በአፋር በረሃ የሚሰራው የአፍሪካ ግዙፉ ፕሮጀክት | አስደማሚው ግራንድ ካናል @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 350

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 11 місяців тому +6

    አንግዲህ አንገንባ አንስራ ስንል ምቀኛ በጥባጭ ቀናተኛውን ተመልከቱ ፈጣሪ ይርዳን የሰው አጅ ከማየት ያውጣን 👍👍👍

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 10 місяців тому +1

      FeTari ke leba gar ayseram , Tsadiq new . Yesew atmegn new yemilew . Yesew ij kemayet yawTan lalshiw melsu , besew hager sayhon be Ethiopia mesrat new yemiyawaTaw .

  • @kassahundesalegn3057
    @kassahundesalegn3057 11 місяців тому +7

    ይህ ህልም ለሚመስላቸው የታሰበበት ውጥን ነው ። ደግነቱ ሲሆን አንጀታቸው እያረረ ከማጣጣል ያለፈ ምንም አያደርጉም ። አምናለሁ !!❤

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 10 місяців тому +1

      Quqim kefes teqoTra ! besew hager Canal inseralen blachu kemtalmu , Hzbachun arsachu qelbu . Kehmih stneqa sle Canalu ngeren . 😂 🤕

  • @birhanuatsebha6726
    @birhanuatsebha6726 Рік тому +17

    ሐሳብ ወደ ተግባር ሲቀየር እያየን ነው።ተስፋ እናደርጋለን ይሔም ይሳካል ።አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏በአፍሪካ ደረጃ እያሰባችሁ ስለምትሰሩ አክብሮት አለኝ🙏❤🇪🇹✌️

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 10 місяців тому

      Qom bleh asib yesew hager medfer akbrot yelewum . Izam biet Isat Ale ! 🔥

  • @zelalemalemu6970
    @zelalemalemu6970 Рік тому +15

    ይሆናል እናመሰግናለን❤❤❤

  • @MekedesKasse
    @MekedesKasse 11 місяців тому +2

    100% ይሆናል ከአባይ አይተናል ፍቅር ይስጠን ብቻ

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 10 місяців тому

      Abay Gidb ethiopia wusT new . Tana inji assab ye Hagere Eritrea new ! Nana mokrew . Itamajor sle Assab min neber yalut ??? texchefexchefin !!! 🤕

  • @SemeruMubeyin-xw9ni
    @SemeruMubeyin-xw9ni Рік тому +7

    ኢንሻ አላህ እናደርገዋለን

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 10 місяців тому

      Alah zerefa aywedim , Haram new !

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Рік тому +4

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere 11 місяців тому +2

    It is good to support any kind of development activities

  • @genettadesse2986
    @genettadesse2986 Рік тому +3

    ተባረኪ ደግሞም ይሳካል።ምክኒያቱም ሀሳብ (new idea need created then implemented )

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому +1

      If only your lust didn't blind you so you can use all your resources , instead of wishing the unthinkable . Red Sea = Eritrean Sea
      Eritrea is an independent sovereign country ::

  • @ChandreFisher-n2y
    @ChandreFisher-n2y Рік тому +6

    I just love your voice keep it up

  • @alemukelecha
    @alemukelecha Рік тому +9

    ያድርግልን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ከጎናቸው ነን ❤

  • @f.A-vv7wk
    @f.A-vv7wk 5 місяців тому

    ኢሻ አላህ ያርብ ሃገራችንን ኢትዮጵያ ከፍ አድርግለን

  • @dagnachewtilahun8627
    @dagnachewtilahun8627 Рік тому +6

    ይሣካል

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 Рік тому +6

    Bertu Abichu U can do it 💯💯💯👍🏾👍🏾👌👌👌💯💯💯💯👌👌👌👏👏👏👏

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 11 місяців тому

    በርቱ ጥሩ ሐሳብ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 Рік тому +3

    Abichu💯💯💯 Abichu Abichu U Can Do it 💯💯💯💯

  • @yesufebrahim2389
    @yesufebrahim2389 11 місяців тому +1

    Our best leaders

  • @waqeedabboo-ty3dw
    @waqeedabboo-ty3dw Рік тому +7

    ኢትዮጵያዊያን በኢትዮጵያ በሠላም ለመኖር ድህነት የመጣብንን እርስ በእርስ መበላላት፣ ድህነት ያመጣብን ጎጠኝነት፣ ድህነት የመጣብንን የመሠደድ ዕድል፣ ድህነት የመጣብንን በጦር ስልጣን የመያዝ በሽታን የምናስወግደው ከምንገኘው export ምንዛሪ 38 percent ለወደብ መክፈል ሲቆም ብቻ ነው። ይህ የወደብ ባርነት በወደብ ባለቤትነት ይወገዳል። በ grand canalም ሆነ በማንኛውም መንገድ የወደብ ባለቤትነት መመለስ አለበት። በጉልበት የታጣውን በሰለም ካልሆነም በጉልበት መመለስ አጥያት አይደለም። ለማንኛው ድህነት የወለዳቸው ሸኔና ፋኖነት የሚወገደውም በዚሁ መንገድ ነው። ከዚህ አሁን ካሉት ጥቂት አስተዋይ ትውልድ የሚወለድ በቅርቡ በርካታ አስተዋይ ትውልዶች ታክለውበት ተዓምር ይሰራል።

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому +1

      Silu semata doro tanqa motech ! Egziabher yeseTatn tsega satTeqem yesew nbret staquamT tnoralech . Eziam bet Esat ale !

    • @amiranuremo5166
      @amiranuremo5166 11 місяців тому

      የሰው መነው ያረገው አልአገባብ የሄደ መመለሱ አይቀርም ግን እነዲ አይነት ሀሳብ የምሰጡ ኢትዮጵየዊ ናቹ????

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому

      @@amiranuremo5166 Pr. Franklin D. Roosevelt Le ethiopia yeseTutin ye Eritrea hager ina Bahir , Eritreawian ke 33 Ametat
      befit 30 ametat tewgtew netsa awTitew wesdewutal .
      Ahun Canal ... Grand canal ... btilu Lelitu negto eyemeshe new . " Muya belib new "

  • @nejmuShkur
    @nejmuShkur Рік тому +2

    Masha allah

  • @abdulkudusabdulshukur163
    @abdulkudusabdulshukur163 11 місяців тому +1

    No dream is too big. Let's go Ethiopia

  • @Royaltora
    @Royaltora Рік тому +5

    It is possible as Swiss cannal has been constructed even though difficult

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому +1

      The stupidity is not realizing the canal was inside one country , EGYPT ! 🤕

  • @tsbrodemnet5024
    @tsbrodemnet5024 Рік тому +1

    የምትበላዉ የላት የምትከናነበዉ አማራት

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 Рік тому

    Waaw keep up the good job.

  • @sengitesfaye9440
    @sengitesfaye9440 Рік тому +7

    ጎሽ ሰውየአፉን ፍሬ ይበላል ይላል መጽሀፍ እውነትኳን ባይሆን እደዚ አውጅብን እስቲ መልካምነገር

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 10 місяців тому

      Yesew hager mezref Aychalim !

  • @KedrYethiopiya-qh3oj
    @KedrYethiopiya-qh3oj 11 місяців тому

    የመሪው እቅድ እና ኢትዮጵያ ያላት እምቅ ሃብትና ቀጠናዊ ጥቅም የገባው ኦሮሞ አማራ እያለ ሚጃጃለውን ሰው ነኝ ባይ የቅማል ያክልም ክብር አትሰጠውም

  • @Humnna
    @Humnna Рік тому +7

    It's possible and you will be surprised at the end of the day when you see that things are done. You don't need to wait untile your all inclusive cooperation. It will be even one of the grand tool to unit us as a one nation.

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 10 місяців тому +1

      Izam biet Isat Ale ! 🔥🔥🔥

  • @asena-kn9xx
    @asena-kn9xx Рік тому

    We stand with abiy 🎉🎉

  • @MdENTERTAINMENT100k
    @MdENTERTAINMENT100k Рік тому +3

    ላም አለኝ በሰማይ እበቷን ደፋችብኝ 😅😅😅ኡኡኡኡኡ

    • @HassenYassin-v3b
      @HassenYassin-v3b 11 місяців тому

      ጨለምተኛ

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому

      Esum altegegnem . Ethiopia yhen hulu wuha yza atseram . Lemagnoch nen ale Enie Wuha negn .

  • @danielgebrestadik5816
    @danielgebrestadik5816 Рік тому +4

    It is possible if we’ve unity.

  • @DanielDalka
    @DanielDalka 11 місяців тому

    እንደሚቻል ብዙ ነገር ሰርቶ አሳይቶናል። ጨለምተኛች ከጨለማ አዕምሮእቸዉ ብርሃን ሊፈነጥቁ አይችሉም። ነገሩ እውን በሚሆን ጊዜ አዕምሮአቸዉ የሚያደርስባቸዉን ወቀሳና ፀፀት ይቻሉ። ግን ምንም እንኳ ክፉ ቢያስቡ የሚያደርጉትን አያውቁምና ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው። ስለ ሀገር ክፉ ማሰብ የአዕምሮ ውድቀት ነው።

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 10 місяців тому +1

      FeTari yqir ybelih . yesew hager mezref Lamareh YefeTarin sm bekfu lemtanesaw Mogn fTret .
      Izam Bet Isat Ale ! 🔥🔥🔥

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn Рік тому +3

    ማር ዘና 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @NemuAymen-d2e
    @NemuAymen-d2e 6 місяців тому

    አላህ በውስጥ ወለኔ የሚል አገር አንዴ ላሳያቹ እንድ ንእ

  • @ተመስገንአንዳርጌ

    Dimixishi lellijochi program arifi newu

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle7720 Рік тому +1

    Djibouti 🇩🇯 new weys Eritrea 🇪🇷 new akorto wede red sea 🌊 merkebocgu yemihedut🚢 ?????

  • @adnancandid8121
    @adnancandid8121 Рік тому +2

    POSSIBLE.

  • @biniyamasefa8494
    @biniyamasefa8494 Рік тому +10

    በዚህ አለም ያልተቻለ ነገር የለም ከዚህ የበለጡ ትላልቅ ፕሮጀክቶች በ ኢትዬጲያውያን ይሰራሉ ሰነፎች ይህን ጥቂት ነገር ማሰብ አይችሉም መሀይማን የ ያዙት ስማርት ስልክ መጠቀም ከቻላችሁ በ አለም ለይ የተሰሩ ተመሳሳይ ስራወችን እዪ ደንቁራችሁ አታደንቁሩን በቤታችሁ የራሳችሁን እከክ እከኩ ማድረግ የሚችል አዋቂ መሪና የተማረ የሰው ሀይል አለን ለናንተ ባይሆንም ለ ልጆቻችሁ ጥሩ ሀገር እንሰጣለን

    • @yeneneshtadde2252
      @yeneneshtadde2252 Рік тому +1

      ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ይቻላል በምድር ላይ ስትኖር እግዚአብሔርን አስቀድም እንጂ የማይቻል ነገር የለም

    • @keftam
      @keftam Рік тому +1

      ብዙ ደናቁርት በአገራችን ስላሉ ሁሉን ማስረዳቱ ከባድ ነው። ብርታኒያ እና ፈረንሳይ ከውቅያኖስ ስር ባለ ቦይ በባቡርና በአውራ ጎዳና እንደተገናኙ የማያውቁ ብዙ ናቸው። ከዚያ እንፃር ይህ በጣም ቀላል ነው።

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому +1

      @@yeneneshtadde2252 Egziabher Qdus new . Lezerefa keante gar ayseram .

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому +1

      @@keftam Msaleh beTam yasqal . Inam Lualawi hager mezref amareh ? Dramachu aznagn new !

    • @keftam
      @keftam 11 місяців тому

      @@ZemadEkud መች ይቀርልሃል፣ ማንቁርትህ ላይ ቆመን የሚያስፈልገንን በሙሉ በግድህ ትቀበላለህ። ግዜህን ጠብቅ! አሰብ እና አፋር የኢትዮጵያ ነው።

  • @user-vm6sj3on5m
    @user-vm6sj3on5m 11 місяців тому

    ይሆናል ከሰራን የማይሆን ነገር የለም ጠላት ብዙ ሊጥር ይችላል ግን ምንም አያመጡም ሃሳባችን ይሳካል

  • @brehayilegiyorgis6891
    @brehayilegiyorgis6891 Рік тому +6

    it is possible , if we are united

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому

      Me and my friends are united , therefore we would like to have your house . 🤕

  • @sengalbereket1063
    @sengalbereket1063 Рік тому +3

    Ayyyyyyy Eithopea were were were becha beka.

  • @solomonalemayehu4801
    @solomonalemayehu4801 Рік тому +7

    አይቻልም አስተሳሰብ ነው ጭራ አድርጎን የነበረው።አሁን ዘመን መጥቷል ።በእግዚአብሔር ኃይል ረጋሚዎችን እና ሟርተኞን አፍ እያዘጋ የታቀደው የሚፈፀምበት ጊዜ ሆኗል።ምኞት ሣይሆን በ
    ሦስት ዓመት የተሠራው እንቁ ፕሮጀክት የሚታይ የሚዳሰስ ብቻ ሣይሆን ጥቅም ላይ ውሎ ጤናማዎች አድንቀውታል ተስፋችንም አለምልሟል።ሟርተኛ ምን ይዋጥህ።

    • @MekiyaMohammad-i3h
      @MekiyaMohammad-i3h Рік тому

      ጠሐኸሠኜኛኛማ

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому +1

      Egziabher mezebecha aydelem ke Leboch gar yemisera Aydelem ! Lualawi hager mezref aychalim . Yawum tlant kemebetaten yadanechihn hager .
      " Assa gorguari zendo yaweTal ... Yesew felagi yerasun yaTal "

  • @princead1239
    @princead1239 Рік тому +3

    እኔ ደግሞ እውነት መስሎኝ ዝም ብዬ መስማቴ

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому

      Alsemahim indie ? Adam , Mariam , Etc . Ethiopiawi nachew alu . Yegna yemibal beshita kegeba zemenat alfewal .😂

  • @getuworkneh6938
    @getuworkneh6938 Рік тому +2

    ተስፋችን ጽኑ ነው

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 Рік тому

    ኢትዮጵያ የኦሮሞ ናት ሌላው ብሔረሰቦች መብት የላቸውም ከፈልግን ህንድ ውቅያኖስ እንይዘዋለን

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Рік тому +5

    ጀግ ናነውአበሳ ይሰራዋል

  • @IyovEshete-gg1nb
    @IyovEshete-gg1nb Рік тому +1

    ይች ጠጋ ጠጋ አፋርን በጋላው ኦሮሞ ለመጠቅለል ነው ተነቅቶብሻል አብይ ዘንዶው....

  • @bisratgirma
    @bisratgirma Рік тому +2

    #Dankalia Afar Ethiopia!!!

  • @sisaygetachew2069
    @sisaygetachew2069 Рік тому

    እጅግ በጣም ሊደገፍ የሚገባው ጉዳይ ነው : ኝ ጥያቄ አለኝ ::
    1. ውሃው የሚያልፍበትን መሬት ማን ይሰጠናል? ጅቡቲ? ኤርትራ?
    2. ሙሳ አሊ ተራራን በምን ኃይል መናደድ ይቻላል?
    3. በአቤ ሀይቅ በኩልም ከህኔም ጅቡቲ መፍቀድ አለባትና

    • @awolmohammed6428
      @awolmohammed6428 5 місяців тому

      ለሱ አትቸገር መላ አይጠፋም ብሮዬ

  • @semerel6541
    @semerel6541 Рік тому +1

    Dream on dream lover

  • @solomonteketse1828
    @solomonteketse1828 11 місяців тому

    ጥሩ ህልም ነው፡ ነገር ግን ህልሙ የሌላ በመሆኑ ነው፡
    ደግመሽ እንዳታልሚው ከደገምሺው ልክ እንደ ባርባራ ይጠፋል ወይ ይሞታል ።

  • @አቡኬ
    @አቡኬ Рік тому +5

    ብራቦ አቢቹ

  • @meleslemma2849
    @meleslemma2849 11 місяців тому

    ይሳካል

  • @MikiAbrhale
    @MikiAbrhale Рік тому +1

    ክክክክክክክ ህልሚ ኣይከልከልም። የህ የቀን ህልሚ ብልጽግና ክክክክክክ

    • @QeRy-r1h
      @QeRy-r1h Рік тому

      ምቀኞች እድሜ, ልካቹን አትቀየሩም

    • @MikiAbrhale
      @MikiAbrhale Рік тому +2

      @@QeRy-r1h ፈሪ በላተኞች የባህር አህያ አያስፈልጋችሁም አህያ ትፈልጋላችሁ እና አህያ እንልክላችኋለን ፈሪ ቡዳዎች።

    • @MikiAbrhale
      @MikiAbrhale 11 місяців тому

      እናንተ ግብረ ሰዶማውያን አህዮች ብሉ ግን አህያ ትበላላችሁ

    • @MikiAbrhale
      @MikiAbrhale 11 місяців тому

      ኢትዮጵያ ከአፍሪካ፣ በረሃ፣ ዜናቱ የኔ ነኝ የሚል ምስኪን ቆሻሻ ማህበረሰብ ነች፣ ግብረ ሰዶም ነው

  • @ከጀግኖቹአንዱ
    @ከጀግኖቹአንዱ Рік тому +1

    ብልጽግናና ከህዝብ እድገት ጋር አብሮ መሄድ አለበት 90% ህዝባችን በድህነት እየማቀቀ የምታወሪው ሁሉ ዜሮ ነው

  • @henokitebarek9701
    @henokitebarek9701 Рік тому +1

    Ke abay wede Eritrea ye mihede 500 km yemihede project eyetesera new ween yehonal weyenes ayehonem

  • @YonisYimar
    @YonisYimar 8 місяців тому

    እኛ ካለቅን ብሮጀክቱን ማነው የሚጠቀምበት እኔኮ ግራ ግብት ነው የሚለኝ ችግሩ ቦታ ከቦታ እየቀየር ቅጥሏል

  • @Tewabech-uo5yo
    @Tewabech-uo5yo Рік тому +1

    በጃንሆይ ዘመን ጥናት መኖሩን ታውቃላችሁ? ጥናቱ በውጭዎች ነው የተጠናው ። ምን ይላል መሰላችሁ ወደ ፊት የቀይ ባሕር ስምጥ ሸለቆን ተከትሎ አፍሪካን ለሁለት ይከፍሉታል የተሠጠው ጊዜ በመቶ አመት ውስጥ ነው አሁን እንዳይሆን የያዘው ትልቅ አለት አለ ተብሏል ።ለዚህ መከላከያ ቀድማችሁ አስቡበት ።

  • @keftam
    @keftam Рік тому +1

    የደንከሌ ረባዳ ምድር እንለዋለን እኛ በአማርኛችን Danakil Depression

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 Рік тому +4

    ምኞት አይከለከልም 😂😂

    • @keftam
      @keftam Рік тому

      ተገደህ ይሆናል

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому

      @@keftam Tlant kemebetaten adanachun blo yesegede man honena ! Gizie Yasayenal. Limena wede Somalland .🤕

    • @keftam
      @keftam 11 місяців тому

      @@ZemadEkud ወያኔ ፍላጎቱ ኤርትራንም ኢትዮጵያንም ማፈራረስ ነበር ዓላማው። አዎን የጋራ ጠላት እብረን አሸንፈናል። አሁን ኤርትራ ከጠላታችን ግብፅ ጋር እንደገና ልትረብሸን ነው።

  • @DemissieDelaloDelalo
    @DemissieDelaloDelalo 14 днів тому

    ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ገናናነት ትመለሳለች ሰንል እንደዚህ ዓይነት ህልሞችን በማሳካት ስለሆነ አንድነት መተባበር ከላ ይቻላል

  • @eritreaalandofpromise971
    @eritreaalandofpromise971 Рік тому +1

    ዝም ያልነው ዝም ማለት ስላለብን ብቻ ነው። እልም ኣይከለከልም

  • @AdugnaHunde-r6s
    @AdugnaHunde-r6s Рік тому

    Nice

  • @pastormulukenhaile
    @pastormulukenhaile Рік тому +1

    ሰው ያስባል እግዝያብሆር ይፈፅማልና, ይቻላል

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому

      Egziabher ke leba gar ayseram . Leba YqeTal ! Lualawi Hager medafer ... Yaskeflal ! Slezih Aytasebim ::

  • @mohammedseid8559
    @mohammedseid8559 Рік тому +2

    የደናክል(ደናክል የት ነው)? የምታወሪው ስለ ዳሉል ስለ ኤርታኣሌ ከዛ አፍዴራ አልገባኝም የቱን ከየት የውሸት ቅዠት ይመስላል

  • @user-lb8mb2rm7g
    @user-lb8mb2rm7g 11 місяців тому +1

    መቸ ነዉ ኢቲ ከዚህ መጥፎ ህልም የምትነሳ?

  • @FAFENET
    @FAFENET 11 місяців тому

    የጋሽ አያልቅበትን 🎷ህዝቡ የሚበላው የለው ዝም ብለሽ ቁጥር ትጥያለሽ ሚጢጢ 😂😂😂አንቺን ደሞ ከመዎለ ህፃናት ነው የለቀቁብን😂😂😂

  • @GemedaLemi
    @GemedaLemi 11 місяців тому

    You can do it

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 10 місяців тому

    concept project You have to say

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f Рік тому +1

    nice

  • @AhmedNur-sd3jl
    @AhmedNur-sd3jl 8 днів тому

    አይሂንም ምክንያቱም የዚህ ፕሮጀክት ወጪ በቀላሉ እስከ $7ቢሊዩን ዶላር ይደርሳል ምክንያቱም በዚህ ፕሮጀክት መርከቦችን መሽከም እንዲችል ቢያንስ ጥልቀጡ ከ50 ሜትር መቆፈር ይኖርበታል ርዝመቱ 120ኪሎ ሜትር ሌላው በዚህ ጨዋማ የአፋር ግዛት የጨው ክምችት ብቻ ሳይሆን ችግሩ ይህን ፕሮጀክት ሌሎችን የየብስ ቦታዎች ምን ያህል ሊያሳጣ እንደሚችል ግምት ውስጥ ማስገናት ያስፈልጋል ለዛም ተጨማሪ በጀት ያስፈልጋል ስለሆነም ሌሎችን አማራጮችን መፈተሽ ሳይሻል አይቀርም ለምሳሌ የኤርራን መንግስት መቀልበስ ማሶገድ የቀይ ባህርን ባለቤትነትን ቤቲኛውም መንገድ ከመዳፍ ውስጥ ማስገባት ምክንያቱም እኛም እጃችንን ተጠምዝዘን ኣስከተቀሰደብን ድረስ እኛም መጠምዘዝ በምንችለው መልኩ ይዞታችንን ማስመለስ ለምን ካላችሁ በታሪክ ይህ ባህር በራችን ብቻ ሳይሆን ለበርካታ ዓመታት በባለቤትነት የመራንበት ቁልጭ ብሎ ታሪክ ያስረዳናል የአክሱም መንግስት ታሪክ እንደሚነግረን በሳውዲ ለስደት ወሰ ኢትዩጺያ ሲገቡ ንጉስ ነጃሺ እንደተቀበላቸውና በሰላም እንዲኖሩ እንደፈቀደላቸው ታሪክ ይናገራል ከዛም በፊት የመንን ዝሆኖችን አስከትለው እንደያዙ ታሪክ ዘባል እነኝህና ሌሎች የታሪክ ማስረጃዎች በማንሳት ይህ ባህር በራችን እንደሆነና ኢትዩጺያ የኤርትራን ግዛት ሳይሆን የባህር በር እንራላት ነገር ህን በሐይል እንደተቀማች በመግለጽ አሁን በእጃ ስር ማስገባታን ተከትሎ ካላት የበርካታ ህዝብ ብዛት ምክንያት የባህር ወደባ መመለስ ስላስገደዳት የባህ ወድባን መልሳለች የሚያስረግጥ ዝንፍ የማይል አቓም እንዳላትና ኤርትራም ኣንደ አገር መቀጠል ከፈለገች ይህን አውቃ የአሰብን ወደ መቀበል እንዳለባት በዲፕሎማሲ አንበርክኮ በማሳመን እንድቓጭ ማድረግ ይኖርብናል ይህ ነው ሶሉሽኑ ሌላ ምንም አያስፈግም

  • @mussiedebrezion554
    @mussiedebrezion554 Рік тому +7

    No one can stop to dream the dreams 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @Becxx88
      @Becxx88 11 місяців тому +2

      It's not a dream it's reality.

    • @ethioFikir_GizeTube
      @ethioFikir_GizeTube 11 місяців тому

      Fools always think foolish 😄
      Viva🇪🇹💪

    • @amiranuremo5166
      @amiranuremo5166 11 місяців тому

      ምከኛ እናንተ ገር ነው ህልም ያለው አሰብን ሰንመልስ ህልምና ሰራ ልዩነቱን አናሰተምርሀለን

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 10 місяців тому +1

      @@amiranuremo5166 Assab Yale ethio yeraswa tilq Project Alat . Assab Eritrean Proj. Cargo Storage , Cargo services , Water , Fish , Salt , China BRI , many factories , and more . Yesew memegnet Haram new .

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 Рік тому +6

    When I was in a primary school, I would like to write short stories. One day, I wrote a full exercise book story and I asked my close friend to read it and give me a feedback. He refused to read it. I asked his reasons for not reading. He said he would be reading with others once the book has been published. Until now (40years), I have not yet written the book.

    • @aledwake
      @aledwake Рік тому +2

      😂😂😂😂sorry , can i Help you to publish your draft ? Or did you leave your dream ?

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 10 місяців тому +1

      Well said ! ..... well taken .

  • @gutetabekele9454
    @gutetabekele9454 11 місяців тому +2

    ተፈጥሮዉ እኮ ድሮም ነበረ፤ ዋናዉ የመሪዉ ሚና ነዉ፡፡

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 10 місяців тому

      Meriew Minaye Lmena , Zerefa New Bloal . Asa Gorguari Zendo YaweTal
      Yeaew Felagi Yerasun YaTal !

  • @dawitzekiros1235
    @dawitzekiros1235 11 місяців тому

    Kedada🎉😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @josephephrem7303
    @josephephrem7303 Рік тому +1

    Leave alone what kind people give us peace. With out permission Eritrea people and government I would like say impossible.

  • @Mengshaile
    @Mengshaile Рік тому +1

    ኣሁንስ ማን ነው የሚሞተው እውነት ከሆነ ለምን ወንዞቻችሁ እትጠቀሙም ባጀት ለምን ዕዳችሁ ኣትከፍሉም

  • @eyasuabebe3290
    @eyasuabebe3290 11 місяців тому

    Yihonali😊😅😮

  • @BestAbdu-yj5ze
    @BestAbdu-yj5ze Рік тому +1

    ምድር በሪፍት ቫሊ በኩል እየተሰነጠቀች ነው። ይህንንም ታሳቢ ማድረጉ ግድ ነው። ታድያ....

  • @GeremewNegero-ph9pd
    @GeremewNegero-ph9pd Рік тому

    ምቀኛ

  • @zewdugebre-hiwet2318
    @zewdugebre-hiwet2318 Рік тому +1

    በ ጨው ውሃ አገር ልታለሚ ነው።

    • @tilahunayele8312
      @tilahunayele8312 Рік тому

      Technology plays z game and treats the desease

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому

      @@tilahunayele8312 Sovereignty puts you in your place . Go and beg .

  • @janoRas45
    @janoRas45 11 місяців тому

    ሀሳብ እና እቅድ ነው እንጂ መሬት ላይ የወረደ ነገር የለም ።

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Рік тому +5

    This is a great project proposal. It can be done. Some stupid people do not get it.

  • @GelilaGelilawi
    @GelilaGelilawi Рік тому +1

    ኤርትራውያን ዓባይ ተገድቦ ይሰጣቸው

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому

      Yesew ayfelgum , Yerasachewn AyseTum . Welahi !

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Рік тому +1

    ብሩ ግን አለ. ?

  • @balewgizie
    @balewgizie 11 місяців тому

    ወሃው ከየት ወደየት ተወርውሮ ነው ሃይድሮ ኤሌክትሪክ የሚያመነጨው?
    ምን አይነት ወሬ ነው 😂😂

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 Рік тому

    ለ እብዶች የሚስማማ አሪፍ መረጃKKKKKKKKKKKKK

  • @alexdicha7892
    @alexdicha7892 11 місяців тому

    ይቻላል በደንብ ይቻላል

  • @zegeyehaile8882
    @zegeyehaile8882 11 місяців тому

    $3ቢሊዮን በጀት ተይዞለታል እያልሽን ነው:: እነሱ ደግሞ ዶላር ፍለጋ አገር እየዞሩ ነው። እንዴት ነው ነገሩ? እያሰብሽ።

  • @TameratAberaWM-jc2rk
    @TameratAberaWM-jc2rk Рік тому +2

    ሀገራችኝ ሀገሪቱ ...... አቤት ብዛቱ . ኢትዮጵያ ብሎ ለመጥራት መጸየፍሽ ይሆን

    • @elonmua8795
      @elonmua8795 Рік тому

      She must be Meles Zenawie's kids, women stop saying that.

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 Рік тому +1

      Banda's splitting a hair. Nothing satisfies you. Complaining all the time. Back ward people.

  • @abdi6588
    @abdi6588 Рік тому +1

    There is no news about this project in the main stream media.

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 11 місяців тому

      Quqim kefes teqoTra ! Lualawit Hager medafer Ebdet slehone new .

  • @Elsatadesse-kb4dr
    @Elsatadesse-kb4dr 8 місяців тому

    Egzeabher ymisigen le afar hizb btam btam tiru ye edget mnged new

  • @DENDEN-MEDIA-NETWORK
    @DENDEN-MEDIA-NETWORK Рік тому +1

    ህልም ኣይከለከልም 😅😅😅

  • @kassahunteklegiorgis1350
    @kassahunteklegiorgis1350 Рік тому

    ጠረቄ ነሽ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Рік тому

    ፓርኪንግ ቤተመንግስት ደን ሪዞርት ካናል ይህ ሁሉ ቁስ የሰውን ልጅ የሚጠቅሙ ሃብት ናቸው ጠቀሚታቸውም ለህዝብ ነው የሃገር ሃብት ህዝብ ነው ህዝባችን ክብር አጥታል ሞት ስደት መፈናቀል ጦርነት ይብቃ ሱላም ለህዝባችን ክብር ለዜጎች

  • @ተመስገንአንዳርጌ

    Lemisale cherrini bitichawochi

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 Рік тому +1

    ህልም ኣይከለከል 😊 በነገርሽ ላይ ፊንፊኔ ይደርሳል ? እስኪ ጠይቅልን ለኣብይ😊

  • @yeabsrayohannes5379
    @yeabsrayohannes5379 10 місяців тому

    Weregna tultula

  • @nishananteneh1620
    @nishananteneh1620 11 місяців тому

    ሳክስ በሳክስፎን ይላል እሄ ነው !

  • @alemehizekale3647
    @alemehizekale3647 Рік тому

    በጅቡቲቴጆራአካባቢከቀይባሕርበትልቅፓይፕቀይባህሩንወዴለካስልጨውባህርበፓይፕስዘሬጉትስስቡትአይቼዋለሁምናልባትየዝህእካልይሁን እላውቅምነገርግንዕውቀትይሠልብ ዬእስባለሁኝ

  • @abrahamaddis4499
    @abrahamaddis4499 Рік тому +1

    If Abiy rejected from 4kilo

  • @tewodrosberhanu1333
    @tewodrosberhanu1333 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂