እናቶች የመረቁበት ልዩ ተከፍሏል //በቅዳሜ ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

КОМЕНТАРІ • 55

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 роки тому +15

    የኛ እናቶች እኮ የዋህ ገር ሆደ ባሻ ናቸው ክብር ይገባቸዋል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ ሉላዬ በርቺልኝ

  • @ga3775
    @ga3775 2 роки тому +14

    ዋው ፍቅር የሆኑ እናት ፈገግታችው ደስ የሚል እግዚአብሔር በስላም በድል ይመልስሎት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት EBS thank you so much for your generosity God bless you more and more

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 роки тому

      be our family now👇👇
      ua-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @user-sf7ox2qd3h
    @user-sf7ox2qd3h 2 роки тому +5

    ሉላዬ ስወድሽ የኔ ጨዋ እማማ እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @sefjos3123
    @sefjos3123 2 роки тому +7

    ከነልጆት ኢትዮጵያን ነው የሚያሳዩት ፍቅር የሆኑ እናት እግዚአብሔር ከነልጆት ይጠብቆት።

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 роки тому

      be our family now👇👇
      ua-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf 2 роки тому +6

    የኔ እናት በሰላም ያገናኛችሁ ክብር ለመከላከያ ለልዮሀይል ለምየየ 🇪🇹 ሀገሬ መልካም ለሚያስብ ሁሉ ይሁን አሚንንን

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 2 роки тому +3

    የመጀመረያዋ ሴት ወሬዋ ሲጣፍጥ ፈገግተዋ ሳምር አልጠገብኳትም ዲጋሜ ባያት ቀርባ ደስ ይለኝ ነበር ፈጣሪ ይጠብቀወት

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 роки тому +5

    Today's programme was so heart felt. The two ladies were so kind and very grateful.

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 роки тому

      be our family now👇👇
      ua-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 роки тому +7

    አይ የኢትዮጵያ እናቶች ጀግኖች እኮ ናቸው

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 роки тому

      be our family now👇👇
      ua-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 2 роки тому +6

    የውህው ያገሬ ሰው ፈጣሪ ይጨምርላቹህ

  • @etemanchidessie4478
    @etemanchidessie4478 2 роки тому +5

    ውፍፍፍፍ እንባዬ ፈሰሰ ወይ እናቶች እረጂም እድሜ ይስጦዎት እማማ

    • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
      @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 2 роки тому +1

      #በእውነት እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ፤ እኔም በተኛሁበት የእናታችን የዋህነትንና ምርቃታቸውን ስሰማ ፣ ከሉላ እቅፍ ውስጥ ስትገባና ስትስማት አስለቀሰችኝ ።

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 роки тому

      be our family now👇👇
      ua-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 роки тому +1

    የኔ ምስኪን ፍቅር የሆኑ እናት እግዚአብሔር አምላክ ልጀዎት ጋር ያገናኘዎት የምወደው ፕሮግራም ተከፍሏላ ይሄን ዝግጅት ስፖንሰር የምታደርጉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ከፍ ያድርጋችሁ ኢቢኤሶች ሉላየ የኔ መልካም

  • @siltewtube572
    @siltewtube572 2 роки тому +5

    እንደዚህ አይነት ምርጥ ፕሮግራሞችን #ላይክ #ሼር በማድረግ ጀምሩ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 роки тому +3

    እህትዬ እግዚአብሔር ያሰብሹን ሁሉ ያሰካልሽ❤️❤️እቢኤሶች ዜንድሮ የሰሩት ስራ በቃላት አይገለጽም🌹🌷🌷❤️❤️❤️❤️💕💟💟

  • @Tube-py6lb
    @Tube-py6lb 2 роки тому

    የኔ እናት አላህ ልጅሺን በሠላም ይመልሥልሺ የኔ የዋህ አሥለቀሺኝ ያረብ የተቸገርን የሚጠግብበት ቀን አምጣል ያረብ

  • @betyyaddesa9771
    @betyyaddesa9771 2 роки тому +3

    ሉላዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ይሄን የምፕሰል መልክ እና ቁመና ይዘሽ ሳትንቂያቸው ማቀፍሽ ተባረኪ

    • @seblistars9721
      @seblistars9721 2 роки тому

      @@lijmilytube1553 ልክ ነው እናቶቻችን ድሀ ቢሆንም ተወዳጅ ናቸው እርጂም እድሜ ለኢትዮጵያ እናቶችችችች

    • @awetlove8407
      @awetlove8407 2 роки тому

      እንዴ መልክ ቅንጅና ስለ አላት ስወ ማንቃት ኣለባት ማለት ነው በስላሴ ስም ምን ኣይነት ኮመንት ነው አረእ ወድያ

  • @user-qv4yv2cu7p
    @user-qv4yv2cu7p 6 місяців тому

    የኔ እናት አለቀስኩኝ ሉሊ ምርጥ ሰው ኑሪልን የኔ ልዕልትአንገትሺግብት ብላ ስስምሺ አለቀስኩ ምነው ሰው ሁሉ እንደዚህ ከውስጥ የመነጨ ፍቅር ቢኖረን

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 роки тому +3

    ደስ ሲሉ ፈጣሪ ያልታሰበዉን ይስጣችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ጦርነት በቃን

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 роки тому

      be our family now👇👇
      ua-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 роки тому

      Aminnñnn

  • @metadeltube7525
    @metadeltube7525 2 роки тому +3

    እንባዬን ታገልኩት....... አልቻልኩም!

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ

    ደሥ እሚሉ እናት ናቸው የኔ እናት እርጂም እድሜና ጤና ይሥጦት እማ

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 2 роки тому +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ የዋህ እሩሩሁ ህዝብ ነው እማማ ልጆውት በድል ከጀግናው መከላኪያችን ከጥምር ጦሩ ጋር በድል ይመለሳሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ጠላቶችሽ ይውደሙ ዘረኝነት ሃጥያት ነው

  • @naimarayali7977
    @naimarayali7977 2 роки тому

    ሉሁለዬ የኔ መልካም አላህ ይጣብቅሽ ፍገግታሽ ብቻ ይባቃል

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 роки тому +1

    አሳይ ሁላችሁም ፈጣሪ ይባርካችሁ ደስ ሰትሉ!

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 2 роки тому +3

    በጣም አጀቲን የበሉኝ እናት ፍፍፍፍፍፍጠንካራ እናት ፍፍፍፍፍ

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 2 роки тому

    እውነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @teggestasfaw9940
    @teggestasfaw9940 2 роки тому +2

    የእኔ እናት ዴሰ ሲሎ😍😍😍

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w 2 роки тому +5

    ስንቱ ድንች ነው አስር ብር አይ እማማ አሁን እሷ ምኗ እመቤታችን ትመስላለች አምሳያም የላትም እመቤታችን

    • @Zenabegza
      @Zenabegza 2 роки тому +1

      Kezy hulu eyhan new yesmashew emebetahen eko sew nebereh eswn temesyalesh malet menm heger yelawm

    • @degfebire2673
      @degfebire2673 2 роки тому

      Woy sawu kanuni mulu wulo sitati bicha silakim mini ale Zim bitiyi

  • @zehara605
    @zehara605 2 роки тому +2

    የኔ ልዩ እናት😢 የወለዴ አጀት ኡፍ

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍ እናቴ አመሰጋኝ ነዎት
    imiss my mom 😢😢😢

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 роки тому

    ሴትዬዋ ደስ ሲሉ

  • @arnobkhan202
    @arnobkhan202 2 роки тому

    በርቶ ኢቢኤስ ደስታ ይጨምራችው

  • @እስከዳር
    @እስከዳር 2 роки тому +1

    ደስ ሲሉ በፈጣሪ

  • @SameeraSameera-gb7hj
    @SameeraSameera-gb7hj 2 роки тому

    ኡፍ የኔ እናት😘😘😘

  • @saragasa174
    @saragasa174 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asterasenakew9954
    @asterasenakew9954 2 роки тому +1

    እናቴ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 роки тому

    ❤❤❤

  • @fetiyasiraj3533
    @fetiyasiraj3533 2 роки тому +1

    Batame naw yaselkasweg allah yesetachi ebs saw masedasate endat das yelale

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 2 роки тому

    uffffffff yene fikir yehonu enat erso lijotin setew hagerachin ketilalch

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 2 роки тому

    ደስ የሚሊ እናት እድሜና ጤና ለናቶቻችን

  • @aragegebre4652
    @aragegebre4652 2 роки тому

    በእንዲህ አይነት ቅን እና ደግ ህዝብ አዕምሮ ላይ ጥላቻ የምትሞሉ ፖለቲከኞ እግዚአብሄር ይይላችሁ

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 2 роки тому

    ማነው የሉላ ባል እንድህ የልብዎን እንድትሰራ የፈቀደ ?

  • @rozaamdihon5498
    @rozaamdihon5498 2 роки тому

    አላህ ይስጣችሁ

  • @lehimhos8395
    @lehimhos8395 2 роки тому

    👍👍👍😭

  • @zennygebremariam1359
    @zennygebremariam1359 2 роки тому

    👍✅👍✅👍✅👍