Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 21

  • @agelaconstruction2190
    @agelaconstruction2190 13 годин тому +2

    ነፍስ ይማር

  • @wagayehumara1105
    @wagayehumara1105 13 годин тому +1

    ነፍስ ይማር ነፍስ ይማር ነፍስ ይማር

  • @COBBLEist
    @COBBLEist 9 годин тому

    ነፍስ ይማር!

  • @kusemmenu4193
    @kusemmenu4193 12 годин тому +2

    ትክክለኛና ሁሉም ሙህራን ሊከተሉት የሚገባው ስብእና ይሄ ነው ነጮቹ የፃፉትን ሁሉ እንደፈጣሪ ቃል ያለመቀበሉ ደስ ይላል

  • @Aba_Dagnew
    @Aba_Dagnew 17 годин тому +1

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረው።

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 10 годин тому

    ንፋስ ይማር ታላቅ ሰው

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 16 годин тому +1

    ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale4546 18 годин тому +1

    ነፍስ ይማር መፅናናቱን ይስጣችሁ!

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 12 годин тому +1

    I know Professor Befekadu personally, he was an amazing human being. May his soul rest in peace

  • @agazdamo9177
    @agazdamo9177 9 годин тому

    Bife RIP❤ Bire 🙏🙏🙏

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 11 годин тому

    ዶ/ር በፍቃዱ በንጉሡ ዘመን የቡና ቦርድ የኢኮኖሚ አማካሪ ሆነው የመጀመርያ ስራቸውን የጀመሩ ስለመሆኑ በቀደምት ጊዜያት ተዘግቦ ሰምቻለሁ ።
    ነፍሳቸውን ፈጣሪ በገነት ያኑርልን

  • @asratwondie2582
    @asratwondie2582 15 годин тому +1

    😅ነብሳቸውን ቸሩ ፈጣሪ ከአጸደ ገንት ያኑርላቸው፣ለቤተሰቨብም መጽናናትን ይስጥ

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 7 годин тому

    ታላቁን ኢኮኖሚስት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሱቲ እና ከ1997 ጀምሮ በነበራቸው የእደባባይ ፖለቲካ እንቅስቃሴ የማውቃቸው ቢሆንም ፕሮፌሰር ብርሀኑ የጠቀሳቸውን የተጫዋችነት እና የተግባቢነት እና ሰዋዊ ገፃቸውን በቅርበት አይቼ የተደነቅኩበት የተወሰኑ አጋጣሚዎች ነበሩኝ_____ሀገር ትልቅ እና ታላቅ ልጇን አጥታለች___
    ፕሮፍ BF ነፍስዎ በሰላም ትረፍ

  • @asebetekeste4542
    @asebetekeste4542 16 годин тому +1

    ታላቁ ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌን በቀስተ ደመና ፓርቲ የፋይናንስ ሀላፊ ሆነው የሥራ ግንኙነት ምክንያት አውቃቸዋለሁ ፣ጠንቃቃ ታማኝ ለአላማቸው የቆሙ ባለብርቱ ስብዕና ምሁር ነበሩ ።ነብስ ይማር

  • @FasikaAsefaw28
    @FasikaAsefaw28 13 годин тому +1

    RIP

  • @bersheHailu
    @bersheHailu 11 годин тому

    rib

  • @lamrof
    @lamrof Годину тому

    አቶ ብርሐኑ አያረጅም እንዴ። ክትክታ የሆነ ሰውየ።

  • @EbrahimAbdela-u7x
    @EbrahimAbdela-u7x 16 годин тому

    ጉራጌ ሙሁር

  • @shakaro-p5y
    @shakaro-p5y 8 годин тому

    ብርሀኑ ነጋ ጥሬ ካካህን ለመከካት ሆድን በምስር ወጥ የሸጥክ ተውሳክ ነህ

    • @shewadegwondiche3125
      @shewadegwondiche3125 40 хвилин тому

      በተጭበረበረ የትምህርት ማስረጃ ተቀጥረህ ኖሯልን?