//ልጆች ምን ይላሉ?// "እናቴ ሙሉ ስም የላትም…"😂😂 /እሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ Рік тому +8

    ፈጣራ ሀገራችን ሠላምያድርግልን የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይሥጠን❤❤❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Рік тому +4

    ፅናትዬ የኔ ባለ ፒዛ እግዚአብሔር ያሳድግሽ፣
    መክሊትና ቤቲ እድግ በሉ

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 Рік тому +7

    ሊያየ እኳን ደና ያመጣችሁ ልጆች ማሻአላህ እድግ በሉ

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Рік тому +10

    ልጆች ምን ይላሉ የሚለውን እንደኔ በጎጎት የሚጠብቅ አለ እስኪ በ👍👍👍

  • @YdjjBdnkkd
    @YdjjBdnkkd Рік тому +3

    ልጂቷ ጎበዝ ነች የምር የሶስት ወር ኪራይ መረጠች❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Рік тому +1

    ማሻ አለህ በጠም ጎበዝ አስተወይ ልጅ ናት እድግ በይ

  • @bait1035
    @bait1035 Рік тому +2

    ሊያ እርጉዝ ነች ማነው እንደኔ ያያት❤

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 Рік тому

      ማሪያምን እኔም እያልኩኝ ነበር 😳😳😳 ❤❤

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh Рік тому

    የልጆች ፕሮግራም በጣም ነው ደስ የሚለኝ ልጆችንፁህ ናቸው ግን በጣም የማዝነው በእኛ ወላጆች ነው አያውቁም ብለን ኩራታችን ወዴት እየሄድን እንደሆነ እስቲ እንደዱራችን ቡዙም ባይሆን በጥቂቱ እናስተምራቸው

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ Рік тому +1

    3ኛው ጥያቂ ያጠፋችው ጠያቂዋናት ደብቀን ያለቻቻው ልጂናቸ እደደ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому +1

    እግዚያብሔር ያሳድጋቹ ❤❤🙏🙏🙏 የኔ ማሮች

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Рік тому

    ልጆች እደጉ ለቁምነገር ያብቃችሁ
    አስፍው አላህ ጤናው ተመልሶ ለሀገሩ ለሚወደው ስራው ያብቃው🎉

  • @mywollraya
    @mywollraya Рік тому

    የልጅ አዋቂ የቤት ኪራይ ጎበዝ❤

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks4612 Рік тому

    አስፊቲ ፈጣሪ ይማርህ ህና ዳግም እንይህ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Рік тому

    የ 3 ወር ቤት ኪራይ ፣ ይህች ልጅ ለቤተሰብ አሳቢ ደጋፊ ናት ። እድግ በይ

  • @AalmBayu
    @AalmBayu Рік тому +1

    ሊያዬ ሁሉተኛ ልጅ እርጉዝ ነችዴ

  • @kukulu99
    @kukulu99 Рік тому

    ሊያ ጥሩ ችላበታለች ልጆቹ ፕሮግራሙ ላይ ትቀጥልበት

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ Рік тому +9

    ኢቢኤሦች አረ ለአማራህዝብ ፍትህህህህህ ድምጥሁኑን በአማራሣይት ወድሞቻችን ታረዱ ተቃጠሉ ፍትህህህህህ

  • @bedrishuosu6230
    @bedrishuosu6230 Рік тому +5

    ይቅርታ ግን ማካፈሉ ላይ የጠያቂዋ ጥያቄ አቀራረብ ልክ አይደለም ባይ ነኝ።

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Рік тому +1

    ያዛሬ ያልጅ አዋቅ ሆኔሻል 3 ዎር ያቤት ኬራይ ይሻለል❤❤❤❤

  • @NatiRome-k5r
    @NatiRome-k5r Рік тому

    Fetari Hhagerschinen selam yaxregelen Edge belu Asefyenm Fetari ymarlen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሚንፍላጎት
    @አሚንፍላጎት Рік тому +3

    ቤቲ የ ጀግና ነሽ አሳቢ ነሽማር ቅራቅቦ እንኳን ቀረብሺ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤ ኤርትራ ጀግና

  • @KhalidEbrahim-gh4st
    @KhalidEbrahim-gh4st Рік тому +1

    ጎበዝ የልጅ አዋቄ

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Рік тому +3

    የማሠማውየለ ደሞጭድ ለበሬእናለከበቶችእንጅ ለፍየልለበግ አያሥከፋ ቆየትሥትሉ ለዶሮምይሆናልበሉ 😂😂😂😂 አይ የከተማሠው ተበልታችኃል

  • @Lguama
    @Lguama Рік тому

    ልጆችን ጥቅምት ላይ ገጠርውሰዷቸው ወይም አምጡላቸው እሸት ሳትበሉ እንደት እማያቁት አገር አይናፍቅም አሉ

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት Рік тому

    አይይይይይ ዳጊ😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MekdesTegeng-se5kt
    @MekdesTegeng-se5kt Рік тому

    እኔ ግን ልጆቹን ምረጡ የሚሉት ነገር አይመቸኝም ለልጆች አይምሮ አይመጥንም

  • @muhammadsaid690
    @muhammadsaid690 Рік тому +1

    As wr wb Mashala tabarakallah ❤❤❤❤😂😂😂

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Рік тому

    አስተዋይ ልጂ

  • @sarafeyameta994
    @sarafeyameta994 Рік тому

    Lememezegebe new Fieyamtta yetagesu tebalaleche mezegeboate ebakachu

  • @NasirArgada
    @NasirArgada Рік тому

    በአላህ መጫወቻውን እኔ እገዛለታለው አድራሻዋን

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Рік тому

    ዳጊ ራሱ ልጅ እኮ ነው የመሰለኝ 😂

  • @ZuzuMohmmed
    @ZuzuMohmmed Рік тому

    ኧረ ቤተሰቦች ልጆቻችሁን አሳውቁ አሳይዋቸው

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Рік тому

    ሽብራ ፒዛ ሆነ 😂

  • @SebrinaTube-
    @SebrinaTube- Рік тому +1

    እህቶቼ. ዴምሩኝ. አትለፉኝ. አላሳዝናችሁም.😢500 እንኮን. አስገቡኝ በፈጠራችሁ

  • @DubaiRak-bz3fc
    @DubaiRak-bz3fc Рік тому

    በግጪድይበላልአይከተሜ😅😅😅😅

  • @HelenDerso-e2i
    @HelenDerso-e2i Рік тому

    Liyayiii enekune dse alsh hultgni leje mta enede

  • @sameeraanwar5614
    @sameeraanwar5614 Рік тому

    የአለሀ አስፍቲን ጤነውን መልስክ መልስልን

  • @selam3762
    @selam3762 Рік тому +1

    እኔ ምለው ኤቤኤሰ ምሰሩ ሴቶች ሂል ጫማ ቢቀርሰ አንድ ሰትራመዱ እየተጨናነቃቹው ነው ሁለተኛ ለኩላሊትም ጡሩ አይደለም ርጅም ሰአት ሰለ ምትቆሙ

  • @mrsvip4622
    @mrsvip4622 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @LolisaLolisa-kn3ml
    @LolisaLolisa-kn3ml Рік тому

    👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌❤️❤️❤️💐💐

  • @belayineshiweriku
    @belayineshiweriku Рік тому

    🥰🥰🥰🌹

  • @KalbaKalba12-x4e
    @KalbaKalba12-x4e 9 місяців тому

    🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌷🌷👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹

  • @hak.d2211
    @hak.d2211 Рік тому

    Weyna liya teblshe alwkshem

  • @Wasintu
    @Wasintu Рік тому +6

    Pizza temechetognal

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Рік тому

    ክክክክ ቢዛ

  • @seadaapp3133
    @seadaapp3133 Рік тому

    ጭድ ሲጀመር ለከብትነው እሚበላው

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Рік тому

    የፍየሉመግብ ጫትነው

  • @hussenali6748
    @hussenali6748 Рік тому

    ጭድ ሊያዬም አታውቅም

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ

    አሸናፊዋ አንበሳናት የምር