Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Sile kalu Geta yimesgen Ameeeennnn Doctor Niguse Tsaga ybizalhi❤❤❤
አሜን አሜን ዬሁንልን 🙏🙏🙏🙏 ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርከዎት
አሜን አሜን አሜን የኔ አባት ጋሽ ንጉሴ❤❤❤❤❤❤ ማሙሻዬ ኑሩልን❤
አሜን! ተባረክ ጋሽ ንጉሤ; እግ/ር የተባረከ ይሁን ዶ/ር ማሙሻዬን ጤና ሰጥቶት ላኖረልን; ለማረልን; ምስጋዬ ብዙ;ብዙ ነዉ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
እግዚአብሄር ይባርኮት ጋሼ ንጉሴ የምንለምነውን ማውቅ እጆግ አሰፈላጊ ነው አሜን አሜን 🙏🙏🙏💕
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏♥️
،ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ዘመኖን አብዝቶ ይባርክልን እናመሠግናለን ( ከነቤተሰቤ) ሁልግዜም አርብ በብዙ ጉጉት የምንጠብቀዉ ቀን ነዉ ሁሌ አፍርተን ሰለምንመለሰ እና ከተማርነዉም ነየቀረልንን ደሞ እንደገና ሰለምንጨዋወት የተወደደ ቀናችን ነዉ ፀሎት ትለቅ ሀይል አለዉ አዉቀን እንደፍቃድ ሰንለምን አዉቆና ለይቶ መለመን ከጌዜ እና ለምን ፀሎቴ አልተመለሰም ከማለትም ያተርፈናል ። ልባችንን ከፍ ብሎ እንዳያሰቸግረን ልካችን የእግዚአብሔር ቃል እንዴሆን ገብቶኛል ዶ/ር ማሙሻ ዘመንህ በእኔ ይበዛልና የሕይወትህም ዕድሜ ይጨመርልሃልና ምሳሌ 9 : 11 ሌላ ምን እንላለን የዘመን ባለቤት ልኡሉ ለዘለአለም ከፍ ይበል 🙏 ዶ/ር ማሙሻ ዶ/ር አብርሃም ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ጨምሮ ይባርክልን በፀሎት በአሽር በዝማሬ በሙዚቃ እንዲሁም በተለያየ ዲፖርትመንት ዘወትር በብዙ ትህተና ሰለምታገለግሉን እግዚአብሔር ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክልን አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜን
ያን መጥፎ ጊዜ አሳልፎ ዛሬ ለማመሥገን ያበቃንን አምላካችን እግዚዓብሔር ይባረክ ዶ/ር ማሙሻ ጤና ከፀጋ ጋር እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ ለትውልዱ በረከት ነህ እወድሃለሁ!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
geta yibarkih
God bless you gashi 🙏🏽😇
Amen Amen❤❤❤❤❤🎉
ቃል የለኝም I would be happy if everyone could hear this. I learned a great lesson today. May God bless you.
ትላንት የሳኩበትን ጻፍኩ ዛሪ የተማርኩበትን ልጻፍ ወንድማችንን ዲቪድ እግዚአብሔርይባርካቸው የተገሰጹትን በግልጽ መጻፋቸው እኔም ከሳቸው መማር ይሁንልኝ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ። ።
ተባረኩ
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ወንድማችን በጣም ቤተሰብነት እንዲሰማን የሚያደርግ ህብረት ነው ይህ ትምህርት የብዙዋቻችንን ልማዳዊ አካሄድ የሚሞርድ ነው ጋሽ ንጉሤ ሲያስተምሩ የዶክተር ማሙሻ ድምፅ እ እ የምትለው😂😂😂 አትረሳም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ሁላችሁንም ይባርክ
Thank you
በሁላችሁም ላይ ስላለውና ስለሚገለፀው ታላቅ ፀጋ እግዚአብሔር ይባረክ
የሀይማኖት አባቶች የንፁሀን መገደልና መፈናቀል ይቁም ልትሉ ይገባል ነገ ለዝምታቹ ምን ይሆን መልሳቹ
Sile kalu Geta yimesgen Ameeeennnn Doctor Niguse Tsaga ybizalhi❤❤❤
አሜን አሜን ዬሁንልን 🙏🙏🙏🙏 ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርከዎት
አሜን አሜን አሜን የኔ አባት ጋሽ ንጉሴ❤❤❤❤❤❤ ማሙሻዬ ኑሩልን❤
አሜን! ተባረክ ጋሽ ንጉሤ; እግ/ር የተባረከ ይሁን ዶ/ር ማሙሻዬን ጤና ሰጥቶት ላኖረልን; ለማረልን;
ምስጋዬ ብዙ;ብዙ ነዉ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
እግዚአብሄር ይባርኮት ጋሼ ንጉሴ የምንለምነውን ማውቅ እጆግ አሰፈላጊ ነው አሜን አሜን 🙏🙏🙏💕
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏♥️
،ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ዘመኖን አብዝቶ ይባርክልን እናመሠግናለን ( ከነቤተሰቤ) ሁልግዜም አርብ በብዙ ጉጉት የምንጠብቀዉ ቀን ነዉ ሁሌ አፍርተን ሰለምንመለሰ እና ከተማርነዉም ነየቀረልንን ደሞ እንደገና ሰለምንጨዋወት የተወደደ ቀናችን ነዉ ፀሎት ትለቅ ሀይል አለዉ አዉቀን እንደፍቃድ ሰንለምን አዉቆና ለይቶ መለመን ከጌዜ እና ለምን ፀሎቴ አልተመለሰም ከማለትም ያተርፈናል ። ልባችንን ከፍ ብሎ እንዳያሰቸግረን ልካችን የእግዚአብሔር ቃል እንዴሆን ገብቶኛል ዶ/ር ማሙሻ ዘመንህ በእኔ ይበዛልና የሕይወትህም ዕድሜ ይጨመርልሃልና ምሳሌ 9 : 11 ሌላ ምን እንላለን የዘመን ባለቤት ልኡሉ ለዘለአለም ከፍ ይበል 🙏 ዶ/ር ማሙሻ ዶ/ር አብርሃም ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ጨምሮ ይባርክልን በፀሎት በአሽር በዝማሬ በሙዚቃ እንዲሁም በተለያየ ዲፖርትመንት ዘወትር በብዙ ትህተና ሰለምታገለግሉን እግዚአብሔር ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክልን አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜን
ያን መጥፎ ጊዜ አሳልፎ ዛሬ ለማመሥገን ያበቃንን አምላካችን እግዚዓብሔር ይባረክ ዶ/ር ማሙሻ ጤና ከፀጋ ጋር እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ ለትውልዱ በረከት ነህ እወድሃለሁ!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
geta yibarkih
God bless you gashi 🙏🏽😇
Amen Amen❤❤❤❤❤🎉
ቃል የለኝም I would be happy if everyone could hear this. I learned a great lesson today. May God bless you.
ትላንት የሳኩበትን ጻፍኩ ዛሪ የተማርኩበትን ልጻፍ ወንድማችንን ዲቪድ እግዚአብሔርይባርካቸው
የተገሰጹትን በግልጽ መጻፋቸው እኔም ከሳቸው መማር ይሁንልኝ