የኛ ደስታ ሁሌም ነው በጌታ ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ይስሀቅ ሰዲቅ SEP 9,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 339

  • @hirutdadirobe5031
    @hirutdadirobe5031 5 років тому +1

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen ewnte new geta yerdane 💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @መኖርሽያኑረኝእናቴ
    @መኖርሽያኑረኝእናቴ 5 років тому +71

    ያለፈውን አመት ያሻገረን ፈጣሪ ተመስገን እንበለው መጪው አዲስ አመት የሰላም የብልፅግና ዘረኝነት ከሀገራችን ጠፍቶ በሰላም ይምንኖርበት አመት ይሁንልን

  • @barambarasbelay4062
    @barambarasbelay4062 5 років тому +2

    ናሃና ደስታ ጎይታ እየስሱ ምሽት ኮነ ወጋሓታ
    ይሰማዓ ቁዱሳን እልታ
    ይወቃዓ እብልታ
    ይሰማዓ ዎኻዓታ
    ኣሎን ኮቦሮ እብልታ
    ዕጣን ካዓጥን ንጎይታ
    መዝሙረይ ኽዝምር ኣብ ቅድምይ ጎይታ
    ደስ እልን በዝይ ጎይታ
    ካልእ የለን ሓጎስ ደስታ
    እተ ዘመርካ ይጽብቅ ህይውትካ
    ምድርውን ትልምልም ብኣኽ
    ኩሉ ግዜ ኣይቲ ረስዕ ምስጋና እልታ
    ንዎድሶ ንዝይ ጎይታ ጎይቶት
    ንዎድሶ ንዝይ ጎይታ ጎይቶት

  • @fekertayedamufirewagaewudi229
    @fekertayedamufirewagaewudi229 5 років тому +3

    🌻🌻የኛ ደስታ ጌታ ነው ጠት ማታ🌻🌻
    🌻🌻ብሩህ አድስ ዓማት ሰላም 🌻🌻🌻🌻🌻ዬምበዘበት ፈቅሪ ዬሰፋነበት ዘረኚነት🌻🌻 ከህዘበችን የምጠፈበት አድስ ዓመት🌻🌻 ይሁንልን🌻🌻🌻

  • @woldefoy8595
    @woldefoy8595 5 років тому +1

    ትንቢተ ኢዩኤል 2፥21 ምድር ሆይ፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ።
    ዮሐ ራዕ 14፥7 በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ።
    ዮሐ 20፥31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
    ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
    ገለ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
    የዮሐንስ ወንጌል 3፥16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    ዘጸ 20፥1-7 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
    መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
    መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
    ዮሐ ራዕ 14፥12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው። ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    Revelation 14፥7 Saying with a loud voice, Fear God, and give glory to him; for the hour of his judgment is come: and worship him that made heaven, and earth, and the sea, and the fountains of waters.
    Galatians 2፥ 16 Knowing that a man is not justified by the works of the law, but by the faith of Jesus Christ, even we have believed in Jesus Christ, that we might be justified by the faith of Christ, and not by the works of the law: for by the works of the law shall no flesh be justified.
    Romans 10 ፥ 9 That if thou shalt confess with thy mouth the Lord Jesus, and shalt believe in thine heart that God hath raised him from the dead, thou shalt be saved.
    Revelation 14፥12 Here is the patience of the saints: here are they that keep the commandments of God, and the faith of Jesus.

  • @gidublessed6513
    @gidublessed6513 5 років тому +22

    Wowoowowoowowoowowo
    ኢየሱስይ ኢካ ሓጎሰይ ብርግጽ 100%

  • @bettylove1989
    @bettylove1989 5 років тому +6

    Woooooowwwww በአንተ አንደበት ጌታ ሲመለክ ደስስስስስስስስስስስ ነው የሚለኝኝኝኝ በጣም ነው የምወድ ጌታን # አንደኛ ተባረክ❤❤❤❤ እንዴት እንደምታምሩ ደግሞ 💜💜💜💜💜💙💙💙💙💙💙

  • @EthioOromoChristianmedia123.
    @EthioOromoChristianmedia123. 5 років тому +1

    Wow sètamru be yesus sem tebareku

  • @ሄሌንነኝየደሙፍሬ
    @ሄሌንነኝየደሙፍሬ 5 років тому

    አሜን እልልልልልልልል የኛ ደስተ ጌታ ነው ጡዋት ማታ ተበረኩ ፀጋ ይጫመርለቹ ተባረኩ እንኳን ለአድሱ ዓመት በሰለም አደረሰችሁ

  • @cell7153
    @cell7153 5 років тому +9

    አሜንንን አሜንንንን ከጌታ ውጭ ምን ደስታ አለን የእኛ ደስታ ጌታ ኢየሱስ ነው ስሙ ይባረክ

  • @sonyalain6312
    @sonyalain6312 5 років тому +24

    አሜን የኛ።ደስታ ጌታ ነው ጠዋት ማታ 👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏

  • @የጌታሰምይባረክ
    @የጌታሰምይባረክ 5 років тому +3

    ዋውውውው አሜንንንንን አሜንንንንንን
    የኛ -------- ደስታ ሁሌም ነው። በጌታ
    የኛ -------- ደስታ ጌታ ነው ጡዋት ማታ
    ሃሌ ሉያያያ እልልልልልል እልልልልልል
    ውድ የሚወዳችሁ የተባረካችሁ የአባቴ
    ልጆች ዘመናችሁ ይለምልም 🌻🌻🌻🌻
    👏👏👏👏👏100%✅🍇🍇🍇🌱🌱

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 роки тому +1

    አሜን አሜን የኛ ደስታ ጌታ ነው ጥዋት ማታ እእእልልል እሳይ አሜን እንኳን ለአድሱ አሜት በስላም አደርሳችው 20014 የስላም የፍቅር የአንድነት አሜት ይሁንልን 🌅🌄🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @konjitdesta3929
    @konjitdesta3929 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን የእኛ ደስታ ሁሌም ነው በጌታ እሳይ እሳይ 🌻🌻🌻🎶🎶🎶🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 ክብር ይሁንለት ለእግዚአብሔር ተባረኪ

  • @Kimem12
    @Kimem12 5 років тому +14

    አሜን የኛ ደሰታ ጌታ ነው ጡዋት ማታ👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አሜት ባል 2012🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @terekehalemu6691
    @terekehalemu6691 5 років тому +1

    አሜን አሜን የኔም ደሲታ ጌታ ብቻ ነው,,,

  • @yabiendkaseshtueb8299
    @yabiendkaseshtueb8299 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ አንተ ተባረክ የኛ ደስታ ጌታ ጥዋት ማታ ክብር ለጌታ ይሁን ይሳቅዬ ተባረክ ስወድህ እንኮን ለአድሱው አመት በሰላም አደረሳችው 2012 , የሰላም የእንድንት የፍቅር ይቅርታ ዘረኝት ተምጠፋ ቤት ውድድድድ

  • @ደሴ
    @ደሴ 5 років тому +15

    አሜን እሰይ ደስታችን በጌታ ነዉ ጦወትህ ማታ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +33

    የእኛ ደሰታ ሁሌም ነው በጌታ እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ትግስትአሸናፊ
    @ትግስትአሸናፊ 5 років тому +1

    ውይ ምነው ጥራቱን 😥😥 እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏💓💓💓💓💓🌻🌻🌻🌹🍀🌷💐🌸🍁🌺🌻🍃 ተባረኩ 😍😍😍😍

  • @naniwizkla1041
    @naniwizkla1041 5 років тому

    wowooowwww Amen Amen Amen yegna desta hulem new bgeta Amen Amen egzibher yibarekchu des yemil mezmer betam tamralachu geta abizito yibarkachu

  • @tsehaybimer3791
    @tsehaybimer3791 4 роки тому

    አሜንን አሜንን ይሳዬ የኔ ቆንጅ ስውድ ሁ እካ ጌታ እየሰሱ ይባረክ በዘማሪሁ በጣም ተባርኩለሁ

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 5 років тому +8

    እሰይ እልልልልልልል ዘመናችሁ ይባረክ መታደል ነው ጌታን ማገልገል

  • @naoldirriba7708
    @naoldirriba7708 5 років тому +20

    እስቲ አዲሱን አመት አንደኛ ያርግልን የሚል 👇👍👍👍

  • @konju283
    @konju283 5 років тому +1

    አሜን አሜን ውሌ በነ ደስበለች እኔ አለምን አሽንፈለየለ። ጌታችን እየሱስ ክርቶስ ነው በሱ ደስይለነል አሜን በሱ የለፈውን አማት። ጠብቆን። አድስን አማት በስለም በደስታ ኣንቃበል ጥቅት ቃነው የቃረን አድሱ አማት ሰለም የደስታ የፍቅር የአድነት ይሁልን ዘርኝነት ከአገረችን። ለይየምወገድበት አንድነትን የምንረከብበት አማት ይሁንልን

  • @AgnezTube
    @AgnezTube 11 місяців тому

    Bexaam newu mitaasqenuut 🎉🎉🎉❤❤❤ tebaareku endezii ayinet hibret newu yenafeqegn

  • @user-ic2sk9mp2p
    @user-ic2sk9mp2p 5 років тому

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen elelelelelele elelelelelele ewunet new yegna desita hulem new begeta kibir ladaneni letadegen lenaziretu eyesus yhunilet tebarek bebizu tsegawun yabizalih zemenh yibarek lebereket hun wooow

  • @kkgvfcd8564
    @kkgvfcd8564 5 років тому

    Amen amen amen yegn desta hulam new begeta amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏Elelelelelelelelele elelelelelelelelele haleluyaaa haleluyaaa

  • @ganagrima6176
    @ganagrima6176 5 років тому

    amen amen hulem amen geta bichanew yehen dessita😘😘😘😘😘tebareki amen👏

  • @raeltesfay6907
    @raeltesfay6907 2 роки тому

    አሜንንን የኛ ዳሳታ ሁልም ባጌታ ነው ♥️አሜንንን አሜንንን አሜንንን የኛ ዳስታ ባጌታ ነው ♥️😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 5 років тому

    እውነት ነው የእኛ ደስታ ጌታ ኢየሱስ ነው ሁሉ ደስታዎች ያልፋሉ ፡ዘማሪ ይስሃቅ ጌታ ዘመንክን ይባርከው ተባረክ

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 років тому +6

    💚አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💚
    💛አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💛
    💋አሜንአሜን አሜን አሜን💋
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    የኛ ደሰታ ኢየሱሰ ነው የኛ ሰላም ኢየሱሰ ነው
    የኛ ደሰ ጌታ ነው ጥዋትና ማታ ሀሌሉያ
    ይሴ ሰውድህ እኮ ተባርክል😍😘

  • @asteresraelmimisho7242
    @asteresraelmimisho7242 5 років тому

    አሜንንንንን የእኛ ደስታ ሁሌም ነው በጌታ ዩሴ ተባረኩልኝ

  • @ketiigenet6687
    @ketiigenet6687 5 років тому

    Yegna desta hullenew begeta ewneti new Elelelelelelele👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 5 років тому

    amennnnn.....mefzuz yefelgebt merxo medfat yichilale... yetsadq desta eysus

  • @DiribeYadate
    @DiribeYadate Місяць тому +1

    Yegna desta hule new begeta amen amen❤❤😊

  • @saadcell5900
    @saadcell5900 5 років тому

    Wawawawawaw yenyaa dastaa huleem naw bagettaa mar sil tv hulachuum tabarkuu

  • @wuba3439
    @wuba3439 Рік тому

    አሜን.አሜን.ደስይበለን.ሁሌም.በጌታ.ቸባረኩ.የደሙ.ልጆች.😘😘🌹🌹🌷🌷👏🙏🙏

  • @gaddisbolto1093
    @gaddisbolto1093 5 років тому +4

    አሜን እልልልልልልልል እስይይይይይይ ተባርኩልኝ የአባቴ ብሩኳን መልካም አዲስ አመት የጌታ ልጆዎች የስላም ና የፍቅር የደስታ የበረከት የጌታችን ስም የምባርክባት አመት ይሁንልን

  • @ምሩየጌታ
    @ምሩየጌታ 5 років тому

    Amennnnnnnn Amennnnnnnnnnnn Amennnnnnnnnn yega desta geta new haleluya amennnnnnnnnn tebareku 👍👍🙏😍😍❤🇪🇹🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼

  • @daniyenwude7743
    @daniyenwude7743 5 років тому

    አሜንንንንንንንንን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
    የደስታዬ ምንጭ አየሱስ ስምህ ይባረክ.......የእኛ ደስታ ጌታ ነው ጥዋት ማታ.........

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 роки тому

    አሜን፡ጌታ፡ይባረክ፡ተባረኩ፡ውድድ፡እንኳን፡አብሮ፡አደረሰን፡መልካም፡በአል

  • @meskishemiso8421
    @meskishemiso8421 5 років тому

    Wow amen amen amen 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏🎸🎸🎹🎹🎹🎹 yisuye tabareki 🙌🙌🙌💞💞💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @genetxyz3369
    @genetxyz3369 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ሁሌም ደሥታዬ ጌታነው ብርክበል ይሣቆ

  • @merrymerry4897
    @merrymerry4897 5 років тому

    Amen amen amen yedesetachen menech yehonew geta eyesus yebarek yesake geta zemedek yebarek

  • @ዜድነኝዜድነኝ-ረ2ጰ
    @ዜድነኝዜድነኝ-ረ2ጰ 5 років тому +6

    የኛ ደስታ ሁሌ ነው በጌታ አሜን እንኳን አደርሳቹ በሀገርም ከሀገርም ውጪ ያለነው

  • @kukuendrias937
    @kukuendrias937 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን! እውነት ነው የኛ ደሰታ ሁሌም በጌታ ነው። የጌታ ሲም ለዘላሌም የተባሬኬ ይሁን!! ታላቅ የእግ /ረ ሰው ወንድሜ ይሲሀቅ ጌታ እየሱሲ አብዝቶ ይባረክህ! ጌታ ፀጋውን ያብዛሊህ!! "መልካም አድሰ አመት ይሁንሊክ!!!

    • @saa8066
      @saa8066 2 роки тому

      Ameeen 🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🌻🌻👏👏👏ameeen ameeeen ❤ ♥

  • @m_miko
    @m_miko 5 років тому +4

    ስንተኛ ነው ይሴ
    #1 ደኛ

  • @ሰላምለሀገርለኢትዮጵያብር

    እልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    👏👏👏👏👏👏👏👏
    ጌታ ሆይ ስም ይባረክ 🙌🙌
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙌

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 5 років тому

    መታዳናነው በእየሱሰመደሰት ዘመን ይባረክ አሜን አሜን

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 років тому

    አሜን የኛ ደስታ ሁሌም ነው በጌታ ተባረኩ🌷🌷💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 5 років тому

    አሜን ጌታ ይባረክ የኛ ደስታ ሁሌም ነው በጌታ
    አመቱ የሰሌም ያድርግልን ሰላም ምሰማበት ይሁን ተባረኩ እኳን ጌታ ላዲስ አመት አደረሳቹ

  • @charentcharu3657
    @charentcharu3657 5 років тому +1

    አሜን ደስታችን እየሱሰ ነው ተባረኩ መልካም አዲስ አመት ይሁን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏

  • @MeriedMadaMadaro
    @MeriedMadaMadaro Місяць тому

    አሜን አሜን❤

    • @MeriedMadaMadaro
      @MeriedMadaMadaro Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን ሀሌ ሉያ !

  • @martabekele9031
    @martabekele9031 5 років тому +1

    wow tebarku setameru ysiya

  • @solf2000
    @solf2000 3 роки тому

    ይህን እየዘመርን ምስጋና ይብዛልን፤
    ክብር ለእሱ ይሁን።👏🙏👏🙏👏🙏

  • @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ

    አሜንንን አሜንንንን አሜን ንን አሜንንንን አሜን አሜንንንን አሜን አሜንንንን አሜን አሜንንንን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ጌታነው ጠዋት ማታ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bireeyoutubebireyoutube1705
    @bireeyoutubebireyoutube1705 5 років тому

    Uuiuufff 🙏🙏🙏🤲🤲😭😭Ameeen Ameeen Ameeen tebareku qudusanochii geta yiberakii kibir legeta yihuni

  • @ፀጋየበዛላትቅድስትተሰማ

    ተባረኩ

  • @agimie2291
    @agimie2291 5 років тому +6

    1ተሰ፥19 2
    ተስፋችን ወይስ ደስታችን ወይስ የትምክህታችን አክሊል ማን ነው? በጌታችን በኢየሱስ ፊት በመምጣቱ እናንተ አይደላችሁምን?

  • @metecmetec7378
    @metecmetec7378 5 років тому +1

    እንኳን አደረሳቹ አሜን አሜን ዘመናቹ ይባረክ የአባቴብሩካን አቤት የጌታውብት ፈሶባቹሀል

  • @mitikegetnet9954
    @mitikegetnet9954 5 років тому +3

    Wuuuuye yega desita hulam nw begata ewnet nw amen🙏
    wboch 🌻🌻🌻tebarkulgn🙏😍

  • @smartphone6623
    @smartphone6623 5 років тому

    Amen ye ena dasita eyesus new kidusan geta yebarekchu

  • @sakonjogak7454
    @sakonjogak7454 5 років тому +2

    የኛ ደስታ ጌታ ነዉ ጠዋት ማታ አሜንንንን እልልልል በእግዛአብሔር ቤት ደስታ አለ

  • @ያህዌንሲ
    @ያህዌንሲ 5 років тому

    Amennn amenn yegna desta geta new tewat mata geta yibarkih yisu bemezmurochih hulem endetebarekubet new

  • @molomolo8762
    @molomolo8762 5 років тому

    Wowwwwwww. Amen.Amen. Amen. Amen. Amen. Tebareku.Tebareku

  • @adissetaddus5962
    @adissetaddus5962 5 років тому +1

    Amen amen. Yeyigna desta hulegnaw igziabiher yimesgsn👍🤗🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤😱

  • @diideeraagarbumaa6775
    @diideeraagarbumaa6775 5 років тому

    Ameeen tebereku unken le adis amet be selam aderasechu 🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🏵🏵🏵🏵🌹🌹🌹

  • @sncmsn9170
    @sncmsn9170 5 років тому

    Wowowowo Ameeeeeeeeeeeeen elelelelelelelelelelelel ye engen daseta eyesus tawatii mata geta yebareki Teberekilgn wondema

  • @tsahyebekele8268
    @tsahyebekele8268 5 років тому

    Ameeeen ameeen yana dasta ba geta wowww tebareki

  • @Lifeis-tn8kz
    @Lifeis-tn8kz 5 років тому

    እልልል🌺🌺🌺🌺እልልልልል ክብር ለጌታ ያላየነውን ዓመት 2012 ጌታ ኢየሱስ ያሳምርልን በውበቱ
    🙏

  • @abenezerdereje3982
    @abenezerdereje3982 2 роки тому

    እጅጅጅጅግ የሚያምር መዝሙር
    idk why it doesnt got many views

  • @a12mhome49
    @a12mhome49 5 років тому +1

    WWW በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ ማልካም አድስ አማት ለሁላቹም

  • @ዘድነኝ-አ9ዠ
    @ዘድነኝ-አ9ዠ 5 років тому

    በእግዚአብሄር በእየሱስ ያለው ደስታ ወዳር የለውም
    የኛ ደስታ ሁለም ነው በጌታ ሀለሉያ አለ እልልታ ሆታ 🙌ይሳቅ ዘላለም ተባረከ ውድ የአባተ ብሩክ እንወዳለን 😘😘happy new year🌻🌻🌻🌷

    • @ayarachedar29
      @ayarachedar29 5 років тому

      😇😇😇😠😠😠😠😠

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 5 років тому

    አሜን የኛ ደስታ እግዚአብሔር ብቻ ነው ጠዋት ማታ!!!!!!!

  • @AaAa-id9ql
    @AaAa-id9ql 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ሃሹሹሹሹሹሹሹሹሹሹሹ
    እሰይይይይይይይይይይይይይ
    የኛ ደስታ በጌታ ነው ታበራክ ይሴ
    ነሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪልኝ

  • @beqlchbelcho1243
    @beqlchbelcho1243 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ ❤

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    አሜን አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ እውነት ነው ጌታ ደስታችን ነው

  • @mesiyejesus494
    @mesiyejesus494 5 років тому +1

    ameeen New eyesus tebarekulign @ kidusan

  • @ፍቅርያሸንፋል-ዘ4ዘ
    @ፍቅርያሸንፋል-ዘ4ዘ 5 років тому

    አሜን አሜን የኛደስታ የጌቶችጌታ🙌🙌🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ሰብሊኢየሱስሰላሜነው

    ዋውውውውው ስታምሩ ተባርኩልኝ የኛማ ደስታ ጌታ ነው ጠዋት ማታ

  • @museejamo390
    @museejamo390 5 років тому

    Ameeeeeeennnnnnnnn
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ሃሌሉያ❤❤❤❤❤❤❤ይሴ ጌታ አብስቶ ይበርክህ🙏🙏

  • @zeinashz9188
    @zeinashz9188 5 років тому

    Ameeeeeeeeen yegna nw desta getanw xoweti mata ameeeeeeeeen temasgen geta hoy

  • @konjitlencha4197
    @konjitlencha4197 5 років тому +2

    *WOWOWOWOWOWO EWNET NEW SAY SAY SAY SAY HALE LUYA TEBAREKU ENE MILOW NEGER YELEM MULU SELAM MULU FIKIR KEGNA GAR YIHUN💃😘🌻🌻🌻*

  • @googoo8869
    @googoo8869 5 років тому

    ኣሜን የኛ ደስታ ሁለም ነዉ በጌታ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 років тому

    ኢስዬ ጌታ ይባርክህ እንወድሀለን አሜን እልልልልልልል የኛ ደስታ ሁሌም በጌታ ነው እሰይ

  • @ኢሩሳሌምወልዴ
    @ኢሩሳሌምወልዴ 5 років тому

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ተበራክ ተበራኩ
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @salamasibamo4491
    @salamasibamo4491 5 років тому

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeeen❤ Tabarakii Tabarakii

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 5 років тому

    Amen Sitamru yagere lijoch sidet aynu yitfa

  • @mateshethabtemariam6764
    @mateshethabtemariam6764 2 роки тому

    Blessings to you. Hallelujah amen 🙏🏾

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 5 років тому

    የኛ ደሰታ ሁሌም ነዉ በጌታ አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ እልልልልልልልልልልል

  • @ማርቲፍቅር
    @ማርቲፍቅር 5 років тому

    አሜንንንንንንን
    አሜንንንንንንን
    አሜንንንንንንንን
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @lidaymamire7591
    @lidaymamire7591 5 років тому

    Amennnnnnnnnnn
    Amennnnnnnnnnn wooooow geta yibareki
    Zemari yisake

  • @selinaselin3506
    @selinaselin3506 5 років тому

    Yegna desta geta tewat mata amennn tebarek

  • @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ

    ዘመኖቻችሁ ይለምልም አባቴ ብሩካን💜💜💜💜💜💜💜

  • @መልካምስውመልካምስው

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 gata yebarekachu leze ades Ken yaderesen gata yebarki

  • @SaraSara-zi2nz
    @SaraSara-zi2nz 5 років тому

    Amen Amen Hallelujah yegna desta geta new Tebarku kedusan

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 років тому

    አሜን የኛ ደስታ ጌታ ነው ጠዋት ማታ
    እንኩአን በሰላም ለአዲሱ አመት ዋዜማ አደረሳችሁ መጪው አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 5 років тому +1

    የኛ ደስታ ጌታ ነው ጠዋት ማታ አሜን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍