ከማዳም ቤት ስራ እስከ ሬስቶራንት ባለቤትነት በአጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉንም አሳክቶልናል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 946

  • @woyintube617
    @woyintube617 8 місяців тому +277

    እኔም በጣም ያምያሰዝን እና ያምያስተምር ከሞት መኪና አደጋ ዬተራፍኩባት 🙏ታሪክ አለኝ ቅረብ ያምትሉ በለይክ አሰዩኝ ቅማሞቼ

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 8 місяців тому +5

      ደውይለት ስልክ አለኮ❤❤❤ ቅረቢ

    • @woyintube617
      @woyintube617 8 місяців тому

      @@የጠፋውልጅ esh yene wudd

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 8 місяців тому +3

      እግዚአብሔር እኳንም አተረፈሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ❤

    • @አረጋሽፎቶኮአረጋሽፎቶኮአ
      @አረጋሽፎቶኮአረጋሽፎቶኮአ 8 місяців тому +3

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን አተረፈሽ ❤❤🎉

    • @woyintube617
      @woyintube617 8 місяців тому

      @@አረጋሽፎቶኮአረጋሽፎቶኮአ Ameeeeen Yene Wudd🙏

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 8 місяців тому +538

    ዛር የምር ክፍት ብሎኛል የመዳም ቅመሞች በቃ አፅናኑኝ ያለናተ ማንም አይረዳውም የስደትን ብሶት 😭😭😭

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 8 місяців тому +11

      አብሽሪ ውደ

    • @GTime-i9f
      @GTime-i9f 8 місяців тому +7

      አይዞሽ

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 8 місяців тому +41

      የኔ እህት የኔ ዉድ የኔ ስደተኛ አይዞሽልኝ ሁሉም ያልፍ ይሆናል ሁላችንም ተከፍተን ነዉ የምንኖረዉ የሰዉ ቤት እጅጉን አስከፋል

    • @raibamstefa2507
      @raibamstefa2507 8 місяців тому +12

      ሁሉምይለፊል ውዴ አይዛሼ

    • @razahsan9168
      @razahsan9168 8 місяців тому +7

      አይዛሺ

  • @ሰሙ-ወ4ሠ
    @ሰሙ-ወ4ሠ 8 місяців тому +139

    እህቶቸ እናቴን አሞብኛል ዱአ አድርጉልኝ እናቱን የሚወዱው ሁላ😢😢😢

    • @MaryamIbrahim-p9n
      @MaryamIbrahim-p9n 8 місяців тому +2

      አላህ ማዘርን አፊያቼውን ይስጣቴው ያረብ እናቶቻችንማ አይታመሙብን ያኢላሂ

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 8 місяців тому +3

      እግዚያብሄር ይማርልሽ

    • @رحمهال-س4ل
      @رحمهال-س4ل 8 місяців тому +2

      አላህ አፍያዋን ይመልስላት

    • @saedmohammed8159
      @saedmohammed8159 8 місяців тому +1

      አላህ ያሽርልሽ ውደ

    • @enanu7590
      @enanu7590 8 місяців тому

      ፈጣሪ ይማርልሽ

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 8 місяців тому +134

    ሰው በጠፋበት ዘመን እንደዚህ አይነት ጓደኝነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አይለያቹ❤❤❤❤

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 8 місяців тому +154

    አላህ ሆይ በሳኡድ እሰር ቤት ያሉ እህት ወንድሞቻችንን አንተ አሰባቸው😢😢😢

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 8 місяців тому +130

    ምንም ነገረ ቢገጥመን ጠንካራ ከሆንን ይሳካልናል🕊

  • @wudiebetsha1293
    @wudiebetsha1293 8 місяців тому +136

    ሁላችሁንም የማታ እንጀራ ይሠጠን

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 8 місяців тому +91

    *ከሙስሊሞች አፍ የማይጠፋ ትልቅ ቃል አለ እሱም አልሀምዱሊላህ የሚለውነው ወላሂ እንደትኮ ደስ ይላል አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ወለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር*

    • @FatmaA-zh5lw
      @FatmaA-zh5lw 8 місяців тому +5

      ሁሌም ቢሆን ብለው የማይሰለችኝ ነገር ቢኖር አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 8 місяців тому

      Alhmdulillh

    • @amm4537
      @amm4537 8 місяців тому

      صح الحمدلله على كل حال

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 місяців тому

      አልሀምዱሊላህ

    • @የተኝቢ
      @የተኝቢ 8 місяців тому +4

      ወላሂ በየ ሰከዱ ብለው የማይሰለቸኝ ቃል ቢኖር አለሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላማቱ ጌታ ይገባው♥️♥️

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 8 місяців тому +33

    መታደል ነው መታደል እንደዚህ ዓይነት ጓድኛነት እግዚአብሔር ያዝልቅላቸው ❤

  • @hareggebre
    @hareggebre 8 місяців тому +19

    የሚገርም ነው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ጔደኝነት ያስቀናል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይጨምር የሀሳባችሁን ያሳካላችሁ ይሆናልም ታስቀናላችሁ መታደል ነው አምላክ ከናንተጋ ይሁን 🙏💯

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 8 місяців тому +50

    የኢትዮጵያን ፍቅርና አንድነትን ጀግንነትን በእናንተ አየሁ ቸሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይሙላላችሁ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 8 місяців тому +26

    አሥኪ ወንድማችን በነካ እግርህ ሣውዲ ሂድና ለታሠሩ ወገኖቻችን ድምጽ ሁናቸው😢😢😢😢

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 8 місяців тому +13

    በመሀላቹ ሰዉ አታስገቡ ምንም ነገር በሰሙ ተወያዩ ጥሩ እዳለ መጥፎ ሰዉች አሙና ፈጣሪ ክፉዉን ያርቅ ላቹ❤❤

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 8 місяців тому +30

    የማዳም ቅመሞችዬ እንደዝህ ዉጤታማ ስትሆኑ ደስ ሲል

  • @SaraNega-s8o
    @SaraNega-s8o 8 місяців тому +29

    መታደል ነው በዚህ ዘመን ይሄን መስማት

  • @Adme1244
    @Adme1244 8 місяців тому +22

    የዱሮዋን ኢትዩጵያን አስታወሳችሁ የምር በእንባየ አላዘዝኩበትም የበለጠ በስፊው ደግሞ እንጠብቃችኃለን ጠንክሩ በርቱ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 8 місяців тому +19

    ሁሉም በሀይማኖቱ ጎበዝ ከሆነ ሁሉም ይሳካል በርቱ😊❤ከዚህ በላህ እርዚቃችሁን ያስፋላችሁ

  • @manycell9813
    @manycell9813 8 місяців тому +9

    አብሮ መብላት እንጅ አብሮ መስራት ብንችል ምንኛ በተቀየርን ምርጥ ኢትዮጵያ በርቱልን ከዚህ በላይ ከፍ በሉልን 🙏 ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 8 місяців тому +32

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር
    @ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር 8 місяців тому +23

    አለም ሰገድ እኮ ትለያለክ አጠያየቅ እርጋታክ ማርያምን ኩል የሆክ ሰዉ ነክ እደዚህ ነዉ ጋዜጠኝ ማለት የኔ ጀግና እህቶች ፈጣሪ ከዚህ በላይ ቦታ ላይ ያድርሳቹ ተባብሮ እደዚህ ሲለወጥ ደስ ይላል ❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 8 місяців тому +15

    ጎበዝ በርቱልኝ❤❤❤ጀግናእንደዚአይነት ጎደኛ ለኛም ይስጠን

  • @Genettesfaya
    @Genettesfaya 8 місяців тому +26

    እውነት ነው ሁሉ የፈጣሪ ስጦታ ነው በአሁኑ ዘመን እንዲህ ዓይነት ተከባብሮና ተማምኖ መኖር ባስቸገረበት ዘመን እንዲህ ሆኖ መኖር መታደል ነው ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችውን የበለጠ በፍቅር ይጠብቃችው ቀሪ ዘመናችውን ይባረክ

  • @umsadat7681
    @umsadat7681 8 місяців тому +31

    እህት ጋ መስማማት በከበደበት ሰአት

  • @sosojed416
    @sosojed416 8 місяців тому +6

    አላህ ይጠብቃችሁ የሴጣን ጆሮን ይድፈንላችሁ ስራችሁም ለወገን ለአገር ይትረፍ በደስታ ኑሉ

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 8 місяців тому +15

    ደስ ይላል መጨረሻችሁ ይመር አለምዩ ተባረክ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 8 місяців тому +20

    ዋው ይሄ የመተማመን ውጤትነው ጀግኖችብርቱ❤❤❤

  • @TisgredaAssfa
    @TisgredaAssfa 8 місяців тому +8

    Wow ይቺ ናት ኢትዮጵያዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ❤❤❤❤❤ ሁሌም ሰላማችሁ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤❤ አይለያችሁ እግዚአብሔር ሁሌም ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ❤❤❤❤

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 8 місяців тому +11

    አሁንም ይህንን ፍቅር አይቀይርባችሁ በዚህ ዘመን መከዳዳት እንጂ መተማመን በሌለበት እንደዚህ ያለ ፍቅር ማየት መልካም ነው እመብርሀን ከክፉ ትጠብቃችሁ ❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 місяців тому +6

    በዚ ገዜ እንደዚ አይነት ሰው በመገኝቱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በፍቅር ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 8 місяців тому +5

    እግዚአብሔር በሰጠው ነገር መልሶ እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ትልቅ በረከት ነዉ እግዚአብሔር አሁንም በመልካምነቱ ያስባችሁ❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 місяців тому +17

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ETL23
    @ETL23 8 місяців тому +12

    ሰው ይጥላል እግዚአብሔር ያነሳል ለእኛም ተስፋዎች ናቸው ❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 8 місяців тому +3

    አለምዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እህቶቻችን እግዚአብሄር የህይወት ስኬት ስለሰጣችሁ ክብሩን እሱ ይውሰድ::

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ብርክ ያድርጋችሁ ሙስሊምና ክርስቲያን እንዲህ ነው የኖርነው 👌:: እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክ :: 👌👏🏽🙏

  • @Adme1244
    @Adme1244 8 місяців тому +47

    ይቱብ ይክፈቱ አንድም ስራቸውን ለማስተዋወቅ 2 ሌላ የገቢ ምንጭ ይሆናቸዋል

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 8 місяців тому +6

      ጎበዝ ለሰው መልካም ማሰብ ይህ ነው❤❤❤❤❤

    • @Adme1244
      @Adme1244 8 місяців тому

      @@ZorishMenjeta አመስግናለሁ ❤🇪🇹 የሃገሬ ልጂ የመዳም ባጃጂ ነኝ ከጂዳ

    • @MoussaFarah-py5bc
      @MoussaFarah-py5bc 8 місяців тому

      ዬቲው ብትከፋቱ የኔ ቆንጆች ሌላ የገቢምንጭ ነው ❤❤❤

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 8 місяців тому

      @@Adme1244 የኔ ውድ እኔም የመዳም ባጅጅ ነኝ ዋና ጤና በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @EzanaNebabu
    @EzanaNebabu 8 місяців тому +9

    ተባረኩ እግዚአብሔር ከዚ የበለጠውን በረከት የጨምርላችው እህቶቼ በርቱ መተን እናያችኋለን ❤❤❤🎉🎉

  • @yirgalemabraha3070
    @yirgalemabraha3070 8 місяців тому +4

    በዚህ ጊዜ ይሄን መስማት በጣም መታደል ነዉ እና ህልማቹ እግዚአብሔር ያሳካላቹ🙏🙏🙏

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 8 місяців тому +11

    ያለም ሰገድ ምነው የናቴ ልጅ ብትሆንልኝ ❤ ሰውን የመረዳትክ ነገር በትግሰት ይገርመኛል እህቶቻችን በርቱ ጎበዞች ገና ከዚ በላይ ሰኬታማ ትወናላቹ

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 8 місяців тому +4

    ካህን ያውጣችሁ በአፍ አይሂድባችሁ ሽፍን ያድርጋችሁ እንደ ሀይማኖታችሁ በጣም ያስደስታል❤❤❤

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ 8 місяців тому +5

    ጀግና ናችሁ በርቱ❤❤ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ እኛ የመዳም ቅመሞች ጀግና ነን አብሽሩ ያልፋል የኛንም እንደዚህ አይነት ጋደኛ ይስጠን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 8 місяців тому +5

    መጨረሻችሁን ያሳምርልን በጣም ደስ የሚል ጓደኝነት

  • @lidet8049
    @lidet8049 8 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካቹ ደስስስ ስትሉ በገብርኤል 🙏🏽🥰🥰

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw 8 місяців тому +4

    ይሄ ቪዲዮ ብዙ ሰዎች ያስተምራል የተለያየ ሃይማኖት ተከታዮች ሁነው ይሄን ያህል ፍቅር ❣️❤ሲያስቀኑ እኔ ጀግኖች ብያችሁአለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉ይች ናት ኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @GddhdhDgdhhs
    @GddhdhDgdhhs 8 місяців тому +3

    እህቶቸ በስኬታችሁ በፍቅራችሁ በጣም ምምም ደስ ብሎኛለ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 8 місяців тому +10

    ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችሑን ያሳምረው🎉🎉🎉

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 8 місяців тому +3

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በደሙሀይል ይሸፍናችሁ❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 8 місяців тому +6

    እግዛቤር መቻቻሉን አብዝቶላችሁ ሌላውም የምተርፋ ያርጋችሁ እኛኮ ተረዳትን ብንሰራ የት እንደርስ ነበር ፍቅርን ይስጠን❤❤❤❤❤❤

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 8 місяців тому +9

    አይዞኝ እናት በርቺ ጠንከር በይ ሕይወት ብዙ ፈተና አላት❤🎉

  • @sitinamohamed5069
    @sitinamohamed5069 8 місяців тому +9

    ከሰው አይን ይጠብቃቹ

  • @tiruwerkchikula9459
    @tiruwerkchikula9459 8 місяців тому +2

    ለሰው ልጅ ዋናው ነገር መተማማን ነው ሁሌም አግዚእቤሕር ከናት ጋር የሁን በርቱ አይዞቺው👏🙏❤️💕❤️💐💐🥰

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit 8 місяців тому +8

    ፈጣሩ ታማኝ ጓደኛ ይስጠን ለሁላችንም

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 8 місяців тому +2

    እውነት ነው አሌክስዬ "ኢትዬጵያን አየሁባችሁ" ያልከው ተባረክ!!

  • @tisi3500
    @tisi3500 8 місяців тому +3

    ጎበዞሽ ያሰባችሁትን ሁሉ ፈጣሪ ያዘጋጅላችው፣ ❤

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚ የበለጠ ያግላቹ ለሀገር ለወገን ለአለም ሁሉ የምደሱ ያጋቹ እምዬ እናቴ ኢትዮጵያዬ በደዚ አይነት ልጆችሽ ትኮራለሽ ❤❤❤❤

  • @የሀይሉልጅyouTube5
    @የሀይሉልጅyouTube5 8 місяців тому +4

    በጣም ጀግና ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምረው❤❤ እናንተ የሰማ አምላክ እኛንም ካለንበት ስቃይ መከራ ሰቀቀን ያውጣን እግዚአብሔር ይርዳን የስደት ሂወታችን በመልካም ይቀይርልን

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg 8 місяців тому +3

    በየሰው አገር ያላችሁ የሀገሬ ልጆች አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 8 місяців тому +26

    የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን🤲🤲🤲
    የልባችንን መሻት ሁሉ ይሙላልን #ሰደት በቃችሁ ይበለን😥

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 8 місяців тому +5

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላቹ እግዚአብሔር አምላክ አይለያቹ ፍቅሩ ያብዛላቹ በርቱ ፈጣሪ የልባቹን መሻት ከዚ የበለጠ ይፈፅምላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ffhjbxhd3651
    @ffhjbxhd3651 8 місяців тому +3

    ዋው እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሚያችሁን ያሳምረው አሰባችሁበት ድረሱ የልበ ቀና ሰው ፀሎት ፈጥና ከአምላክ ፊት ትደርሳለች ለሁላችንም የቀና ልብ ይስጠን በርቱ

  • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ

    ኢትዮጵያኖች እንዲህ ስንዋደድ ነው የሚያምርብን እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤

  • @Tiruye.Muluken
    @Tiruye.Muluken 8 місяців тому +15

    እንዴት ነወ እሜያምሩት እግዚያአብሔር የመስግን አንሀምደሊላ እኛ አንደንን ሙስሊም ክርሰትያኑ ሰንል በምክንያት ነወ የኢትዮጲያዌንት መሎይንታችን እሰልያም ክርሰትያኑ አንደንታችን በፍቅር ያኑራቹህ አይልያቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @77861022
    @77861022 8 місяців тому

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ አለምሰገድ አለባበስህን አስተካክል በጣም ወፍረሃል ሰፋ ያለ ነገር ልበስ ሁሌ የልጅነትህን ጥብቆ ተወው ፕሮግራምህን እከታተላለሁ በፊት በድምፅ ነበር አሁን እያየንህ ስለ ሆነ አለባበስህን ቀይር አመሰግናለሁ 🙏🏾

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 8 місяців тому +3

    አላእም ዲሊላህ
    አንዳንድ ዳግም እንኳ ሊሰራ አብሮእ እንተ ልሰራ ሲታስብ አይኑ ይቀላል
    የቅናት መንፈስ ያለበት ስንቱ ነዉ

  • @GddhdhDgdhhs
    @GddhdhDgdhhs 8 місяців тому +2

    በዉነት የዱሮዋን ኢትዮጵያ የዉነት ፍቅር መሆኑን የሚታወቀዉ እንጣላለን እንታረቃለን ሰትይ ነዉ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 місяців тому +10

    አለም ስገድ ወንድም አለም የኛ አክባራ ተባርክ

  • @Rahmat-xd8xc
    @Rahmat-xd8xc 8 місяців тому +2

    በጣም ጎበዞች እሄ እኔ 12 አመቴን ይዣሌሁ በስው ቤት ያው አገር ብቅያይርም ክመዳም ቤት አልወጣሁም ቆራጥ መሆን ያስፍልጋል ብቻ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 8 місяців тому +4

    እግዚአብሔር አይለያችሁ ፋቅር ከሁሉም ይበልጣል ፋቅር ስጠን ፈጣሪ

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 8 місяців тому +1

    እውነተኛ ጓደኛ ማገኘት ትልቅ ፀጋ የአላህ ስጦታ ነው

    • @astertube5406
      @astertube5406 8 місяців тому

      ጀሙ ውዴ ደምሬኝ😊

  • @sitinamohamed5069
    @sitinamohamed5069 8 місяців тому +7

    ማሻ አላህ

  • @زيناتيماماحمد
    @زيناتيماماحمد 8 місяців тому

    የምር እህቶቸ ፍቅራችሁ ሲያስቀና🎉🎉🎉 የዘመኔ ተምሳሌቶች በርቱ አሰባችሁበት አሏህ ያድርሳችሁ

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
    @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ 8 місяців тому +7

    ንፁህ ልብን እግዚአብሔር ይወዳልና ሁሌም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 8 місяців тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይባርክላችሁ ልባችሁ ንፁህ ነው ይጨምርላችሁ ግን የሆ ነገራቸሁ የአንድ እናት መንትዬ ትመስላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 8 місяців тому +3

    የኔውዶች ❤❤🥰🥰
    የእውነት ቃላት አጣሁላቹሁ
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝትዝት
    ያርግላቹሁ🙏

  • @YesharegTeshome-e7j
    @YesharegTeshome-e7j 8 місяців тому +1

    እውነት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያፅናችሁ ነበሩ ከማለት ይስውራችሁ በጣም የወደድኩት ታሪክ❤❤❤❤❤

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 8 місяців тому +4

    የኔ ጀግኖች 💪👌 በጣም ደስብሎኛል❤💐

  • @almazbekele6135
    @almazbekele6135 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር እስከመጨረሻው አይለያችሁ። ፍቅር ያብዛላችሁ በብዙ ተባረኩ።

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 8 місяців тому +5

    በጣም ደስስስ ይላል ስኬታማ መሆናችሁ ብቻ ሳይሆን የድሮዋን ኢትዮጵያ አሁን በእናተ ላይ አየናት እግዚአብሔር እስከ መጨረሻዉ ያሳምር ላችሁ❤❤❤

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ፊፃሜ አችሁን ያሳምርላቹሁ ኢትዮጵያዊነት እንድህነዉ በፊቅር አብሮ መኖር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adeyabebacoffee
    @adeyabebacoffee 8 місяців тому +4

    ሳርዬ ቆንጆ ❤❤❤❤ ጎበዞች እ/ር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ያሰባችሁት ደረጃ ያድርሳችሁ ጀግኖች ናችሁ ❤❤

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 8 місяців тому +4

    ከኢትዩ፣፣፣ልጆች እያመጣችሁ አረብ ብር እየከፍላችሁ ብር ልታጡ አትችሉም እናውቀዋለን እኮ ስራውን ስለዚህ ያንን ስራ እየሰራችሁ ነው ጭማሪ ስራ የጨመራችሁት

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር እንደዚህ ያለውን ፍቅር ለሀገራችን ያድርግልን።

  • @selam801
    @selam801 8 місяців тому +5

    ምንም ነገር ቢገጥመን ጠንካራ ከሆነን ይሳካልናል❤

    • @fatimaawel467
      @fatimaawel467 8 місяців тому

      😂😂😂ምን ለማለት ፈልገሽ ነው

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይጨምርላቹ በርቱ ጀግና ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maskifastfood6665
    @maskifastfood6665 8 місяців тому +10

    ቡዙ ግዜ የሰራተኛ ቢሮ ያላቹሁ እና ሰራተኛ የምታስቀጥሩ ሰዎች ስለናተ ጥሩ ነገር አንሰማም የሰራተኛ ደሞዝ ትወስዳላቹ ይባልል እና አስቡበት ለማለት ነው 😢😢

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 8 місяців тому +1

    ማርያምን እኛ ጋ ልንገራቹ እኔ አረብ አገር ከመጣው 6 ኣመቴ ነው እዛ እምንሰራ 6ኢትዮጽያዊ አለን ሞስሊም ክርስታይን ነን ቤሄረ በሄረ ሶቦች ነን ዘረኝነት ምንደሆነች አናቅም ስንስቅ አንድ ላይ ስናለቅስ አንድ ላይ ጓዶኞቼ እወዳቹአለው ማርያምን አንድ ስልክ ለሁለት እምንጠቀምበት ግዜ ነበር❤❤

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 8 місяців тому +6

    ጃግኖች ናችሁ በርቱ ጎበዞች

  • @marimamarima6303
    @marimamarima6303 8 місяців тому +1

    ማሻአላ አላህ የበጠ ጨምሮ ጨማምሮ ያዋዳችሁ ህልማችሁን አላህ ያሳካላችሁ

  • @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር

    ሰላም ወንድማችን 🙏🙏❤❤❤እህችችን ዋውውውው

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 8 місяців тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ከዚህም በላይ ከፍ ያርጋቹ የመዳም ቅመም ተለዉጣ ሳይ ወላሂ እደራሴ ደስ ይለኛል ጎበዝ በርቱ ❤❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር አሁንም ይርዳችሁ በርቱ ጎበዞች❤❤❤

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ሃሳባችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ አይዟችሁ በርቱ እጅግ የሚደንቅ ነው አብሮነታችሁ መተሳሰባችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @birahnukebede6788
    @birahnukebede6788 8 місяців тому +3

    ዱባይ ያለ ሀበሻ በጣም እራስ ወዳድ ነው የግል ጥቅሙን እንጂ ለዜጋው ቦታ የለውም አውሬ ብቻ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 8 місяців тому +2

      እፍ ያማል በስደት መጨካከን😢😢😢

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 8 місяців тому +1

    አሁንም ቢሆን በእምነታችሁ ፀንታችሁ ኑሩ እመን ነዉ የተባለዉ አምነት ካለ ሁሉ ነገር በእግዚአብሔር ይሆናል ፍፃሜአችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 місяців тому +10

    አይይይይ የናተን ነገር ተውውውት ደግሞ የደላላንና የኤጄንሢን ነገር አላህ ነው እሚያቀው እናንተን አላውቅም ግን ሁሉም በሚባል ደረጃ ግፈኞች ናቸው የሀገራቸውን ዜጋ ለአረብ ከሸጡ በሗላ ትኩረታቸው እብራቸው ላይ ነው እነሡም አብረው ይደበድባሉ ደመወዝ ይቀማሉ እህህህህ አላህ ይፍረድ የኢትዮጵያን ደላላና ኤጄንሲ ተብየዎች

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 8 місяців тому +1

      በትክክል😢

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 8 місяців тому +1

      በጣምስውአይመስሉኝም

    • @saratube7626
      @saratube7626 8 місяців тому

      ሁሉም አደሉም እኔ መቸም አረሳው የዋሉልኝ ውለታ የመዳም ልጂ መትቸ አበደች እና ብቻ ለመዳም ለምን እያሉ እኔን እየተቆጡ ለኔ ደግሞ እሰይ እንኳን ተመተሽ አልመጣሽ እዳትመች እያሉ አኮሩኝ ከኢትዮጵያ በመጣሁ 3ቀኔ እና ከመታሰር ተረፌለሁ

    • @meronminilu
      @meronminilu 8 місяців тому

      😂😂😂😂እንኳንም ተመተሽ አልመጣሽ ጎበዝ​@@saratube7626

    • @astertube5406
      @astertube5406 8 місяців тому

      ደምሬኝ😊

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 8 місяців тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ጎደኝነት እደዚህ ነው መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤

  • @ShyShydh-nn1qc
    @ShyShydh-nn1qc 8 місяців тому +3

    አንተ በጣም መልካም ሠው ነህ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 8 місяців тому +1

      😂😂😂ይገርማል

    • @romantup9195
      @romantup9195 8 місяців тому

      እሱ ቃጥተኛ ነው ያለ አንቺን ይምራሽ

    • @itzab7325
      @itzab7325 7 місяців тому

      amin

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 8 місяців тому

    ደሥ ሥትሉ ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @tutyruby-vp2my
    @tutyruby-vp2my 8 місяців тому +4

    ❤❤❤Congratulations for best life ❤❤❤ we wish you all Ethiopian people to keep strong and success ful future and blessed always ❤❤❤❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 8 місяців тому

    ወንድማችን ለሰው ያለክ ክብር ❤❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርህ እህቶቼ ጠንክሩ