሉ ይላል በዉሸት ማርያምን❤❤

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 8 місяців тому

    በማሪያም በዉሸት አትማሉ በእሱዋ ቀልድ የለም በተረፈ ገኒ የኔ ምስኪንአሳዘነችኝ

  • @za3285
    @za3285 8 місяців тому +1

    ወሸት መሆን ይያወኩ እኔም አብሬ ማልቀስ ምን ዩልታል እረ ባአላህ አታሰረቅሷት ሀዩን

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 9 місяців тому +1

    አሁን እንደዚ ስታለቅስ ምን ጠቀማቹ። ደሞ ማርያምን ይላል እንዴ አዩ ብድርሽን መልሺ ጠላትሽ ዳቢሎስ ያልቅስ አይዞሽ። የኔውድ።❤❤

  • @mulusewkassa1039
    @mulusewkassa1039 8 місяців тому

    አስደሳች ፕራንክ የለምዴ ሁልጊዜ መጥፎነገር የወንድምዬ ደጋግሞ መማል አትቀልዱ በውሸት አይማልም አዩ ምስኪነች ወንድም ተብዮግን ልቦና ይስጥህ

  • @ensratube
    @ensratube 9 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን የደስታ ጊዜ ያምጣልን😢

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa 9 місяців тому +1

    ፈጣሪየ የዘድሮ ዩቶበሮች ከቀልባቹ ሁኑ ወይኔ አዩዬ ደንግጣለች እረፉ😢

  • @tesefalmsisayr-vy9po
    @tesefalmsisayr-vy9po 9 місяців тому

    አዩ አስለቀስሽን ለማንኛዉም በዉሸቴ ማርያምን እግዝያቤሄርን አይባልም ወንድሜ

  • @jonimercy
    @jonimercy 9 місяців тому +8

    ውይ አዩዬ አስለቀስሽኝ ግን ወንድማማቾች ትወና ይችሉበታል❤❤❤

    • @tsegshTube5kk3g
      @tsegshTube5kk3g 9 місяців тому

      ደምሪኝ በቅንነት የኔ መልካም

    • @jonimercy
      @jonimercy 8 місяців тому

      እሺ​@@tsegshTube5kk3g

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 8 місяців тому

    የፈጣሪ ያለሽ እሔግን ማርያምን እግዚአብሔር በዉሸት ፈጣሪሆይ ማሥተዋል ያድላችሁ

  • @mesi2112
    @mesi2112 9 місяців тому +2

    አይ ፕራክ እኔም ስጠላው ለጉድ ነው አዩም አለቀስች አይዘሽ እንግዴ ቻይው 😂😂

  • @dubaidubai7090
    @dubaidubai7090 8 місяців тому

    ይቅርታ ከናንተ ባለቅም ማርያምን እግዚአብሄርን ባትሉ በዉሽት ደስ ይላል

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 8 місяців тому

    ሀዩየኔየዋህ በሚገባ ሰርተውልሻል😂😂 አይዞሽአታልቅሽ ፕራክተሆነአታልቅሽ

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl 9 місяців тому +1

    ወይኔ በሳቅ በጣም አዝናናችሁኝ በፕራክ ግን አትማል ወድሜ በርቱልን

  • @Amina-hv1qcq
    @Amina-hv1qcq 9 місяців тому +1

    አገራችን ሰላም ስላልሆና ነዉ የደነገጠይዉ አይዞሽ ማር ዉነት አለሽ

  • @user-ft4qv3wi8n26
    @user-ft4qv3wi8n26 9 місяців тому +7

    አረ አትማል እንዴ እግዚአብሔርን ይላል እንዴ😢😢

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 9 місяців тому +1

    አዩየ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ቻይዉ የኔ የዋህ ኑሮ የናተዉስ ከፋ ሰራችሁላት😂

  • @dibootube816
    @dibootube816 9 місяців тому +1

    ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣቹሁ ግን በዋሽት አትማሉ በተረፈ ጥሩ ነው በርቱ😍😍

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 9 місяців тому +29

    በውሸት አይማልም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ😢

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 9 місяців тому +3

    ሰላም ውዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርቱልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን አበረታቱን Addis Family እንባላለን 🙏🙏 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 9 місяців тому

    ዘመኑ ስለከፋ ነው እውነትሽን አዩ ። በዚህ ዘመን በሰላም ወጥቶ ለመግባት ትልቅ ዋጋ አለዉ 😢

  • @sedetegewa
    @sedetegewa 9 місяців тому +9

    አረ ይሄ ቀልማዳ ማርያምን /እግዚአብሔር ይላል እንዴ ግጥም አድርጎ በየድሀኒያለም መሀላችሁን ቦታ እወቁ

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 9 місяців тому

    ወድም መከታ ደስ ሰትሎ አይዞሽ ማማዬ

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870 9 місяців тому +7

    ሀዩዬ ይቱባችሁን የገባን ጊዜ እናይላችሗለን ግን አትማሉ ከምር ይደብራል እንኳን በዉሸት እና በእዉነት እንኳን ቢሆን መሀላ ጡሩ አደለም በተረፈ በርቱ🙏

  • @abay833
    @abay833 9 місяців тому +1

    Be wuset ye egzabeher sem teritachu timilalachu egzabeher yekerita yebelachi huset mehonun eyawekachu timilalachu

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን 💗💗💗👍👍👍🙏🙏🙏

  • @zinetabate5195
    @zinetabate5195 9 місяців тому +4

    እረ በውሸት አትማል ሚስኪን አዩየ ወላሂ እናራሱ እባየ ሳላስበው መጣ

  • @zenaasfaw9751
    @zenaasfaw9751 9 місяців тому

    አዩ እባክሺ እንዴት በውሽት የምላል በእግዚአብሔር በማርያም እያለ ባይስሩስ በጣም ያሳዝናል ወንድሙን ይህን የውሽት መማል ያስተካክል

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 8 місяців тому

    በውሸት አትማል እዩዬ ኧረ እባሽ ፈሰሰ አይዞሽ ሚያስቅ ፕራክ ስሩ

  • @siblisibli6680
    @siblisibli6680 9 місяців тому +2

    ኦሜት የምትሰጡ ያልበላቹህን አትከኩ ወይ አትስጡ ሰው የራሱን ሀፅያት ተካፋይ አትሁኑ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 8 місяців тому

    በውሸት አትማሉ በዛላይ የሆነ ነገር ብትሆንስ አይዞሽ እማ አስደነገጡሽ 😢😢😢እጭ ፕራክ ይቅር

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 9 місяців тому +2

    አዩየ የእኔ ዉድ ሰሩልሺ በጣም ፈታኝ ፕራንክ ነዉ

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ 9 місяців тому +1

    አዮየ አይዞሸ ❤❤❤❤❤የኔ እናት😢😢😢😢አሳዘንሸኝ

  • @genettesfaye6703
    @genettesfaye6703 9 місяців тому +1

    Sobani maqa Waqayyoo hin yamamuu irraa ofii egga gayisi😢
    Laphe isinif yaa kenuu😢

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu7698 9 місяців тому +1

    አዩ የኔ እናት ❤❤

  • @GeySysy
    @GeySysy 8 місяців тому

    ፍራክ ነዉ አዩየ አታልቅሽ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 9 місяців тому

    አዩየ አሳዘነችኝ ደምእንባ አስለቅሻቸው

  • @hayatMuhamedd
    @hayatMuhamedd 9 місяців тому

    አዩ አብሽሪ ወንድማማቾች አታናዷት የኔ ደብራካ ወንድምየው በውሸት አትማል መሀላ ከባድ ነው

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 9 місяців тому

    ብራንኩ ጥሩ ነው ግን ወንድማችሁ ግን በውሽት አይማልም እንደውም እኮ ማላ አይፈቀድም
    እውነት የሆነውን እውነት በል
    ውሸት የሆነውን ውሽት በል ነው የሚለው🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
    በተርፈ ባልሽ መልካም ሰው ነው በደንብ ተንከባከቢው የአንቺንና የገኒን ባል በጣም ምርጥ ባሎች ናቸው ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ🙏🏽🙏🙏🏾

  • @3n143
    @3n143 9 місяців тому

    Ayouyee yene konjo asedenegetushe adel azosh yene mar gin be weshat ayemalem eshi bro?? ❤❤❤❤❤👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽😘😘😘😘💯💯💯

  • @mwale8371
    @mwale8371 9 місяців тому +1

    You have to understand how much she loves and take care of her husband !!!

  • @DghbCcgh
    @DghbCcgh 9 місяців тому +3

    አረእግዚአብሔር የናተመሸቀያነው ደደቦይ ደሞእኮ ደጋግሞ የምላል ምን አይነት ነፈዝነው

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 8 місяців тому

    የኔ ምሰኪን አዩዬ 😢😢😢😢😢

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 9 місяців тому

    አዩ አይዞሽ አስላቀሱሺ ሚስክን
    አደጋኛ ፕራክ ነው😢😢❤❤❤

  • @behageryamral-bd4pd
    @behageryamral-bd4pd 9 місяців тому

    እኔግን ፕራንክ ማለት እኮ መዋሸት ማታለል የሰው ልጆች አንደማይተማመኑ ማድረግ ማለት ነው ሰዉ መንገድላይ የእውነት ቢጐዳ ውሸት ነው ብሎ እንዲያልፈው እያደረጋችሑ ነው እረባካችሑ ተው🤞🤞🤞

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 9 місяців тому +2

    በቃ ሰብስክራይብ ላረግ ነበር ስታስለቅሧት ተዉኩ ሴት ልጅ ስታለቅስ ይከፋ ኛል በጣም እህት ስለለኝ

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 9 місяців тому

      እና ተመልካችን ለመሳብ አይደል የሚሰሩት ብታረጊያቸው ጥሩነው መልካምነት ነው

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube 9 місяців тому

      @@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ እያስለቀሱ ተመልካች መሳብ ጉድ ነዉ

  • @user-ft4qv3wi8n26
    @user-ft4qv3wi8n26 9 місяців тому +5

    አረ ኡኡኡኡኡ ምሀለው ያመዋል እንዴ ልጅ ባዛኝቷ ስም

  • @አሚየወረባቦዋ
    @አሚየወረባቦዋ 8 місяців тому

    ፡አዩ የኔዉድ 😂ሚስኪን አሳዘነችኝ የምር

  • @adan1376
    @adan1376 9 місяців тому +2

    የኔ እናት አሳዘነችኝ 😢😢

  • @ሰአዳሙሄ
    @ሰአዳሙሄ 9 місяців тому +4

    እሙንምከሪያትሣቅአበዛችበጣምበዛሀዩ

  • @sewkbur123
    @sewkbur123 9 місяців тому +2

    ምን እለ ማላውን ብትተውት ጥሩ ነው።

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 9 місяців тому +1

    ሚስኪን አዩየ ተገኝተሻል አመረርሺዉኮ ልቅሶሺን ክክክ

  • @lakechzinaw4881
    @lakechzinaw4881 9 місяців тому

    ከእኔ ማየት ነዉ ያቃተኝ ቁስለኛማ በየቀኑ አገራችን የምናየዉ ነዉ መንአለበት ቶምህርት አዘል ነገረ ብትሰሩ

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 9 місяців тому +5

    ማነዉ የገደለዉ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fafi_mehamed
      @fafi_mehamed 9 місяців тому

      😂😂😂😂እኔ ወላሂ ይሄ አባባሏን ስሰማ ስስቅ ኮሜንትሽን አገኘው ወላሂ ከሷ ያንቺ ነው ያሳቀኝ እየሳኩ ስላገኘውሽ

  • @danieltsegaye6987
    @danieltsegaye6987 9 місяців тому

    አዩየ አይዞን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulukenMekuriya
    @MulukenMekuriya 9 місяців тому +1

    ዛሬ ተገተሻል እሙየ

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 9 місяців тому +1

    ማሀላው ሰቀጠጠኝ ቢዶዎውን ማሰጨረሰ አልቻልኩም

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 9 місяців тому +12

    ክክክኧር የምር አርገው እኮ አዩ ትገኛሽ በትልቁ

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 9 місяців тому +1

    የሀዮ ሣሎን ደምቆ የታየዉ ማነዉ እዴኔ በእምየ ኢቶጳያ ባድራ

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 9 місяців тому

    በዉሽት ነወ እዴ ማሪያምን እግዚያብሔርን ምትለዉ ይቅረ ይበልህ ምን ማለት ነወ በናትና በልጂ ትምል አለህ እዴ ለፕራክ ብለህ

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ

    ለቅሶ ጥሩ ባይሆንም ደስ ባይሉም የአዉ አለቃቀስ ግን ከማሳዘን ጋር ፈገግ ያረጋል

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 9 місяців тому

    አረከበድነውወይ ተገኝተሻል ሀዩአሳዘንሽኝየኔልዩ😢😢

  • @aynalemasefa3835
    @aynalemasefa3835 9 місяців тому +1

    እዩዬዬዬ ስሜትሽሽን ተረድቸዋለዉ❤❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 9 місяців тому

    ሰራልሽ ትናት አሳይተሽ ነሳሽ እኔን አይዞሽ አሳዘሽኝ እወድሻለሁ 😢😢😢

  • @Athashi-c9m
    @Athashi-c9m 9 місяців тому

    እኔ አንድ ነገር መናገር ምፈልገው በውሽት ማርያም እያላችሁ አትማሉ እባካችሁ

  • @Amanawitazezewaderawt
    @Amanawitazezewaderawt 8 місяців тому

    እባካቹህን፣አትማሉ፣በሀሰት፣እግዚአብሔርን፣የምን፣ማራም፣እባካቹህን፣ተጠንቀቁ፣ለምትምሉት፣መሀላ፣ምክንያቱም፣ሊያስከፍለን፣ስለሚችል፣ማለት፣ነው🤦🤦

  • @HayatAhmed-b8l
    @HayatAhmed-b8l 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤አይዞሽ

  • @MimiDemeke
    @MimiDemeke 23 дні тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AyinadisMelese
    @AyinadisMelese 9 місяців тому

    በውሸት እግዚአብሔር አትበል ።
    አዩየ የኔ ማር አይዞሽ ብድርሽን መልሽ

  • @MesayAbera-jy3tn
    @MesayAbera-jy3tn 9 місяців тому

    አትማል ማርያምን አይባልም ለሌላ ግዜ

  • @mor1269
    @mor1269 2 місяці тому

    ❤❤❤❤ያኔ ውድ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 9 місяців тому

    በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይባላችሁ ይበለን 🥹ለምድነው በዉሸት የምትምሉት 🥹

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 8 місяців тому

    በሂወት የምጠላዉ ነገር ቢኖር ከፈሩን የሚመጥ ወድ

  • @VjgjvHcjc-u8s
    @VjgjvHcjc-u8s 9 місяців тому

    አዩ እባክሽን ቁጥርሽን እፈልጋለሁ እኔ ያለሁት ውጭ ነው እና ዘመዶቼ የአንች አገር ሰወች ናቼው በፈጠረሽ ቁጥርሽን እፈልጋለሁ