#new

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 20

  • @Setna1312
    @Setna1312 3 дні тому +5

    አሜን ይህንን የተቀደሰ ትምህርት እንድሰማ ለኔ የፈቀደ ቅዱስ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን ፀጋና እድሜን ያድልልን።

    • @Yilma-Woreta-Yimam
      @Yilma-Woreta-Yimam 3 дні тому

      በትክክል:: እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው ሁሉ ነገር:: ፈቃድህ በሰማይ እንዴሆነ እንድሁም በምድር ይሁን ይባል ዬለ ፀሎታችን ላይ::

    • @nebiyatn8739
      @nebiyatn8739 2 дні тому

      @@Setna1312 የተረት አባት ያጥፍልን ጠማማጆሮ ጠማማ ነገርን ይሰማልክክክክ

  • @HiwetiYene
    @HiwetiYene 23 години тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነቱ ወንድማችን መምህራችን ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን🙏

  • @Aberash-fg9wh
    @Aberash-fg9wh 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን (መምህራችን )

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 4 дні тому +2

    እዉነት ነዉ ስልክ አታሎናል😢😢😢ልቦናችንን ይመልሰዉ😢😢😢

  • @solomonanagaw7429
    @solomonanagaw7429 3 дні тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኛም የእውቀት የመረዳትን አእምሮ ያድለን

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @Eteneshmelaku
    @Eteneshmelaku 3 дні тому

    አሚን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AmeDaliga
    @AmeDaliga 3 дні тому

    ቃለህወት ያሰማልን መህመራችን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @yeshiderbew
    @yeshiderbew 3 дні тому

    ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 4 дні тому +2

    KAle hiwet yasemaln mameher

  • @lemilememitiku
    @lemilememitiku 3 дні тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Melese942
    @Melese942 26 хвилин тому

    Awa

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 3 дні тому

    እናንተ የውሸት መምህራን የተረግምሽ ማን አለ የሰው ደካማ ጎን በማወቅ የምትገቡ አፍጆች ጌታ ይጠርጋችኋል ቤቱ የፀሎት ቤት ይባላል እንጂ የአጭበርባሪና የደጋሚ የአፍዛዥ ቤት አይባልም እንዳያነቡ የምታረጉ በማሪየም እያመካኛችሁ የምታጣሉ ዋጋችሁን ተገኛላችሁ ማሪየም ክርስቶስን ጥሉ ብላለች እንዴ የግብፅ መንፍስትን ስለምታመልኩ ለሠው ማሪያም ትመስላቸዋለች አሣቾች ቢያነቡ ይጠሏችኋል በማፍዘሻ እየተያፈዘዛችሁ

    • @jordansaketa5591
      @jordansaketa5591 3 дні тому

      ይገርማል 1የሚያንፅ ቃል አላወራህም
      የዳነ ሰው እንዲህ ነዉ እንግዲህ 🤭

    • @FikerteMaryam
      @FikerteMaryam 3 дні тому

      ምን አናደደክ ሆ

    • @nebiyatn8739
      @nebiyatn8739 2 дні тому

      @FikerteMaryam ቃለተረት አያሠማልን ደስ ስትሉ አየ እውቀት

    • @ComandoSf-y7v
      @ComandoSf-y7v 2 дні тому

      ዉጣ ቆሻሻ666