🔴 "መንገድ ላይ መስቀል መሳለም የለበትም!" መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ | ልማድ እና ክርስትና | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @ቤተልሔም_tmrt
    @ቤተልሔም_tmrt 9 місяців тому +13

    ቀንዲል ሚዲያዎች በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከማስተዋል ጋር አብዝቶ ይስጥልን🙏
    ብዙ በልምድ የነበረውን የክርስትና ህይወትአችንን በዕውቀት እንድንቀይረው ስለአረጋችሁን እናመሰግናችኋለን!
    በርቱልን እኛም እውቀት በማጣት ከመጥፋት እንድናለን። ቃለ-ሕይወት ያሰማልን

  • @RametAziza
    @RametAziza 20 днів тому +1

    ቀለህዎት የሰመልን ማምረችን እግዝአብሔር እድሜ ጤና ሰለመ ይስጥልን❤ተበረክ🙏🙏

  • @tizbttube6421
    @tizbttube6421 Рік тому +23

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው፡ እባካችሁ ነካክታችሁ እንዳትተውት፡ በጣም ብዙ በልማድ የምናደርጋቸው ነገሮች ስላሉ እናስተካክላቸው ዘንድ ይረዳናልና ባለመሰልቸት ተከታታይ ትምህርቶችን እንድትቀጥሉ አደራ እላለሁ። ለመምህራችን ለመምህር ምትኩ ቃለ ሕይወትን ያሰማል። ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሜ አንተንም ይበልጥ እንድትበረታ እና እንድታገለግል እርሱ ያግዝልን፡ ያበርታልን።

  • @KaIkidanMekete
    @KaIkidanMekete 24 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እኛም የሰማነው በልቡናችን አድር የተግባር ሰው ያድርገን

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Рік тому +59

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ቃልህን ሰሚ ባች ሳይሆን ቃልህን እንድኖር እርዳኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ioseu2223
      @ioseu2223 11 місяців тому

      Eneme 😢😢😢😢 Amen Amen Amen

  • @abrehamwolde8160
    @abrehamwolde8160 Рік тому +5

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው።
    ይቀጥል
    SHARE

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Рік тому +10

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን የምነተገብር ያድርገን አሜን ቀንዲል ሚዲያም ከልብ እናመሰገን አለን በርቱልን

  • @ዝማምጓልሽሕማናአወጣሽ

    ቃለሂወት የስመዐልና አቦና🙏

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Рік тому +5

    ካህን እንድንለይ ያረጉን አባግርማ እና መምህርተስፋዬናቸው ፀጋውን ያብዛላቸው

  • @uaesS-s5t
    @uaesS-s5t 3 місяці тому

    ቃለሒዎትን ይስጥልን መምህራቺን

  • @GirumYenatu
    @GirumYenatu Рік тому +5

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉን ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ሰምቶ ፈፃሚዎች ያድርገን አምላካችን ። አሜን

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 9 місяців тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መሰደዴ ለበጎ ነው ማለት ስደት ሁኘ ብዙ ተምሬ አለሁ 👏😥😥

  • @MeretechErigudo
    @MeretechErigudo 9 місяців тому

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን❤❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Рік тому +7

    ስለ፣ቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤ፣ልሁል፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ስሙም፣ለዘላለም፣ከፍከፍ፣ይበልልን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስቱን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎትዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልንአሜን፣አሜን፣አሜን

    • @Bzualem
      @Bzualem Рік тому

      እግዝያብሔር× እግዚአብሔር√

  • @TmesegnAmelaki
    @TmesegnAmelaki Рік тому +6

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ቃልህን ሰምተን 30:60:100 ፍሬ እምናፈራበት አድርገን አስተዋይ ልቦናን አድለን

  • @Birkty
    @Birkty Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ቀንዲል ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko 5 місяців тому

    ቃለህይወትን ያሣማልን መምህርችን በእድሜ በጤና ይጣብቅልን ❤❤❤❤

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልንንን😢😢😢

  • @yabsiraabraham19
    @yabsiraabraham19 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
    እኛም የተማርነውን ለመተግበር የድንግል ማርያም ምልጃ ይርዳን፡፡ አሜን

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 6 місяців тому

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Рік тому +2

    መምህ ትልቅ እውቀት ነው ያስቀሰሙኝ ፈጣሪ ቃለህይወት ያሰማልን እኔም በተረዳሂት ትምርት እንድኖር ፈጣሪ ጉልበት ይሁነኝ አሜን❤

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Рік тому +3

    እረ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱልን በዚሁ ቀጥሉ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ሲባል ጣታቸውን መቁጠር የማይችሉ ሰውች አሉ በሰፊው መማር አለብን 😊

    • @mahelit
      @mahelit Рік тому +2

      በትክክል ከነሱምሀል አንዷ እኔ ነኝ😢 መምህር ተመልሰዉ እደሚስተምሩን ተስፋ አለኝ

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 11 місяців тому

      ኧረ እኔም ነኝ ግራ ነዉ የሚገባኝ 😥

  • @demeshunde40
    @demeshunde40 Рік тому +1

    የሚገርም እይታነው የሁላችንም ችግር ነው በርቱ

  • @AlemESHEteE
    @AlemESHEteE Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏🌹👏👏👏👏

  • @getanewshitaw3248
    @getanewshitaw3248 Рік тому +25

    ቀንዲል ሚዲያ ጥሩ ሚዲያ ነው። እንደዚህ አይነትና እና መሰል ነገሮች ለእምነታችን እጅግ እጅግ ዋና እና መሰረታዊ ናቸው። ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @kustkwt9171
    @kustkwt9171 8 місяців тому

    ቃልይህወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን እመቤቴ ከልጂ ከወዳጂ ጋር ታዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hyathyat1111
    @hyathyat1111 5 місяців тому

    Kale hiwoti yasemalen memhirechin

  • @martaayane7533
    @martaayane7533 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @kemem5903
    @kemem5903 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትክክል እየመሰሉን ከስርአት ውጪ የምናደርጋቸው ነገሮች በጣም ብዙ ናቸው ይህ መረሀ ግብር በጣም አስተማሪ ነው ለኛ ትክክል እየመሰለን ባለማወቅም ቢሆን ለምንጠፋው ይህንን ፕሮግራም ስላዘጋጃችሁልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @jho5001
    @jho5001 10 місяців тому

    ቃለሂወትን ያሠማልን😢ከማር የጣፈጠ ትምህርት❤

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 8 місяців тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በርቱልን በጣምብዙብዙ እማናቃቸውን እምታስተምሩን አባቶቻችን እግዝብሔር ጤናእድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏እኛንም እግዝብሔር ልቦናይስጠን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 7 місяців тому

    ፍፁም ድንቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት ተባረኩልኝ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Рік тому +1

    ቃልይወትን ያሰማልን መምህራችን
    ለኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን😢😢

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @GenetALmnu-fp9yw
    @GenetALmnu-fp9yw 10 місяців тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛም እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን❤

  • @AyishaEthiopia-d1y
    @AyishaEthiopia-d1y Рік тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @trgoyebzuayehu
    @trgoyebzuayehu 10 місяців тому

    እግዚብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @akberetakberet1946
    @akberetakberet1946 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን

  • @wendosenteshome2512
    @wendosenteshome2512 Рік тому

    በእውነት መምህር ትኩረት የማይሳጣቸው ግን ወሳኝ ነጥቦችን አንስታችሁ ስላስተማሩን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    እሄ ቻናል በጣም ነው ምከታተላችሁ መምህር እድሜ ይስጥልን ሱሪ ለሚለብሱ ትምህርት ይስጡን 🙏

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Рік тому +1

      @@mefordad 😥😥
      እህቴ እኛው እራሳችን መተው ሀጢያት መሆኑን እናውቃለን እነሱ እራሳቸው ሚጎዱት
      የወላጆቸ ነብስ አባት ልጅ ሱሪ ነው ምትለብስ
      ለምን ብየ ጠየኳቸው ልጀ አልሰማ አለች ቸገረኝ አሉኝ ልቦና ይስጣቸው ተነግረው አይመለሱም

    • @HD202v
      @HD202v Рік тому

      ​@@mefordadሁሌ የሌሎችን ስህተቶች መመልከት ጥሩ አይደለም ነገር ግን እኛ የእግዚአብሔር ቃል መናገርና መተግበር ይለያያል ምክንያቱም ሰባኪው ወይም ካህኑ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ሲሆኑ የሚያሳዩት ተግባር ሌላው የፀሎት ስግደት ሂወታቸው ለሌሎች ምሳሌ ካልሆነ ዝምብሎ መፃፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ነገር ግን ተግባር የሌለው ክርስትና ከሆነ ሌሎችን የመቀየር ሃይል አይኖረውም ጭራሽ ሌሎችን ከቤተክርስቲያን የሚያርቅ ይሆናል እንደዚህ ከሆነ ክርስትና ባፍንጫዬ ይውጣ የሚሉ ብዙዎች ናቸው ስለዚህ ሰባኪው በርትቶ ቢፀልይ ቢሰግድ ቤተሰቦቻቸውን አይደለም አካባቢዎቻቸውን ብሎም አገር መቀየር ይችላሉ እግዚአብሔር ሃይልና ብርታቱን ይስጣቸው።

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለመምህራች ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @kalkidanadane4507
    @kalkidanadane4507 Рік тому

    አሜን መምህራችን የመጨረሻዋን ቃል ያሰማልን

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @GalaxyPriem-n1j
    @GalaxyPriem-n1j 10 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መህምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በርቱልን❤❤

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Рік тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው እኛ በዘልማድ ብዙ ግዜ አምላካችንን በማወቅም ባለማወቅም በድለናል ይቅር ይበለን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @temes-fj1lc
    @temes-fj1lc 9 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለአባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ።❤

  • @mahiethio
    @mahiethio 4 місяці тому +1

    ወደ ቤተክርስቲያን የምንሔደው መቼ መቼ ወይ ወቅቶ ነው ወደ ቤተክርስቲያን ለመሔድ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች ምንድናቸው ወደ ቤተክርስቲያን ከገባን በሗላ የምናረጋቸው ጥንቃቄዎች ምን ምን ናቸው ጥሩ ትምሕርት እናመሰግናለን

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 8 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ
    @ለኔሲልያኑርሽእናቴ 9 місяців тому

    ቃልህወት ያሰማለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምሮቻችን👏👏👏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ

    ቃለህይወት ያሰማልን መህምር ❤🙏🙏🙏

  • @ElsabetYifru
    @ElsabetYifru Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤😊❤❤

  • @tibuhema164
    @tibuhema164 Рік тому +1

    መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @romanFirew
    @romanFirew 9 місяців тому

    ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey Рік тому

    ቃል ሂወት የስማዓልና

  • @dhddhduchuf9321
    @dhddhduchuf9321 Рік тому

    ቃለሒወት ያሰማልን መሕምሕር ቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን ቀጣዩንም እጠብቃለን ቀጥሉበት

  • @Aresama987
    @Aresama987 Рік тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!እነዲህ አይነት ትምህር ወሳኝ ትምህርት ነው እናመሰግናለን!

  • @MeretechErigudo
    @MeretechErigudo 9 місяців тому

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 9 місяців тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @FissehaZenaw
    @FissehaZenaw 8 місяців тому

    ቅል ህይወት ያሰማልን

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን ያአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን❤🎉

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @ገኒእህተማሪያም

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን በከንቱ እንዳንመላለስ አምላክ ይርዳን

  • @bestofever18
    @bestofever18 Рік тому +3

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም በኩል ያስተምራል ይባላል እውነት ነው ዛሬም በዚ ምርምር አስተማርን መምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በርከትን ያስማልን ።አሜን አሜን አሜን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 9 місяців тому

    አሜን፫መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @KebromZeresenay
    @KebromZeresenay Рік тому +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህራን ቃለሕይወት ያሰማልን። ይቅር በሉኝ ስለ ልማድ እየተማርን ነውና ባልተገባ በመጫን የለመድነውን ልንናገር አይገባንም። እርሱም መምህራችን"በዘፈቀደ" የሚለውን ቃል የተጠቀሙበት አውድ አግባብ አይደለም። መምህራን ሲነግሩን "በዘፈቀደ" ማለት እርሱ በፈቀደ(እንደርሱ ፈቃድ፣ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ) ማለት ነውና።

  • @mesaymam
    @mesaymam Рік тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my 10 місяців тому

    ዋው እድሜ ይስጥልኝ የማላውቀውን ስላወኩ አምስግናለው ስሳለም ጣቴ ትክክል አነበረም አውን አስተካክላለው

  • @beeityabera6741
    @beeityabera6741 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህራችን

  • @Hiwotየማርያምልጅ
    @Hiwotየማርያምልጅ Рік тому

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀጣዮን እንጠብቃለን ✝️❤❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም ማስተዋል ልቦና ይስጠን😢😢

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Рік тому

    ድንቅ ትምህርት ነበር በርቱ እንዲህ ስርዕተ ቤተክርስቲያንን እንድናውቅ ይረዳናል።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @OldNews_EthiopianMemory
    @OldNews_EthiopianMemory 10 місяців тому

    የሚገርም አንደበት ፣ እናመሰግናለን

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @አባቴኩራቴእናቴህይወት
    @አባቴኩራቴእናቴህይወት 8 місяців тому

    ቃለ ህይውት ያሰምልን እኛንም በሰደት ያለነውን ለደጀ ሰላሙ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz Рік тому

    ቃለህይወት ያሠማልን እኛም የሰማነውን ለተግባር ያድርግልን🥰🥰🥰

  • @wolatzmaryma8189
    @wolatzmaryma8189 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስመልኝ

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሉት ዘመንክን እግዚያአብሔር ይባርክ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @HawaHawal
    @HawaHawal 9 місяців тому

    እግዚአብሔርይመሰገንአሜንአሜንአሜን

  • @wendifrawMuluye-d3s
    @wendifrawMuluye-d3s 11 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @meri147
    @meri147 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቀጣዩን እንዲሁም ሌሎች ትምህርቶችን በጉጉት እንጠብቃለን እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እንደ አንድ የኦርቶዶክስ አማኝ እምናደርጋቸውን ሁሉ ማወቅ አለብን።

  • @hiwotwalelgne2328
    @hiwotwalelgne2328 5 місяців тому

    አባታችንም ይህን ፕሮግራም የምታዘጋጁ ሁላችሁም ቃለሂወት ያሰማችሁ በእውነቱ ህይወት ነው የሰጣችሁኝ ብል ማጋገን አይሆንም ፍፃሜ አችሁን ያሳምርልን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 10 місяців тому

    መምህርቃለህይወትያሰማልን❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Рік тому

    አምላኬ ተመስገን በስደት ቅዱስ ቃልህን እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @senayitgirma3735
    @senayitgirma3735 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ቀጣዩን እንጠብቃለን

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Рік тому

    Kale Hewitt yesamalen yedegile mareym lejey egzebher

  • @mesfinasfaw7259
    @mesfinasfaw7259 Рік тому +1

    ከዚህ መንፈሳዊ ሚዲያ ጋር መስራት የምፈልገው ቤተ-ክርስቲያናችንና መህመኖቿን ከተለያዩ ጥቃቶች ሊያድን የሚችል ሀሳቦች አሉኝ።ስለዚህ የዚህ ሚዲያ አዘጋጆችን በአካል ማግኘትና አሳቤን ማቅረብ እፈልጋለሁ።

  • @hyathyat1111
    @hyathyat1111 5 місяців тому

    Kendi midea❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanieakalu5
    @nanieakalu5 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Рік тому

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን ለመምህራችን በዓድሜ በፀጋው ይጠብቅልኖ አሜን 👏

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 11 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ።

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን