እንዴት አድርገን Goggle አካውንት መክፈት እንችላለን ሙሉ መልስ ቢድዮውን ተመልከቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 109

  • @ማህተሜውበቴተዋህዶናትክብ

    ኧረ ተባረክልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሰው ስለማመጥ ደረስክልኝ ይሄው ሳምንት አልፎት ነበር ስልኬ ሳይከፈት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ ሀሳብህ ሁሉ ይሳካልህ አሜን፫❤👏👏

  • @uetyyhfsd2410
    @uetyyhfsd2410 Рік тому

    ተቸግሬነበር አካውንት ከፈትሁ እያየሁህ በጣም እናመሠግናለን በርታ

  • @fatumaseid7407
    @fatumaseid7407 2 роки тому

    ይመችክ ብሮየ ያተን እያየሁ ከፈተልኝ ቀጥልበት🥰🥰

  • @አሜን-ፐ8ወ
    @አሜን-ፐ8ወ 2 роки тому

    እውነት በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ስልኬ ከተበላሽብኝ ቆይቶ ነበር በዚሁ አጋጣሚ ሰብስክራይብ አድርጊሀለሁ

  • @zainebemamu1659
    @zainebemamu1659 3 роки тому

    ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ስፈልገው የነበረ ነገር ነው ያሳየኸን

  • @ወለተወልድ-በ1ቸ
    @ወለተወልድ-በ1ቸ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜዋ እንዳስደሰትከኝ ያልታሰበ ደስታ ያድልህ

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 3 роки тому

    አንተ አንደኛ ነህ ቀለል አድርገህ አሰተማርከን እናመሰግናለን 👍👑

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 2 роки тому

    በጣምእናመሠግናለን

  • @zahraalzahra7070
    @zahraalzahra7070 Рік тому

    በጣምነው ማመሰግነው ወድሜ ተቸግሬ ነበር🙏🙏

  • @zahrahusseinu.a.e8048
    @zahrahusseinu.a.e8048 4 роки тому

    ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ከሞላ ቤተሠቤህጋር 20013 ይቀበልህ አድስ ስልክ ገዝቸ።ከፈኩ አመሠግናለሁ👍👍👍👍👌

  • @ሰርኬማሙዬ
    @ሰርኬማሙዬ Рік тому

    ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ አመሰግናለሁ

  • @እሙዬፍቅርሃበሻ
    @እሙዬፍቅርሃበሻ 4 роки тому

    አቦ ተባረክልኝ ወንድሜ ኡፍ አድስ ስልክ ገዝቼ እንዴት እደምከፍተው ግራ ገብቶኝ ነበር

  • @rabiaseyd7266
    @rabiaseyd7266 3 роки тому

    አመሠግናለሁበጣም አሪፍ ነው

  • @megfitube
    @megfitube 4 роки тому +1

    በረታ ወድሜ

  • @susulovetube1360
    @susulovetube1360 4 роки тому

    Good

  • @gjch5302
    @gjch5302 Місяць тому

    አቦ ይመችክ ❤❤❤❤ተከፈተ የኔም

  • @የኔእናትልዩናት-ቈ5ተ

    አመሰግናለሁ💞

  • @letshsyumesyume8342
    @letshsyumesyume8342 4 роки тому +1

    ሰራልኝ በጣም በጣም ነው ማመሰግነው ወንድሜ የገሬ ልጅ

  • @utuyryggh8231
    @utuyryggh8231 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @አያትየእናትዋልጅ
    @አያትየእናትዋልጅ 3 роки тому

    በርታ ጥሩ ነው

  • @keremuebrahim6171
    @keremuebrahim6171 3 роки тому

    ይመችህ ወድም በርታልን

  • @አያትየእናትዋልጅ
    @አያትየእናትዋልጅ 3 роки тому

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @susubintbaba1740
    @susubintbaba1740 4 роки тому +1

    እናመሳግናለን

    • @tilahuntube5457
      @tilahuntube5457  4 роки тому

      አሽ እህቴ እኔም አመሰግናለሁ

  • @hayatwelohayatwelo7793
    @hayatwelohayatwelo7793 2 роки тому

    tanxs

  • @nahomrobel6320
    @nahomrobel6320 5 років тому +1

    አሪፊ ነው በርታ

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 4 роки тому

    ዋውው ጠቃሚ መረጃ ነው ብሮ በርታ ከጎንህ ነን አንተም ደምረኝ

  • @rabia.youtuop5534
    @rabia.youtuop5534 3 роки тому

    ምርጥሠውበርታ

  • @yutbe-zr8lz
    @yutbe-zr8lz 3 роки тому

    ወበርታወንድም ግን አንድጥያቂ ልጠይቅህ በደብአስረዳኝ አይታይም

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Рік тому

    በርቱ እንዛመድ

  • @ኡሙረያንቱዩብ
    @ኡሙረያንቱዩብ 4 роки тому +2

    አረ ወሬ ነው አልሰራልኝ እስኪ ውድ እህቶች ኢሜል መክፈት የምችሉ ንገሩኝ

    • @እሙዬፍቅርሃበሻ
      @እሙዬፍቅርሃበሻ 4 роки тому

      ወላሂ ይሰራል ልጁን ልብ ብለሽ አድምጭው እና ክፈች

    • @ዜድየስልጢዋ
      @ዜድየስልጢዋ 3 роки тому

      ማማዬ እኔ በዚህልጅነው አካውንት መክፈት የለመትኩት ይሰረል

    • @fetitube6952
      @fetitube6952 3 роки тому

      ይሰራል ውዷ

  • @ዝምተኛዋነኝስደተኛዋ

    ተባረክ🥰🥰🥰

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 4 роки тому +1

    ቤተሠብ ሁኛለሁ ጎራ በል

  • @bedriaali3518
    @bedriaali3518 4 роки тому

    በጣም ነው የማመሰግነው ውንድም አለም በጣም ተቸግሬ ነበር

  • @zedhabeshawit942
    @zedhabeshawit942 3 роки тому

    በርታ ወንድም

  • @መቅደስማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @waskan7146
    @waskan7146 2 роки тому

    Tanks

  • @myloveumi8095
    @myloveumi8095 4 роки тому

    በጣምምም አመሰግናለሁ ፕለይ ስቶር ሰራ ግን ዩቱብ እቢ አለኝ ሌላ ሰው ነበር የከፈተበት ምን ላድርግ ንገረኝ ወድም

    • @tilahuntube5457
      @tilahuntube5457  4 роки тому

      በ-ውስጥ መስመር አናግሪኝ ወይም አናግረኝ በቴሌግራም t.me/Birkuye

  • @ያባሰልልጅነኝ
    @ያባሰልልጅነኝ 4 роки тому

    እግዚብሔር ይባርክሕ ወድሜ

  • @ወሎየዋነኝአሏህነውወኪሌ

    ጥያቄ አለኝ ወንድም ፌሥቦክ የከፈትኩት
    በሌላ ቁጥር ነበር የከፈትኩበት ሲም ካርድ ከኔጋ የለም ፖሥወርድ እከይራለሁ ብዬ በፊት የከፈትኩበትን ቁጥር ሥጨምር ኮድ ጠየቀኝ ሲሙ ከኔጋ የለም ኮዱ የሚላከው በሲሙ ነው ምን ላድርግ plic መልሥልኝ bro

    • @tilahuntube5457
      @tilahuntube5457  4 роки тому

      እና ሴም ካርዱ በእጅሽ ከሌለ ኮዱ የተከፈተበት ሴም ካርድ ላይ ነው የሚገባ ስለዚህ ሴሙን ሰው እየተጠቀመበት ከሆነ ኮዱ ስትሞክሪው አዚያ ስለሚገባ ጠይቂው ከዚያ ስታስገቢ ይከፍታል ነገር ግን ሴሙ ከጠፋ አስቸጋሪ ነው ።

  • @alhamduillah741
    @alhamduillah741 3 роки тому

    👍👍

  • @አያትየእናትዋልጅ
    @አያትየእናትዋልጅ 3 роки тому

    በቅንነት ሰብስክራይብ 👈👉 አድርጉኝ 😘 ስወዳችሁ አዲስ ነኝ በቅንነት ☺️

  • @toyibaayasipn8981
    @toyibaayasipn8981 4 роки тому

    አመሰግናለሀለ ከልብ ተቸግሬ ነበር ለመክፈት

  • @biniyaamsaaraa3749
    @biniyaamsaaraa3749 4 роки тому

    ወድሜ ባሳየኸኝ መሰረት ተጠቅሜ
    ጎግሌን ከፍቻለው አመሰግናለው

  • @eyutube1977
    @eyutube1977 4 роки тому +1

    Enamesegenaln

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE 4 роки тому +1

    ኢሜል እንዴት ነው የምንቀይርው

    • @tilahuntube5457
      @tilahuntube5457  4 роки тому +1

      በውስጥ መስመር አናግሪኝ ቢድዮ ሰርቸ እልክልሻለው

    • @SELUTUBE
      @SELUTUBE 4 роки тому

      @@tilahuntube5457 አድራሻህ ቴሌግራም ምንድነው ?
      የኔ @seluneg ብለህ ስረች ስታደረገው ይወጣል

    • @tilahuntube5457
      @tilahuntube5457  4 роки тому +1

      ኢሞ +251934043805 ነው

    • @SELUTUBE
      @SELUTUBE 4 роки тому

      @@tilahuntube5457 እሽ

  • @gjch5302
    @gjch5302 Місяць тому

    ከፈትሁ አመሰግናለሁ

  • @yanju1239
    @yanju1239 4 роки тому

    የኔ ውድ አመሠግናለሁ😘😘😘😘

  • @habtamraya6364
    @habtamraya6364 5 років тому

    እናመስግናለን ወንድሜ

  • @yanju1239
    @yanju1239 4 роки тому

    ወንድሜ የኔ ስልክ ሜሴንጀር ስጠቀምfbይዘጋል ምላድርገው

    • @tilahuntube5457
      @tilahuntube5457  4 роки тому

      እሽ ሲስ በውስጥ መስመር አሳይሻለው

  • @hayathabeshawit5086
    @hayathabeshawit5086 3 роки тому

    shikiren😍

  • @زينبسليمان-ط6د
    @زينبسليمان-ط6د 2 роки тому

    እናምስግናል

  • @የአላህ-መ1ሸ
    @የአላህ-መ1ሸ 4 роки тому

    እናመሠግናልን በጣም

  • @elsaelsa6034
    @elsaelsa6034 Рік тому

    ወድሜ ለኔ እብኝ አለኝ😢😢😢😢❤❤❤አሳየኝ ስልኬ ሞዴል Redmi12Cነው

  • @haminaalhamdulihalla4647
    @haminaalhamdulihalla4647 4 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @እኔናእህቴ
    @እኔናእህቴ 2 роки тому +1

    ሠላም

  • @serkalemnigus5964
    @serkalemnigus5964 4 роки тому

    አመሰግናለሁ

  • @rozademse9996
    @rozademse9996 4 роки тому

    እዴተቀ ፕልስቆሪ ማውረድ ይቻላል በናት አሳየኝ

  • @seadaTube-vu4kt
    @seadaTube-vu4kt 4 роки тому

    ቆይ ግን እኔ ስልክ አይጠይቀኝምሳ ለምድ ነው??????????

  • @ሀዩነኝየማየብቻ
    @ሀዩነኝየማየብቻ 3 роки тому

    ወንድም ጎግልን ሰወቸ ናቸው የከፈቱልኝ እና እንደት ልቀይረው

  • @hayatwelohayatwelo7793
    @hayatwelohayatwelo7793 2 роки тому

    Tsnxs

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 3 роки тому

    ሰብስክራያብ አልሰጥሽ አለኝ ምን ሆኖ ነው

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 роки тому

    ወንድም እነመሰግነሌን ደምሬሀሎ ደምረኝ

  • @ሊያወሎየዋ
    @ሊያወሎየዋ 3 роки тому

    እነደመርውዶቸ

  • @habeshatube42
    @habeshatube42 5 років тому +1

    Enamsgnalen wedenm gora bel

  • @MembiMembi
    @MembiMembi 3 роки тому

    😍😍😍😍😍😍

  • @keremuebrahim6171
    @keremuebrahim6171 3 роки тому

    አቦ

  • @zedwollo
    @zedwollo 2 роки тому

    በተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @ቋንቋየነሽ-ዸ2ጨ
    @ቋንቋየነሽ-ዸ2ጨ 4 роки тому

    ቤተሰብ ሁነናል ግሩፕ አለ ወንድሜ ወደዛ እናስገባህ

  • @alainuae2347
    @alainuae2347 4 роки тому

    ብሮየ 10qqq

  • @fatuma290
    @fatuma290 4 роки тому

    እኔ እቢ አለኝ ውዲም

  • @mareyetesfaethiopia5638
    @mareyetesfaethiopia5638 4 роки тому

    txs

  • @ሀዩነኝየማየብቻ
    @ሀዩነኝየማየብቻ 3 роки тому

    በአላህ መልስልኝ

  • @kalikali9234
    @kalikali9234 4 роки тому

    E

  • @ራህማyoutube-w9b
    @ራህማyoutube-w9b 2 роки тому

    ዴምረኝ አንተም ወድሜ

  • @يوسفاندرس
    @يوسفاندرس 4 роки тому

    ፒን ኮድ ማለት ምድነው

    • @tilahuntube5457
      @tilahuntube5457  4 роки тому

      ፒን ኮድ ማለት የራሳችን የሆነ ሚስጥራዊ ቁጥር ወይም ማረጋገጫ ማለት ነው ይህ ቁጥር ግን ሌላ ሰው ካወቀው የኛን አካውንት ሊቆጣጠሩት ይችላሉ ወንድሜ

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE 4 роки тому

    ወድም ጥላሁን ስገባ የለህም
    አንተ ግባለኝ በትብብር @seluneg ብለህ ቴሌ ግራም

  • @zedwollo
    @zedwollo 2 роки тому

    ሠላም