የቀድሞው የፓስተሮች መምህር የነበረው ደቀ መዝሙር ወንድሙ ፈጠነ ከመ/ር መስፍን ሰሎሞን ፯ ቁጥር ጋር ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 89

  • @amazingearth7166
    @amazingearth7166 2 роки тому +15

    የእግዚአብሔር እናት እመቤቴ በቅዱሳን አንደበት የተመሰገንሽ ሁኚ እኛን ልጆችሽንም ጠብቂን።

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 11 місяців тому

    ስፈልግዎት ነበር UA-cam ላይ ላገኘዎት አልቻልኩም ነበር መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እንኳን በሰላም ተመለስክልን ወንድማችን

  • @godbless1506
    @godbless1506 2 роки тому +2

    ሰይጣን እመቤታችንን በጣም ነው የሚፈራትም የሚጠላትም ምክኒያቱም የሰው ልጆች መዳኛ ምክኒያት ስለሆነች የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ከፍ ይበል የእናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ስሟ ይክበር ይመስገን ለመምህራንም እድሜ ከፀጋ ይስጣችሁ

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +7

    መምህሮቻችን ስውዳቹ ከልቤ ነው እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛላቹ እግዛብሄር የኢትዮጽያና የተዋህዶ ትንሳኤ ያሳተን እንደሱ ቸርነት

  • @sofonyasmogess5364
    @sofonyasmogess5364 2 роки тому

    ወንድማችን አይዞህ ከጎንህ ነን። እንረዳዳለን።

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 роки тому

    ወንድማችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 роки тому +7

    በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት እያላችሁ ከክህደት ተመልሳችሁ መመስከር ድንቅ ነዉ ሌሎቹም የጠፉትን እህት ወንድሞቻችን ይመልስልን ተዋህዶ መሆን እኮ በአለም እራሱ ክብር ነዉ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ👏👏👏👏

  • @samizemuy8389
    @samizemuy8389 2 роки тому +8

    ይህ አሳብ በጣም ሊበረታታ የሚገባ ነው.. ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያናችን ወንጌላን ማስተማር ማስፋፋት ይገባናል ❤❤

  • @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በእድመና በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 роки тому +5

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰👏👏👏🌹🌹🌹

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому +5

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በምህረት በቸርነቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነአሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተእፍረት ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነ ኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ዲያቆናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን

  • @እሙየራሳልጅ
    @እሙየራሳልጅ 2 роки тому +2

    መጨረሻህን ያሣምረው

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 2 роки тому +2

    እመብርሃን ትጠቅህ አይዞህ ጠንክር ፈተና አንተን ትልቅ ቦታ የሚያደርስህ ነው አይዞህ አይዞህ እግዚአብሔር አይለህ አንተ ጠንካራ ነህ በእውነት

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 роки тому +3

    ዉድ መምሮቼ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹ

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 роки тому +1

    ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው። የሚል ይድናል።

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ከሞት ወደ ይወት ስለመጣክ (💐💐💐💐💐

  • @saharm119
    @saharm119 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን መልካምነቱ የማያልቅበት የድግል ማሬም ልጅ የጠፋውን በመልካምነት ተቀባይ ሀጼታችንጅ እኛን የማጠላ አምላክ ተዋህዶ ሁሉን ፈተና አልፋ አሣልፋ ኑራለች ገናትኖራለች የተዋህዶልጅ በመሆኔ እኳራለው በመልካምነቱ የክሀንልጅ ሥላደረገኝ እኳራለው❤❤❤❤❤❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ 🤲🏿🤲🏿

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 2 роки тому

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የማስተማሪይዋ ዘዴ ተፅፎ የሚገኘው መዋቅራዊ በመሆኑ በሚስጥረ ሥላሴም ሆነ በቅዱሳን አማልጅነት የሚሰጠው ትምህርት ትክክል ከመሆኑም በላይ ወጥ በመሆኑ በአባቶቻችን ላይ ያደረውን መንፈስ ቅዱስ አመሠግነዋለሁ።ሥለዝግጅቱ በጣም እናመሥግናለን።ወንድማችንም እንኳን ለዚህ አበቃ።ሀሳብህ በእግዚአብሔር ቸርነት ይሙላልህ።የእመቤታችን ፀሎትና ምልጃ አይለይህ።ፀሎትህ ይድረሰን።

  • @የማርያም-በ2ቈ
    @የማርያም-በ2ቈ 2 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏽 እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን 🙏🏽

  • @efratam7995
    @efratam7995 2 роки тому +15

    በቅርብ ቀን ባንድ የጴንጤ ዩቱብ ላይ ወይም ዲቫይን ሾው ላይ እህት ውባለም ከድር ቀርባ ጠያቂው ስለ ማርያም በቁጣ በንዴት አታማላድም እያለ ከልጂቷ ጋር ይከራከራል ።እኔ አንድ ቃል ትዝ አለኝ ።ዘንዶው አፍን ከፈተ።የሚለውና ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት።የሚለውንም ጻፍኩ ኮሜንት ላይ።የሚል የለም ብለው ኮሜንት መለሱልኝ።ጥቅሱን መግለጽ አልቻልኩም ነበር።አላቀውም ግን በትክክል እንዳለ ግን እርግጠኛ ነበርኩ።ግማሽ ሌሊት ሆኖ ነበርና ብዙም ሳልቆይ እንቅልፍ ወሰደኝ ።በህልሜ ራዕ ዮሃን 12 ራዕ ዮሃ 12 ይታየኛል ደጋግሜ እንዳነብ አንዲት የማላቃት ሴት ትነግረኛለች።በድንጋጤ ነቃሁ ወዳው ህልም እንደሆነ አወኩኝ።ሞባይሌን አንስቸ ራዕ ዮሃ 12 ከፍቼ ሳነብ ያ የጠፍብኝ ጥቅስ ሆኖ አገኘሁት።እመብርሃን የቀረበችኝ ያክል ተደሰትኩ።ይህ በእመብርሃን እምልላችኋለው እውነተኛ ነገር ነው የምላችሁ።

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 роки тому

      እመብርሀን እመአምላክ ወላዲ አምላክ ታማልደናለች ያለ ደንግል ማርያም አማላጅነት የለመሰ

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @wefyetube3929
    @wefyetube3929 2 роки тому +3

    እባካችሁን አባታችንን እንደግፍ ዘንድ ጊዜ ሰጥታችሁ አመቻቹልን።አለን ጌታ እስካኖረን።

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 2 роки тому +2

    ውይይት እጅግ በጣም ደስይላል ውይይት

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ

    እመብረሀን ትጠብቅህ መጨረሻህን ታሳምረልህ ና የተዋህዶ ልጆች ትንሽ ትንሽ ብናግዘዉስ ምን ትላላችሁ
    እኔ ግን ግረም የሚሉኝ መናፍቃን ሰው ማስፈራራት ምን አስፈለግ አልገባኝም የፈለገውን ሀይማኖት መከተል መብቱ ነው በጣም አበዙት ዝም ብለው ቢዘሉ ና ቢጨፈሩ ይሻላቸዋል ና ወንደማች በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እናቴ እመቤታችን ትጠብቅህ

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 2 роки тому

      Eneerdawu pls pls pls esu nebsun adenuwal

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 2 роки тому +5

    የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ እድሜ ለንስሀ ያብቃህ

  • @shaduganda8929
    @shaduganda8929 2 роки тому +9

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ፍፃመውን ያስምርልን ድንግል አትለይን ከዚህ ከክፉ ዘመን ይታደገን አሜን አሜን አሜን

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @jdcell63
    @jdcell63 2 роки тому

    መምህር መስፍን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @wefyetube3929
    @wefyetube3929 2 роки тому

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰጥቶ የበለጠ እንድትመሰክር ይርዳክ።

  • @trngotrngo669
    @trngotrngo669 2 роки тому +9

    ቃለህይወት ያሰማልን መናፍቅአይሰሙሙ እነሱ ግን መንፈስነው መናፍቅ የሚያረጋቸው እናተም እስኪ ሰታስተምሩ ሰለመናፍሰት አሰተምሩ
    እንደተዋህዶ ወንጌል የሚሰበክ የለም
    ግን ችግሩ ከቤታችነው ባሀድአምልኮ
    ስላለነው

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 2 роки тому +2

      አወ መንፈስ ነው ሲለቃቸው ይመለሳሉ ድንግል ማርያም ትድረሳቸው እንዴት እንደሚያሳዝኑኝ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሁን መጨርሻችሁ ያሰምርላችሁ🙌🙇🙋

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 роки тому +4

    አሜን

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret270 2 роки тому +4

    ማስተዋሉ ይስጠን እኛ እነሱ ስንወቅስ እነሱ ሲወቅሱን ጊዜው መሸብን

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 роки тому +4

    እንኳን ሰላም መጣችሁ መምህሮቻችን🙏🙏🙏

  • @rahelzegeye6345
    @rahelzegeye6345 2 роки тому +2

    እመብርህን ዘመድ ትሁንህ

  • @abebawalemu3633
    @abebawalemu3633 2 роки тому

    ከትምህርት ሳይሆን ከልብ ንፅህና እውነት አላት።አስተውሉ እግዚአብሔርን ለየዎሆቺ ነው።

  • @abebawalemu3633
    @abebawalemu3633 2 роки тому

    ለየዎህ ሁሉም በርየ ይታያል።ግን ለደንዳናዎቺ አይደለም።

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን

  • @shaduganda8929
    @shaduganda8929 2 роки тому +1

    ወደቀድሞ ነገር እንመለስ
    ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ
    የአምላክን እናት እናወድስ
    ከፍቅሯ እርቃችሁ የምትኖሩ
    ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ
    ቃል ተጽፎባታል የመዳኛ ፊደል
    ጥበብ የሚሞላ ጨለማን የሚሰቅል
    ለቃል ሥጋ መሆን ምክንያት ስለሆነች
    ቀርባችሁ ተማሩ ማርያም ፊደል ነች
    አዝ___________
    አዲሱ ቃል ኪዳን ከላይ የተፃፈው
    በገሊላ ናዝሬት ገብርኤል ያበሰረው
    በማርያም እቅፍ ላይታገኙታላችሁ
    የምሥጢር መዝገቡን አንብቡ ገልጣችሁ
    አዝ__________
    ያዘለችው ወንጌል ቃሉ ይፈውሳል
    አምኖ ላነበበው ነፍስ ያለመልማል
    በጀርባዋ ያለው እግዚአብሔር ነውና
    አቅርቡ ለማርያም ውዳሴ ምስጋና
    አዝ___________
    ብዙዎች ተማሩ ስሟን እየጠሩ
    በአባታቸው መንግስት እንደፀሐይ በሩ
    ክብር ልዕልናዋን ገብርኤል ነግሮናል
    ካወደሷት ጋራ ለክብሯ ቆመናል

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 роки тому +1

    ተመሰገን🙏💒💒❤❤

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 2 роки тому +1

    Egziabeher babetu yatsenake. Egziabeher yetabeke.

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 роки тому +1

    ከጭለማ ወደ ብርሀን የመለስክ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 2 роки тому +4

    ምህራኖች ከተማ ብቻ ሳይሆን ገጠሩ ግቡ እና አስተምሩ

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 роки тому +1

    Ymesgen fetar yedngl Maryam lij eyesus kirstos yenathn fikirwan bandebetachn tamwan belibonachn Asadrbn yenathn kidste kidusan dngl maryamn Hager ethiopian tebkln Amen 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💙💛❤⛪⛪⛪⛪⛪💙💛❤💒💒💒💒💒💙💛❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    😍❤❤

  • @konjiterago8593
    @konjiterago8593 2 роки тому +3

    🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 роки тому

      አሜን እንኮን ደሕናመጡ መጠራት መታደል ነው

  • @abebezeleke1337
    @abebezeleke1337 2 роки тому +6

    ጥሩ ውይይት ነው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ግን ኦርቶዶክስ መምህራን ስላላተማሩ ነው ተጠያቂዎች ነን የኛውቹም መድረክ ማሞቅ ሆኗል ስነምግባር ግብረገብነት ጎድሎናል ፍዳ አለብን ለዚህ ሁሉ ነፍስ መጥፋት የቅድስት ቤተከርስቲያን መምህራን አባቶች ተጠያቂ ነን😥😭

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 роки тому

      ይደክማሉ ማንሰምቶቸው ወይጉድ ወጣቱ የምሄደው ገንዘብ ፍለጋ እንጂ መቸ ወንጌል ፍለጋ ሆነ ትንብትም እያስፈፀሙ ነው በመጨረሻው ዘመን ከእውነተኛዋ ሀይማኖታቸው ይወጣሉ ይክዳሉ ብዝዎች አለን ጥቅቶች ሳይሆን ብዝዎች አለን ሀሳዊ ነብያቶች ብዙዎች ይነሳሉ በስሜ አለ እያየናቸው ነው በመሸ ዘመን መጡ

    • @abebezeleke1337
      @abebezeleke1337 2 роки тому +2

      @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ አይ አይደለም እይደለም መምራኖቻችን የከተማ መድረክ ነው የሚያደምቁ ሀይማኖት የቀየረ ሁላ ገንዘብ አግኝቶ አደለም ክርስትና ለማስነሳት አመት የሚቆዩ አሉ በገጠሪቱ ለመታት ተዘግተው የተቀመጡ ቤተ ክርስቲያኖች አሉ ........ብዙ ማለት ይቻል ነበር ብርም አገልግሎትም (ቲፎዞ) ከተማው ላይና youtube ላይ ነው ተኩላዎች በደካማ ጎን ገብተው ምመናኖቿን በዘበዙ ዘረፉ ሁለተኛ ለብዙ አመታት ቤተከርስቲያን አንቀላፍታ ነበር .........😥

    • @Hewanamogne476
      @Hewanamogne476 2 роки тому

      ባልከው ነገር በጭራሽ አልስማማም ሰ/ት/ቤት ተማሩ እያሉ መምህርና ቦታ አዘጋጅተው አፋቸውን ከፍተው ባዶ አዳራሽ ይዘው የሚጠብቁት ለምንድነው? ማን ፈቃደኛ ሆኖ ይማር ማን እሺ ብሎ ይመዝገብ በመምህራን አናሳብ ሌላው ቢቀር እንኳን አባቶችን ጠጋ ብለን ብንጠይቅ ማን አልመልስም ይላል

    • @abebezeleke1337
      @abebezeleke1337 2 роки тому

      @@Hewanamogne476 የመስማማት ግዴታ የለብሽም አላየሽም ወይ መሬት ላይ ያለውን አላየሽ ይሆን ?🤔 የምር ሰው ከምሩ ቢያውቅ last 20years ብቻ millions እምነቱን ትቶ ይሄድ ነበር 1,2,,3,,እሽ እማወራው ብዙ millions ነው!!!🙄

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret6041 2 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏 🙌

  • @sintayehumenzire2258
    @sintayehumenzire2258 2 роки тому

    እልልልልልል🙏🙏🙏🌿🙏🙏🙏🌿🙏🙏🙏🌿

  • @bayushhailemariam9042
    @bayushhailemariam9042 9 місяців тому

    Ayzoh alnlh

  • @maskaraathyobi9531
    @maskaraathyobi9531 2 роки тому

    Fatare yatafuten hulu yemalese bawnte😍

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 роки тому

    Amene egzyabar ymsgnwe salame xagaune yabezalchu entachen dengle maryame yatmagnche tune🙏🙏🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @godismyway7305
    @godismyway7305 2 роки тому

    Eneradawu abatachin enderawu pls pls pls pls tewhedoch neku atankelafu pls atetegnu

  • @wantihundumtuuwaaqayyofind9177
    @wantihundumtuuwaaqayyofind9177 2 роки тому +1

    ♥️💕💕💕

  • @kiya12624
    @kiya12624 2 роки тому

    jinka wondimu fetene

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 2 роки тому

    Memher mesfennn endat des endemetl egziabher kezim belay endetasetmern tegawn yabezalh

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 2 роки тому +2

    አንድ ጥያቄ አለኝ ሲኖዶሱን እኝህ ሰውዬ ለ36 አመታት በፕሮቴስታንት ውስጥ ፓስተር ሆነው እያገለገሉ ክፍያ ነበራቸው አሁን ቀጥተኛውን ሀይማኖት አውቀው ሲመጡ ምድን ነው ፕሮግራሙ? ይህ ሰው የተለያዬ ቋንቋ ስለሚችል ለምን ተቀጥሮ ሙሉ ክፍያ መጠለያ ተሰቶት በሚያውቀው ቋንቋ እየሰበከ በስህተት መንገድ የጠፉትን እዲመልስ አይደረግም?? ሰው አዋጡ ስጡ እየተባለ እስከመቼ ሊያኖራቸው ነው??? ምንም ወንጌል ሳይሰብኩ ልብሳቸውን የወርቅ መስቀላቸውን እያሳዮን በወር እስከ50,000 ብር ተቀላቢ ጉኡዛን አሉ ከነሱ እየተቀነሰ ለነዚህ ሰባኪያን ቢሰጥ ትውልድ ቢያድኑ የተሻለ ነው!

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 2 роки тому

      Engazabher yestehe ye Yewah sew nw anjeten nw yebelagn

  • @luhena1491
    @luhena1491 2 роки тому

    Enkuan dehna metu mehmerachn?

  • @bayushhailemariam9042
    @bayushhailemariam9042 9 місяців тому

    Bemn enaggh lmerdat

  • @tesiyon.2882
    @tesiyon.2882 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 Рік тому

    Mataró yeredake yetemesgene yehon

  • @tr7094
    @tr7094 2 роки тому

    እኝን አባት እንዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +3

    ቆይ ጼንጤና ሙስሊሞች ግርም ይሉኛል የሰው መብት ለምን ይጋፋሉ ሰው የፈለገው የማምለክ መብት የለው ሀይማኖት ሲቀይሩ መዛት ማስፈራራት ለም እመኑኘ ሞት አይቀርም ግን የሰውን ክፍት መትመኙ ሰዎች በምድር አንጀታቹ ሊርስ ይችላል በሰማይ ፈጣሪ የስራቹ ይሰጣቹዋል አንድ ሰው ከኦርቶዶክስ ወጥቴ ሲሰልም ወይም ጼንጤ ሲሆን እልል ታጨበጭባለቹ ወደ ኦርቶዶክስ ሲመጣ መዛት ለምን ኦርቶዶክስ እውነትና ቀደምት ም ፈርሀ እግዛብሄር ስላላልት ትግስተኛም ስለሆነች ነው እንጂ እንደ ሌላው እርምጃ መውሰድ ትችል ነበር ፀር ኦርቶዶክሶች ቆም ብላቹ አስቡ አንድ ሰው ሲሞት በስራው እራሱ ነው ሚቀጣው እንጂ እናተ ተከትላቹ አትገቡም

    • @ሰላምእዩተስፋይ
      @ሰላምእዩተስፋይ 2 роки тому

      ኣንች ልጅ ግን በብዙ ቦታ ኣይቸሻሎው ኦርቶዶክስን ስትሳደብ እዝህ መጥታቹ ክርስትያን መስላቹ ኣታሽቃብጩ ኣታታልሉ የምታመልኩትን ፈጣር ፉሩ
      ነገ ትጠየቅበታለሽ
      እና እግዚአብሔር ውሀና እሳት ኣስቀምጠዋል ወደ ፈለክው እጅህን ኣስገባ ብሎዋል ነፃነት ሰጥቶዋል ሀጥያት ከገባ ሀይማኖቱ ከቀየረ ራሱ ነው ተጠያቅ እኛ መን ኣገባን ለእግዚአብሔር ለምን እንድህ ኣረከኝ ማለት ኣይችልም ሰው የፈለገው ማምለክ ይችላል መጨረሻው ግን ጥፋት ነው።

  • @sabafantaye1116
    @sabafantaye1116 2 роки тому +1

    migerem new lene teyake yineberew hule misebekut sele gentheb sele tedare sele mekina menamen sele hiwote terestoal wendem Egthiabher yiredakal tekekelegnawe bota new yimetakew

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia 2 роки тому

    የሳርበቱ ቲዎሎጊይ የቫቲካንኖች ነው። ቫቲካን የ 666 ዋና መስሪያቤት ያለባት አገር ናት

  • @kakiabebe3679
    @kakiabebe3679 2 роки тому

    Ye yutub akawt kfetulet wedmoch balen negerenredawalen

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb 2 роки тому +5

    ይቺን comment ምታነቡ ‘’ 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ለ50 ሰው ጌጡ ነው " እንደሚባለው please በፕሮፋይሌ በመግባት ስራዬን በማየት ሰብስክራይብ , ላይክ እንዲሁም ሼር በማድረግ ተባበሩኝ

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +1

      ሰብ አድርጌሻለሁ ሲማቸኝ ቭድዮ ለማየት እሞክራለሁ ስራ ስለሚበዛብኝ ነው