መንፈሳዊ ውጊያ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
    ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
    • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
    • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
    • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
    • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
    • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
    • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
    • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
    በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
    +251921295181
    +251900623469
    አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
    +251-114432284
    ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
    የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
    በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
    የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
    The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
    If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
    Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
    መንፈሳዊ ውጊያ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
    #መንፈሳዊ_ውጊያ #Prophet_Tilahun #Ethiopian_Amharic_Preaching

КОМЕНТАРІ • 186

  • @samueladal8830
    @samueladal8830 10 місяців тому +2

    በዚህ መልዕክት ትልቁ ነገር የሰይጣንን ሽንገላ የምናሽንፍበተን የዕግዛብሔር ቃል መንፈሳዊ ስለሆንክ ብቻ ሸንጋዩ ጥሎህ አይሄድም ቃሉ ሲሞላህ ግን ልክ እንደ ኢየሱስ እንዲህ ተብሎ ተፅፋል እንዲህ ተብሎ ተፅፉል ብለህ እንድትመልስ ነው ቃሉ እሚያስተምረን ፣ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ጸጋና ሰላምምህረትም ይብዛልህ ወንድም ጥሌ !!

  • @hagosgebremedihin5969
    @hagosgebremedihin5969 Рік тому +12

    ወንድም ጥላሁን የያዝከውን የወንጌል ትምህርት እባክህ ኣሁን ይብቃኝ ሳትል ዘምንህን እስከምያልቅ ቀጥልበት ገታ የሱስ በመንፈስ ቅድስ ኣመካይነት ሃይሉን ኣብዝቶ ይጨምርልሃል ገታ የሱ ኣብዝቶ ይባርክህ ለኔ ብጣም ተስማምቶኛል ደስ ብሎኝ ነው ምከታተህ ተባረክልን ገታ ኣእምሮህና ልብህን ይጠብቃል በዚ ኩፉ ዘመን ጸንተህ በመቆምህ እነን ሁሉንም መድያዎች ትቸ ሁሌ እንድከታተልህ ሁኛለሁ መንፈስ ቅድስ ይባረክ ቅርብ ግዜ ተስፋችን ይገለጣል ክብር ለኣብ ለወልለመንፈስ ቅድስ ይሁን ኣሜን

  • @ዘማሪታዱውየሱስ
    @ዘማሪታዱውየሱስ 8 місяців тому

    ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚያም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ዘመን ይባርክልን 📖🤲📖🤲📖😭🔥🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 11 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ተባረክ በእውነት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካል 🙏🙏🙏🙏📖📖✅✅✅📖📖❤

  • @mekdelawitshifraw6514
    @mekdelawitshifraw6514 Рік тому +18

    ሁል ግዜ ጌታስ ሰባኪ ሁሌ ቃሉ ጠንካራ እግዚአብሔር የረዳክ ነህ ተባረክልኝ

  • @rahelyohannes2563
    @rahelyohannes2563 10 місяців тому +1

    Amen Eyesus!! Wagaye ye Eyesus Dem new!!!❤

  • @botin6076
    @botin6076 11 місяців тому +1

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee amasaginalewu le hulum neger 🙏❤️❤️

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Рік тому +6

    ድንቅ ትምህርት ነው ነብይ ጥሌ ቡሩክ ነህ
    ጸጋ ይብዛልህ ተባረክ

  • @jesusislord6723
    @jesusislord6723 Рік тому +10

    ተባረክልኝ ኢየሱስን በግልፅ ቃል ምታሳየን እንወድሃለን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @elleniwolde242
    @elleniwolde242 Рік тому +21

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ልዩ ፀጋ ነው የፈሰሰብህ
    እዛው እላይ ቤት እነጻውሎስን ያየሁ ነው የመሰለኝ እንደውም አብረህ የነበርክ ነው የምትመስለው ዋዉ ማንም እንዲህ ሲሰብክ ተነክቼ አላውቅም እኔና ቤተሰቤ በጣም እንወድሀለን ይጨምርልህ🙏🙏🙏💐💐💐

  • @Wesen-my8ss
    @Wesen-my8ss 11 місяців тому +1

    Lemdirachin Yetesexen Pawulos Amennnnn

  • @MkAbi-oj2qu
    @MkAbi-oj2qu Рік тому +2

    ነቢይጥሌ ጌታ ፍጻሜህን ያሳምረው እንደ ሐዋርያ ጳውሎስ የጽድቅ አክሊል ወራሽ ያርግህ።ተባረክልኝ።

  • @ketemagetachew478
    @ketemagetachew478 Рік тому +6

    ይጨምርብህ ያብዛልህ 7እጥፍ ይስጥህ

  • @MemeMeme-bf3nq
    @MemeMeme-bf3nq 11 місяців тому +1

    Ameeen ameeen haleluyaa geta eyesus tsega yabezalh❤

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Рік тому +3

    ❤halelujah brk bel nsu yegzabher kal !!!!!!!!!!!!!! AMEN !!!!!!!!!

  • @AsterGetnet-gt2me
    @AsterGetnet-gt2me Рік тому +6

    ስለኢየሱስ መስማት ናፍቆኝ ነበር በአንተና ጥቂት እንዳንተ ያሉ እሰማለው ተባረክ እየጨመርክ ኢድ

  • @pupemichael8732
    @pupemichael8732 Рік тому +13

    ምን አይነት ድንቅ ትምህርት ነው ። የጊዜው መልእክት ነው የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ ።ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ❤

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo Рік тому

    አሜን አሜን አሜን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ቅድስና ይሙላብን ተባርክ ነቢይ ጥሌ ዘመንህ ይባረክ

  • @fasikamamo5809
    @fasikamamo5809 Рік тому +4

    በእውነት ትምህትህ እንዴት ደስስስስስስ ይላል እንደዚህ በጉጉት አዳምጬ አላውቅም ተባረክልን❤❤❤❤

  • @MeronMengstu
    @MeronMengstu 10 місяців тому

    ፀጋ ይብዛልክ

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 Рік тому +7

    Amen Amen ነብይ ጥሌ ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤

  • @ZekaMane
    @ZekaMane Рік тому +3

    geta Yibarek Tele🎉🎉🎉

  • @HawuletMehammed-ev2hu
    @HawuletMehammed-ev2hu Рік тому

    በእውነት ተነክቼ በእምባ ነበር የሰማሁት ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው የጌታ ፀጋ ስሙ ይባረክ ጌታ ይባርክህ እስከ መጨረሻው ያፅናህ

  • @AziebAsmelash
    @AziebAsmelash 10 місяців тому

    Amen xegaw ybzalh Ante yetebarek neh

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Рік тому

    በዉጊያ ያላችሁ ወገኖች ይህን መልክት ደግማችሁ ደጋግማችሁ ሰሙት ችግሬን ረሰቼ ከነፍሲ ነዉ የምሰማዉ።

  • @selomemelaku4788
    @selomemelaku4788 Рік тому +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤አሜን እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰሉሎሜ ላይ ❤❤❤❤❤❤❤ደም ነጻ ወጣው❤❤❤❤❤❤❤

    • @selomemelaku4788
      @selomemelaku4788 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤የእየሱስ ደም❤❤❤❤❤❤❤ደም❤❤❤❤❤❤❤ነጻ አዉጣኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @deselachtamere-px3tm
    @deselachtamere-px3tm Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤፍሰነ

  • @appcell5518
    @appcell5518 Рік тому +3

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen 🙏🙏🙏

  • @KeskeremOge
    @KeskeremOge Рік тому +1

    እሜንንንንንንን
    እሜንንንንንምንን

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Рік тому +1

    ና ቢ ይ ጥ ሌ
    ጌታ ኢየሱስ የባርክ
    የክርስቶስ ጅግና
    ታባረክ ❤❤❤አሜንንን

  • @asebefantahun4624
    @asebefantahun4624 Рік тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @danielkassahun-p2m
    @danielkassahun-p2m Рік тому

    tsegawin yabzalik

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 Рік тому

    አብደህ የምታሳብድ የተሰቀለው ክርስቶስ ጀግና ነህና ጌታ ይባርክህ ጥሌ🙏✝️✝️✝️❤️🌹🌼❗️

  • @tenadamise932
    @tenadamise932 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባራኩ

  • @mesfingetachew7021
    @mesfingetachew7021 Рік тому

    ከሰባኪው ይልቅ እየሱስ ላይ እንድናተኩር ያለህ አላማ ደስ ይላል, እጉሥ ሆነው መታየት የሚፈልጉ ወንጌላዉያን እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @botin6076
    @botin6076 11 місяців тому

    Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee tkxxx so much abateee ❤🙏🙏🙏🙏

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 Рік тому +1

    እያንዳንዱ ትምህርት እሚገርም እና ውስጥንበየሚለውጥ ነው!!!ጌታን እናከብራለን አንተን ስለሰጠን!!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tigisttsi516
    @tigisttsi516 Рік тому

    ተባረክልኝ

  • @wangawato7973
    @wangawato7973 Рік тому

    ጥለ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ።

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Aaaaaaaaaasssaaaaaaa

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Рік тому

    አሜነ ይህን መገለጥ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ ትምህርት ሁሉም በመደነቅ ነዉ የምሰማዉ።

  • @mihretmekonnen325
    @mihretmekonnen325 Рік тому

    Amennnn

  • @GurmesaDiriba-dy1wx
    @GurmesaDiriba-dy1wx Рік тому +1

    Teberekugn wendme betem wedelewu teberek

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 Рік тому +1

    Aboo tebarek inshala engenagnallen

  • @HhjBb-m3s
    @HhjBb-m3s 10 місяців тому

    አሜን አሜን ተባረክ ወንድማችን ጥሌ

  • @senaitroba9289
    @senaitroba9289 Рік тому +1

    አግዚአብሔር ዘመን እባረክ

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 Рік тому +1

    ቡሩከ ሁንልኝ

  • @samrawitgirma6464
    @samrawitgirma6464 Рік тому

    አሜን

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 Рік тому +3

    አሜን ተከፍሏል 🙌

  • @addistedla
    @addistedla Рік тому +3

    በስመአብ እንዲህ ገብቶኝአያዉቅመ ልኑረዉ ጌታ ሆይፀጋህን ባክህ

  • @NaneGetachw
    @NaneGetachw Рік тому +1

    ፕሮፌት ዘመን አለምክ የተባረከ ይሆን ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 Рік тому +1

    Tile yne jegina bertaln eyesus geta new endante ayenetun yabzalen Wondmalem love you ❤

  • @mesfinalemu7399
    @mesfinalemu7399 Рік тому +2

    Amen Amen Ameb

  • @astershewitgebrekidan8876
    @astershewitgebrekidan8876 11 місяців тому

    በጣም የምወደወ ሰባክ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @TibarakTilahuni
    @TibarakTilahuni Рік тому +3

    ውውውውውው ጌታ ይበርክክ አሜን

  • @mimimimi-z7y
    @mimimimi-z7y Рік тому

    geta yetemesegen yihun eyesusi yibarkiki Atiyazi be buzu tegeleti malefi yihuniliki 🙏🙏🤲🤲❤❤

  • @rb2782
    @rb2782 Рік тому +2

    Amen 🙏🏼 I always amazed by your sermon. You took us to point 👏 Jesus Jesus and Jesus mighty Amen. ያብዛልህ ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏽🔥🔥🔥✝️❤

  • @YididiyAsefaw
    @YididiyAsefaw Рік тому

    ጌታ ይባርክህ አንተ ራሥህ የዘመኑ ጳዉሎሥ ነህ

  • @samirapelete369
    @samirapelete369 Рік тому +2

    ❤❤አሜን አሜን

  • @bereketlorato3925
    @bereketlorato3925 Рік тому +2

    ።ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ❤

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Рік тому

    ❤ HALELUJAHHHH LE NEBSACHN bereket yehone bruk znab , awo myalemlm yegzabher ZNAB
    Awo tesemto yemaytegeb HIWET yehone KAL.
    kbry legeta bereketu neby tlahun lantem le zerhm alfom le ena semiwoch yhun . temesgen !!!!!!
    Halelujahh bertaln . Yegzabher bararya bezemenh hulu yegzabher abronot kante yhun. Yetelat gulbet befith ywured .
    ASTER 6. 13 AWO twuludun target yaregew kfut lezelalem ke fth teterargo ytfa .
    AMEN twldun ke awurie mngag ytefa
    Wendm Tlawun sle enante brtukan ASTER tnesalech malet YE MLJA menfs yza yehonech betu Behayl ye selot menfes tnesalech
    Zarie ma MARDOKAY ( le ewunet yechekenu agelgayoch !!! bcha aychenekm begd Aster eske mot yhun bla ende nekach ena mot sayhon HIWET yehone endh zemen new ftachn yale .
    RAI 22. 11 ::
    HALELUJJAHHH

  • @HayimanotDereje
    @HayimanotDereje Рік тому +1

    Amen amen amen God bless you

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 Рік тому

    አሜን አሜን ተባክ

  • @johnwelday1283
    @johnwelday1283 Рік тому +5

    ወይ ሽንገላ! የዘላለም ኣምላክ ቅዱስ እግዚኣብሄር ይጨምርልህ

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 Рік тому

    Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 Рік тому +1

    tebarek getaye❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaneshGirma-y3h
    @TesfaneshGirma-y3h Рік тому

    ተባረክ ዘመንክ ይባረክ

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu Рік тому

    Uuuuuuuuuff Geta zemanik Hulu yiberak wendime Be Ewunet Yente Astemiro ye darake wusten Alemlimotel 😢😢😢❤🙏✅

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Рік тому

    Amen Amen 🙏 tekeflolegal yabate beruke leberket hune 🙏 ❤

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 Рік тому

    አሜን አልፊ መሄድ

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 Рік тому

    Ere uuu bunaw genefele eeeee Jesus Jesus Jesus Jesus

  • @BereketAbiraham
    @BereketAbiraham Рік тому

    Amen የአሚላካችን ቃል ተባሬክ

  • @berhani6322
    @berhani6322 Рік тому +1

    Amen❤❤

  • @abuye-v6n
    @abuye-v6n Рік тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ 💥💥💥💥💥💥

  • @belalmarei8225
    @belalmarei8225 Рік тому

    ❤❤❤❤❤amen amen

  • @melesadmasu4189
    @melesadmasu4189 Рік тому

    امين

  • @tarkagnabi3760
    @tarkagnabi3760 Рік тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤Amen Amen Amen Amen ❤❤❤God bless you❤❤❤

  • @alexgatess
    @alexgatess Рік тому +1

    Thank you

  • @HnaHna-r8i
    @HnaHna-r8i Рік тому

    Tebrke bate temherte ytaftale nibye tlshi tebarke ybzalke segawne yavzakke

  • @HnaHna-r8i
    @HnaHna-r8i Рік тому

    Amne amne ewnte new amne

  • @girmajerry7664
    @girmajerry7664 Рік тому

    Amen amen amen 🙏

  • @BWHTvChannelWorldwide
    @BWHTvChannelWorldwide Рік тому +46

    ተባረክ ነቢይ የጊዜው መልእክት ነው ሰሞኑን ይህንንስ ቃል ተከታታይና ሰብክያለው ።

  • @HanaAdeba
    @HanaAdeba Рік тому

    Amen 🙌🙌

  • @enkenyeleshlegesse7756
    @enkenyeleshlegesse7756 Рік тому

    Amen wondime tsga yibizalih

  • @mimiayele2936
    @mimiayele2936 Рік тому +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 Рік тому

      Amen Amen Amen tebarek bbiz ❤❤❤❤❤❤

  • @እየሱሲያድነል
    @እየሱሲያድነል Рік тому

    Ameeeeeeeeen geta tsagahuni yicamiriiiiii tebarekiii

  • @MisrakGessesse-gv8sm
    @MisrakGessesse-gv8sm Рік тому

    Amen bless you

  • @GeniTora
    @GeniTora Рік тому

    ሽንገላን በእግዚአብሔር ቃል ተቃወምኩኝ በኢየሱስ ስም

  • @merertuboru8425
    @merertuboru8425 Рік тому +2

    ብሩክ ሁን!!!

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 Рік тому

    Yeeeeeessss

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Рік тому

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @frieya-ci6eu
    @frieya-ci6eu Рік тому

    ተባረክልኝ፣ተባረክልኝ

  • @birktikahsay9229
    @birktikahsay9229 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤Tebarekiln

  • @alemayehugemechu4315
    @alemayehugemechu4315 Рік тому +4

    የእግዚአብሔር ሰው ሁል ጊዜ ሊተረክ የሚገባውን ጌታ ኢየሱስን መናገርህን ቀጥል ተባረክ።

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 Рік тому +1

    Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen Amen AmenAmen❤❤❤

  • @RahelTeshome-u8x
    @RahelTeshome-u8x Рік тому +3

    አሜን ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Рік тому

    ብሩክ ነህ ጥልዬ

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 Рік тому

    ።Amen Amen Amen

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 11 місяців тому

    ❤ተባረክ

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Рік тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!!!!!