አትሌት ፌይሳ ሊሌሳ ተዋረደ - ጃዋር ምስጢሩን አወጣ - ፌይሳ እና ኃይሌ የሁለት አለም ሰዎች | የዶ/ር ደሳለኝ የፓርላማ ተቃውሞ | የህወሃት ፍጥጫ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 18

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 18 днів тому +3

    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ እና ፋኖ !

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 16 днів тому +2

    የኮሪደር ጥፋት ሊባል ይገባል ብዙዎችን ከቀያቸው ያፈናቀለ እና ሊኖሩ በማይችሉበት ደረጃ የከተታቸው በመሆኑ

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 18 днів тому

    ትለያለህ
    …………
    መክሊቴ ሆነና
    ሲፈጥረኝ አድርጎኝ ቁም ነገር አድናቂ፣
    መልካም ሰሪዎችን ማኳሸት ሱሴ ነው፤
    በሚያምሩ ቅኔዎች ነኝ ስሜት ነቅናቂ።
    ጀግና የጀግና ዘር ጽናት የወለደው፣
    ድል ነሺ ኃይላችን ታሪካችን ካበው፣
    ጉሮ መሸባዬን ልምድ አርጎት፣ አመሌ፣
    በሠላም ጦርነት ታዋቂ ነኝ በኃይሌ።
    ተቀበል እንግዲህ…
    አይተን እንወድህ ዘንድ ደም ግባት የሌለህ፣
    ውስጣዊውን ውበት መለኮት ያደለህ፤
    በሙሉ አቅምህ መፋለም የምትችል
    ትኩረትን የተካንክ የትጋት ተምሳሌት፣
    ከህልምህ፣ ከግብህ መዛነፍ የማታውቅ
    የጽናት ማሳያ፣ የገድላት ባለቤት።
    ተኝተህ ያለምከው፣ ቆመህ የወጠንከው፣
    የምትመራው ጀሌህ ለበይክ የሚልልህ
    የአንተን ኃይል መግለጫ ቃላቶች አጠሩኝ፤
    ወንድም ዓለም ኃይሌ ቸገረኝ የምልህ።
    አንተ ኃይል አመንጪ …
    ሰው ሆኜ እንደሰው ከስብህን ሳስሰው፣
    እንደው ቅናት ቢጤ አድናቆት ያንቀኛል፣
    ሰርክ ያንገላታኛል ውስጥ ውስጤን ሲያምሰው።
    አብሽር የኔው ወገን መቅናቱ ነውር ነው፤
    ከኸይር ቢሆን እንጂ ከሸር መች ይገኛል ?
    የተመሰጠረ ሐበሻዊ ክብር
    በአንተው ላይ ከምር በዝቶ ይታየኛል።
    አልቀደም ባዩ ፣ አቋመ ፈርጣማው ፣
    ትለያለህ በእውነት
    ባለህ ጥልቅ ፍቅር ከሰንደቅ ዓላማው።
    በልብህ ያደረው የባንዲራ ፍቅር ፣
    በልማት አውድማም ሪከርድ በመስበር
    በተለየ ግዝፈት አብቅቶሃል ለክብር።
    ቀድሞውን ሲወሳ ገድለ ኦሎምፒክስ፣
    የሐበሻ ትንቅንቅ ነው አንጀት አርስ።
    ክብራችን ወትሮውን ደምቆ እንዳበበ፣
    ትውልድን አኩርቷል
    በመተካካት ውስጥ ዝናን እየካበ።
    ተፎካካሪውን ሁሉ እያራደ፣
    በገስጋሽ ቅልጥሙ እየተራመደ፣
    ዘርግቶ ዝናውን በየአጽናፋቱ፣
    ከቷት ተረጋግቷል ዓለምን በቤቱ።
    ዓለሚቱም አቅፋው በፍቅረ ዘላለም፣
    ለጽናት ተምሳሌት የሆነውን ታጋይ፣
    ታኳኩለዋለች በዝነኞች ቀለም።
    ታጀግነዋለች ሞራል እንዳያንሰው፣
    ድንገት እንዳይቀድሙት ከስር ተተኩሰው።
    ድልም ከተባዕት አልፎ ወደ እንስቱ፣
    ፋጡማዊው ችቦ ፣ ፈክቷል በደራርቱ ።
    በጽኑ መሠረት፣ ጥሩ ወርቅ ቁርጠኛ፣
    መሆናችን ታይቷል፤
    ጥንትም ወደፊትም ተጣብቶ ድል ከኛ።
    አንፈቅድምና መባል ድል ተነሺ፣
    ኢትዮጵያችን ኩሪ፤
    ክቡር ሰንደቅሽን ከፍ አድርገሽ አንሺ፤
    በሠላም አውድማ ፣ በልማት ፍልሚያ ላይ፣
    ይግነን ሁለንተናሽ በመሆን የበላይ።
    ከአቅመ ቢስ መሪ፣ ከዜግነት ተውሳክ፣
    አሏህ ይጠብቅሽ ፤
    ፍቅር ፣ ሠላም ነስቶሽ፤
    በዳር ድንበርሽ ውስጥ ከሚያሰፍን ዱካክ።
    በክቡር ሰብአዊ ፍጡር
    አንተነህ ኃይሉ በቀለ
    +251 20704921424

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 17 днів тому +1

    በእግርህ በማሰብህ ነው እንጂ በጭንቅላትህ ብትሮጥ ኖሮ ደጋግመህ ታሸንፍ ነበር።

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 18 днів тому

    ባዶ ቆርቆሮ የሆነ ነገር ነካ ሲያደርገው፣ በጣም ይጮሃል፣አንዳንድ ሰዎችም እንደዚሁ መሆናቸው ነው።

  • @getuworku4390
    @getuworku4390 17 днів тому

    Yelelisa nebret badisu awaj bifetesh

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 15 днів тому

    አሕያ ሲጋልብ ካደገ እጅና እግር ካለው አሕያ ምንም አይጠበቅም ።በአፉ ፋንድያውን ሕዝብና ሐገር ላይ ለመጣል የተነሳ ሰው የሚመስል ባለ አርባ ጨጓራ አሕያ ነው።

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 18 днів тому +1

    Arhlet lelissa feyissa..... worada
    Mehayim....egir enji. Chinkilat alba gumare nek ekko. Zerfek 800 million birr yeshetkew meret kirilla hodkin siwotrik awaki yehonik meslok new ?
    Kibre - biss.
    130 million ye Ethiopia hizb akibrok neber mesheken akatek
    GOBATTA....GOBIT

  • @alifethiopia
    @alifethiopia 17 днів тому

    Repetitive information about the same thing again and again in one News

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 16 днів тому

    ስንት ካሬ ቦታ ተሰጥቶት ነው? አለቅላቂ!!!

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 16 днів тому

    every time fuote and mimoriy no mach

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 17 днів тому

    Yehe menamente new eko bota atestw

  • @DerejeDereje-mo6ot
    @DerejeDereje-mo6ot 17 днів тому +1

    ፈይሳብሎፈረስፊት አተዉየ666ፈረስህን ይዘህዉጣ ፍርፋሪሲያሰክርባተአየን እዉትምእግርጭቅላት አይሆንም አተደነዝ

  • @hasenyibire2535
    @hasenyibire2535 17 днів тому

    haatudha ofii isaa maal namaa komtaa

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 17 днів тому

    ይሄ ዝተት