💢መስኪድ ውስጥ ተአምር የሚሰራ መስቀል እና ስዕል አድኖ ተገኘ!🛑አስደናቂ ተአምር ተፈፀመ!👉መላው አለም ጉዳዩን ተቀባበለው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 47

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Рік тому +5

    ሰላም እሕታችን ሰለማይነገር ሰጦታ እግዜአብሔር ይመሰገን እመብርሐን ክብር ምሰጋና ይግባአት እልልልልልልልልል

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Рік тому +12

    እግዚአብሔር ጊዜ አለው ወደ ቀድሞ ቤተክርስቲያን ስሙ ይመለሳል እግዚአብሔር ሚሳነው የለም❤❤❤

  • @favibezabh439
    @favibezabh439 Рік тому

    በጣም ደስ የመል ቦታ ነው አዛው አስታንቡል ነው ያለሁት ልብ ነው የምማረከው

  • @abteto304
    @abteto304 11 місяців тому

    የሚገርሞ ነው

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 Рік тому +3

    Wow berchi betam enamesegnalen

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Рік тому +1

    Igziabher yestlan

  • @Girma-u4d
    @Girma-u4d Рік тому

    እግዚአብሔር ሀያል ነው
    ሥራውን ይሰራል ፡፡

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 7 місяців тому

    egezaber men yesanewale hulum besu new

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 Рік тому +1

    መቼም እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም :: የዛሬ እንድ አመት ተኩል ገደማ ወደ ቱርክ እጅ ገብተዋል ሆኖም ምንም ነገር እንዳይነኩት እንዳይቀይሩት ተብሏል: እግዛብሄር ይመልሰዋል የክርስትና እምነት እንደምትሆን እውን ነው::

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 7 місяців тому

    egezaber men yesanewale hulu yesu new muselemye demo kebre setne menamn ayagelgelm demu enat kerstanen betatfu fekadegna nachu lengeru benat aleferdem meknyatum setane ewntun behaset lemlewt tegeto yesrale lezanew lenatm lebona yestachu ena ewntgnawan orthodox lemmtat yerdachu yalemu beza❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaniNesru-o1h
    @DaniNesru-o1h Рік тому +3

    ክርስቲያኖች በጣም ትገርማላችሁ ርእሳቹ ራሱ ፍፁም ስህተት ነው መስኪድ ላይ የመብርሀን ምስል ተገኘ ማለት ስህተት ነው ሌላው እኛ ሙስሊሞች የእናንተን የእምነት እና የታሪክ ቅርሳችሁን ሳናጠፋ ጠብቀን ስላቆየንላችሁ ወደ እምነታችሁ ተአምር መውሰድ ለኢስላም ክብር እንደሌላችሁ እና ኢስላም ጠልነታችሁን ያሳያል። አያ ሶፍያን ወደ መስጅድነት ስንቀየረው እንኳን ቅርሳችሁን ለመጠበቅ የተደረገውን ጥረት ለሀይማኖታችሁ የሰጠነውን ክብር እንዴት መመልከት አቃታችሁ አያ ሶፍያን አውድመን ቦታው ላይ ሌላ መስጅድ መስራት እንችል ነበር ግን አላደረግነውም ምክንያቱም የእስልምና አስተምህሮ የሌላውን ሀይማኖት እንዳንነካ እንድናከብር ስለሚያዘን ነው ሀይማኖታችንም የሰላም ሀይማኖት ስለሆነ ነው ቢያንስ ቢያንስ ቅርሳችሁን ጠብቆ ላቆየላችሁ ኢስላም "ክሬዲት" ስጡ ክብር እንኳን ይኑራችሁ።

    • @zollohalphaaddis8263
      @zollohalphaaddis8263 Рік тому

      ፊትሕን ዐዙርሕ የምትሠድድለትን ጣዖት ዐሥወግድ። ፈጠሪ ዐምላክ በቆመ ጥቁር ዲንጋይ መልክ አይመለክም። ዐላሕ ክበር እያልክ ብትሠግድ ጣዖት አምልኮ ነው።

  • @winniewubet9506
    @winniewubet9506 Рік тому +1

    amenamenamennnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 5 місяців тому

    ለሁሉሞ የኑሮ ሁኔታ ይወስነዋል እኛ አፍሪካውያን ባሁን በቅርብ ዘመናት በገዛ እምቅ ሀብታችን ታፍነናለ አፈናውን ገፍትረነ አንዳንወጣ አንዴ በነፃነት ስም ሌላ ግዜ በዘር እንዲሁም እየለን ነቅተን ተምረን በሐብታችን እንዳንሰራ በጦርነት በምሥቅልቅሎሸ አንድንተመስ ያደርጉናል እኛ በብድርና በርዳታ አንጋጠን አንድንጠብቅ እየተደረገ እኛ እርሥበርሳችን ስንብላላ በኮንንትሮባንድ የመሬት ማእድናችን ተቦጥብጦ አንዲወጣ እያረጉ ያገር ሀበት ተቦጥብጦ አንዲወጣ ይረጋል ያንን ተረድተን በለመሥራታችን ከድሕነት ሣንወጣ እንዴት ለሌላ እንሠራለን ሴራውን ካለመታነው እንከነ ለቅርሣችን ለሆዳችንምአንበቃም!
    መጀመርያ አንንቃ በቃ
    ነቅተን

  • @metadeldubai1025
    @metadeldubai1025 Рік тому

    አምላክምንይሣነዋል ❤❤❤❤

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 5 місяців тому

    የሠለጠኑ አገሮቸ አሮጌ ቤተ አነኳን በብዙ አጥንተውነው የሜያፈርሱት ዝም ብለወ በለው አየሉም

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl Рік тому

    Diro yeneberut sewoch ahun kalenew arawitoch gar lemin tawedadriyachewalesh. Enesu ye ewunet kefetari gar yeminoru sewoch neberu. Ahun.......

  • @mikelost1155
    @mikelost1155 Рік тому +3

    ታድያ አሁን እንደተገኘ አድርጋችሁ ለምንድነው ምትፅፉት ግን? ተገኘ ማለት እኮ አሁን ነው!

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ

    ምን ይሰነዋል የቅዱሳን አምላክ

  • @ZamzamMohamed-g9d
    @ZamzamMohamed-g9d Рік тому

    Hi mari

  • @habtaም
    @habtaም Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @diamondalmaz8331
    @diamondalmaz8331 Рік тому

    Egzyber ymsgan yker yblen st.marym son 😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @ገነትየማረያምልጅ

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 Рік тому

    Haga sofia bietekirstian wede mesgid keza wede musiem

  • @ZamzamMohamed-g9d
    @ZamzamMohamed-g9d Рік тому

    Engi 2 nachw🎉k😮nGashe😮kmebalewu😢kiss naw😢ytkableu❤enji❤ymjmreya😢idleum😢buthum😅ayasasebemk

  • @AsniWelde
    @AsniWelde Рік тому

    ኧረ እፈሪ በክርስቶስ እመኚ።

  • @ሀለበሰልጤ
    @ሀለበሰልጤ Місяць тому

    አረ ተዉ መደና አለም አትበሉት ነበይ እሰን

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Рік тому

    ማጠፍት ይቻላል በሀገሩቱው የላው ክርሲታኖችን ላልመሰቀያምነው

    • @zollohalphaaddis8263
      @zollohalphaaddis8263 Рік тому

      ያ የምትሠግድለት ጥቁር ዲንጋይ ( ዐላሕ) ጣዖቱ ሣይፈርስ 😅 ምን ማለት ነው? ጣዖት ሣሚ።

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Рік тому

      @@zollohalphaaddis8263 አቤት እወቀት ሚሲኪኑች በአለምላይ ጣዕት የማነመለከው ብቸነንኝ ሀይማኖት ኢሲሊም ብቻነው ኢንጨት አምላኪወች ሲዕል አምላኪ ሰካራም ደንቁሪው

  • @ZamzamMohamed-g9d
    @ZamzamMohamed-g9d Рік тому

    Lmhonu b tigray ngash ymbale msegide k saudi Arab mohamad ymebalu Asehaboch mtitou❤kthea😢eselemena😮ytkbleu

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Рік тому

    ማለት እግዚእብህሔር እና እላህ በእንድ ቦታ???

    • @zollohalphaaddis8263
      @zollohalphaaddis8263 Рік тому

      እግዚዐብሔር፣ ሌላ ዐላሕ ፣ ሌላ። እግዚዐብሔር የማይታይ፣ የማይዳሠስ፣ የማይጨበጥ፣ ሑሉንም በቃሉ የፈጠረ ነው፣
      ዐላሕ ማለት ደግሞ😅 .ያ ፊታቹሑት ዐዙራቹሕ የምትሠግዱለት፣ ጣዖት፣ ጥቁር ዲንጋይ ነው። እሥካሑትም፣ ዐላሑ ዐክበር ብላቹሕ ትሠግዳላቹሕ።

  • @WerkeleulGirmay
    @WerkeleulGirmay Рік тому

    Haymanot ko Andi new behatyaten becha new ko mat yememeta degmo tselema na berhan diablos na egzabher eslamna cristain bmen ygenal

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 3 місяці тому

    ኦርቶዶክስ ከማርያም ቢፋታ ኖሮ አይናቸው ይበራ ነበር ካህናትም ከገዳም ነፃ ይውጡ

  • @mehammudarage1391
    @mehammudarage1391 Рік тому

    ፈጣሪ ምንንም ነገር ሲፈጥርም ሆነ ሲሰራ ፍፁም ነው።የሰውን ልጅ ሲፈጥር ማለት ህፃኑ ከእናቱ ሆድ ሲወጣ ፈጣሪ ያለወንጀል ንፁህ አድርጎታል።ታዲያ ለምንድን በኦርቶዶክስ ክርስትና የሚነሳው ንፁህ ሆኖ እያለ?ይህ ፈጣሪን በደንብ አላፀዳኸውም ወይም ከሐጢያት አላፀዳኸውም ማለትን አያሳይም ወይ???

  • @fikrehaile9751
    @fikrehaile9751 Рік тому

    ሥዕለ አድኅኖ ተብሎ ቢነበብ ? የትርጉም ስሕተት አንዳያመጣ !

  • @seblewongelmeshesha-uz1jh
    @seblewongelmeshesha-uz1jh Рік тому +1

    እህት የምታቀርቢው መልካም ነው። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሚታዩ ስዕል እንጂ "ምስል" የተቀረጸ ነገር ነውና በዚያ ብታስተካክይ። ምስል ለጣዖት እንጂ ለስዕል አይደለም!

  • @MamusheRasta
    @MamusheRasta Рік тому

    😅😅😅😅 abet zebaeksh eko😂

  • @tigistuadane-n8t
    @tigistuadane-n8t Рік тому

    ይሄ መስኪድ አይደለም

  • @mamushetiher
    @mamushetiher Рік тому +1

    ዝም ብለሽ አትቀደጂ ምኞት አይከለከልም😅😅😅

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th Рік тому

    አሁን፡ድምፅ፡የለለዉ፡ታምር፡ሰራ፡ማራያም፡የምትያት፡የየሱስ፡እና፡የጋለሞታወች፡እናት፡ተባላለች።፡አይደለችም፡በማሪያም፡ሰም፡የምትሰራ፡የምድር፡እርኩሰትነ

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Рік тому

    ማጠፍት ይቻላል በሀገሩቱው የላው ክርሲታኖችን ላልመሰቀያምነው