Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
" ልብ ስጠኝ አንተን የሚፈራ አስተካክለኚ ለራስህ "ስራ እጄን ያዘኛ ትሁት አድርገኛ" ጌታሆይ በዘመኔ ትህትና ከኔ እንዳይታጣ እርዳኝ።🙏🙏 God bless you Dr. Mehret & love you very much.
ጌታ ኢዬሱስ ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ!!!
Great teaching, God bless you !
Tebarek wondme!
Bless you🙏🙏🙏
Amen! Tebarek Dr. Meseretawi Message.
Love these series keep it coming
O LORD Jesus Christ our savior Thank You so much!!!!!$$$
“የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ ምድርን ይወርሳሉና።” - ማቴዎስ 5፥5
Bless more and more in jesus might name
Amen.Geta yemesgen selekalu betam tetekemeyalew geta yebarekeh Dr.Mihert
Sitebikh neber tebarek kemejemeriyaw eskahun dires eyeteketatelku neber tebarek tetekimiyawlehu
Ameeen!!! Geta yebarek, denk temhert nw !! Thank you so much
አሜን።
1ኛ ቆሮንቶስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁴ ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።¹⁵ መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።¹⁶ እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።
ፊልጵስዩስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ በክርስቶስም አንዳች ምክር ቢሆን፥ የፍቅር መጽናናት ቢሆን፥ የመንፈስ ኅብረት ቢሆን፥ ምሕረትና ርኅራኄ ቢሆኑ፥ ደስታዬን ፈጽሙልኝ፤² በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ ፍቅር አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ፤³ ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤⁴ እያንዳንዱ ለራሱ የሚጠቅመውን አይመልከት፥ ለባልንጀራው ደግሞ እንጂ።
Please remove the add on this video, if it is by the you tube company please ask them to change to other advert
What is the name of the song (which is classic only) at the beginning that they used as an entry for the video? I can't seem to recall it please please anyone 🙄🙄🙄🙄
ስምህ by Apostle Yohannes Girma
ዶክተር ምህረት በአንድ አጋጣሚ አውቅሃለሁ፡፡ እውነተኛ ክርስቲያን ትመስለኝ ነበር፡፡ አሁን ግ ን በሁለት ቢላ እየበላህ ነው፡፡ የትግራይን ህዝብ እየጨፈፈጨፈ ያለውን ሴቶች የተደፈሩት በወንድ ነው ወታደሮቻችን እኮ በሳንጃ ነው የተደፈሩት በማለት የእናቶችን መደፈር እንደቀላል የቆጠረ ክፉ የትግራይ ሴቶችን በኤርትራ ወታደሮች ያስጨፈጨፈና ያስደፈረ የዘመናችን ሂትለር የሆነ መሪን ደግፈህ በመቆምህ ተስፋ አስቆረጥከኝ፡፡ እንደዚህ ዓይነት አ እምሮ የሌለው መሪ ሲመጣ ልትመክርና ልታርም ሲገባ ጭራሽ ደጋፊው መሆንህን ሳይ እጅግ ልቤ ተሰበረ፡፡ ጭራሽ እዚህ ቆመህ የእግዚአብሔርን ቃል ለመስበክ አለማፈርህ ይገርማል፡፡ ለነገሩ የምትደግፈውስ መሪ ጴንጤ ነኝ የሚልና ሰባኪ አይደል? እናንተና በሂትለር የነበሩትን የጀርመን ፓስተሮች ሳስብ እጅግ ይገርመኛል፡፡ ወንጌል እናውቃለን ትላላችሁ ከኛ ወዲያ ክርስቲያን ላሳር ትላላችሁ ነገር ግን የአምባ ገነኖች ደጋፊዎች ናችሁ፡፡ የኢትዮጵያ ቢተ ክርስቲያን ከአቢይ ጋር በመቆም ታሪክዋን አበላሽታለች፡፡ ከእንግዲህ የናንተን ስብከት መስማት አይደለም ፊታችሁን ማየት የሚፈልግ የትግራይ ህዝብ እንደሌለ ስንነግራችሁ ግን በብዙ ኃዘን ነው ፡፡ በአንድ እጅ እየሰበካችሁ በሌላ እጃችሁ የትግራይን ህዝብ ጭፍጨፋ የምትደግፉ ሐሰተኞች፡፡ እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ስለሆነ ፍርዱን ለእናንተም ይሰጣል፡፡
" ልብ ስጠኝ አንተን የሚፈራ አስተካክለኚ ለራስህ "ስራ እጄን ያዘኛ ትሁት አድርገኛ" ጌታሆይ በዘመኔ ትህትና ከኔ እንዳይታጣ እርዳኝ።🙏🙏 God bless you Dr. Mehret & love you very much.
ጌታ ኢዬሱስ ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ!!!
Great teaching, God bless you !
Tebarek wondme!
Bless you🙏🙏🙏
Amen! Tebarek Dr. Meseretawi Message.
Love these series keep it coming
O LORD Jesus Christ our savior Thank You so much!!!!!$$$
“የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ ምድርን ይወርሳሉና።”
- ማቴዎስ 5፥5
Bless more and more in jesus might name
Amen.Geta yemesgen selekalu betam tetekemeyalew geta yebarekeh Dr.Mihert
Sitebikh neber tebarek kemejemeriyaw eskahun dires eyeteketatelku neber tebarek tetekimiyawlehu
Ameeen!!! Geta yebarek, denk temhert nw !! Thank you so much
አሜን።
1ኛ ቆሮንቶስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።
¹⁵ መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።
¹⁶ እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በክርስቶስም አንዳች ምክር ቢሆን፥ የፍቅር መጽናናት ቢሆን፥ የመንፈስ ኅብረት ቢሆን፥ ምሕረትና ርኅራኄ ቢሆኑ፥ ደስታዬን ፈጽሙልኝ፤
² በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ ፍቅር አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ፤
³ ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤
⁴ እያንዳንዱ ለራሱ የሚጠቅመውን አይመልከት፥ ለባልንጀራው ደግሞ እንጂ።