Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሀይማኖት ከሁሉም ነገር ይበልጣል
በትክክል ቶፍ በሀይማኖት ቀልድ የለም እሷም ሀይማኖቷን ማክበር አለባት
ማሻ አላህ መጀመረ ሀይመኖቲ ይቃድመል አለሀምድሊላሂ🎉🎉🎉
tofa ትክክል ነህ ከራስ ስሜት የአላህ ትዛዝ ይቀድማል
እኔ የአርቶዶክስ ተዋህዶ አምነት ተከታይ ነኝ ተፋየ በጣም አድንቄሃለው ከሁሉም ሃይማኖት ይበልጣል ሁላችን አይማኖታችን ማስቀደም አለብን 🙏❤❤❤
አኑ ስነስራእት ይኑርህ ኣተ በሀይመነህ ኑር ቶየ ትክክል ነክ በሀይማኖት ድርድር የሎዉም😢😢😢😢
ቶየ አላህ ይጨምርልህ እኛም ያሥጨነቀን የእምነት ጉዳይ ነበር ቅድሜ መሥጠትህ ትልቅነት ነው
በትክክልም አኪራህን ማሰብ አለብህ ።የዱንያ ነገር ዘለቄታ የለውም።
ከፍቅር እምነት ይበልጠል ወንድሜ
ማሻ አላህ ትክክል ብለሀል
ማርያምን ትክክል ከምን በላይ እምነት ይቅደም
ትልቁ እርእሴ አሁን ተመለሰ ከምንም በላይ ሀይማኖት ይበልጣል አላህ ይጨምርልህ ቶየ
አዎ ሆይ
ቶፋየ ትክክል ብላሀል ወላሂ ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል ቶፋ አስተዋይ ነህ የወደፊቱን ነው ያሰበው የግዜያውይ ስሜቱን አላሰበም ጉበዝ አላህ ይጨምርልህ ቶፋየ አኗርም አስብበት ሀይማኖት ይቀድማል
በትክክል ቱፋየ አላህላተያለትን ሷሊሁን ሚስትይፈቅህ ወድም
ትክክል በሀይማኖት ቀልድ የለም ቶዮ አደንቅሀለሁ ረጋ ብለህ ማሰብህ ትከከል ነህ አኑ አኔተም እራስህን ፈትሽ ሰዉን በእምነት ማስተባበል አይቻልም ፍቅር እግዚአብሔር የሚሰጥሽ አለ በእምነትሽ አትደራደሪ ።ፍቅር እግዚአብሔር ነዉ ።አኑ በነሱ ህይወት አትግባ ።
መሸአላህ ቶፋዬ ትክክል ብለሀልላኢላሀኢለላህ መሀመድ ድረሡ ለላህ አላህ በሂጃብ በኢማን እናትህ አባትህን አተን የምታከብረ ሚሥ ይሥጥህ ምንም ያክል ለሥልምና ዋጋ ባልከፍልም ግን ከሀይማኖት ውጭ ንቅንቅየለም ወድሜ ወላሂ አሥደሠተከኝ ሸይጦንን አሣፈረከው ሸይጦ በሠው ተመሥሎነው የሚመጣ አኖረ አትጃጃል ለራሥህ የተጃጃልከው ይበቃል ሌላሠው ለማሣሣት አትሩጥ ሢሆን ተው በለዌ ወዴሣት እየመረሀው ነው ሥረአት ያዝ
እምነት ይበልጣላ ወላሂ የናትና ያባት ሀይማኖት መለያየት ለልጂ ትልቅ እሪስክነዉ በራሴ ተደረሰብኘ ነገር ነዉ አባቴ እናቴን ሰልሞ ነዉ ያገባት ግን ሲለያዩ ለኛ ከባድነዉ ወላሂ ከባድነዉ እባካችለሁ ይቅርባችሁ አንተ አኖር እረፍ ምንም ማሰብ አያስ ፈልገዉም ዉሳኔዉ ትክክል ነዉቶፋየ ነገ ልጁህ ይወቅስሀል እያወክነዉ እዝህ ዉስጥ የገባህዉ ይልሀልወላሂ አማኛ ሆነህ የናትህልጂ ክሀድ ሲሆን #ትልቅ ቁስልነዉአኖር እረፍ በሀይማኖት ቀልድ የለም
ቶየ አላህ ይጠብቅህ በሀይማኖት ድርድር የለም ጎበዝ
ጎበዝ እግዚአብሔር ያክብርህ የራስህን ስሜት ብቻ ሳታራምድ ለሰዉም ስታስብ አንደበተ እርቱ ነህ ❤ እኛ ሴቶች አድንድግዜ እሚደነዝዘን ነገር አለ ምናልባትም ለሷ በሀይማኖቷ ጥንካሬ እድኖራት እድትማር ይረዳታል።
ተፋየ የኔአባት አላህ በድኗ ጠካራ በአኬራ ጀነት የምትመራዋን የሤቷን እንሥት አላህ ይወፍቅህ ያረብ
ፍቅር ከእምነት ይጀምራልየኔዉድምቶፋ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በቃ አላህ የተሻለውን ይወፍቃቹ ለሁለታቹም በሀይማኖታቹ እንደዛ ነው ሚሻለው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አዝጋጅቶላቹ ነው ሚሆነው😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
ቶፍዬ ማሻ አላህ ጎብዘ ክሁለም ያምበለጥውሀይማኖት ነው
አኑ ስነስርአት ይኑርህ በውሳኔው አትግባ
አንዋየራስህን እምነት አርክሰህ ሌላውንአትወስውስ አላህንፍራ ቶፊቅ በውሳኔህ ፅና አላህይርዳህ አንዋርአላህልቦናይስጥህ ሞትንእያሰብክ በጣምነው እያናደድከኝ ግንክፉአልናገርህ ቶፊ አላህ ጡሩዋንይስጥህ እምነትህ ተከታየሆነቿ
ጎበዝ ቶፊ አለህ በእማነትህ ያጺነህ አለህን ማርጠህል ኡሱ ደግሞ ለንተ ያለት ዬትም አትሄም እንሸአለህ ሷሊህ ሚስት አለህ ይስጥህ እንሸአለህልጂ ስማጠ ስያድጊ በራሱ ያምፍልገው ሀይማኖት ይከተለል ያምል አስተሰሰብ ያለው ሰው ነጭ ሞኝነት ነው እሱ አድጎ ያፍለገው እስክማርጥ ድራስ ያለ ሀይማኖት ልኖር ነው ቆይ ¿??።አንወር ደግሞ አለህን ፍራ ለራስህ ተሰስተ ሰዎችንም አተሰስት
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ፣ በመጨረሻም ነፍሳችን ልትወጣ ስትል ደግሞ ሻሃዳን ያግራልን ያረብ ። አኑ አንተንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ።
አኗር ሰረአት ያዝ ቶፋ ትክክል ነው አሸሀዱ ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ እረሡለሏህ ሰለዚህ ላ ኢሏሀኢሏህ አኗር የራስህን አሰተካክል ሰው ለማክፈር አትሞክር ምን አሰደነገጠህ እውነቱነው ስሪኤሰ ነው የሠው ልጆችንም ሆነ ጂኖችን አልፈጠርኩም እኔን ሊገዙኝ ቢሆንጂ ብሏል በቁርአኑ አሏህ ሡብሀን ወተአላ
አኑዋር ብሎ ክርስቲያን የለም ሊቀይር ፈልጎ ካልሆነ እሱ ለራሱ ሙስሊም ነው እኮ እሱ ተሳስቶ ቶፋንም ለማሳሳት ይጋጋጣል
@@UftGfy አወ
ቶፋ ዛሬ ገና አስደሰትከኝ በመልስህ አሏህ ሷልሂ የሆነቿ ይወፍቅህ ያረብ
❤❤❤በሀይማኖትቀልድየለም
እንዲህ ስትስቁ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ወድሞቼ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ እና ቶዬ ትክክል ነህ ሃይማኖት መቅደም አለበት
ትክክል ነው አታስቸንከው
ትክክልበሀይማኖት. ድርድርየለም. ባለሂጃቦን. አግባ
አዋጅ ቶፋዬ ሀማኖት ይቀድማል👍👍👍👍👍
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
Selelahu aleyhi weselem
ማሻሏህ ያለ እስልምና ያለም ብርሀን ነዉ አልሃምዱሊላህ
እኔ እራሱ የተረጋጋ ሰዉ ደስ ይለኛል በተለይ ወድልጅ እረጋ የለመሆን አለበት
ስንት ቆንጆ ሙስሊም ሴቶች አሉ በራስህ እምነት ሂድ ድሮ ልጅነት ነው ከሷጋር መሆን የለበትም ፍቅርም ስንት ታማኝ እምነታቸውን የሚጠብቁ የቤተክርስትያን ወንዶች አሉ ከነሱ ጋር ሂወት ጀምሪ
ቶፋየ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ትክክልነህ ቅድሚያ ሀይማኖት ይበልጣል አኖርም ቆም ብለህ አስብ አማኝ ከሆክ ዱኒያ ጠፊናት
,ማሻአሏህ
ትክክል ቶፋ እኔ ግን አልሀምዱሊላህ መጥፎ ኮሜንት አላረኩም ግን በእምነት ዙሪያ የምክር ብጤ ኮምቻለዉ አሁንም ከመምከር ወደ ሁዋላ አልልም ምክኛቱም አይቼ ዝም ብል አላህ ፊት ያስጠይቀኛል እና አሁንም ቢሆን ቶፋ አላህን ልትፈራ ይገባል ሞት መች እንደሚመጣ አናዉቅም ሁላችንም ወደ አላህ መመለስ አለብን ሲቀጥል ደሞ ያልሆነ ኮመንት የሚፅፉትን አትስማቸዉ ፍቅርም ደሞ በእምነትዋ ጠንካራ መሆን አለባት የራስዋን ሂወት ትጀምር
ቶፉ አሁን ላይ በጣም ጎብዘሀል በእምነት ቀልድ የለም መጀመሪያ እምነት ይቀድማል አንዋር ደግሞ አንተስ ምንድነው ሀይማኖት አልገባኝም አንተም አስብበት ፍቅር አላቂ ነው ደግሞ የአንተ ይበቃል እንጀ ቶፉን እሰብበት የምትለው አላህን ፍራ አንተ እራሱ ወደ እምነትህ ተመለስ ቶፉየ ጎበዝ በረታ በእምነት ቀልድ የለም❤❤❤❤❤❤❤
አኖር አተሥምድነው እምነትህ በፍቅርየሠከርክ ፈጣሪህን የማታሥታውሥ ሠውንአትገፋፋ ከሀይሜኖትየሚበልጥየለም ዝምበልወሬኛነህ
ቶፋ አላህ ይጨምትልህ ወላሂ እንዴት ደስ የሚል ንግግር በእምነት ድርድር የለም ። ❤❤❤🎉
ትስለምልህእና አግባት አኗርግን ለሀይማኖትህ ክብርይኑርህ
ቶየ በርታ አላህ ያጠክርህየሁላችነንም መጨረሻ ያሣምርልን
አልሀምዱሊላ ቶፋን በሀይማኖቱ ባለመደራደሩ ወላሂ ከልብ ደስ ብሎኛል አኑም አላህ ቀልቡን ይመልስልን ኢሻላ እስልምናዬን ይበል ግን ቶፋዬ ይቅርታ ፍቅር በጣም ትወድሀለች አስልመህ አላህ የወደደውና የመረጠው ሀላሉን ዘውጅ ብትዘወጁ ደስተኛ ነን እናም ፍቅር ልብ ብለህ ካየሀት አለባበስዋንም አስተካክላለች ኤንዌይስ ቶፋ አጅሩንም የበለጠ ያማረ ነው ሚሆነው ሀያ እረመዳን ደርሷል ተፍተፍ በል ቶፋዬ ያራዳ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል ቶፋ ❤❤ፍቅር ከሀይማኖት አይበልጥም❤❤❤❤አኑ እና ኪያ ግን የናተመጨረሻችው ሳስበው እኔጃ ምክንያቱም ቤተሰብ ሀይማኖታችውን ወዴየት ነው የምጥሉት 😢ይመስለኛል አኑ ሳይቀይር አልቀረም ብያ አስባለው ጋይስ😂😂😂😂😂😂😂አኑ ለሀይማኖትህ ግድ አይሰጥህም ምክንያቱም ብዙ ግዜ ስሰማህ ፍቅርና ቶፋ አንድላይ ይሁኑ ስትል እሰማለው😂 ሀይማኖቱን የማያከብር ሰው ትዳሩም ፋይዳ ቢስነው የሚሆነው በመካከላችውግን ፈጣሪያችውን ከፊት ብታስቀድሙ ባይነኝ እኔ❤❤❤❤ቶፋ አስተዋይ ልጅነህ❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ ለሀይማኖት ክብር ይኖራችው🎉
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቶፋ🎉
ማሻአላ አላ ይጠብቅ ጀግና👍👍👌
ዝምበለው ቶፋ ውሳኔህ ትክክል ነው ምን ማሰብ ያስፈልገዋል ይሄ
እውነት ቶፋ በጣም ትክክል ነው እንዲያውም አንዋርም ሆነ ኪያ ከእሱ መማር አለባችሁ ሀይማኖታችሁ አንድ ካልሆነ ጥሩ አይደለም። አንዱ ወደ አንዱ ቢቀይር እንኳን ለሰው ብለው እንጂ አምነውበት ስላልሆነ ሰላም አይኖራችሁምና ቢቀር ይሻላል ባይ ነኝ።
ማሻአላህ ቶፋዬ የኔ ጀግና ትክክል ነህ ከሁሉም ሃይማኖት ይቅድማል ነገ ይሚውልዱት ልጆቺ እጣ ፈንታቸው ብትንተን ነው የሚለው ካንተ ሃይማኖት ጋር እንዳይሆኑ እሱዋም ከኔጋ ይሁኑ የሚል ስልምምታ ጎበዝ የኔ ውድም
ጎበዝ እምነት ይቀድማል ይሄኛው ጥቁሩልጅ ግን እምነቱ ምን እንዴሆነ አይናገርም ሙስሊም ከሆንክ ይች አለም ጠፊናት ለሰው ብለህ አላህን አትካድ
ይሄ ጦቃራ ሙስ ሊምነዉይጃጃላል
ትክክል ነህ ኣሁን ስለምትዋደዱ በጣም ቀላል ነው ግን ተጋብታችሁ ልጆች ስትወልዱ ሀይማኖታቸው ምን ሊሆን ነው ስለዚህ ትክክል ነው በየሀይማኖታችሁ ማግባት ኣለባችሁ
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ቶዬ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል በወጣትነት ዘመንህ ፈጣሪህን አስብ ይላል ምክንያቱም በወጣትነት ዘመን ብዙ ጥፋት ልናጠፋ እንችላለን ስለዚህ በእምነት ከማይመሳስሉ ስዎች ጋር በማይሆን አካሄድ አትጠመዱ እምነት ቀልድ አይደለም አንቺም በሀይማኖቴ እኔም በሀይማኖቴ ያለው ለዘፈን ብቻ ነው አስታውሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አልሀምዱሊላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ በስልምነህ እንዳትደራደር
አንዋር ሰየሰርአት ይኑርህ ለራሰህ ተዘፈቀህ ለሱም እንዳት ዘፍቀው ቶፈየ ትክክል ነው ከ ፍቅር ሀይማኖት ይበልጣል።❤❤❤❤
ቶፋዬ አላህን ምትፈራ ምርጥ ልጅ አግባት 🥺😥🙆♀️ ለልጃቹሁም አስብላቸው 🙆♀️ ይቺህ ዓለም ጥፊ ናት 👌
ማሻአላህ ቶየ ትክክል ነህ እኔም ባይማኖቴ አንቺም ባይማኖትሽ የሚባል ነገር የለም አኑ ግን አስብበት አትጃጃል ሀያማኖትህን አታርክስ ኪዩንም በሀይማኖቷ ትሁን
ቶየ በመጀመሪያ ለሀይማኖትህ ቦታ ስለሰጠህ በጣም ጥሩ ዉሳኔ ነዉ አላህ ሷሊሗን የትዳር አጋር ይስጥክ አኑም ሃይማኖትህን እሰብበት
አውነት ነው ከመነም በናይ አምንተን ማክብር
ወላሂትክክልወድሜ እምነትህይበልጣል ከሁሉምነገር
እጅግ ከባድ ነዉ የእምነት ጉዳይ ነዉ ፍቅር ሌላ የሞተላት ክርስቶስን ጥላ ፍቅር ይቀድማል ስትል ምን ማለት ነዉ?አኑ ቆምብለህ አስብ ወደራሥ ተመለሥና ❤ይታሠብበት ወንድሜ ሱባዬ ገብታ ፍቅር አምላክን መጠየቅ ነዉ ያኔ መልስ ታገኛለች::
ከምንም በላይ እምነት ይቀድማል❤❤❤
ቶፋ ከምወድህ በላይ ነዉ የወደድኩህ የእነትህ ነዉ እምነት ከምንም በፊት ወሳኝ ነገር ነዉ ኮሜት ለመጻፍ ተገደድኩ በዉሳኔህ ምክንያት❤❤❤ !!!
ትክክል ወንድማችን ቶፋ እምነት ይቀድማል❤❤❤
ቶፋዬ አላህ የተሻለውን እንደሚሰጥህ አትጠራጠር ምክኒያቱም አላህን ፈርቶ አንድን ነገር የተወ ሰው አላህ የበለጠ እንደሚሰጠው.ተናግሯልና ጀግና ሀይማኖት የሂወታችን ቀይ መስመር ነውና ❤❤❤
ትክክል ሀይማኖት ይቀድማል🎉🎉🎉
ትክክል ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል
ፍቅር ሰትጃማር ከእምነት ጃምር እግዚአብሔር ፍቅር ነው በፍቅር የምኖር በእግዚአብሔር ይኖራል ጥሩ ዉሳኔ ነው❤
ሣህ ወድሜ ከሁሉም በፊት ሀይማኖትይቀድማል❤❤
አነጋገሩ አስተዋይ ነው
ቶያ ትክክል ነው ከሁሉም ነገር ሀይማኖት ይበልጣል መጀመርያም ሲነነጋገሩ ገብቶኛል
አኖር የምትባል ግን አትጨማለቅ ለራስህም ተመለስ
ጎደናሞች በጣም ደስ ትላላችው እግዚአብሔር ፊቅራችውን ያብዛላችው በመሀላችው ነፉስ አይግባ
ማሻአሏህ ትክክል ቶፋ እምነት ይቀድማል ዱኒየያ አላፊ ናት መጨረሻችንን ማሰብ ሀሪፍ ነዉ ሷሊህ የሆነችዉን ይወፍቅህ ያረብ
ሀይማኖት ይበልጣል ከሁሉም
ቶየ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ተባረክ
ቶፋየ የኔ ወንድም. ጉበዝ. እምነት ይቀርማል ወላህ
አኑ ለራስህ ተሳስተህ ሰው አታሳስት ስረአት ይኑርህ አስብ ማለት ምን ማለት በቃ አብረን መኖር አንችልም ሀይማኖት ይቀድማል አለህ ለራስህም አይንህን ግለጥ መጀመሪያ ማፍቀር ሀይማኖትን ነው እምነት ማለት ህይወት ነው እምነት ከለለህ ህይወት የለም 🤔🤔
ቶየባለሂጃቧንሀፊዘልቁረአንየሆነችዉንአላህይወፍቅህ ጀግናየ
በእውነት ቶፋየ የእኔእሩሕሩሕ ወድም ሲቀጥል እምነትይቀድማንአዳቹሕወደአዳቹሕካልሆናቹሕ2እምነትሁኖትዳርመግባት ጡሩአይደለም ወድሜሚስቱ እምነቷሌላየሱሌላ3ልጆችአሏቸው ይሱም ወደኔይላልይሷም ወደኔእምነት ትላለችከመፋታትድረስደርሰዋን ይሱበለለበት ቤተክርስቲያንወስዳ ክርስትናአስነሳች በማያቁትልጆቹተገላቱ
ቶፍዬ እውነት ነው ሀይማኖት ይቀድማል ወንድማችን❤❤❤❤🎉🎉
ትክክል ሀይማኖት ይቀድማል
ህይወት አይማኖት ነው አትገፋፉቸው አይማኖት ወሳኝ ነው
ዎው ቶውየ ምርጥ ሰው ነክ ለራስክ ሃይማኖት ብቻ ሰይሆን ለስዎ እምነትም ክብር እንዳለክ ነው ማሳይ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅክ በ ጣምነው ማከብርክ እና ማደንቅክ ::
ተመስገን 🤲 ተመስገን🤲 ተመስገን🤲 የቶፋ መልስ ያስደሰተው አሁንገና ቢዲዮአችሁ ትምሕርት ማስተላለፍ ጀመረረረ እና የአኑን ምላሽ እጠብቃለን እኔ ልጠይቅሕ አኑ አተስ ሀይማኖትሕ ምድነው ዝምብለሕ ጓጓጓጓጓ አትበል የራስሕንም አቋም አውራ ነገ ግራየተጋባ ትውልድ ከመምጣቱ በፊትትትት ተናገር ያተስመጨረሻ ምድነው🤔🤔
ሳህ ምድነው ግን🤭
ልክ ነሺ ሀይማኖት ምን እደሆ አልገባቸውም አኑም ኪያም የተለያየ ሀይማኖት ነው ያላቸው አኑ ሙስሊም ነው ኪያ ክርስቲያ ናት እኔኮ ግርም እሚሉኝ እደት እደሚያስቡት አይገርሙም በቃ ሀይማኖትን ለስም ብቻ ነው እሚጠቀሙት
ትክክል በሀይማኖት ቀልድ የለም ጎበዝ
ቶየ አላህ በዲና ጠካራ ቤተሠቦችህን የምታከብርልህን አላህ ይወፍቅህ
በሀይማኖት ከልድየለም ቶፍ ማሻአላህ አላህ ሷሊህ የሆነችውን ሚስት ይስጥህ
He is really good job God bless him 🙏
Masha allah👏👏👏👏👏👏👏 I'm really appreciate him
ማሻ አለህ ቶፈ ትክክልናዉ ሚክኒያቱም አችም በሀይመኖትሽ እኔም በሀይመኖቴ የሚለዉ የቴድ አፍሮ ዘፈን በእስልሚና ታቀበይነት ዬለዉም
ቶየ ትክክል ብለሀል የመጀመራው ድንህ ነው አይዞህ ወላሂ አላህ ሞልቶ ተርፎታል አተ የምወደውን ነገር ለአላህ ብለህ ከተውከው አላህ ላተ የተሻለውን ይሰጥሀል ምንም አትጠራጠር ወድሜ
ጎበዝ በፍቅር በላይ ሐይማኖት ይበልጣል በአንድ ሐይማኖት ተጣምረው የመሰረቱት ትዳር ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል ❤
በትክክል ወድሜ አደራ በሀይማኖትህ🎉🎉🎉🎉
አለህ ይጨምርለቹሁ በጠም ተደስቼበቹሀለው ጠየቅም ተጠየቅም ተመልከችም አመለከችንም አለህ ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይምረን
ወንድሜ ቶፋ አላህ ይጨምርልህ ሞት ያለብን ሰው በሀይማኖት ቀልድ የለም እና መጨረሻህንአላህ ያሳምርልህ ::
እግዚያብሔርን ቱፋህ ይበልጥ አከበርኩህ እኔም ሀይማኖት ላይ ድርድር የለም ሀይማኖትም መቀየር ገብቶት እጅ ለሚፈልጉት ሰው አይደለም❤
ቶፋ ጀግና❤🎉🎉🎉🎉አላህ ይጠብቅህ አባ
ሀይማኖት ከሁሉም ነገር ይበልጣል
በትክክል ቶፍ በሀይማኖት ቀልድ የለም እሷም ሀይማኖቷን ማክበር አለባት
ማሻ አላህ መጀመረ ሀይመኖቲ ይቃድመል አለሀምድሊላሂ🎉🎉🎉
tofa ትክክል ነህ ከራስ ስሜት የአላህ ትዛዝ ይቀድማል
እኔ የአርቶዶክስ ተዋህዶ አምነት ተከታይ ነኝ ተፋየ በጣም አድንቄሃለው ከሁሉም ሃይማኖት ይበልጣል ሁላችን አይማኖታችን ማስቀደም አለብን 🙏❤❤❤
አኑ ስነስራእት ይኑርህ ኣተ በሀይመነህ ኑር ቶየ ትክክል ነክ በሀይማኖት ድርድር የሎዉም😢😢😢😢
ቶየ አላህ ይጨምርልህ እኛም ያሥጨነቀን የእምነት ጉዳይ ነበር ቅድሜ መሥጠትህ ትልቅነት ነው
በትክክልም አኪራህን ማሰብ አለብህ ።የዱንያ ነገር ዘለቄታ የለውም።
ከፍቅር እምነት ይበልጠል ወንድሜ
ማሻ አላህ ትክክል ብለሀል
ማርያምን ትክክል ከምን በላይ እምነት ይቅደም
ትልቁ እርእሴ አሁን ተመለሰ ከምንም በላይ ሀይማኖት ይበልጣል አላህ ይጨምርልህ ቶየ
አዎ ሆይ
ቶፋየ ትክክል ብላሀል ወላሂ ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል ቶፋ አስተዋይ ነህ የወደፊቱን ነው ያሰበው የግዜያውይ ስሜቱን አላሰበም ጉበዝ አላህ ይጨምርልህ ቶፋየ አኗርም አስብበት ሀይማኖት ይቀድማል
በትክክል ቱፋየ አላህላተያለትን ሷሊሁን ሚስትይፈቅህ ወድም
ትክክል በሀይማኖት ቀልድ የለም ቶዮ አደንቅሀለሁ ረጋ ብለህ ማሰብህ ትከከል ነህ አኑ አኔተም እራስህን ፈትሽ ሰዉን በእምነት ማስተባበል አይቻልም ፍቅር እግዚአብሔር የሚሰጥሽ አለ በእምነትሽ አትደራደሪ ።ፍቅር እግዚአብሔር ነዉ ።አኑ በነሱ ህይወት አትግባ ።
መሸአላህ ቶፋዬ ትክክል ብለሀል
ላኢላሀኢለላህ መሀመድ ድረሡ ለላህ አላህ በሂጃብ በኢማን እናትህ አባትህን አተን የምታከብረ ሚሥ ይሥጥህ ምንም ያክል ለሥልምና ዋጋ ባልከፍልም ግን ከሀይማኖት ውጭ ንቅንቅየለም ወድሜ ወላሂ አሥደሠተከኝ ሸይጦንን አሣፈረከው ሸይጦ በሠው ተመሥሎነው የሚመጣ አኖረ አትጃጃል ለራሥህ የተጃጃልከው ይበቃል ሌላሠው ለማሣሣት አትሩጥ ሢሆን ተው በለዌ ወዴሣት እየመረሀው ነው ሥረአት ያዝ
እምነት ይበልጣላ ወላሂ የናትና ያባት ሀይማኖት መለያየት ለልጂ ትልቅ እሪስክነዉ በራሴ ተደረሰብኘ ነገር ነዉ
አባቴ እናቴን ሰልሞ ነዉ ያገባት ግን ሲለያዩ ለኛ ከባድነዉ
ወላሂ ከባድነዉ እባካችለሁ ይቅርባችሁ
አንተ አኖር እረፍ ምንም ማሰብ አያስ ፈልገዉም ዉሳኔዉ ትክክል ነዉ
ቶፋየ ነገ ልጁህ ይወቅስሀል እያወክነዉ እዝህ ዉስጥ የገባህዉ ይልሀል
ወላሂ አማኛ ሆነህ የናትህልጂ ክሀድ ሲሆን #ትልቅ ቁስልነዉ
አኖር እረፍ በሀይማኖት ቀልድ የለም
ቶየ አላህ ይጠብቅህ በሀይማኖት ድርድር የለም ጎበዝ
ጎበዝ እግዚአብሔር ያክብርህ የራስህን ስሜት ብቻ ሳታራምድ ለሰዉም ስታስብ አንደበተ እርቱ ነህ ❤ እኛ ሴቶች አድንድግዜ እሚደነዝዘን ነገር አለ ምናልባትም ለሷ በሀይማኖቷ ጥንካሬ እድኖራት እድትማር ይረዳታል።
ተፋየ የኔአባት አላህ በድኗ ጠካራ በአኬራ ጀነት የምትመራዋን የሤቷን እንሥት አላህ ይወፍቅህ ያረብ
ፍቅር ከእምነት ይጀምራልየኔዉድምቶፋ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በቃ አላህ የተሻለውን ይወፍቃቹ ለሁለታቹም በሀይማኖታቹ እንደዛ ነው ሚሻለው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አዝጋጅቶላቹ ነው ሚሆነው😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
ቶፍዬ ማሻ አላህ ጎብዘ ክሁለም ያምበለጥውሀይማኖት ነው
አኑ ስነስርአት ይኑርህ በውሳኔው አትግባ
አንዋየራስህን እምነት አርክሰህ ሌላውንአትወስውስ አላህንፍራ ቶፊቅ በውሳኔህ ፅና አላህይርዳህ አንዋርአላህልቦናይስጥህ ሞትንእያሰብክ በጣምነው እያናደድከኝ ግንክፉአልናገርህ
ቶፊ አላህ ጡሩዋንይስጥህ እምነትህ ተከታየሆነቿ
ጎበዝ ቶፊ አለህ በእማነትህ ያጺነህ አለህን ማርጠህል ኡሱ ደግሞ ለንተ ያለት ዬትም አትሄም እንሸአለህ ሷሊህ ሚስት አለህ ይስጥህ እንሸአለህ
ልጂ ስማጠ ስያድጊ በራሱ ያምፍልገው ሀይማኖት ይከተለል ያምል አስተሰሰብ ያለው ሰው ነጭ ሞኝነት ነው እሱ አድጎ ያፍለገው እስክማርጥ ድራስ ያለ ሀይማኖት ልኖር ነው ቆይ ¿??።
አንወር ደግሞ አለህን ፍራ ለራስህ ተሰስተ ሰዎችንም አተሰስት
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ፣ በመጨረሻም ነፍሳችን ልትወጣ ስትል ደግሞ ሻሃዳን ያግራልን ያረብ ። አኑ አንተንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ።
አኗር ሰረአት ያዝ ቶፋ ትክክል ነው አሸሀዱ ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ እረሡለሏህ ሰለዚህ ላ ኢሏሀኢሏህ አኗር የራስህን አሰተካክል ሰው ለማክፈር አትሞክር ምን አሰደነገጠህ እውነቱነው ስሪኤሰ ነው የሠው ልጆችንም ሆነ ጂኖችን አልፈጠርኩም እኔን ሊገዙኝ ቢሆንጂ ብሏል በቁርአኑ አሏህ ሡብሀን ወተአላ
አኑዋር ብሎ ክርስቲያን የለም ሊቀይር ፈልጎ ካልሆነ እሱ ለራሱ ሙስሊም ነው እኮ እሱ ተሳስቶ ቶፋንም ለማሳሳት ይጋጋጣል
@@UftGfy አወ
ቶፋ ዛሬ ገና አስደሰትከኝ በመልስህ አሏህ ሷልሂ የሆነቿ ይወፍቅህ ያረብ
❤❤❤በሀይማኖትቀልድየለም
እንዲህ ስትስቁ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ወድሞቼ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ እና ቶዬ ትክክል ነህ ሃይማኖት መቅደም አለበት
ትክክል ነው አታስቸንከው
ትክክልበሀይማኖት. ድርድርየለም. ባለሂጃቦን. አግባ
አዋጅ ቶፋዬ ሀማኖት ይቀድማል👍👍👍👍👍
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
Selelahu aleyhi weselem
ማሻሏህ ያለ እስልምና ያለም ብርሀን ነዉ አልሃምዱሊላህ
እኔ እራሱ የተረጋጋ ሰዉ ደስ ይለኛል በተለይ ወድልጅ እረጋ የለመሆን አለበት
ስንት ቆንጆ ሙስሊም ሴቶች አሉ በራስህ እምነት ሂድ ድሮ ልጅነት ነው ከሷጋር መሆን የለበትም ፍቅርም ስንት ታማኝ እምነታቸውን የሚጠብቁ የቤተክርስትያን ወንዶች አሉ ከነሱ ጋር ሂወት ጀምሪ
ቶፋየ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ትክክልነህ ቅድሚያ ሀይማኖት ይበልጣል አኖርም ቆም ብለህ አስብ አማኝ ከሆክ ዱኒያ ጠፊናት
,ማሻአሏህ
ትክክል ቶፋ እኔ ግን አልሀምዱሊላህ መጥፎ ኮሜንት አላረኩም ግን በእምነት ዙሪያ የምክር ብጤ ኮምቻለዉ አሁንም ከመምከር ወደ ሁዋላ አልልም ምክኛቱም አይቼ ዝም ብል አላህ ፊት ያስጠይቀኛል እና አሁንም ቢሆን ቶፋ አላህን ልትፈራ ይገባል ሞት መች እንደሚመጣ አናዉቅም ሁላችንም ወደ አላህ መመለስ አለብን ሲቀጥል ደሞ ያልሆነ ኮመንት የሚፅፉትን አትስማቸዉ ፍቅርም ደሞ በእምነትዋ ጠንካራ መሆን አለባት የራስዋን ሂወት ትጀምር
ቶፉ አሁን ላይ በጣም ጎብዘሀል በእምነት ቀልድ የለም መጀመሪያ እምነት ይቀድማል አንዋር ደግሞ አንተስ ምንድነው ሀይማኖት አልገባኝም አንተም አስብበት ፍቅር አላቂ ነው ደግሞ የአንተ ይበቃል እንጀ ቶፉን እሰብበት የምትለው አላህን ፍራ አንተ እራሱ ወደ እምነትህ ተመለስ ቶፉየ ጎበዝ በረታ በእምነት ቀልድ የለም❤❤❤❤❤❤❤
አኖር አተሥምድነው እምነትህ በፍቅርየሠከርክ ፈጣሪህን የማታሥታውሥ ሠውንአትገፋፋ ከሀይሜኖትየሚበልጥየለም ዝምበልወሬኛነህ
ቶፋ አላህ ይጨምትልህ ወላሂ እንዴት ደስ የሚል ንግግር በእምነት ድርድር የለም ። ❤❤❤🎉
ትስለምልህእና አግባት አኗርግን ለሀይማኖትህ ክብርይኑርህ
ቶየ በርታ አላህ ያጠክርህየሁላችነንም መጨረሻ ያሣምርልን
አልሀምዱሊላ ቶፋን በሀይማኖቱ ባለመደራደሩ ወላሂ ከልብ ደስ ብሎኛል አኑም አላህ ቀልቡን ይመልስልን ኢሻላ እስልምናዬን ይበል ግን ቶፋዬ ይቅርታ ፍቅር በጣም ትወድሀለች አስልመህ አላህ የወደደውና የመረጠው ሀላሉን ዘውጅ ብትዘወጁ ደስተኛ ነን እናም ፍቅር ልብ ብለህ ካየሀት አለባበስዋንም አስተካክላለች ኤንዌይስ ቶፋ አጅሩንም የበለጠ ያማረ ነው ሚሆነው ሀያ እረመዳን ደርሷል ተፍተፍ በል ቶፋዬ ያራዳ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል ቶፋ ❤❤ፍቅር ከሀይማኖት አይበልጥም❤❤❤❤አኑ እና ኪያ ግን የናተመጨረሻችው ሳስበው እኔጃ ምክንያቱም ቤተሰብ ሀይማኖታችውን ወዴየት ነው የምጥሉት 😢ይመስለኛል አኑ ሳይቀይር አልቀረም ብያ አስባለው ጋይስ😂😂😂😂😂😂😂አኑ ለሀይማኖትህ ግድ አይሰጥህም ምክንያቱም ብዙ ግዜ ስሰማህ ፍቅርና ቶፋ አንድላይ ይሁኑ ስትል እሰማለው😂 ሀይማኖቱን የማያከብር ሰው ትዳሩም ፋይዳ ቢስነው የሚሆነው በመካከላችውግን ፈጣሪያችውን ከፊት ብታስቀድሙ ባይነኝ እኔ❤❤❤❤ቶፋ አስተዋይ ልጅነህ❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ ለሀይማኖት ክብር ይኖራችው🎉
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቶፋ🎉
ማሻአላ አላ ይጠብቅ ጀግና👍👍👌
ዝምበለው ቶፋ ውሳኔህ ትክክል ነው ምን ማሰብ ያስፈልገዋል ይሄ
እውነት ቶፋ በጣም ትክክል ነው እንዲያውም አንዋርም ሆነ ኪያ ከእሱ መማር አለባችሁ ሀይማኖታችሁ አንድ ካልሆነ ጥሩ አይደለም። አንዱ ወደ አንዱ ቢቀይር እንኳን ለሰው ብለው እንጂ አምነውበት ስላልሆነ ሰላም አይኖራችሁምና ቢቀር ይሻላል ባይ ነኝ።
ማሻአላህ ቶፋዬ የኔ ጀግና ትክክል ነህ ከሁሉም ሃይማኖት ይቅድማል ነገ ይሚውልዱት ልጆቺ እጣ ፈንታቸው ብትንተን ነው የሚለው ካንተ ሃይማኖት ጋር እንዳይሆኑ እሱዋም ከኔጋ ይሁኑ የሚል ስልምምታ ጎበዝ የኔ ውድም
ጎበዝ እምነት ይቀድማል ይሄኛው ጥቁሩልጅ ግን እምነቱ ምን እንዴሆነ አይናገርም ሙስሊም ከሆንክ ይች አለም ጠፊናት ለሰው ብለህ አላህን አትካድ
ይሄ ጦቃራ ሙስ ሊምነዉይጃጃላል
ትክክል ነህ ኣሁን ስለምትዋደዱ በጣም ቀላል ነው ግን ተጋብታችሁ ልጆች ስትወልዱ ሀይማኖታቸው ምን ሊሆን ነው ስለዚህ ትክክል ነው በየሀይማኖታችሁ ማግባት ኣለባችሁ
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ቶዬ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል በወጣትነት ዘመንህ ፈጣሪህን አስብ ይላል ምክንያቱም በወጣትነት ዘመን ብዙ ጥፋት ልናጠፋ እንችላለን ስለዚህ በእምነት ከማይመሳስሉ ስዎች ጋር በማይሆን አካሄድ አትጠመዱ እምነት ቀልድ አይደለም አንቺም በሀይማኖቴ እኔም በሀይማኖቴ ያለው ለዘፈን ብቻ ነው አስታውሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አልሀምዱሊላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ በስልምነህ እንዳትደራደር
አንዋር ሰየሰርአት ይኑርህ ለራሰህ ተዘፈቀህ ለሱም እንዳት ዘፍቀው ቶፈየ ትክክል ነው ከ ፍቅር ሀይማኖት ይበልጣል።❤❤❤❤
ቶፋዬ አላህን ምትፈራ ምርጥ ልጅ አግባት 🥺😥🙆♀️ ለልጃቹሁም አስብላቸው 🙆♀️ ይቺህ ዓለም ጥፊ ናት 👌
ማሻአላህ ቶየ ትክክል ነህ እኔም ባይማኖቴ አንቺም ባይማኖትሽ የሚባል ነገር የለም
አኑ ግን አስብበት አትጃጃል ሀያማኖትህን አታርክስ ኪዩንም በሀይማኖቷ ትሁን
ቶየ በመጀመሪያ ለሀይማኖትህ ቦታ ስለሰጠህ በጣም ጥሩ ዉሳኔ ነዉ አላህ ሷሊሗን የትዳር አጋር ይስጥክ አኑም ሃይማኖትህን እሰብበት
አውነት ነው ከመነም በናይ አምንተን ማክብር
ወላሂትክክልወድሜ እምነትህይበልጣል ከሁሉምነገር
እጅግ ከባድ ነዉ የእምነት ጉዳይ ነዉ ፍቅር ሌላ የሞተላት ክርስቶስን ጥላ ፍቅር ይቀድማል ስትል ምን ማለት ነዉ?አኑ ቆምብለህ አስብ ወደራሥ ተመለሥና ❤ይታሠብበት ወንድሜ ሱባዬ ገብታ ፍቅር አምላክን መጠየቅ ነዉ ያኔ መልስ ታገኛለች::
ከምንም በላይ እምነት ይቀድማል❤❤❤
ቶፋ ከምወድህ በላይ ነዉ የወደድኩህ የእነትህ ነዉ እምነት ከምንም በፊት ወሳኝ ነገር ነዉ ኮሜት ለመጻፍ ተገደድኩ በዉሳኔህ ምክንያት❤❤❤ !!!
ትክክል ወንድማችን ቶፋ እምነት ይቀድማል❤❤❤
ቶፋዬ አላህ የተሻለውን እንደሚሰጥህ አትጠራጠር ምክኒያቱም አላህን ፈርቶ አንድን ነገር የተወ ሰው አላህ የበለጠ እንደሚሰጠው.ተናግሯልና ጀግና ሀይማኖት የሂወታችን ቀይ መስመር ነውና ❤❤❤
ትክክል ሀይማኖት ይቀድማል🎉🎉🎉
ትክክል ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል
ፍቅር ሰትጃማር ከእምነት ጃምር እግዚአብሔር ፍቅር ነው በፍቅር የምኖር በእግዚአብሔር ይኖራል ጥሩ ዉሳኔ ነው❤
ሣህ ወድሜ ከሁሉም በፊት ሀይማኖትይቀድማል❤❤
አነጋገሩ አስተዋይ ነው
ቶያ ትክክል ነው ከሁሉም ነገር ሀይማኖት ይበልጣል መጀመርያም ሲነነጋገሩ ገብቶኛል
አኖር የምትባል ግን አትጨማለቅ ለራስህም ተመለስ
ጎደናሞች በጣም ደስ ትላላችው እግዚአብሔር ፊቅራችውን ያብዛላችው በመሀላችው ነፉስ አይግባ
ማሻአሏህ ትክክል ቶፋ እምነት ይቀድማል ዱኒየያ አላፊ ናት መጨረሻችንን ማሰብ ሀሪፍ ነዉ ሷሊህ የሆነችዉን ይወፍቅህ ያረብ
ሀይማኖት ይበልጣል ከሁሉም
ቶየ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ተባረክ
ቶፋየ የኔ ወንድም. ጉበዝ. እምነት ይቀርማል ወላህ
አኑ ለራስህ ተሳስተህ ሰው አታሳስት ስረአት ይኑርህ አስብ ማለት ምን ማለት በቃ አብረን መኖር አንችልም ሀይማኖት ይቀድማል አለህ ለራስህም አይንህን ግለጥ መጀመሪያ ማፍቀር ሀይማኖትን ነው እምነት ማለት ህይወት ነው እምነት ከለለህ ህይወት የለም 🤔🤔
ቶየባለሂጃቧንሀፊዘልቁረአንየሆነችዉንአላህይወፍቅህ ጀግናየ
በእውነት ቶፋየ የእኔእሩሕሩሕ ወድም ሲቀጥል እምነትይቀድማንአዳቹሕወደአዳቹሕካልሆናቹሕ2እምነትሁኖትዳርመግባት ጡሩአይደለም ወድሜሚስቱ እምነቷሌላየሱሌላ3ልጆችአሏቸው ይሱም ወደኔይላልይሷም ወደኔእምነት ትላለችከመፋታትድረስደርሰዋን ይሱበለለበት ቤተክርስቲያንወስዳ ክርስትናአስነሳች በማያቁትልጆቹተገላቱ
ቶፍዬ እውነት ነው ሀይማኖት ይቀድማል ወንድማችን❤❤❤❤🎉🎉
ትክክል ሀይማኖት ይቀድማል
ህይወት አይማኖት ነው አትገፋፉቸው አይማኖት ወሳኝ ነው
ዎው ቶውየ ምርጥ ሰው ነክ ለራስክ ሃይማኖት ብቻ ሰይሆን ለስዎ እምነትም ክብር እንዳለክ ነው ማሳይ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅክ በ ጣምነው ማከብርክ እና ማደንቅክ ::
ተመስገን 🤲 ተመስገን🤲 ተመስገን🤲 የቶፋ መልስ ያስደሰተው አሁንገና ቢዲዮአችሁ ትምሕርት ማስተላለፍ ጀመረረረ
እና የአኑን ምላሽ እጠብቃለን
እኔ ልጠይቅሕ አኑ አተስ ሀይማኖትሕ ምድነው ዝምብለሕ ጓጓጓጓጓ አትበል የራስሕንም አቋም አውራ ነገ ግራየተጋባ ትውልድ ከመምጣቱ በፊትትትት ተናገር ያተስመጨረሻ ምድነው🤔🤔