የዮናስ ምልክት አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 45

  • @maryamemne
    @maryamemne 2 роки тому +5

    በእውነት እኔ ስሰማ ስቅስቅ ብየ ነው ያለቀስኩት እርሃብ ክፉ ነው ማህተብ አስረው ከመናፍቅ ቤት እሚርመሰመሱትን ባልደግፋቸው አዝንላቸዋለሁ ከሁሉም በላይ አባቶች ከራባችሁ ኑ እኛ እናበላችሁ አለን ቢሉ ምእመኑ እቻልን ብቻ እግዚአብሔር ይማረን
    ቃለ ህወቴ ያሰማልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 роки тому +3

    እንኩዋን አብሩ አደረሰን ክጀፍውን ነገር ያርቅልን መልካሙን ዘመን ያምጣልን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኒን ዓለም በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን
    የቅዱሳን በረከታቸው አይለን በጸሎታቸው ይማረን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 роки тому +4

    እንኳን ለመላኩ ለቅዱ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሃገራችንን ስላም ያርግልን ቀለህይወትም ያሰማልን አሜን

  • @eskadmasalemayew3962
    @eskadmasalemayew3962 2 роки тому +2

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። አምላከ ቅዱሳን የሰማነው በእዝነ ልቦናችን ይሳልልን🙏
    ስለ እውነት በመልካም ወጣቶች ያለቀሱ ወገኖቼን አይቼ እንባ አውጥቼ ባላለቅስም ከልቤ አዝኛለሁ ፊታቸውን ሳይ እርኩስ መንፈስ ማደሪያ አድርጎ አእምሯቸውን ሲያደነዝዝ ተናድጃለሁም። እግዚአብሔር አምላክ ወደ መልካም መንገድ ይምራቸው ይምራን🙏

  • @helenelagasq349
    @helenelagasq349 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃትን ያሰማልን መምህር🙏💒

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 роки тому

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን!!

  • @lebaatube5974
    @lebaatube5974 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen
    Baewunati lamamirachin kala hiowotin kala barakaten yasamalin batsga baedimaa yixabiqilin Yakidusanu Amilkin kiduse egziabiher yixabiqilin Amen

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 роки тому +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hannakifle1285
    @hannakifle1285 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን

    ለመምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 2 роки тому

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! M/d yordanos abebe tesfa mengeste smayat yawrsln!!!

  • @eskadmasalemayew3962
    @eskadmasalemayew3962 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እመአምላክ-ቈ4ጸ
    @እመአምላክ-ቈ4ጸ 2 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልኝ❤❤⛪️⛪️⛪️

  • @danagg4231
    @danagg4231 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @yeshim3349
    @yeshim3349 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነት በምህረቱ በተ ክርሥቲያናችንን ሀገራችንን ህዝባችንን ህዝበ ክርሥቲያኑንን ትውልዳችን እምንኖርበት ሀገር አሠሪወቻችንን ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠናዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ ኤንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኪሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አቡነ መርቆርዪሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አባ ፅጌዴንግል ሥለ አቡነአሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መሥቀለ ክርሥቶሥ ሥለ መጥምቀ መለክት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም ዕፀ በለት ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጳጳሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @AaAa-cv8zv
    @AaAa-cv8zv 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣችሁ በረከታችሁ ይደርብን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን።
    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።የቅዱሣኑ ረድኤትና በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ምልጃቸው ይማረን።

  • @mezemirtiumelisan8114
    @mezemirtiumelisan8114 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ይስጥልን መምህር

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 2 роки тому +2

    ከመ ነኪር ኮንክዎሙ ለአኀውየ
    ወነግድ ለደቂቀ አቡየ ወእምየ
    እስመ ቅንአተ ቤትከ በልዐኒ ።መዝ 68
    ## መምህር ገብረ መድህን አምላከ ዳዊት ይጠብቅዎት በእውነቱ ቸሩ እረጅሙን የአገልግሎት እድሜ ይስጥዎት## ።

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 роки тому

    አዝኜ ሳይሆን ልክ ናቸው ብዬ ብዙ ጊዜ አልቅሼ አለሁ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 роки тому +4

    ✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝

    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X
    መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እሰገድ ለገብርኤል 3X
    ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X
    ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X
    ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X

    አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል
    ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን
    ይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ።
    ua-cam.com/video/i84-vo-y74E/v-deo.html

  • @atsede7592
    @atsede7592 2 роки тому

    Kalehiwot yasemalen

  • @use1K629
    @use1K629 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ ረድኤት
    በረከታቸው ይደርብን በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር 🎚🎚🎚🤲🤲

  • @adisadis896
    @adisadis896 2 роки тому

    አሜን

  • @ማኀደርመሰለ
    @ማኀደርመሰለ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አይ ማንባትም ፀጋ ነው የልቤ ክፋት እንባ አሳጥቶኛል እንኳን ለወገኔ ላለቅስ ለራሴም ማልቀስ አጥቻለው ደግሰው የዋህ ሰው ይመስለኛል ስለወንድሞችው የሚለቅስ ውስጤ ግን በብዙ ይቃጠላል በሁለት ሀሳብ የምንጓዝ ታዳጊዎችን ወጣቱን በዘፈን እያሰለጠኑ ለሰይጣን የሚመለምሉ ቤተክርስቲያን የሚመላለሱ ናቸው በጣም የሚገርመኝ ዘፍነው ባመጡት ገንዘብ እግዚአብሔር ይመስገን የምንለው በጣም ያስገርመኛል እውነት ለመዝፈን ለጥፋት ተባባሪ የምናደርግ በኀጢአት የተገኘ ገንዘብን ቤተክርስቲያን የምናሰራ ምፅዋት የምንሰጠ ጠዋት መዝሙር ከሰአት በኋላ ዘፈን ምን ጉዶች ነን እንደኛ በመፈጠራችን እግዚአብሔር የተፀፀተበት ትውልድ ይኖራል ብዬ አላውቅም እንደኔ ኀጢአተኛ የለም። ለመናገር ተገደደድኩኝ ቤተ ክርስቲያን የወበዴ መናሃሪያ መሆኑ ያሳዝናል ዘፋኝኙን በአውደ ምህረት ያዘምራሉ ከሰአት ወደዘፈናቸው ግማሹ ምናምቴ አይደልእያለ ሕጻናትን ከእግዚአብሔር እየወሰድ ለሰይጣን ሲኦልም በነጻ አይገኝም ግራ ገባኝ ምን ደምል ምህላው ካሜራ ነው ቅዳሴው ካሜራነው እቤተ መቅደስ ካሜራ እንዴት ይገባል ? ለማነው የሚቀረፀው የካሜራው ብዛት ተቀርጾ ለእግዚአብሔር የሚልኩ ነው የሚመስሉት ይቅር በሉኝ ተቃጥዬ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መድኃኒት ይዘን ታመናል ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብዙ ተማርን ምንም ምክንያት የለን የተማርነው ቅዱስ ቃል ሙሉ ሰው ያድርገን በተግባር የምንኖር ያድርገን

  • @በእምነትየሸዋልጅ
    @በእምነትየሸዋልጅ 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜን አሞብኝ ነው በፆለታችሁ .ተክለ.ጊወርጊስ ብላችሁ አስቡት .😭

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 2 роки тому

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen

  • @sebledawit3644
    @sebledawit3644 2 роки тому

    kale hiwot yasemalin legnam yetemarnewun belibonachin yasadiribin

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏

  • @meseretabebe2584
    @meseretabebe2584 2 роки тому

    alalekeskum

  • @stc6291
    @stc6291 2 роки тому

    አገዚአብሔርይመገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንየቅዱሳንአባቶቻችንእናእናቶቻችንበረከታቸዉይደርብንለኛምየሰማነዉንበልባችንያሳድርብንአሜን3

  • @hirutdemisse322
    @hirutdemisse322 2 роки тому

    👍

  • @sirgutesirgute616
    @sirgutesirgute616 2 роки тому

    Esikahun eresun enji teleq biye allayehutm endihu leqisowachewn say gin weyhagere biye bettam new yazenikut yalleqesikut.yihe hullu silehatiyattachin new biye bizu negerochin libe asebe.hicha becherinetu yqir ybellen.memihir lanitem qallehiwet yasemalin tsega bereketin yadillilin.

  • @FetuneRediet
    @FetuneRediet 2 роки тому +1

    💮 እናቴ ሆይ የእሳቱን ነበልባል አትፍሪ ገድላችንን እንፈጽም” ብሎ እናቱን ወደ እሳቱ የጎተተ ህጻን ምንኛ ድንቅ ነው፡፡እናቱ ኢየሉጣስ ምን አይነት እናት ናት ልጇን እንዴት ብታሳድገው ነው💮
    እኔ ክርስቲያን ነኝ…ለማለት እንደ ቂርቆስ የዚችን ዓለም ጣዕም መናቅ አለብን እኔ ከርስቲያን ነኝ ለማለት ዝግጁ ነን ግን?
    “ይቤላ ሕፃን ለእሙ ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት ንፈጽም ገድለነ ወስምዓነ ኢትፍርሂ እም”
    ✟አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን
    ሐምሌ 19-የራማው ልዑል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሕፃኑን ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣን ከሚነደው እቶን እሳት በተአምራት ያዳነበት ዕለት ነው፡፡✟

  • @hirutemengesha7706
    @hirutemengesha7706 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @adisadis896
    @adisadis896 2 роки тому

    አሜን

  • @adisadis896
    @adisadis896 2 роки тому

    አሜን