"የኢየሱስ ወታደር ነኝ" ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ እና ፓስተር ቢኒያም ዋለ ጋር AUG 7,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 377

  • @yohannisbekelegirma
    @yohannisbekelegirma Рік тому +3

    እኔም የእግዛብሄር ወተታደረር ነኝ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +117

    ከዚህ የሚበልጥ የጌታ ሀይል ሲገለጥ እናየዋለን ገና

    • @medi6292
      @medi6292 5 років тому +3

      አላለቀም ገና ይቀጥላል ገና

    • @evenezerissak4146
      @evenezerissak4146 5 років тому +3

      Yekibru demena midr sitmola begeta

  • @tube-uq4lb
    @tube-uq4lb 5 років тому +43

    የእየሱስ ክርስቶስ መሆን እንዴት ደስ ይላል

  • @woldefoy8595
    @woldefoy8595 5 років тому +3

    ትንቢተ ኢዩኤል 2፥21 ምድር ሆይ፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ።
    ዮሐ ራዕ 14፥7 በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ።
    ዮሐ 20፥31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ
    ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
    ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
    ገለ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
    የዮሐንስ ወንጌል 3፥16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    ዘጸ 20፥1-7 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
    መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
    መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
    ዮሐ ራዕ 14፥12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው። ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    ሮሜ 8፥ 34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
    Revelation 14፥7 Saying with a loud voice, Fear God, and give glory to
    him; for the hour of his judgment is come: and worship him that made heaven,
    and earth, and the sea, and the fountains of waters.
    John 20፥31But these are written, that ye might believe that Jesus is the Christ, the Son of
    God; and that believing ye might have life through his name
    Galatians 2፥ 16 Knowing that a man is not justified by the works of the
    law, but by the faith of Jesus Christ, even we have believed in Jesus Christ,
    that we might be justified by the faith of Christ, and not by the works of the
    law: for by the works of the law shall no flesh be justified.
    Romans 10 ፥ 9 That if thou shalt confess with thy mouth the Lord Jesus, and shalt believe in thine heart that God hath raised him from the dead,
    thou shalt be saved.
    Revelation 14፥12 Here is the patience of the saints: here are they that keep the commandments of God, and
    the faith of Jesus.

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 місяці тому

    የዛሬ 5 አመት የተዘመረ መዝሙር ዉይ ደስ ስትሉ። መለከት📯📯📯📯 የምትነፋዉ የዮኒ እናት ናቸዉ ዋዉ!!!!

  • @bornagain67
    @bornagain67 5 років тому +19

    ጌታ እየሱስ አምላኩ የሆነለት የታደለ ህዝብ 🙌 ይሽሩን ሆይ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ ☝️በደመናት ላይ እንደሚሄድ እንደእግዚአቤሄር ያለ ማንም የለም። 🙏

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 5 років тому +48

    ከዚህ የሚበልጥ የጌታ ሀይል እናያለን ብዙዎችን እየሱሴ በፍቅሩ ይስባል

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 5 років тому +8

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልል የኔ እየሱስ ታሪክ የሚለወጥ እየሱስ ብቻ ነዉ አሜንንንን የኔ እየሱስ ስምሕ ይባረክ።

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 5 років тому +17

    እሰይ ምነው መላው ዬኢትዮጵያ ህዝብ እንደዚ ስለ ጌታውና ሀገሩን እያሰበ ፖለቲካና እማይ ረባ በዘር ምዘር ግዜን ከሚያጠፋ እንደዚህ በደስታ መኖርና ስላምን እያሰበ ለመጭ ትውልድ ፍቅር አውርሶ አገሩና ህዝቡን እንደ ሚውድ አድርጎ ቢያልፍ እንዴት መልካም ነው

  • @willi8442
    @willi8442 5 років тому +19

    I’m habesha and I don’t understand Amharic but I like this gospel song God bless the singers and for the people.

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 5 років тому +4

    እልልልልልልል እልልልልልልል እሰያ እሰያ ሃሉሌያያያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን! !!!

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 5 років тому +50

    ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን አሜን
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤🙇🙇😍😍

  • @selamnkulu2023
    @selamnkulu2023 5 років тому +34

    Brother sister in the Lord I❤❤❤❤u so much🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @wandi921
      @wandi921 5 років тому +2

      God bless you all the best.

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 5 років тому +3

    በጣም ጠቃሚ መዝሙር ለ መንፈስ ና ለስጋ አምልኮው ይፈውሳል እንቅስቃሴው ደግሞ ለጤና በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኩ every one ☝️ looking amazing wow 😮 has a power of healing and cure for the flash ቀናሁባቹ I wish I could be with you ምንሲ ሆን እስትረስ (stress ) ብቅ ይላል በዚህ ቦታ ታድላቹሀል

  • @tigisttakle6112
    @tigisttakle6112 4 роки тому +1

    ብሩም ወረቁም ይቅረብኝ የጌታ ልጅ መበሌ ብቻ ይበቀኛል
    ሀሌሉያ እልልልልልል
    እልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 років тому +12

    ዘንድሮማ የበላትን ሁሉ ይተፋታል ጌታሆይ በምድሬ ላይ ንገስ አንዱ ሺ ሁለቱ አስር ሺ ያሳድ

  • @fantujesusisthekingofkings6284
    @fantujesusisthekingofkings6284 5 років тому +15

    እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው 1ኛ ቆሮ 1÷23 👏ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል ፤ የኢየሱስ ወተደር ነኝ እወጋለሁ አልሸናፍም ለጣለት እጄን አልሰጥም👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ

    የዜማ ጊዜ ደረሰ የእትዮጵያ እምባው ታባስ
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ኧረ እኔ ዝም እልልም የኢየሱስ ምስክር ነኝ

  • @bornagain67
    @bornagain67 5 років тому +10

    ያድናል ይታደግማል ክብር ይገባዋል ለታረደው በግ እና ገናናው ጌታ እየሱስ🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @ok4757
    @ok4757 5 років тому +33

    ክብር ልጌታ ይሁን አሜን ተባረኩልኝ በብዙ 👏🙌👏🙌👏🙌🙏🙏all

  • @samsungold9169
    @samsungold9169 3 роки тому +1

    እየሱስን ያገኘውበት ቀን የተባረከች
    ትሆን

  • @abcd-py1ln
    @abcd-py1ln 5 років тому +1

    ኦኦ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሰይይይይይይይ ሃሌሉያ በኢየሱስ ስም ተባረኩ

  • @fantuabebefa1911
    @fantuabebefa1911 5 років тому +22

    አሜን የእሱስ ወታደረ ነኝ 😍😍ተበረኮ

  • @semeresolomon8996
    @semeresolomon8996 Рік тому +1

    እያሸነፈ
    ዘለዓለም ነዋሪ ኢየሱስ ክረሰቶስ

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 5 років тому +4

    ይኸው ዛሬም ሰውነቴን ውርር ያደርገኛል እምባ እየተናነቀኝ ነው ማየው ጌታ ሆይ ሁል ጊዜ አንተን ማክበር ላንተ መዘመር ይሁንልኝ. ተቆጣጠረኝ ሁለመናዬን ሁሉ አንተ ውረሰው

  • @naniwizkla1041
    @naniwizkla1041 5 років тому

    AMEN AMEN AMEN ELELELELELELE GETA HOY TEBAREKIIIIIIIIIIIIIII Kezi yemblt yel amen amen Yoni 1 degnaaaaaaaa

  • @kerenfktkerenfkl9223
    @kerenfktkerenfkl9223 4 роки тому

    Amennnnn eysuse anten yawokut kenochu yebareku

  • @mahletakmekonen3397
    @mahletakmekonen3397 2 роки тому +4

    Wow this is the army of God . The next generation, a blessing for our land. Be blessed . You bring so much tears to my eyes. A real worship. Love you …

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 років тому +5

    አሜን እግዚአብሔር ይባርካቹ በእውነት አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ተልቅ ነዉ ክብር ይሁንለት

  • @መሰረትጌታይሰጠኝስሜነው

    የየሱስ ወታደር ነኝ አልሸነፍም እዋጋለው ለጠላት እጄን አልሰጥም 💃💃💃💃💃💃💃🙌🙌🙌🙌🙌👪👪

  • @comceil5216
    @comceil5216 3 роки тому +1

    ታድያለሁ የእየሱስ በመሆኔ

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ

    እኔስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እሰብካለው አሌሉያ የኢየሱስ ወታደር ነኝ አሜን የኢየሱስ መሆን መታደል ነው👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎷🎹🎹🎹🎹

  • @ተሚየኢትዮጵያልጅ
    @ተሚየኢትዮጵያልጅ 5 років тому +5

    ዋው ዳስ የሚል የአምልኮ ጊዜ
    ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ የአገሬ ልጆች!!

  • @fekirhaylu3527
    @fekirhaylu3527 5 років тому +3

    ኡፍፍፍ በጣም የምወዳት የልጅነት ስጦታዬ
    የ4አመት ልጄ በኮልታፋ እንደበቶ እኔ ግን የተሸቀለውን እየሱስን እንሸብከዋለን እያለች ስትዘምረ ሳያት ውስጤ ይነዝረኝ ነበር ዛሬ ስደት ቢለየንም ይህን መዝሙር ስሰማ ምስሎ አይኔ ላይ አዘማመሮ ውይ በጌታ ብቻ።

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175
    @hulemgetagiruminadinkkinaw5175 5 років тому +5

    እኔስ የተሳቀለዉን ክርስቶስን( እሰብካወለዉኝ )3 ×
    ዋዉ ዋዉ ዋዉ !!
    ደስስስስስ የምያሳኝ አምልኮ
    ገና እናመልከለን አምለከችን እየሱስ ክርስቶስን

  • @hawihawi8698
    @hawihawi8698 5 років тому +8

    እስይ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እንዴት ልሁን, 👏👏👏👏👏👏👏👏ጌታ አንተ እኮ ሂዋት ታድሳለክ ክብር ላነተ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ehrhbdbrh8544
    @ehrhbdbrh8544 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረኩልን አዎን ዝም አንልም የኢየሱስ ወታደር ነን አሜን ሃሌ ሉያ

  • @davaab7335
    @davaab7335 5 років тому +29

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሚን አሚን አምን

  • @jesusmydadjesusislordnursa9632
    @jesusmydadjesusislordnursa9632 5 років тому +13

    እስይ እልልልልልልልልል ሀሹ ዋቶ ሀገሬ ናፈቅኝ በእውነት

  • @meklitabayinh7055
    @meklitabayinh7055 5 років тому +3

    እልልልልልልል አሜን ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን

  • @aabb53
    @aabb53 5 років тому +2

    ክብር ለጌታይሁን ተባረኩ ፀጋዉ ይብዞላችሁ እሰይ እሰይ እሰይ እንኳን አንተመረጥከኝ የኔ ጌታ ሰላም ፍቅር ይሁን ለኢትዮጲያ ህዝቧች በዉጪም ባገርም ያላችሁ ያገሬልጇች ሰላሙንያብዛላችሁ።አሜን

  • @Foraty2
    @Foraty2 4 роки тому +1

    Wow! ጌታ በልጆቹ ስመለክ እንዴት ደስ ይላል

  • @fikadueyesus3878
    @fikadueyesus3878 4 роки тому

    Uuuuu የልቤ ደስታ ይድረሳችሁ በእውነት ተባረኩልኝ።

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 5 років тому +1

    ክብር ለጌታ ይሁን አሜን የእየሱስ ወታደሮች ተበረኩ እስይ እልልልልልልልልልል

  • @brukabebe2547
    @brukabebe2547 Рік тому

    አሜን. ጌታን. እንደ. ካላወደስነው. እንዴት❤

  • @reponsemuhoza9820
    @reponsemuhoza9820 4 роки тому +2

    I don't understand that language but I love to listen to the songs,GOD BLESS YOU❤❤💖

  • @brukabebe2547
    @brukabebe2547 Рік тому

    አሜን. ጌታን. እንደ. ካላወደስነው. እንዴት

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ

    አሜን የእየሱስ ወታደር ነን
    መሪያችን ጌታ እየሱስ ደግሞ ሁሌም አሸናፊ ነው ሀሌሉያ

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 5 років тому +4

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ አንደሱ የምሆነ የከበረ የገነነ ማንም የለም የለም የለም አሜን አሜን

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 4 роки тому

    ተባረኩ የጌታ በጓ ወታደሮች ጀግኖች በመዝሙር በውዳሴ በቅኔ በምስገና በዘፈን በተለያየ ድምጽ ባለው መሳሪያ ጌታን አመስግኑ እሱ ብቻ ነው አምላክ ለበጉ በዙፋኑ ለተቀመጠ ራእይ ላይ መ. ዳ 149 /150:1 ጠላት ይቃጠላል ወደ ጥልቁ ይገባል

  • @tsedekemelese
    @tsedekemelese 2 роки тому +1

    "የምባልጥ ነገር እነያሌን

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 5 років тому

    የኔ ውብ የኢትዮጲያ ልጆች ሀገሬ ብሆን ብየ ተመኘሁ በጣም ነው ደሰ የምትሉት ሰይጣን ይቃጠል

  • @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ

    Amennnn ,ኢየሱስ ጌቶች ሁሉ ጌታ አምላክቶች ሁሉ አምላክ ነው ክብር ይሁን ዋንጌል ያሸነፋል ይታደጋል

  • @addisalemasratcell3040
    @addisalemasratcell3040 5 років тому +1

    አሜን እኔ የተሰቀለውን ከርስቶስ እስብከዋለሁኝ ዮኒዬ አንተ ታላቅ ሰው ያብዛልህ

  • @privateprivate4167
    @privateprivate4167 5 років тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ይሁንለት ስታስቀኑ♥♥♥

  • @mesitube4079
    @mesitube4079 5 років тому +4

    እንኳንም የአንተ ሆንኩ ኢየሱስ ❤

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ

    ተባረኩ የአባቴ ባሪያዎች ክብር ለእግዚያብኤር ይሁን👏

  • @uaeshj5681
    @uaeshj5681 5 років тому +1

    Ameen ameen ameen elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel esyyyyyyyyyyyy esyyyyyyyyyyyy Keber legeta yehun tebarku

  • @bekewolide9114
    @bekewolide9114 5 років тому +4

    Amen Amen Ameeeeeen
    Amen Amen Ameeeeeen
    Elililililillililikilililililili
    👏👏👏👏👏👏👏
    Esayo Haleluya Amen
    Gana ka kibir wod kibir
    Enedalen Eni bazalen
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Geta yibarikachu tabareku🙌🙌🙌🙌
    😘😘😘😘😘😘

  • @demekechnaba1644
    @demekechnaba1644 4 роки тому

    Amenn amenn. Yiyesosiwotaderenh❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 5 років тому

    Ere wowwwwwwwwww. Hallelujah geta bethiopia gena kezi belay yikebiral geta kezi belay yitekemibachu birukane hallelujah bless you prophet yonatan with your family Ethiopia 🇪🇹 bezgabeher eji nat gena kezi belay enwersalen birukane hallelujah

  • @eteneshyegetabicha3598
    @eteneshyegetabicha3598 5 років тому +1

    እንዴት ደስ ይላል በጌታ ስም ነፍም አልቀረልኝም እፍፍፍፍፍ

  • @Benjiman-Og
    @Benjiman-Og 5 років тому +8

    My blessed family in christ! ❤️🙏🏾

  • @esromjohn7276
    @esromjohn7276 2 роки тому +1

    የኢየሱስ ወታደር ነኝ 💖

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 5 років тому

    Amennn tebareku mech new endezih yemamelikew

  • @bizuneshfedatola7391
    @bizuneshfedatola7391 4 роки тому

    Ameen ameen ameen geta yibarkachuu

  • @tayetukebede2306
    @tayetukebede2306 5 років тому

    ከዚህም የሚበልጥ የጌታ ሃይል ሲገለጥ እናያለን ገና የክብሩን ደመና አገሬ በጌታ ምስጋና

  • @samueldaba5990
    @samueldaba5990 5 років тому +2

    ጌታ ኢየሱስ የባረካቹ

  • @lastmoments9458
    @lastmoments9458 5 років тому +1

    I like this song. I am Jesus's solider!!!!

  • @eteneshyegetabicha3598
    @eteneshyegetabicha3598 5 років тому

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያ
    እያሸነፈ ዘላለም ኗሪ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @gasugasu4756
    @gasugasu4756 5 років тому

    Elelelelelelelel Esaye eseye haleluya talet kitili yibali Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabereku

  • @habenmengsteab8736
    @habenmengsteab8736 5 років тому

    የኢየሱስ ወታደር ንይኝ ታድየ

  • @marefiabirhanu8574
    @marefiabirhanu8574 5 років тому

    tebareku tebareku enante ye1gnaw andegna zemenachu bebtu yilek

  • @bettygzawu6435
    @bettygzawu6435 5 років тому +1

    ዋው ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @simegnabebe265
    @simegnabebe265 4 роки тому

    Yegeta serawit tebareku

  • @baxamiarifinomirtneshabera8510
    @baxamiarifinomirtneshabera8510 5 років тому +1

    Ye iyyasusi wotadari nanai amen

  • @josephmakary3015
    @josephmakary3015 5 років тому +1

    Wow betam naw yemtamrut enem ye eyesus wetader nen

  • @yisusis
    @yisusis 4 роки тому

    አሜን የኢየሱስ ወታደር ነኝ ነን 👮‍️👮‍

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 5 років тому +1

    ነብሰም አልቀረም ሁፊፊ ኢየሱስ
    ስመለክ በዝህ ትዉልድ ተባረኩ

  • @wesenlintamo3391
    @wesenlintamo3391 5 років тому

    Endeze aynet amleko new yenafekgn tebarekulegn

  • @abgelyonatne4981
    @abgelyonatne4981 5 років тому

    ታአድለቹ የድሮ አባቶች ፊሬ ናቹ ጌታ ይባሪከቹ ለምቃጥሎ ትዉልዲ እናንተም አበት ናቹ ጌታ ይሪደቹ

  • @truthful9311
    @truthful9311 5 років тому

    be abeni lay yalew moges gin bettam yasdestegnal.tebareku

  • @baqqefabdiiniyesusqofa6454
    @baqqefabdiiniyesusqofa6454 5 років тому

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen geta abzito yibarkachu tebareku siwadachu betam tamralachu yoniye zerih enda midir ashewa ginza geta endante aynat Anbesa le Midrachin Ethiopia yabza hulachihum geta abzito yibarkachu tebareku

  • @medi6292
    @medi6292 5 років тому

    ዎይኔ ተፎግር ሞኑ ጤላት በኢትዮጵያ ላይ ተፍርስ የጠላት ሥራ ተፍፅመ የእግዚአብሔር ቃል 🇪🇹💪💪💪👍👍👈🙏🙏🙏

  • @sarazeleke34
    @sarazeleke34 5 років тому

    Wenet edi ayenet ameleko new yamareyee geta yimesegen tebareku

  • @bettylove1989
    @bettylove1989 5 років тому

    ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ....እእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልል እእእእእእእእልልልልልልልልልልልል ....አሜንንንንንንንንንን 💚💛❤

  • @zemmayretigitst5971
    @zemmayretigitst5971 5 років тому +1

    Amen amen amen amen amen geta abizito yibarikishuu tabarkuuuu ❤️❤️🎤🎤🎤

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ወታድር ነኝ እልልልልልልልልል

  • @tarekegnimana7994
    @tarekegnimana7994 4 роки тому +1

    This song was so great everyone sing no one stop sing the holly spirit with then thankyou everone jesus bless you🙏🤲

  • @johnjode4514
    @johnjode4514 3 роки тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙌

  • @thabojames1793
    @thabojames1793 5 років тому +1

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @እየሱስጌታነው-ገ9ቸ
    @እየሱስጌታነው-ገ9ቸ 5 років тому +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @anoodanood1122
    @anoodanood1122 5 років тому +1

    እስስስስይ እየሱስ እኮ ነው ልልልልልልልልልልልልልል

  • @medibekele3186
    @medibekele3186 5 років тому

    ተባረክ ጌታ ያቆይህ ለምድሪቱ ሰላም አብሳሪ ያርግህ ::

  • @የእሱሰልጁነኝገነት
    @የእሱሰልጁነኝገነት 5 років тому +1

    ኡኡኡኡኡኡ
    አሜን አሜን አሜን
    ጌታ ስሙ ይባረክ
    🙌🙌🙌🙌

  • @meselechtamire8081
    @meselechtamire8081 5 років тому

    Www iyasus wotadar naghi tabarakuuuu

  • @kerenfktkerenfkl9223
    @kerenfktkerenfkl9223 4 роки тому

    Uuuuuu amennn tebarekulgne

  • @mazumuryoutubemazumuryoutu259
    @mazumuryoutubemazumuryoutu259 5 років тому

    እኔም የኢየሱስ ወታደረ ነኝ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 років тому

    አሜን በኢየሱስ ስም ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @tigistshemelo7254
    @tigistshemelo7254 5 років тому +3

    አሜን አሜን አሜን