ጥብቅ ትእዛዝ ለአዛዡ ! ፖስተር ምንዳዬ (+251912455342) በመጋቢ እና ዘማሪ ያሬድ ማሩ የተዘጋጀ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 80

  • @emeba951
    @emeba951 3 роки тому +12

    Wow ግሩምና ድንቅ ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ !! እህቴ አቤት መታደልሽ ተባርከሻል !

  • @zebenaytilahun8128
    @zebenaytilahun8128 3 роки тому

    በጣም ግሩምና ድን የወነ ጌታ ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን በማንነት ሰውን የማይንቅ ጌታ የሚጠነቀቅል አምላክ ይባረክ በጣም የመያሳርፍ ምስክርነት ፓስተር ተባረኪ በብዙ ባረኩሽ የጌታ እቃ ስለሆንሽ በጌታ የተመረጥሽ እናቴ ልበልሽ ተባረኪ

  • @gracemaker4824
    @gracemaker4824 3 роки тому +6

    I loved your testimony. This testimony is a sign of real Christian life. Jesus protects this woman. God let your angle protect her

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 3 роки тому +7

    ዋዉ ኢየሱስ እንዴት ድንቅ ነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙌የመቶአለቃ ቆርኔሌዎስን ጌታ እንዴት እንደዳናዉ ትዝ አለኝ እግዚአብሔር ዛሬም የምህረት የይቅርታ አምላክህ ነዉ ሰዉ እንደምያይ ማቼም አያይም ስሙ ይባርካ ፓስተር አንቺም ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ !ለሁላችንም የሚሆን ትልቅ ምስክርነት ነዉ!

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 3 роки тому +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለትውልድ በረከት አድርገኝ😥😥😥😥😥😥😥

  • @menahailemariam762
    @menahailemariam762 3 роки тому

    ደስ፡እሚል፡ምስክርነት፡እኔም፡በህልሜ፡ነው፡ጌታ፡የተገለጠልኝ፡ከድቅድቅ፡ጨለማ፡ወደ፡ሚደነቅ፡ብርሐን፡መጥቼ፡እስራት፡ፈቶልኝ፡ይኸው፡12፡አመቴ፡አለሁ፡በቤቱ፡ስሙ፡ይክበር፡የኔ፡ጌታ፡ደጉ፡አባቴ፡እየሱስ።

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 3 роки тому +5

    ክብር ለ እየሱስ ዪሁንልን🙏🙏🙏

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 3 роки тому

    ዋው ኢየሱስ ጌታ ነው እሱ ድንቅ ነዉ ተባረኪልኝ የኔ እህት ተባረኩ።

  • @ghionkichen1719
    @ghionkichen1719 3 роки тому

    አቤት የጌታ ደግነት .ምንድዬ ተባረኪ

  • @elagym5723
    @elagym5723 3 роки тому +1

    ስሙ ብሩክ ይሁን የኔ ጌታ ዋውውውውው praise and be honor to be Almighty Jesus 🙏🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareke Amen 🙏 shalom Shalom Shalom

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 роки тому

    ዋው እየሱስ ጌታ ነው ስሙ ብሩክ ይሁን የብርሃናት አባት

  • @tsegazeabwoldu6413
    @tsegazeabwoldu6413 3 роки тому +2

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ በ15 ወይ 16 ኣመቴ ወደ ጦር ሜዳ ሄድኩኝ በኤትዮ- ኤርትራ መራራ ጠሩነቶች ተካፊዬለው። በተሰቤ ጌታ ምፈሩ ምያምኑ ነበሩ እኔም ጌታን ባላውቅ ግን እ/ሔር እፈራ ነበር ሁሌ የመንፈሳዊ ረድዮዎች እከታተል ነበር እንድያው ለበተሰቤ መንፈሳዊ ረድይዮ ይስተዋወቅክ7ዋቸው እኔ ነኝ። በተለይ ሕያው ተስፋ ሮድዮ በብዛት እከታተል ነበር። አልረሳውም ቅዳሜ 24 ህዳር 2001 በፈርንች 7፥45 በኢትዮ1፡45 ምሽት ነበር አንድ ኤልሳቤጥ ምትባል እናት ትመሰክር ነበር የመጨረሻ ቀን ነበር ጋዜጠኛ ናፅነት የአባትዋ ስም ዋቅማ ይመስለኛል " አሁን ለምሰሙሽ ምን መልእክት አለሽ ስትላት? እኔ ምንም የለኝም ግን በተለያየጭንቀት መከራ ላሉት ጌታ እንድ ያስርፋቸው ጌታ እንቀበሉ ከነጋር ይፅልዩ" ስትል ልቤ ተሰበረ፡ ብርክክስል ግን ከገራ በኩል በጣም ምያስፈራድምፅ ተፈጠረ ብዙ ነገር ሆነ በኮምንት ልግልፀው ግዜ የልኝም ። ብዙ ግዜ ጋዜጠኛዋ ላገኛት ምኩሬ ነበር አልተሳካልኝ። ከቻላቹ ግን እነ በከናዳ ነኝ ምነሮው። እኔን የነፍ አባት መሆናቸው ደስ እንድላቸው ልነግራቸው ፍላጎት አለኝ። ተባበሩኝ የህያው ተስፋ ሮድዮ ኣድርስ ተባረኩልኝ።

    • @senaitbahta2938
      @senaitbahta2938 3 роки тому

      Geta ybarkkh wendime geta yesus endegl aedanh aedrgeh teqeblehal wey? Yemedan qen aehun new

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 3 роки тому

    መጋኒ ምንድየ የእኔ
    የክርስቶስ
    ባርያ ደስ ይበልሽ
    ከመጋቢና
    ከወንጌላዊና ዘማሪ
    ያሬድ ባንድነት።
    ኣንቺ ከሴቶች ሁሉ
    የተባረክሽ
    በህይወትሽም ብጽእት ነሽ
    ደስ ይበልሽ።
    እንትን ኣድርጊ
    በኣገልግሎት ዘመንሽ
    ሁሉ ባለፍሽባቸው
    በረከቶችና ልምምዶችን
    ሁሉ በመጽሓፍ ጠርዘሽ
    ኣሳትሚ።
    ዘመንሽ በብዙ ተራራና
    ሸለቆ ያለፈ ነው።
    ለብዙ መከራና ስቃይ
    ተዳርገሻል
    በመጨረሻም የድል
    ኣክሊል ደፍተሻል
    ጌታ ኣላሳጣሽም
    በተኣምራትና በድንቅ
    እያጀበሽ ነው።
    ያገራችሁ ነቢያት ነን ተብየ
    ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን
    ያልበገሩት የሆራው
    የዘመናት
    እንቆቅልሽ
    ባንቺ ተፈታ።
    ሊታለልልሽ ይገባል።
    ሞገስ ይገባሻል።
    ለዚህ ነው የ22ኛው መቶ
    ክፍለዘመን ብጽእትና
    የክርስቶስ ጅግና ልልሽ
    የደፈርኩት።
    ብዙዎች ላይመቻቸው ይችላል።
    I don't care !
    ዳሩ ምን ይሆናል
    ያገርሽ
    ካለማዊው ይልቅ
    ክርስትያኑ
    ይብሳል ።ሓሜትና
    ኣሜኬላ ኣንግተን
    እንደ ደርግ
    ኣስመሳይ ተራማጅ
    መዝ
    የኣንቺን ሞራል
    ለመገንባት ከጉራና ቅናት
    ኣልፈን የፈጸምነው
    ክርስትያናዊ
    ጀብዱ የለም።
    ዳሩ ምን ይሆናል
    ገበያው ሁሉ
    በኣሉባልተኛ ፖለቲከኛ
    ኣማኝ መጋቢ ሃዋርያ
    መስራችና ባለራእይ
    ነቢያት ተጥለቅልቆኣል።
    ይሁዳ እንደእ ንጉዳይ በየማእዘኑ
    የፈላበት የቢዝነስ ሲንዲኬት
    ቦሶች ኢትዮጵያ ኣፍርታለች
    ሜጀር ነቢያቶች
    በየመንደሩ
    እያቅራሩ እንደቃልቻ
    ሲንደፋደፉ ቢዝነስ
    ባቋራጭ ሲያሳድዱ
    ማየት የተለመደ ሆኖኣል።
    ክርስትና ወዴት እይተመራ
    ነው። ለነቢያትነት ኣብቃኝ
    ቀባኝ እያለ ኣንዱ
    ሌላውን ሲላምንና
    ጮቤ ሲረግጥ
    በደስታ ሲያጓራና ሲፈነጥዝ
    ምን ይባላል።
    ሃላፊነትን ለመቀበል የምን
    በፍስሃ መዝለል ኣስፈለገ
    እግዚኣብሄር መጨረሻችንን
    ኣሳምምርልን።
    በካናዳ ኣሜሪካና
    ኣውሮፓ ቸርቾች
    በመስጊዶችና
    በመጋዛኖች
    እየተቀየሩ ነው።
    እስከ ቅርቡ 1990
    ድረስ እሳታዊ ሪቫይቫል
    በነዚህ ሃገራት ነበር
    እንዳሁኑ እንዳገራችሁ
    ስግብግብ የወንጌል
    ባለሃብቶች ኢንቨስተሮች
    ኣቅጣጫውን ቀለበሱት
    እነዚህ ህዝቦች
    ቅኖች ደጎች ትሁቶችና
    ታማኞች ቢሆኑም
    በስግብግብ የሃሰት
    ነቢያትነን ባዮችና
    ሓዋርያቶች ወደ ኣምላክ
    የለሾች ተለውጠዋል።
    የሚገርመኝ ግን ካገራችሁ
    እንትን ነን ባዮች ይልቅ
    እነዚህ ኣምላክ
    የለሽ ኣሕዛብ በሞራልም
    ይሁን በተግባር
    የተሻሉ ናቸው።
    ለትውልድ በረከት
    ላንቺም ለኑሮሽ
    ኣጋዥ ስለሚሆን
    ከዛሬ ጀምረሽ
    ድራፍቱን መጻፍ
    ጀምሪ
    ውድ ባላቤትሽ ወይም
    ወንድሞች ረቂቁን
    በማጎልበትና
    በማበልጸግ
    የመጽሓፉን
    እድገት ሊያሻሻሽሉ
    ሊኩሉና ሊያጣፍጡ
    ይችላሉና ጋሼ ምንዳየና
    ያሬድ ተባበሩ።
    ጌታ ኣንድነቱን
    ይስጣችሁ።
    ከካናዳ ነው።

  • @senaitbahta2938
    @senaitbahta2938 3 роки тому

    Kbr leyesus yhun endet yale dnq amlak new yesus geta new pastorye zemensh ybarek tebareku

  • @mike-mk1ll
    @mike-mk1ll 3 роки тому

    Wow! She is a living testimony of jesus christ please we need her life testimony like gashe please. God bless you

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 3 роки тому

    ያሬድዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @destadayadesty9522
    @destadayadesty9522 3 роки тому

    Wawu Amen tebareki tebareki geta yibarekishi❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bahrangebregziabher3474
    @bahrangebregziabher3474 3 роки тому

    Kbir le Egziabher yhun,esu mengedim ewnetim hiwetim new,kesu lela yelem,tebareku hyaw miskrnet lenebs yantsal.

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 роки тому

    Kibri le gta yhuni 🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇 tebareku bebzu !

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 3 роки тому +2

    ይነበብ
    ይነበብ
    ይነበብ
    እባካችሁ
    ኣንብቡት
    God bless both of you
    የኛ መጽናኛዎች
    ያሬድና ምንዳየ ተባረኩ።
    የዛመኑ ያምድር
    ጨውናችሁ።
    ወደድኳችሁ።
    ኣፈቀርኳችሁ።
    የጋሼን ታሪክ
    የጥልቁን ዓለም
    የጭለማ ኣሰራር
    በሚገባ ኣልተብራራም
    ለቅምሻ ነው
    ያቀረብከው
    ኣስኮምኩሙን እንጂ
    ገረፍ ኣድርጎ
    ማለፉ
    ምንሊበጀን ?
    ኣልተገለጸም።
    ተድበስብሶ ነው ያለፈው።
    የነቆሪጥ እውነታ
    ስለ ህጻናትን መስዋእት
    ማቅረብ
    በባህር ስላለው
    የዲያብሎስ ቤተመንግስት
    ዲያብሎስ
    ስጋ ለብሶ ወይስ ባመንፈስ
    ነው ጋሸን
    የሚቀርበው
    ወዘተ ወዘተ
    ቢተነተን መልካም ነው።
    በ1976 የቅርብ ዘመን
    ጥየቃ ቢሾፍቱ ከኤርትራ
    ደረቅ ጣቢያ ልሳልስት
    ቆይቼ ነበር።
    በማግስቱ ወደ ገበያ
    ለጉብኝት ወጣሁ።
    ኦሮሞው ሁላ ወንዱም
    ሴቱም ነጭ ክር ኣስሮ
    ማየቴ ተገርሜ ተመልሼ
    እህቴን ኣግራሞቴን
    ብጠይቃት
    ቆሪጥ በሞሞቱ
    ኣምላኪዎቹ ሁሉ ነጩን
    ክር የሃዘን ምልክት ነው
    ብላ የምታውቀውን
    ነገረችኝ።
    ቀጥላም በሰበታ
    ኣካባቢ የሃደቤይ
    መንፈስ እንደሚመለክ
    እዚህም ቆሪጥ
    ይመለካል ኣለችኝና
    ኣስገረመችኝ።
    ወይ ኦሮምያ ዛሬ
    ደም ኣፍስሱ ኣገር ኣፍርሱ
    ባዮች ለካ ያ
    መንፈስ ነው ኣልኩኝ ዛሬ
    ሲታወሰኝ።
    በነገራችን ቖሪጥ ሞተ
    ሲባል ቆሪጥ
    ስጋ ለባሽ
    ማለት ነውን ?
    ጥያቄው ለጋሼ ነው።
    ከካናዳ።
    ኤርትራ ችዊ

  • @kaslikkaslik2794
    @kaslikkaslik2794 3 роки тому

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነዉ ጌታ ይባርካችሁ አሁንም ተግተን ብንፀልይ መንፈስ ቅዱስ የሱ የሆኑትን ባሉበት ይነካል የምልጃ ፀጋ ይብዛልን ወገናኖች እንማልድ እግዚአብሔር ፀሎትን ይሰማል

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 3 роки тому

    Amen wow Ende Egziabher Yale manem minem yelem, tebareku, ke Estenfashachen kerb yehone Geta leb ena kulaliten yemimeremer uuuuuuuu keber yehulelet🙏🙏🙏🙏

  • @sadiksadik1546
    @sadiksadik1546 3 роки тому

    Wowwwwww. Endat. Dinqe. Amlake. New. Ena. Mina malkaw. Sime. Yatmasgane. Yhune. Egzabher. Zamanchuni. Yibarki.💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @healingtube9082
    @healingtube9082 3 роки тому +1

    Amennnnnnnnn, the lady pastor is amazing! She is a heroic

  • @alemitudegu9032
    @alemitudegu9032 3 роки тому

    ጌታኢየሱስጌታነውአሜንን

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 3 роки тому +1

    አሜን

  • @haymanotsenbeto5768
    @haymanotsenbeto5768 3 роки тому

    Betam migerem ngr nw abet yegeta sera betam asdenaki yehon misikirent geta simu yibarek tebareki yegeta wud yehonsh set E/r banchi betam eyseranaw tebareki enate simu kefi yibel ye geta

  • @aselefechnana2799
    @aselefechnana2799 3 роки тому

    ገታ ዘመንሽ ይባረክ

  • @meselechbekele3289
    @meselechbekele3289 3 роки тому

    Amen
    Geta yebarks segawen yabzals

  • @lizabellalulu7297
    @lizabellalulu7297 3 роки тому

    ውውውው እየሱስ ውውውውውውው በጌታ

  • @ምስጋናለእግዝአብሔርይሁን

    እህቴ ጌታ እንዴት ይወድሻል ትልቅ ስራ ነው ባንቺ የሚሰራው

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 3 роки тому

    ዋውውውውውው ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @emeba951
    @emeba951 3 роки тому

    ዘማሪ ያሬድ ጤናህን ይስጥህ !

  • @rebeccablessed7214
    @rebeccablessed7214 3 роки тому

    God bless u both of u ❤️💖🇪🇷

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 3 роки тому

    ጀግኒት የወጌል አርበኛ!

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 3 роки тому

    መልካም ሴት ተባረኪ✝️✝️

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 3 роки тому

    Pastor Yaredo tebarek denk mikskrnet New, Egziabher beye zemnatu lejoch alut, yeminelew lemalet adelem ewenet selehone New. Tsegaw yebzaleh 🙏🙏🙏🙏

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 3 роки тому

    Geta yibareki sirawu ygeta newu

  • @sukareatomsa8443
    @sukareatomsa8443 3 роки тому +1

    ታድለሽ። ደግሞ ቆንጅዬ ነሽ😘😘😘😘😘 አንቴም ተባርክ

  • @healingtube9082
    @healingtube9082 3 роки тому

    Where is the second part ? I have been waiting noooo pls upload!

  • @emebethomecatering2134
    @emebethomecatering2134 3 роки тому +1

    ዋው እሚደንቅ ምስክርነት ተባረኪ እህታችን

  • @babyapp6180
    @babyapp6180 3 роки тому

    Wooow Betam Ygermal sewyewm Bikerb Betam Melkam Neber

  • @ana8712
    @ana8712 3 роки тому

    wow eyesus geta newe!!

  • @meer6395
    @meer6395 3 роки тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @leulmekonnen8078
    @leulmekonnen8078 2 роки тому +1

    መጽሀፍ ምን ይላል መሠለህ ወንድም ሴት ልጅ እንድስታስተምር አንፈቅድም

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  2 роки тому

      ወደ ገላትያ 3
      28፤ አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።

    • @leulmekonnen8078
      @leulmekonnen8078 2 роки тому

      @@yaredmaruministry5761 ስለዚህ ይጣረሳል ማለት ነው

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  2 роки тому

      በ ኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ የዳነ ሁሉም ሰው ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ተብሏል 🙏

  • @meseretgorfe7004
    @meseretgorfe7004 3 роки тому

    halelujah geta zemenachun yibarik

  • @sarag6740
    @sarag6740 3 роки тому +1

    Amezing testimony Eyesuse geta new

  • @rosinatesfatsion285
    @rosinatesfatsion285 3 роки тому

    ፓስተርዬ ሰላም ለአንተ ይሁን
    አይንህን ተሻለህ?
    እግዚአብሔር ካንተጋ ነው አይዞህ የኔ ወንድም።

    • @rosinatesfatsion285
      @rosinatesfatsion285 2 роки тому

      @@yaredmaruministry5761 እሰይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለምልም

  • @meer6395
    @meer6395 3 роки тому

    Wowowow kibir la getaa tebarekuuu

  • @hannge7073
    @hannge7073 3 роки тому

    ያሬድዬ ተባረክ

  • @tshayfaniel5408
    @tshayfaniel5408 3 роки тому

    Geta ybark yechilal god bless you all ❤️🔥🔥

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 3 роки тому

    Ehete tebareki Tsegaw YEBZALESH, 🙏🙏

  • @balyneshgaleto3493
    @balyneshgaleto3493 3 роки тому

    Abeeeet yeyesus sira endet diki new eyesus geta new

  • @wintatenna7016
    @wintatenna7016 3 роки тому

    Elelelelelelelele Eyesyse Gata New halaluya

  • @dlifedlife871
    @dlifedlife871 3 роки тому

    Yemitagelegne neger endale yisemagnal. Ebakachu tseliyuligne.

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  2 роки тому

      ወደ ገላትያ 5
      1፤ በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube 3 роки тому +1

    እውነት የኦርቶዶክስ ነኝ ድገት። ይቲዩብ ስገንባ ነው ከፍቼ የሰማውት እውነት ደስ የሚል ነገር ነው የሰማውት በርቱ

  • @natiman3009
    @natiman3009 3 роки тому

    Tadelesh begeta des yelale

  • @berukelonesako5791
    @berukelonesako5791 3 роки тому

    I love my ber

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 2 роки тому +1

    ሚኒስትሪ በግል ስም ይሰየማል እንዴ?

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  2 роки тому +1

      ወንድሜ ይሄ እኮ Social Media ነው የያሬድ ማሩ አገልግሎት ማለት ነው ትርጉሙ UA-cam ላይ እነጂ መሬት ላይ አይደለም ። ሰው የሚያውቀኝ በመለያ ስሜ ነው ገባህ ?

  • @everythingpass1481
    @everythingpass1481 3 роки тому

    God Bless u.

  • @meseretkasu5040
    @meseretkasu5040 2 роки тому

    H̲A̲L̲E̲L̲U̲Y̲A̲ H̲A̲L̲E̲L̲U̲Y̲A̲ Y̲E̲S̲U̲S̲ T̲e̲b̲a̲r̲e̲k̲i̲ T̲e̲b̲a̲r̲e̲k̲u̲u̲📚📚📖📖🙏🙏🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @romaneshetu8902
    @romaneshetu8902 3 роки тому

    ኢየሱስ ጌታ ነው ውዴ አሚ

  • @mulugetabakuu77
    @mulugetabakuu77 3 роки тому

    እየሱሰ ድንቅ ሰራው

  • @debora934
    @debora934 3 роки тому

    megerem new tebarek

  • @ሳምሪዬፍቅር
    @ሳምሪዬፍቅር 3 роки тому +1

    ዋው

  • @tsehaymelaku9908
    @tsehaymelaku9908 3 роки тому

    Taberku

  • @sebleseyoum9639
    @sebleseyoum9639 Рік тому

    ምንድዪ

  • @አሜንማራናታእየሱስቶሎናሀ

    ታድለሽ

  • @balyneshgaleto3493
    @balyneshgaleto3493 3 роки тому

    Migarim new

  • @mehatew-tube
    @mehatew-tube 3 роки тому

    egzare libona yistachu kezi ke ebdet hiwot yawtachu

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 3 роки тому

    አሜን