Yes beqa mnageban tikikilegna hasab nw ke ekale gr tihun yagnaw endi nw yihe endi nw beqa hiwetachun nuru be sew hiwet gebten minfetefitew man nen qoy yinurubet eninurbet fitu beqa
Meli gen sorry lik aydleshem because anche betony boy friend sh ka dero girl friendu ger endaze eyateshkormem beyawera men aynet filling yesmashel ena esu aywedetm new yalshew😂😂😂I was saw kasua baley esu enda mewdet naber ferachw yameysayew
He is the one who said that she was his girlfriend there's a video where he said. Meli you keep saying he is so young si in that case he should have a relationship he can be single & can be with anyone period
❤❤❤እባካቹ ዴዜን የምትወድ instagram ገብታቹ ፎሎ አድርጉት እንተባበርት እሱ ነው የሚጠቅማት ❤❤❤ዴዜዬ ጀግናነኝ ብላለች አሁ ጀግናናት❤❤
Yes 👌
አንድ ነው አዳል አካዉቷ
አርገለዉ
@@LailaLaila-k9i ዴዜ ታምራት ነው የሚለው በእሱ ሰም ብዙ አለ አበሸ ቀሚስ የለበሰቹ
አሌክስ እና ድዚ ፈጣሪ ካለ እስከመጨረሻው ያቆያቸዋል ሰው ባለው ሳይሆን ፈጣሪ ባለው ነውና ❤❤
????
@@Fafi-f5o ትክክል,
ያ ❤@@Mahbuba-u7f
You don't know movie
@@Fafi-f5o ትክክል
ምንም ሆነ ምንም ዴዚ ተከፍታና አዝና ማየት አንፈልግም😢😢
በውስጥ ማውራት ነበረበት ለሹ በሚዲያ አመጣት ድራማ ይወዳል ልጆ
ምንአረገ
ውዴ ልክ ነሸ መሰደብ ግርግር ይወድል ዴዜ ወጥታ ልቤ ግማሸ እንድትል ነበር አላለችም እንደበፊቱ አይደለችም በጣም ተረጋግታለች 😂😂😂
ሲጀመር ለዴዚ አይሆናትም ምናቸውም አይገናኝ ቱ ከሱ ይልቅ የዴዚ ጂልነት እጭ ዘጋኝ ልጁ ከ በፊት ጓደኛው ጋ እንደዛ ሲሻፍድ 😂😂
@seidredi4158 🤣🤣🤣🤣
@@PPe-y8f ትክክል
አረ በናታችሁ ተፋቱ ሰው ቢኖር ለራሱ ነው ህዝቤ ምነካው ትልቅ አጀንዳ አረጋችሁት ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው ይባል የለ ስንት የማሳስብ ነገር እያለ በቃ አንድ ሰሞን ተናፈሰ እነሱም ሃሳባቸውን ገለፁ እረ በቃ አዳሜ የራሳችንን ህይወት እንኑር ምነው ሂወታችሁን እንኑርላችው አልን እሳ እንዴ ምን አገባን አሁንስ አልበዛም እንዴ በቃ ህይወታቸውን ለራሳቸው እንተው በተመቻቸው መንገድ ይኑሩበት ከላስ
Your right 👌👌👌
Yes beqa mnageban tikikilegna hasab nw ke ekale gr tihun yagnaw endi nw yihe endi nw beqa hiwetachun nuru be sew hiwet gebten minfetefitew man nen qoy yinurubet eninurbet fitu beqa
እመኑኝ አይሆናትም ያበላሻታል እንጂ ባል አይሆናትም በፍፁም.
ፍትህ ለዲዚ ነጋዲዉ በዛባት😅😅😅
አንቺ በጣም መጥፎ ሴት ነሽ ልጅቷን ገደል ለመክተት የተነሳሽ አውሬ ግን አስቸውይ ዴዚ ሁሌ በኮልታፋ አንደበቷ እግዚአብሔር አለ ትላለች አሱ አይተዋትም።
ምንም አተግባቢ እየተሽኮረማማ ነው ሲየወሪት የነበሪው ተገቢ አይደላም ዴዚ ቢቸናብቸ ናት የሱ ከአስሩ ሴት ማውሪት ማቆም አላበት ዴዚን ከልቡ ከወደዳት ጥንቃቄ ማድሪ አላብህ
@@FatimaFamtima-d4y በትክካል
God bless you Meli🙏Be strong Alex 💪 🙏
Alex wants attention and drama
@gebreslasegebremedhin5386 I don't think so.
You don't know guys everything drama so le dezyi E/r ale everyday
Meli gen sorry lik aydleshem because anche betony boy friend sh ka dero girl friendu ger endaze eyateshkormem beyawera men aynet filling yesmashel ena esu aywedetm new yalshew😂😂😂I was saw kasua baley esu enda mewdet naber ferachw yameysayew
እንደዚ ብለሽ ደልያት አራም ልጁቷ የዋሀናት ሚሊ ሰከንበይ
ምንድነው ችግራችሁ እዎ ጥፋተኛ ነሽ መጀመሪያ የራስሽን ብትመሪ ተዎት የራሱ ምርጫ አለው ግፊት አታእብዘበት ሁሉዋም መጀመሪያ ራሳቸውን ማወቅ ተፈላስፉበት ራሳችሁን በመስተዋት እያያሽሁ ማነኝ በሉ በስው ህይወት እየገባችሁ አትፈትፍቱ ሁሉ ህይወት ላይ ዘሎ መግባት አይገባም
ያማለያማለ ሢሊቦ ቆንጆ ናት እሌክሥ የሢሊቦነው ሞኞች ሁላ😅😅😅😅
Era daisy konjo nate
@@MianZain-u2e no ya dazis fun nawo dase😂 belot nawo
አንቺ የዴዚ ጥላቻ እንጂ እንጂ ከዴዚ አትበልጥም
@gebreslasegebremedhin5386 ተናፊ አይሆናትም ምን አገባሺ ቁሞቀር
@@EmanMohammad-r8t ok ayhonatem tikikil
የሁለቱንም ደሰታ ያሳየኝ ምነው በነሱ አልተጀመር ቢተዎቸው ❤❤
እውነት ነው በትክክል እንኳን በማህበራዋይ ሚድያ ባካል ተገናኛቶ ያወራየለ ሰው ምነው ልጁን ህወትህን እኛ እንምራልህ አላችሁ ጉድ እኮነው ሚስጊን አሳዘነኝ በእውነት
የማይመስል ነገር ከታውሪ በጊፋት ሰለተደለልሽ ነው
ልክ.ብለሻል እች አሽቃባጭ
እረ ለሑሉም ጥርሱን የሚገልፅ ነው
ደላላ ደላላ ፋት ለዴዚ
እኔእኮ የሚገርመኝ ልጁን ያፈቀረው ህዝቡነው እንዴ ዴዚእንኳን እንደነሱ አልሆነችም ምነድነው የምታሽቃብጡት ጭራሽ ነገር እያባባሳችሁ ልታለያዮቸው ነው የምፈልጉት እራሳችሁ ታገናኛላችሁ እራሳችሁ ታጣላላችሁ በቃ ተዋቸው የራሳችሁን ኑሮኑሩ ልጁን እኮ አሳቀቃችሁት እንዴ🤨🤨😏😏😏😡😡😡
ስሚ ሜሌ ለምን አሁን እዚህ ላይ አስፈላጊ ነው ወጥተው ማውራታቸው
@@HaimeHimanot ውዴ አልገባሸም ግርግሩን ስድብን ይፈልገዋል አጀንድ ነው ዴዜ እንደበፊቱ አይደለችም ተረጋጋታለች አውን እሱ የሚፈልገው እንደበፊቱ ልቤ ግማሸ እንድትል ነበር አላለቾም
አረ ወጋን ተረጋጉ የምር በጣም ይዳብራል አቃለዉ ለሰው ልጅ መልካም ከመመኛተችን አንፃር ነው ነገር ግን ሁሉም ነገር ልክ አለዉ በታለይ በስደት የለን እህቶች ለሰው ልጅ መልካም ነገር ስንመኝ እኮ በስድብ አደላም በፀሎት በዱአ መጥፎ ከዬን ደሞ ዝም በመለት እንለፉ
ትክክል
He is the one who said that she was his girlfriend there's a video where he said. Meli you keep saying he is so young si in that case he should have a relationship he can be single & can be with anyone period
ይለያዩ ይለያዪ
መቀኛ ምነዉ 5 ኣመት እኮ ገና ናቸዉ ኣልተጋቡም እና በራሳቸዉ ይፍቱት
መቼ ተጋቡ
@@gebreslasegebremedhin5386😂😂😂🎉
ሜሊመልካምሰው፡ከሆንሸምታጭውሰው፡አይኖርም፡የሚያጣሸእንጅ
እረበዛ አሁንስ ተዉት ልጁን ራሱ ሚሰራዉን ያውቃል በሰዉ ፍላጎት እየገባችሁ አትበጥብጡ አሽቃባቾች።
Abel gan betam ykenal
እና ደሞ ያለቀስችለት ናሂ ነው እምትልት አየሁት ሶጀመር እሷ ያለችው ፊቱ ትንሽ ይህደሞ ፊቱ እረጂም 😂 ያያለቀስችበት ልጅ እምታቅ እራሷ ምነው እናተ ሁሉንም ካላወቅን አላችሁ /5/በሃላ ስሙን እናገራለሁ ብላለች እስከዛ እድሜችሁ ይርዘም ለመስማት 😂😂😂😂
ውዴ ተናግርለች ዴቨ የሚባል ነው በጣም ይጫወቱ ነበር ይወዳታል ነገርግን ጀንጀና አልፈልግም ስለምትል አልነገርትም ስታሰበው ጠፋ ማልቀስ ጀመረች ልጅ ቢፈለግ ጠፋ ናሂም ይወድት ነበር ጠፋቱ ነበር አውን መጣ😂😂
እኔ ማያችው በይቲብ ነው ደቨ መድሟ ነው ግን እሷን እማይ ውድ የለም እናቴ እና ለሁሉም አቶን 1 እምትሁን ጉድ
@@TehayiTehayi-vk3zy ውዴ ዴቨ እሸቴ ወንድሟ ነው ከነዚህ በፊት ነው 3 ዴቨች ነበሩ ከወደደቹ ጋር ስትጫወት አሌክስ ይወድት ነበር
እኔ እደተረዳሀት የለቀሰችበት እራስ አሌክስ ነው ኢቢየስ ላይ ከጆስጋር እና ከኤርሚ ኤችድጋር ያወራችው ግን መናገር አትፈልግም በእጃ ሳታስገባ ያሰው😂😂
@@TehayiTehayi-vk3zy አይደለም ስታለቅስ ይለውን እይው ስሙን ትጠራለች. እናቱ እርሱ ተጠይቅ ዪኒ ማኝ ጠይቁት የነኤኑክ ጓደኝ ዴቨ የሚባል አለች እኔ እንደሰማውት አሌክሰም ደርደር ሲል ቆንጅ መቅረብ አልፈልግም ድጋሚ ልቤ እንዴጉዳ አልፈልግም አለች ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም አላት ስትሸሸው ነበር አንቻ አልተከቲተልሸም
ሜሊ❤ ዋው አንደኛ ልክ ነሽ ግን ልጁ በጣም ይወዳት ነበር ተሳስተሻል ያው ያለፈ ታሪክ ነው ሳለቅስ ሲሳሳም ሲተቃቀፍ ነበር አፍቅሯት እንደነበር አይክድም ብጠይቂው ግን ዛሬ ላይ ላለው ሂወት እሱን ና እሷን ነው የሚመለከተው❤
ሲጀመርእሚተዋዉቁትላይፍላይአይደልእዴ,,የትተገነተዉነዉእሚተቃቀፉት
@@Medina-n1qላይቭ ላይ😂😂😂
ግን አይወዳትም እያሉ ነበር?
በላይቭ
አውቆ ነው ዉሸታም
ዝም በይ
ግን ገጠመኝ ነው ወይስ ናሂ መቷል ትናት 😮
ናሂ ማናት ወይስ ማነው🤔
የዴዚ አፍቃሪ
@@banchitube801daisy nech yafeqrchu ways esu new ya feqret gen esuwa nat yelalu eko
😂😂😂
ናሂ ማነዉ ደሞ ጉድ 😢😢😢
እሱ ምንም ያጠፋውነገር የለም ውጣ ሲሉት ውጥት ነው እሚለው እኮ ተሽቆጠቆጠእኮ የምር
ባቹበፊትየለቀቅሽዉንኮሜትዝጊእህት
ለምን ኮሜንት ይዘጋል ምኖ ችግር አለዉ
ለምን ይዘጋል
አሌክስ እና ደዚ መቸም አይለያየም ፈጣሪ ይጣብቃቸው የምር ተምቀኛ አፍ ይጠብቃቸው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉