ልጁ የማን ነው? | ስለ ሕይወት እና ባለቤቷ ያልተሰሙ እውነታዎች | Haleta Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • #Ethiopia #Haletatv

КОМЕНТАРІ • 192

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi 20 днів тому +78

    የፈለገችውን ፡ ማግባት ፡ መፍታት ፡ መብቷ ፡ ነው ፡ ሰዎች ፡ attack ሊያረጓት ፡ አይገባም ፡ ሃበሻ ፡ ሰው ፡ ቤትገብቶ ፡ መፈትፈት ፡ ይወዳል ፡ እግዚአብሔር ፡ ልቦና ፡ ይስጠን

    • @Roseslove2017
      @Roseslove2017 20 днів тому +2

      Le zawim ye erasu eyarere.

    • @anwarahmed8363
      @anwarahmed8363 20 днів тому +5

      በጣም ነው ያፍርኩት እኔ አካለ ጉዳተኛ ነኝ በእኔ በኩል ሆኜ ሳየሁ በጣም በወገኔ አዘንኩኝ ይች ኢትዩጵያዊት የከፈለችው መስዋትነት ሊበረታታ ይገባ ነበር እንጁ ልትሸማቀቅ ባልተገባ ነበት

    • @farisabdulfatah2283
      @farisabdulfatah2283 19 днів тому +3

      @AmyLemma-ic3fi የአበሻው በሚሰጠው አስተያየት ገነነ እንጂ ገብተሽ እሱ ቤት ላይ እይው ጣሊያኖች እራሳቸው ከኛ የበለጠ ነው የተቃወሙት የኛ እዝብ ሚጮህው የኛው ሰለሆነች እና እሷም ሚዲያ ላይ ስታመጣው አስተያየት ፈልጋ እንጂ እንድናየው አደለም አደል

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 18 днів тому

      ​@@anwarahmed8363exactly

    • @NigistBogale
      @NigistBogale 18 днів тому

      Werga beha

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 20 днів тому +26

    ምርጫዋ ነው እላለሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው

  • @hanaabera2424
    @hanaabera2424 15 днів тому +1

    መልካም ሴት እግዚአብሔር የምትፈራ መልካም ልብ ያላት ሴት ናት ኢትዮጵያ ዊ ቢሆንስ ኖሮ እግዚአብሔር ይስጥህ ይነሳል ከጊዜ በኃላ የሚመጣውን እግዚአብሔር ይጠብቀን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 20 днів тому +20

    እረ ወደዛ ድህነቴን በጣም ነው የምወዳት ቢቀርስ የራሳችሁ ጉዳይ እረ

  • @antenehkebede8360
    @antenehkebede8360 18 днів тому +1

    እንዲህ ነው እንዳ ነው ሰው ብዙ ያወራል
    ፍቅር እና ድንኳን የትም ይተከላል

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 18 днів тому +7

    ኧረ ተዉ ከአላህ ጋር አታጣሉን አሁን እኛን ኢትዮጵያኖች የሚያሳስበን ነገር ጠፍቶ ነው!?አጀንዳ አድርጋቹ የምታወሩት።

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 20 днів тому +53

    ደግ አረገች ሀበሻ ማግባት ትርፉ እርጅናን ማፋጠን ነው😂

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 20 днів тому +17

    ምን አዲስ መረጃ አቀረብክ ??!! ድምፅህን ለስለስ ዘገባህን እዛው ገልበጥበጥ አርገህ አርእስት አሳምረህ ከማቅረብ ውጭ ህፃኑ የስዋ አደለም ንፁህ ነጭ ህፃን ነው የባለቤትዋ ልጅ ነው

  • @sunnyhabte
    @sunnyhabte 20 днів тому +17

    የፈለገችውን የማግባት መብት አላት ያስተሳሰብ ደሀ ሁሉ።

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 20 днів тому +19

    ወይ ጉዴ እኛ ምን አገባን 😮

  • @Dudu53561
    @Dudu53561 3 дні тому

    የቤተሰብ አባሎቻቸው "ከሁለቱ ውሾታቸው" ተናግረህ ልብህ ውልቅ ብሏል ቤተ-ሰብእ የሚለውን ትርጉም ብታውቅ አንስሳትን እንደማታካትት በመተማመን እርምት አድርግ ለማለት እወዳለሁ የራሳችን ባሕል እምነት ቋንቋ አለን እና አርም ! ለምንም ብላ ቢሆን እንኳን አገባችው ቆሞ የቀረ ሁላ ሀሜት ያራግባል ልቦና ይስጥልን !!!" ሁለት እጆቹንም አላጣም ወገኔ ተመራምረህ ድረስበት!!!

  • @TiegistNegash
    @TiegistNegash 18 днів тому

    እግዚአብሔር በሱዋ ምክንያት ነፍሱን ሊያድን ይሆናል የኛ ሰው ሁሌም መተቸት አይቀርም ይሄንን ሜሴጅ ካየሽ እህቴ ቅዱስ ቁርባን ብትቀበሉ በጣም ጥሩ ወደ ልጆቻችሁ እንዳይተላለፍ ያደርጋል💒🙏

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 18 днів тому +1

    በመጀመሪያ ደረጃ ወደ ሶሻል ሚዲያ ስለ ህይወታችሁ እያሳያችሁ የምትወጡ ወይም በሌላ መንገድ ሰዎች ጥሩም ወይም መጥፎ እተያየት እንደሚሰጡ መረዳት አለባችሁ መጥፎ አስተያየት ከሚጠው ሁሉ ስትሰዳደቡ ግዜ አችሁን አታጥፉ

  • @gemededenu291
    @gemededenu291 20 днів тому +6

    ኤሬ ባካቹ የእግዚአብሔር ስራ አትግቡ

  • @martaalene241
    @martaalene241 20 днів тому +3

    እኛ የምንፈልገው ማለቴ ብዙ ዎቹ የእግዚአብሔር ፍጡር መሆኑን የሚያምን ምንም መረጃ አይሰፈልግም ብትችሉ ሰላሟን ሰጧት ትኑርበት እባካችሁ ወልደው ሳያበቁ በጉድ አይሰቁ እንዲባል መረጃ አለኝ እንደ ሀገር ጉዳይ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 20 днів тому +9

    እሳ ለወደደችው መፍታ ነው መልካም ትዳር ይሁንልሽ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሴጤን ብንጫጫ ምንም አያመጣም እኝም እኮ ነጌ ተሰባሪ ነን ምነው ነጌ በኔ ብልል ጡሩ ነው

    • @እቢ
      @እቢ 20 днів тому

      በቤተክርስቲያን የተዳሩ አታስመስይዉ በእግግዚአብሄር አትሸቅይ ያለ ቦታዉ?

  • @rozaaklilu511
    @rozaaklilu511 19 днів тому +3

    ሰዎች ምን ሆናችዉነዉ ግን አንዳደ አስታየት የምንሰጥበትን ነገሪ ለይተን እንወቅ። የፈለገችዉን ማዲረግ መቢቷ ነዉ ምን አገባችዉ!!!!!??????

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 20 днів тому +3

    ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም የሚባባል አባባል አለ በተለይ በዚህ ጉዳይ አለመናገር ይቻላል ጥሩም ይሁን መጥፎ ግን እየተነሱ የሰው ስሜት የሚጎዳ ነገር መናገር ፈፅሞ ተገቢ አይለንም ቢያንስ በዝምታ ተባበሩ ልጅትዋ ኑሮዋን ትኑርበት

  • @yeshimebetdesta8705
    @yeshimebetdesta8705 19 днів тому +4

    እኔ ግን ተደግፈው ፎቶ ስለተነሱት በርሜል (የኛ ሀገር ጠጅ መጥመቅያ የሚመስል) ምንነት ጉዳይ ማወቅ ፈለኩ በተጨማሪ pity love ሊሆን ይችላል መልካም ትዳር ይሁንላት

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 18 днів тому

      ያኔ ሲፈረጥጡ ከኢትዮጵያ ሰርቀዉት የወጡት ነዉ

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 18 днів тому +1

      @@yeshimebetdesta8705 በርሜሉ የጣሊያኖች ወይን 🍇 መጥመቂያቸው የባህል እቃቸው ነው ጣልያኖች በወይን ጠመቃ አንደኛ ናቸው

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 18 днів тому

    በየትኛዋ ደይቃ በትኛዋ ሰከንድ ያለን ነገር ሁሉ ከመኖር ወደ አለመኖር ሊቀየር እደሚችል አንርሳ (የትኛውም የሰውነት ክፍል የኛ አደለም የሰጪው እንጂ ምንም ሚኮራበት ነገር የለንም) ::🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️ ከንቱ ነን ::

  • @Cokebtube2
    @Cokebtube2 16 днів тому

    በርታ አሪፍ ነው

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 20 днів тому +8

    This is not my business. So I don't have a comment except God bless you both.

  • @Tybatube
    @Tybatube 20 днів тому +4

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ሰወዶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና😢

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 18 днів тому

      Wealeykumselamwerahmetulahiweberekathu

  • @sunnyhabte
    @sunnyhabte 20 днів тому +8

    Mind your own business

  • @Rgbeyaddis
    @Rgbeyaddis 16 днів тому

    ምን ችግር እለዉ እጅ ነዉ የሌለዉ እግዛቤር እሞልቶ እይሰጥም ሁላችንም ሁላችንም እናቀዉም እንጂ የጎደለን ነገር እለን

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 18 днів тому

    Euro 💶 ❤❤❤❤ Hiwetewan Temera ❤❤❤❤God blessed. ❤❤❤❤ Yelatem

  • @FikaduAsfaw
    @FikaduAsfaw 18 днів тому

    እኔምለው አንዳንድ ሰውግን ምን አይነት የአይምሮ ድህነት ውስጥ እንዳለን የፈለገችውን ትሁን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 17 днів тому

    ምድረ ስራ ፈቶች ያልበላችሑን አትከኩ ደግ አረገች

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 20 днів тому +11

    የምን ፍቅር😉ድንቄም ፍቅር🧐

  • @BlenYene-l8b
    @BlenYene-l8b 18 днів тому

    ስለእውነት ከሆነ ሳየው ልቤን ያጥወለውለኛል

  • @SintayehuMekashaw
    @SintayehuMekashaw 20 днів тому +6

    ከአበሻ ወንድ ጋ ውስጧን ከምትቆስል የሱ የላይ ቁስል ይሻላታል ።እህቴ ዋናው ያንች ደስታ ነው።

  • @elda554
    @elda554 20 днів тому +9

    ባሏ ቆማጣ ነው የወለደችውም የቆማጣ በሽታ አለበት ቁምጥና በዘር ይተላለፋል ልጇም ታማሚ ስለሆነ እንዴት ለልጇ አታስብም ያስብላል እንጂ አካሉ የጎደለ ችግር የለውም ስንት አይነ ስውር ሀበሻ እየተጋባ አይደል

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 18 днів тому

      @@elda554 ቁምጥና በዘር አይተላለፍም በንክኪ ነው ህፃኑ ከናቱ እንደተወለደ ተወሰዶ ቢያድግ ችግሩ አይከሰትበትም

    • @34ba445
      @34ba445 18 днів тому

      Why people are shouting this much
      That is her personal life
      Stop and leave her alone

  • @MedaneShfrw
    @MedaneShfrw 17 днів тому

    😃መብቶነዉ ሆ ሀበሻወሬ ማጋጋት ትወዳላቺሁ

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን 20 днів тому +2

    በድህነት ፍቅር ምንም አያረግም ሺ ጊዜ ልክ ነች እኔም ብሆን አገባዋለው ዋናው ቅቤው ነው ፍቅር ምናምን እያላችሁ አትጃጃሉ ምቾት ከሌለ ፍቅር ሊኖር አይችልም

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 20 днів тому +14

    ሰው ያልበላውን ያካል ይኤኔ ሁለቱም ነጫች ቤሆኑ ጥሩ ሴትነች ብላቹ ነበረ ነገርግን አንዳንድ ሀበሻ ቆሻሻወች ናቸው እስዋ ይመቻት እንጂ የኛወቹ መራዞች ይድፍቹ

    • @azizshemsu9849
      @azizshemsu9849 18 днів тому

      አንቺ ደንቆሮ ለብር ብላችሁ ነዉ አናቃችሁም

    • @tgtg7068
      @tgtg7068 17 днів тому

      ምነው ቆረቆረሽ አንቺም የነጫጩባ ነሽ

  • @nardosaklile5406
    @nardosaklile5406 20 днів тому +4

    ኧረ እኔ ምን አገባኝ እሷ ካልቀፈፋት አቅፋው የምታድር እሷ

    • @LuckyTadesse
      @LuckyTadesse 19 днів тому

      😂

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 17 днів тому

      ካልቀፈፋት ይባላል? ነገ አንች ምን እንደምትሆኝ ምን ታውቂያለሽ? 😢😢😢

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 19 днів тому

    ይመቻት ለምንም ቢሆን ጎበዝ ነች ይመታት

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 18 днів тому

    የፈለገችውን ታግባ
    ህይወትዋ ነው
    የናንተ አሉባልታ ባሰ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 18 днів тому +1

    ቪዛውን ነው ያገባቺው ሀሀሀ ወይ ፍቅር😂

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 18 днів тому

      Yetun visa? Matakiwen ataweri

  • @Glchi-hb2nh
    @Glchi-hb2nh 17 днів тому

    Liju kumtina yemibalew beshita yalebet sew new .. bezer yemitelalef askefi beshita new.
    Betam yasazinal 😢

  • @tigistwolde3953
    @tigistwolde3953 18 днів тому

    እንደነዚህ አይነት ሰዎችኮ በባእድ አምልኮት ይታወቃሉ አደንዝዟትስ እንደሆነ አትሊስት ስለልጇ እንዴት አላሰበችም

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 19 днів тому

    አሁን እኮ ምንም አዲስ ነገር አልተናገርክም የሰማነውን ነው የደገምከው ማንም ሰው ያመነበትን እና የሚስማማውን ማድረግ መብቱ ነው ሰው ምን ሆነ ምን ምክንያት እየመዘዘ ማማቱ አይቀርም

  • @azebgizaw180
    @azebgizaw180 18 днів тому

    ምነው መኖር አንዴ ነው ገንዘብ አለው ብሎ ማግባት ካልሆነ እንዲህ አይነቱን አታገባውም እንደኔ ግን ቆሜ ልቅር

  • @endalkachewbahiru1051
    @endalkachewbahiru1051 20 днів тому +4

    ወፍቅር ይሁን ለሀብት ታግባው ሚዲያው ስራ ጠፋበት?

  • @kairiyaajman6409
    @kairiyaajman6409 19 днів тому

    ጎበዝ ማታዳል ናልናው
    እሄንል ማግኛት
    ያኛን ያናጋ ማን ያውቃል
    አላህ ያግዝሽ አላህ ይጫምርልሽ
    ላዋሬ ቦታ አትሽጪ
    ጃግና

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    ሀበሻ እኮ በማያገባው ገብቶ ነው እሚሞተው ይባላ የኔን ሂወት ኑ ኑሩሩኝ አላለች እራሷ እየኖረች ነው ወዳ ፈቅዳ ወስና ለገባችበት ሂወት እኛ እምን ቤት ነው የፈለገ መልካም ጋብቻ ብሎ መውጣት ያልገለገ ዝም ብሎ ማለፍ እያለ ምን አንጨረጨራቸው

  • @zainaba7413
    @zainaba7413 8 днів тому

    😢😢😢😢😢😢subanaallh

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 19 днів тому

    የሆለታ ልጅ ናት መሳደቧ ትንሽ ምቾት አይሰጥም በተረፈ የፈለገችውን ማግባት መብቷ ነው

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 17 днів тому

    አንገቱ ላይ የተነቀስው ምስል ምንድነው?

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 18 днів тому

    ቱሪ ናፋ ስታስጠላ አዲስ መረጃ ያመጣህ ይመስል፡😢

  • @getedula6552
    @getedula6552 13 днів тому

    አንተ በትክክል ገለፅክልን

  • @mennawondim6136
    @mennawondim6136 20 днів тому +1

    እግርም የለው😊😊😊😢😢

  • @BaheranLule
    @BaheranLule 20 днів тому +1

    ምን አዲስ ነገር ነገርከን? ርዕስን ማሳመር ብቻ!

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 18 днів тому

    እሷ ለምትኖረው ሰው ምን አስጨነቀው?😮😮😮

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu3445 18 днів тому

    ወዳው ይሆናል ግን እንዴት ??? ሰው መጀመሪያ ውጭ ውን አይተን ነው ወደ ውስጥ የሚገባው በምን አይን አይታው ነው የመጀመሪያ ቀን።

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 20 днів тому +1

    ማን ምን አገባው? ገንዘብስ ቢሆን ማን ይጠላል? የሰው ልጅስ ስደት የሚሄደው ምን ፍለጋ ነው? ሁሉም ያስኬዳል ምን ችግር አለው? ለእኛ አዲስ ነገር የሆነብን የአገራችንን አካል ጉዳተኞች ስለማናገባ ነውና ከእሶ መልካምነትን እን ማር እስቲ

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 20 днів тому

    ጥያቄ ነዉ ወይሰ ሰለህወት አንድንመልሰ ነዉ 😀ለማንኛውም ይመቻት ትንሸ ያሳሰበኝ ለምትወልዳቸዉ ልጆች ነዉ 😢

  • @nahomiworku5247
    @nahomiworku5247 19 днів тому

    የፈለገችውን ተድርግ መብቱ ነው

  • @sarashewangizaw9120
    @sarashewangizaw9120 18 днів тому

    ለወረቀት ለሀብት ….. whatever እኔ ቆሜ እቀራለሁ እጄ ይሆንን ሰውዬ አላገባም🤣🤣🤣🤣

  • @dinkneshdinknesh482
    @dinkneshdinknesh482 17 днів тому

    እኔ ደግሞ የምለው ምንንንንን አገባህ ነው መልሴ ለቀቅ አድርጋት እና ሌላ አጀንዳ ፈልግ

  • @jery3457
    @jery3457 20 днів тому +4

    ምን አገባን አገባችሁ

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit8382 18 днів тому

    ይሄ ፍቅር ነው የገረመን ግን ye ኢትዮጵያ ሴቶች ባል አየፈልጉ ነው ኢትዮጵያ ው አይፈልጉም . ራሳቸውን telu

  • @HayatTadesse
    @HayatTadesse 18 днів тому

    በማያገባን ባንገባስ አስቤዛ የተጠየቂ ያህል ነው ሀበሻ እየጮኸ ያለው

  • @AregaAregga
    @AregaAregga 20 днів тому +2

    ሰለራሴ የሚውቀው እነው እራሴ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @GGU900
    @GGU900 19 днів тому +3

    ሐበሻ እኮ ለሰውም ለፈጠሪም የማይመች የድንቁርና የጥለቻ መስራች ናቸው🤔🤔🤔ለዚህም ነው መከራ የበዛበት☝️☝️☝️

  • @mimiabebe5564
    @mimiabebe5564 18 днів тому +1

    እሰቲ ተዋት እሶ ለቻለችወ ሌላው ምናገባው

  • @haregewoinmelaku600
    @haregewoinmelaku600 20 днів тому +2

    ልኡል እግዚያብሔር ይቅር ይበለኝ እጅ ባየኁቸው ቁጥር ቆቅ ነው የሚለኝ አይድረስ ይቅር በለኝ አምላኬ🤦

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 19 днів тому +1

      ወላሂ እኔም ምግብ ልበላ ስል ግፍት ያደርገኛል ማለትም ቁስሉ ያስፈራል

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 16 днів тому

    የሰጠሕው እርስ ሌላ ኣንተ የምትቀባጥረው ሌላ። ኣዲስ ነገር ይዞ መምጣት ኣዋቂነት ነው

  • @nikmas624
    @nikmas624 18 днів тому

    It's not our business. Wiy Abesha

  • @NigistBogale
    @NigistBogale 20 днів тому +1

    Men yehe media lay yemtewta eko aydelhem asafrey askimwhe😊😊😊😊😂😂

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 19 днів тому

    I feel sorry for the kid

  • @fantayegezahegnurgesa7539
    @fantayegezahegnurgesa7539 18 днів тому

    ምን አገባችሁ የራሷ ምርጫ ውሳኔ ነው ህይወቷን ትኑርበት

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 20 днів тому +4

    Whatever is her reason that's her life and her business, shame on you all please mind your business.

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 19 днів тому +1

    ኸረ ተዉን አሷም ትኑርበት እኛም እንኑርበት

  • @BereketHabtamu-g7l
    @BereketHabtamu-g7l 16 днів тому

    እንካንያግባሽው

  • @merimazeynu4918
    @merimazeynu4918 17 днів тому

    Went new kabesha wend yetekomamete ferenge yeshalal

  • @ZdbeZL
    @ZdbeZL 18 днів тому

    ለፎቅረም ሆነ ለጥቅምም የመሰላአትን ለማድረግ መብቶአነው አብሩአው የምትተኙአው አብራው የምትኖረው እሳአ እደፈለገች የሆነቹው በራሱዋ አካል ነው ፍሮድመስጠት ስህተትነው እደፈለገች ህይወቶዋአን የመምራአት መብት አላአት

  • @FETIAHUSSIEN
    @FETIAHUSSIEN 18 днів тому

    እኛምንአገባን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 19 днів тому

    እኔ የገረመኝ መቆረጡ ላይ ሰው ለምን ታተኩራላችሁ?? የሚያሳዝነው በሽታ መሆኑ እና ልውለድ ብትል ለልጇ ሰበብ መሆንዋ ብቻ ነው!! ሌላው እሱ እያለ ያለው የጣሊያን ሴቶች አያገቡንም ሌላ ሀገር ማምጣት እንችላለን በማለቱ እራሱን እና በዚህ በሽታ ለተ ጠቁት ፕሮ ሞት ማድረጉ እራሷን ዝቅ ያደርጋል እሷ በዚህ በሽታ ብትያዝ እሱ ኖርማል ቢሆን ያገባታል ዎይ??

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 20 днів тому +4

    ታዲያ አንተ ምን አዲስ ነገር አመጣክ አንተም ያው ሰዎች ያወሩትን መልሰክ አወራክ ምን አዲስ ነገር አለ

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 20 днів тому +1

    አውቃለሆ ብለህ እናተ የምታስቡት ስትል

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 19 днів тому

    የማያገባንን እያከክን ነው የራሷ ነሮ ነው እንደፈለገች መሆን ትችላለች እስቲ ልቀቋት

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 19 днів тому

    በጣም ደከመነ በዚህ ወሬ እሷ እየኖረችበት ነው ሰው ምን አገባዉ ለቀቅ አርጎት

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 20 днів тому +8

    ዉነትም ጣሊያን ወረረችን😂😂😂አረ ወዳ ስግብግብ ከሱም ብሶ መሳደቡ.....

    • @sunnyhabte
      @sunnyhabte 20 днів тому +2

      የፈለገችውን የመሰግባት መብት አላት። ያስተሳሰብ ቆማጣ ሁሉ

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i 20 днів тому

      👍❤

  • @hewanaklog5878
    @hewanaklog5878 10 днів тому

    No way no how from my Dade body.I am so sorry.

  • @workjoozil
    @workjoozil 18 днів тому

    በቻ አሳ ከትምቻት አኛ ምን አግባኝ 😅😅😅😅😅😅

  • @ShiNigatu
    @ShiNigatu 19 днів тому

    ምንድነዉ የምታወራዉ አዲስነገር ያመጣህ ይመስል ታካብዳለህ

  • @TigistMulugeta-jd3fh
    @TigistMulugeta-jd3fh 19 днів тому

    እኛ ምን አገባን

  • @munaabdallah8669
    @munaabdallah8669 20 днів тому

    እኛ ችግራችን የራሳችን አለ ማየት ነዉ እጅእሱዋ የኑረች ነዉ

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 18 днів тому

    Men Agbah Werga 🤨

  • @BasicItTraining
    @BasicItTraining 17 днів тому

    ህዝቤ ግን ምን አገባችሁ? በሰው ህይወት ዘው ብላችሁ እየገባችሁ ሰው አትበጥብጡ።

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 20 днів тому +1

    Ende ........
    Min agebachihu Haletawoch....
    Egnas min ageban... yih yegil yitwetachew new eko...
    Yilik sinit agebgabi guday yelem behagerachin...?

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 20 днів тому

      እንዴት አያገባን ? ያገባናል ! እንፈተፍትላቸዋለን😮
      አማቻችን ሆነ አይደል😢

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 19 днів тому

    ልጅቱ የራሷ ናት !

  • @tibebgebru3088
    @tibebgebru3088 17 днів тому

    ለራሷ ተውት ተዋት እባካችሁ

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 19 днів тому

    minim

  • @lenileni4035
    @lenileni4035 18 днів тому +1

    yengrw baleBit Esw bchanch bayno Yalyulu Bizbark menm aymtam።😂😂😂

  • @Becxx88
    @Becxx88 18 днів тому

    Who give fk ? Let us live our lives. Judging is a sin.We have problems in Ethiopia, such as poor people in need of assistance.

  • @NigistBogale
    @NigistBogale 20 днів тому +1

    Money money mone is pawer.

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket 20 днів тому

    ልጁሰ እንዴት ነዉ እጁ ?

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 18 днів тому

    ስው ምን ነካው ?? የውጭ ዜጋ ስለሆነ ነው ወይንስ አካለ ጎዶሎ መሆኑነው እንዲዚህ የሚያደርገው ልክ አይደለም አበሻ ቢሆንስ ኖሮ እንደዚህ መነጋገሪያ ይሆን ነበር??????