Ethiopia -ESAT Amharic Day Time News July 6 2023
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
ESATtv Ethiopia--Copyright protected
መነሳት ያለበት ጥያቄ ነው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያኑርህ
ሺአመት ኑርልን ጠያቂችን
Thank you Dr chane gn Yesakachu tersachu yergef
Ameen saw anjtu iyarar😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤እውነት ነው ስልጣን ይልቀቅ
እግዘአቤረ ይፈሪደል እነት ተነገሩ እሱ አንደሆነ አይሰማሞ
ትለያህ እኮ የኔ ጀግና ምርጥ ያማራልጅ
በጣም ይዘገንናል ሃገራቺን በጣም አስቼጋሪ ኑሮሆነች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አማረኛሙዚቃ
brothere god blease you more that is treu🙅
የኢትዮጵያ አምላክ ይህብ ሰውዬ አንሳልን
ያረብ ሀገራችንን ሰላም መልሥልን የአላህ
Daro
ዶክተር ደሣለኝ ጀግናናናናናና ጎበዝዝዝዝዝ ልክ ልኩን ተናግረሀል
በቃንንንንንንንንአንፈልግምምምምምምምምም😭😭😭😭😭😭😭
ትክክል ጥያቂ ይመልስ
እናት. ወልዳሃለች አማራ😢😢😢😢😢
ማ = ማትፈርሺ መቅደስ የማትጠፊ ፋና
ር = ርህሩ ልቡና የፍቅር ደመና
ያ = ያበራል ዘለአለም ያንቺ ቅድስና
ም = ምክንያተ ድኂን ይድረስሽ ምስጋና
አሜን እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በዓል አደረሰን።
Amen Amen Amen 🙏 Emebrhan agerachnn selamtadrgln
እፍ አፈ ቁርጥ ይበል
አሜን
እናት ወልዳሃለች. ወላሂ. አማራ 😢😢😢😢😢😢😢
ብራቦ አወ ስልጣኑን ያስረክብ አቤት ጀግንነት የሚገርም ነው
እድሜ ይስጥህ
መንታ በሆንክ ትክክል የተናገረ ይታፈናል ይሣልን በአይር ህፅናት እያለቀነው በጣም በዛ
ስላም ያውርድው ፍጣሪ
ስንቱንአጫረሠውአላህከምድረገጥያሳልንያረብ
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ
Woywoy👌👌👌👌👍👍👍🇪🇹
Wedimachin desalegni erasihin tebiki berita❤❤❤
Beatiful❤❤❤❤1❤❤❤❤1❤❤❤
ያረብ። ሀገራችንንአንተጠብቅልን።የእልህ 🎉🎉
ዶ/ር ጫኔ ጀግና እናት ትዉልድህ❤❤
አላህ.አጠብቅህ.ት.ክክልህ..❤❤❤
Memorati kalchalik siltanuni likek
አሚላክያሳሂከተማንሚአይሲማማሚ😢😢
Yney wendem selemesrok tedebek egezabeyer amelek ytebekek❤
ሰላም ፍቅረ ለእምየ ኢትዮጵያ
Afarbilla yarbi
ድልለአማራ ህዝብፋኖ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እደውአተመገላገያህቅርይሁን
አቢይ መቸም አይገባውም ወንበር ይልቀ ቅወጥተን መግባት አልቻልንም አማራ በአማራነቱ እየተገደለ ነው ያለው ፍትህ ለአማራ😢😢😢😢😢😢😢😢
ሁሉም ያለህግ ታስረው ከሚያልቁ መላመፈለግ ብልህነት ነው።
ምን እናርገክ ጀግና እዉነት
ለምንድን ነው የሚስቁት ግን ከልባቸው ነው ግን😢😢😢
ሠላምለኢቶቢ
አምላክይጠብቅህ
አዎ አባቴ እኛ በአረብ ሀገር ሸንት ቤት አጥቤ ለ7አመት ተቃጥየ የሰራሁት ቤት ፈርሶብኝ በባዶ እጄ ሚዳ ላይ ወድቂያለሁ አባት የለኝ ደካማ እናቴ የምረዳት እኔ ነበርኩ 😢😢 አይይይ ጌታሆይ እባየን አንተ አብስልኝ😢😢😢
አባቱ ደኛ ልጁ ቀማኛ አሉ
አገቹም ኦነግ አሰገቹም ያሆ ኦነግ ስለሆነ
ሰዉ በትግል ከለስወገደ በስተቀር ሰላም ከዚህ ፅንፈኛነ ጎጠኛ መሪ ጥሩ ነገር መጠበቅ የዋህነት ነዉ😢😢
ትክክል
ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያ።
ካዲ ነዉ ይህ መግሥት ህዝብ ሜዳ አዉጥቶ ጥሎ እሡ ግን አገር እያለማሁ ነዉ ይላል
ጫንያለዉዐፈጣሪ ይጠብቅህ
እውነትነው
ትክክልነዉብልጥግና ትልቅ የኢቶጲያ የችግር መንስኤነዉ ዘረኛመግስቴ ኢቶጲያ አዬመራም ኢቶጲያ ለዘላለም ትኖር ክብር ላማራህዝብ ክብር ለፋኖ።
አናታችሁ ይላቀቅና ፅንፈኛ ሚዲያ
ዶክተር ዴሳሌኝ እግዛብሔር ይስጥህ
የገባው ኢትዬጵያ ይህ ብቻ ነው ሳይፈራ ትክክሉን ገልፆታል
እናት. ወልዳሃለች አማራ
ይድረስ ለኣዲሳበባ ኢሳት እስቲ ደወ እንደተባለው ስልጣኑን ይልቀቁ
ስንቱንአስጨረሰአላህከምድረገጥያሳልንአቦ
አውነት
❤
🎉❤
ያረብአገራችንጠብቅልን
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር እናልቅስ ቅርብ ጊዜ ውሳኔ አለ እድገት ይባላል ስታድግ አላየንም ስትወድቅ ሰው ሲያልቅ በራሀብ ሲያልቅ ነው የምናየው የድሊ ቤት ሲፈርስ ነው ያየነው ጊዜው ያለቀ ይመስለኛል
በኢትዮጵያን ለተከበሩየህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሎች ዛሬ ለሃገራችን እና ለህባችን ደህንነት መፍትሔው በእጃችሁ ነዉ የወከላችሁ ህዝብ የድርሱልኝ ጥሪ እያማ ነዉ
ይመችህ ጣያቄው የልቤን ነው የተናገርው ምን አሳቃቸው ቱ
እግዚአብሔር ያሳልን
👍
ዬረብ አላህ ያሣህ የሚሥኪኑ እባ ይፍረድብህ ያረብብብብብ
አላህስላምያጣልንለሀገራችንእናለህዝባችን በግፍለሚጨፍጨፍት በግፍለሚደፈሩእናትእናሴትልጅ አላህነስሩንያጣልን ህዝባችንተስቃየ ይሂስዉበላመንግስትከመጣጀምሮ አአአይይይሀገሪ
የአብ ባርት ጀግና ነው የተናገረው ሁሉ እውነትና ትክክል ነው ላድስ ምርጫ ምገዱን ይጥረጉልን መግስት ብልፆግና የሚለው ችጋር ነው
ሰው እደሰውነቱ ክብር
ትክክል
ላላህብላቺሁበስደትላለነዉኒቶርክልቀቁልን
ፈጣሪ የጣለብንን ሰይጣን ፈጣሪ ያሳልን ያረብ አላህ ሆይ ይህንን አተየጣልክብንን ሰይጣን መግሥት አተዉ አሳልን ያረብ
❤
ሰላምህይጥፋ...አተየተረገምክ
ያሥረችኋልእሠይኦሠይእያላችሁአጨብጭቡ።መከላኸያውነበርማሥወድእሚችለውእየሔደይለቅ
የፈጣሪ ያለህ የፍትሕ ያለ ኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ያጽናህበርታ❤❤❤እባክህ ስው ስለሆክ ለህዝቡ እዘንለት ተስምቶ የማይታወቅ ጭካኔ እየተደረገ ነው❤
ትክክል
This guy tell all the truth
ጎበዝየአማራይቱልጅዶክተርደሳለዉጫኔ
ይህን ብሎ ሀገር መሪ አፈር ይብላ ሀገርና ሀይማኖት የሰውልጅን ለማጥፋት የመጣ የአውሬ መንፈስ666 ነው አቤት ወላዲት አምላክ እመብረሀንከነልጅሽ ያስራት ሀገርሽን ጠብቂ 😢😢😢😢ፈጣሪ ቶሎ አንሳልን ይህን አውሬ
yenemare
ምን ሀሰት አለዉ እዉነት ነዉ የፖርላማዉ አባላቶች ግን ይሰቃሉ ዝንጀሮ አናሳ የፖርላማ ሰብሰብ ነዉ
ይልቀቀን በሰላም እንኑርበት ሰይጣን ነዉ
በጣም የሚያሳዝነው በምክር ቤት ውስጥ ያሉት ምሁራንና በጅምላ የገቡ ጓዑዛን ከተመረጡበት ጀምሮ አንድ ጥያቄ ሳይጠይቁ ወንበር አሙቆ መውጣት አያሳፍርም
ወንበር የሚያሞቁ ናቸው ለፎቶ ነው የተቀመጡት አንድ ቃል አይናገሩም ዝም ብሎ መገልፍጥ ያሳዝናል ኢትዬጲያው አይደሉም የይሁዳ አጨብጫቢዎች ናቸው ፓርላማ ውሰጥ ሁለት ሰው ብቻ ነው ያለው ክርሰት ደሳለኝ እግዛብሄር ይጠብቃቹ በር ዘግተን ነው የምናለቅሰው እሱ ይፍርድ ህጋው ደሀ አላቹ እናንተሰ ምን ትባላላቹ ህጋው ልባ ነው የምትባሉት
ይልቀቅልንአልቻለም😢
👍
ነድፓስፖት ለማዉጣት 40 ሺብር ያስከፈሉን ነዉ እረፍትህ ለኢትዮፕያ ህዝብ
beaschokai Awash Inshuranse hlze life ywosedewn birren betiqe asasibalhu.
በቃን በቃን ልንል ተገደናል
ድልለአማራ
አለውይኸሠው
Amma 😢➕️
መግስት ስራው እዝብ ማስጨፍጨፍ ነው እስካሁን ያየነው በሀገራችን ያሳዝናል በጣም
ክፉ አትናገር የእውቀት ምልክት አይደለም. ብዙ በተሳደብክ ቁጥር መላውን የ ኢትዮጵያ ን ህዝብ ታሳዝናለህ እንዳንተ ያለው አሳፋሪ ስድብ ነዉ ትምህርቱ ውይስ ስልጣን ላይ አለበለዝያ ዎድቄ እንፈራገታለሁ እመላለጣለሁ.. ከሆነ እኛ ንግግር አዋቂ ሰው, አስታራቂ, ተስማሚ አስማሚ.. አሳዳጊ ነዉ የምንፈልገው..
እኔ እሚገርመኝ እሜስቁት ነገር
አረ ማርያምን
አይ አንተሰው አላህ ይጠብቅህ
❤❤❤❤❤❤❤
እብባደረገዉ
✍️✍️✍️ 17:00
ፈጣሪ ያንሳህ abey ahemed dawn dawn dawn abey❌❌❌ ☝☝☝😢😢😢😭😭😭
እውነት ነው ይልቅቅቅለን ይህ ሰውዬ ዶክተር ደሳለው ጫኔ ለእውነት የቆመክ ፍጣሪ ይጥብቅህ እስኪ ክርሲታያን እውነት ሰላውጣ ለስር ተዳርጎል ብቻ ፍጣሪ ይፍርድ እውነት ያሸንፋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እውነትተናጋሪመችይወደዳልፈጣሪያውጣው
አላህያሳልንአለአይሉትየለይከየቁሞትያአላህ
ዶክተር ጫኔ ትክክለኛ ጥያቄ ነው💪💪💪
ሰላም ከለከከን እባክህ ስጣንህ ልቀቅ
የአላህ እንደመለስ አላህ ይንቀለው ፓርላማ ላይ ያሉት መሳቅ ማጨብጨበ ብቻነው የሚያውቁት ምን ጎደለባቸው ምናቸው አልተነካ
መቸነዉ፣፣፣፣አብዪን፣፣የምንገላገለዉ
👍