🛑 Bermel Georgis ከመላ ሠውነቴ እባብ ወጣልኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 86

  • @Terbinos_Media1
    @Terbinos_Media1  5 місяців тому +12

    ☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።

  • @sndayoGebrihans
    @sndayoGebrihans 12 днів тому +2

    ሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ ባለውለታይ ነህ ለኔ ከሞት ያተረፍከኝ❤❤

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 5 місяців тому +7

    ፈረስኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ በኪነጥበብክ ለደጅህ አብቃኝ እኔ አፅያተኛ ልጅህ እንቆቅልሼን ፍታልኝ ❤

  • @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
    @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ 5 днів тому

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ወልደ ገብርኤልን ለደጂህ እንዴመጣ ፈቃድህ ይሆንልኝ እሱንም ለምስክርነት አብቃልኝ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 5 місяців тому +5

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ
    🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X

    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!!
    ua-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/v-deo.html
    የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!!
    ua-cam.com/video/siNZoFLPk-o/v-deo.html

  • @MesafentGetachew
    @MesafentGetachew 5 місяців тому +2

    እኔምእ ሰራኝ ሰማእቱ ከፈጣሪ አስታርቀኝ

  • @Media-ht5ok
    @Media-ht5ok 5 місяців тому +3

    ሰምሀቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @SisAmene
    @SisAmene 5 місяців тому +2

    እኔንም ለቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜል ጸበል ያብቃኝ

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 5 місяців тому +5

    ኧረባክህ ኧረባክህ ሰማእቱ እንደምወድህ ታውቃለሀ አባቴ ለደጅህ አብቃኝና ችግሬ ሁሉ ይወገድ አሜን ይደረግልኝ

  • @የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
    @የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ 5 місяців тому +3

    ለአንች የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረሰልን

  • @YoDaha
    @YoDaha 5 місяців тому +3

    ታድለሽ እግዚኣብሔር ነኛም ፍቃዱ ይሁንልን በረከታቹ ይድረሰን❤

  • @ShuburaDemisee
    @ShuburaDemisee 2 місяці тому

    ፈረስኛዉቅዱስጊዮርጊበኪነጥበብክለደጅህአብቃኝ❤

  • @sakabetelhemchoka3814
    @sakabetelhemchoka3814 5 місяців тому +3

    ❤❤አባቲ ቅዱሰ ጉርጌሰ ምን ይሰነሀል አንተ ለደጅህ አብቃኝ አባቲ ከህመም የምሰቃየው በካንሰርና በዲሰክ በሸተኝ ነኝ አባቲ አንተ ነህ ዳክተሬ በሰው ሀገርም ብሆንም ሁሊም ሰሕልህን እቤቲ ሰቅዩ ሁሊ እለምነሀለሁ ሁሊም ዋሲ ድረሰልኝ በጣም ነው የምወድህ ለደጅህ አብቃኝ አባቲ ሰውሩ ዳክተር ማድረግ ትችላለህ አብቃኝ ከደጅህ የሰራሁት ይሰለባል ብዙ አመቲ ሰው ሀገር ቆየሁ ምን እንደሚሰልበው እንዳላገባ የሚጋርደኝ ይሂው በመጨረሻ የደዊ ሰለባ አደረገኝ አባቲ ድረሰልኝ አንተ በፈረሰህ ቀን ፈቅዳ እሰከምመጣ ድረሰ አንተ ነህ የምታድነኝ እወድሀለሁ
    ከንቱ አሰቀረኝ የሲጣን ሥራ ድረሰልኝ የሰው ልጅ ያለ ምክኒያት ከንቱ አይቀርም ከሰተጀርባው ነገር አለ አንተ ፍታው ጤናዩን መልሰልኝ እወድሀለሁ ሰማአተየ ቅዱሰ ጉርጌሰ

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 5 місяців тому +4

    ሰማዕቱ እንኳን እረዳሽ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @selamgirma1804
    @selamgirma1804 5 місяців тому +1

    አባቴ ቆጦሮዬን ፍታልኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃኝ!

  • @ሀይማኖትእምነትነው
    @ሀይማኖትእምነትነው 5 місяців тому +3

    ሰማቱ ታምሩ ገና አልተነገረም የኪዳነምረት ስራ ብዙ ታምሩ ለአይምሮ ሚከብድ ነዉ ሁላቹም ለደጁ ያብቃቹ

  • @merd24
    @merd24 5 місяців тому +2

    ሰማዕቱ ልዩ ነው ፡ የሁላችንንም እንባ ያብስልን !!!

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 5 місяців тому +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 5 місяців тому +6

    የኔና ያንቺ በሽታ አንድ ነው እህቴ አንዳንዴ ግን ያገኘነውትን ነገር እንዳላግበሰብስ ነው ብዬ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ብዙ የሚበሉትን ሰወች ሳይ በጣም እደነግጣለሁ እኔ እንኳን የተስማማኝን ምብ የበላው እለት ፀሎቴ ሁሉ ይቀንሳል እናም አምላኬ አንተ አትሳሳትም ያልከው ይሁን እላለሁ❤

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 5 місяців тому +1

      እስኪ በፆሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሰንበት በለሽ😢😢 እኔ በሰወች ሰንድ ስበላ አትበይም ይሉኛን እኔ ግን ቡዙ ግዜ አብዞቸ እደ ምበላ ነዉ እሚሰማኝ😢😢

    • @otakugamer748
      @otakugamer748 5 місяців тому +1

      እህቴ ሙች ተሻለኝ ብለሽ ብዙ እንዳትበይ አደራ በምግብ ከእግዛቤር መንገድ የወጡ ብዙ ቤተሰብ አሉኝ እና ሳያቸው በጣም ነው የማዝነው ለሁለት ሆነው የአራት ሰው ምግብ ነው የሚበሉት እና እህቴ ማንንም እዳትሰሚ ትንሽ ትንሽ ከበላሽ በቂ ነው ክርስትና እንወሱ ነው ተባረኪ❤

  • @ፍሊሞንየአርሴማልጅ
    @ፍሊሞንየአርሴማልጅ 5 місяців тому

    ኣባቴ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስ❤❤❤ ለደጁ ይፍቀድልን❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 5 місяців тому +4

    ሰማዕቱ ለደጁን ያበቃን ዘንድ ጸሉልን ኤባካች, እዛ መድህ ዕድል ያገኛቹ, ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን ስሜን 🥲

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለንች የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስንል በመተት እየተሰቃየን የምንኖረውን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቤ

  • @dawitmebratu9940
    @dawitmebratu9940 5 місяців тому

    ዛሬ ብቻ ደስ አለኝ በእውነት እኛም ለደጁ አእንድንበቃ ምኞታችን ነው

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 5 місяців тому +1

    Acheni yesemale fetarcheeni yenaneme yebatsebnime tarekii yekyrine 🤲🏾🤲🏾🤲🏾☦️☦️☦️

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 5 місяців тому +1

    ሰማአቱቅዱስጊወርጊስአባቴለድጅህአብቃንሰማአቱየየኔልዩሰማአቱየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fregebre3316
    @fregebre3316 5 місяців тому +2

    ሰመዕቱ እባክህ ለደጅሀ አብቃኝ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 5 місяців тому +1

    Egzabhre ymsgene atewnii yenaa amelakee 🤲🏾🤲🏾🤲🏾☦️☦️☦️🙏🏾🙏🏾

  • @shawyeeshawayee2136
    @shawyeeshawayee2136 5 місяців тому +1

    Dasiylala

  • @EmebetBirara
    @EmebetBirara 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በጣም ደስ ይላል ክብርና ምስጋና ለቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይሁን እኔንም አስቡኝ ለቤቱ እንዲያበቃኝ

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we 5 місяців тому +1

    Wandema atayayakeke dase yelale tabarake

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xz 5 місяців тому +1

    እግዚአብሄረ ይመስገን ❤❤❤ላች የደረስ ሰማእቱ ለኔም ከሞላቤተሰቦቸ ይድረስል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 5 місяців тому +1

    Selame lenatee yehuune yegzahbhre batesboche 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 kale hewtne yasemalne 🙏🏾⛪🙏🏾

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 5 місяців тому +1

    ለአንቺ የደረሰ ሰማእታቱ ጊዮርጊሰ ለኛም ይድረሰልን ወለተማርያም በለሸ በፀሎት አሰቢኝ

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 5 місяців тому +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እመቤቴ ኪዳነምህረት ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 5 місяців тому +1

    ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ህመሜን የህይወቴን እንቆቅልሽ ፍታልኝ😢🙏

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ለደጂህ አብቃኘ እና የአረግህልኘን የለወጥከኘን በሂወቴ ላይ ታሪክ የሠራከኘን እደገና የፈጠረከኘን ልመሠክረልኘ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ታረኬን ለወጥከዉ እግዚአብሔር ሆይ ተመሠገን🙏🙏🙏

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m 5 місяців тому +3

    Amen amen amen egziabher yimesigen

  • @EyobErmi
    @EyobErmi 5 місяців тому +1

    Egziyabher ymesgen

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 5 місяців тому +1

    Sematuu keduse giyorgisee ledijuu yabkanee amen amen amen 🤲🏾🤲🏾🤲🏾⛪⛪🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤

  • @BinyamTeddy
    @BinyamTeddy 5 місяців тому +2

    ተመስገን

  • @SaraMohammed-zb5bi
    @SaraMohammed-zb5bi 5 місяців тому +4

    እረ ጥራኝ የማለውቀው ደጅህናፈቀኝ በሰው አገርላይሁኝ ሂወቴሁሉ ተበላሽ ብኝ እረ አባትየለኝም እና አተ አባትሁነኝ እዳዲስ ውለደኝ ሰማአቱእረ ጥርኝ

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq 5 місяців тому +1

    ጉዞ መቸ ነዉ ሚጀምረዉ

  • @brhantesfay8948
    @brhantesfay8948 Місяць тому

    የኔ ኣባት ለደጅህ ኣብቃኝ እባክህ የኔ ኣባት

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 5 місяців тому +2

    የአውሬ ምስል የምትጠቀሙ ለምንድ ነው? ርዕሱ በቂ ነው የሰማዐቱን ምስል አድርግ እንጅ እኔ አልወድም እንደዚህ

  • @BebeYondimu
    @BebeYondimu 5 місяців тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ

    እኔሰ ሰማዕቷ መቼ ይሁን ከቤትህ የመጠራኝ 😢

  • @YohannesDemoz-j5c
    @YohannesDemoz-j5c Місяць тому

    ተርሚኖስሚዲያበጣምጎበዞችበርቱ፣እዴትነውይሰውራልአይሰዉርምአትሉም፣በቃያመንይይድናል፣እህቴበርችበቤቱያፅናሽ፣መጨረሻሽንያሳምረው

  • @sakabetelhemchoka3814
    @sakabetelhemchoka3814 5 місяців тому

    ❤❤አባቲ ቅዱሰ ጉርጌሰ ምን ይሰነሀል አንተ ለደጅህ አብቃኝ አባቲ ከህመም የምሰቃየው በካንሰርና በዲሰክ በሸተኝ ነኝ አባቲ አንተ ነህ ዳክተሬ በሰው ሀገርም ብሆንም ሁሊም ሰሕልህን እቤቲ ሰቅዩ ሁሊ እለምነሀለሁ ሁሊም ዋሲ ድረሰልኝ በጣም ነው የምወድህ ለደጅህ አብቃኝ አባቲ ሰውሩ ዳክተር ማድረግ ትችላለህ አብቃኝ ከደጅህ

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh 5 місяців тому

    አሜን ❤❤❤❤❤

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 2 місяці тому

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @BilenFre
    @BilenFre 5 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RasAbey
    @RasAbey Місяць тому

    ❤❤❤አንቺን የተመለከተ እኔን ሀጥያተኛውንም ይመልከተኝ ይፍታኝ

  • @MedhanieBerhane-io8lu
    @MedhanieBerhane-io8lu 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @almazgezu6235
    @almazgezu6235 Місяць тому

    Egzabeher yemezgen

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 5 місяців тому +3

    ❤❤🎉

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n 5 місяців тому +1

    Eyninm beset agere hugni lk edanch new emamagni beta.m techgri alehu ebaka hhu betolotachu asbugni lk endnch new emamwgni

  • @BedulaBedula
    @BedulaBedula 5 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👐👐👐🌾🌾

  • @kokobeababe6199
    @kokobeababe6199 5 місяців тому

    በርሜል ጉዞ ተጀመረ

    • @SelamawitGod-gl2we
      @SelamawitGod-gl2we 5 місяців тому

      Aletagamaram gen bagele yechalale egezabehare kafakada erobe lehade nawo

  • @tiruyemuche2613
    @tiruyemuche2613 9 днів тому

    አባቴ ቆጦሮዬን ፍታልኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃኝ!
    1
    Reply

  • @aminatali3581
    @aminatali3581 2 місяці тому

    Eht wedimoce beduacihu asbugi muslim ehtacihu ngi bermil jewerjis mehedi emegalehu yasebkut tesaktolgi wedenate wedekrstos edimeta dua arjulgi ehtacihu kedubayi

  • @TamirMelaku-b5j
    @TamirMelaku-b5j 2 місяці тому

    በርሜል ቅዱስ ሰማእት ጊዮርጊስ እንዴት መሄድ እችላለሁ 🙏

  • @AmezenechTefera
    @AmezenechTefera 5 місяців тому +1

    Ehete anchi yedabese amlak egnanem yemelketem alawukemen endemel

  • @የማርያም-21M
    @የማርያም-21M 5 місяців тому +3

    ተርቢኖሶች የፊት ለፊት ገፅ ቅንብራችሁን አልወደድኩትም። እባቡን ገ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲረግጠው አሳዮን እንጂ ለምን ለብቻው ሊናደፍ ሲል ታሳዮታላችሁ። እግዚአብሔር ይገፅፀዉ። እንዴት ይቀፋል።

  • @almazgezu6235
    @almazgezu6235 Місяць тому

    Le deje abate abate

  • @MazaFfff
    @MazaFfff 3 місяці тому

    ♥️❤️❤️♥️♥️😍😍😍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🤲🤲

  • @WubieTefera
    @WubieTefera 5 місяців тому +1

    Fewash Geta bicha new atisewodu

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 5 місяців тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @hannasisay8358
    @hannasisay8358 5 місяців тому +1

    ❤❤

  • @Tekle-y6j
    @Tekle-y6j 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤