“የመጨረሻው ሰዓት”ዝምታ”?፣ “የስልክ ጄኔራሎች!” “የአትርሱኝ መግለጫ!” “የተናጠል ተኩስ አቁም!”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • “የመጨረሻው ሰዓት”ዝምታ”?፣
    “የስልክ ጄኔራሎች!”
    “የአትርሱኝ መግለጫ!”
    “የተናጠል ተኩስ አቁም!”

КОМЕНТАРІ • 57

  • @AR15199
    @AR15199 2 години тому +2

    ፋኖ Asymmetrical warfar መከተል አለበት convention Army መዳከሙ ለወደፊት ለኢትዮጵያ ጠላቶች ጠቀሜታ አለው በርቱ ፋኖዎች 🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬

  • @BaleGoba-bt8sk
    @BaleGoba-bt8sk 5 годин тому +7

    ከእነዘህ ክፉዎች ከተለየህ በኃላ የራስህን ነፃ ሀሰብ መግለጽ ጀምረሃል ሀገር ሁሌ ሀገር ናት ደሀም ብትሆን እናት ናትና በርታ ለሀገር ወግን ከቀድሞ ጦር

  • @nassermohammed9104
    @nassermohammed9104 4 години тому +4

    Tank you Ermy ብዙ ነገር ስለሰጠኸን ።

  • @aduSport
    @aduSport 5 годин тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን!
    ሁሌም በሰላም ያልቃል ረባሾቹ የሉም።

  • @MunadAbdurhman
    @MunadAbdurhman Годину тому

    ኤርምየስ ተባረክ
    ኤሄ ሚድያ ልበረተታ ይገባል
    የሁለችንም ሚድያ ነው

  • @alula961
    @alula961 4 години тому +2

    ኤርሜ ብቻህን ስትሆን ነው ብዙ ጠቃሚ ገንቤ ሃሳቦችን ታነሳለህ በጣም ይመቸኛል

  • @sintayehuwoldegiorgis7369
    @sintayehuwoldegiorgis7369 4 години тому +1

    ቢያንስ ሐገርን መርተዋል
    እና ክብራቸው!!!

  • @sectoralcouncel8996
    @sectoralcouncel8996 2 години тому

    ፕሬዝደንቷ ከኮሜንታቼው በላይ ለአለው መልክት የሰጡት ምላሽ ይምስለኛል እኛ ሁሉ ነገራችንን በዜሮ የማባዛት አባዜ አለብን

  • @AnwarAnwar-h5v
    @AnwarAnwar-h5v 4 години тому +4

    ብልፅግና ውስጥ ያሉ የአኦሮሞ ተወላጅ እሬቻን መክበር አይችሉም አልባሳቱን ለብሶ ፎቶ ቢነሳ እንዴት ፖሎቲካ ሊሆን ይችላል ያኮ የግለሰቡ ፐርሰናል ፍላጎቱ እንጂ ብልፅግናን ወክሉ አይደለም ምነው አረገባችሁት ይሄ ፌር አይደለም ።

    • @kebedeabebe-ql5fv
      @kebedeabebe-ql5fv 2 години тому

      እሱማ ነው ኦሮሞም ሁኖ የማይደግፋቸው አሉ

  • @Piawaldes
    @Piawaldes 4 години тому +1

    Keep it up

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 5 годин тому

    You're stacked with classical,we are demanding beyond neoclassical

  • @dawitezewolde5201
    @dawitezewolde5201 2 години тому +2

    ኤርሚ ጆተኒ

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 Годину тому

    Anyways you contributed wise mind to peace they have to wake up!!!!

  • @tsegawtafa-ll5we
    @tsegawtafa-ll5we 4 години тому +1

    ለዘመነ ካሴ ለአማራ ጥብቅና ማን ሠጠው?

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 години тому

    Ermias, I feel sorry for our PT Saleworke because the political situation doesn't allow her to have strong opinions! Remember some tribes disrespect PM Abiy because he is Oromo/ Muslim/ Protestant!!!

  • @BirhanuAbdissa-h9b
    @BirhanuAbdissa-h9b 5 годин тому +2

    ሀሳብህ ገዢ ነው!በተለይ በጦርነት ላይ ያለህ አቋም ትክክል ነው!ሀገራችን ውስጥ አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ በዬትኛውም ወገን ጦር የሚያማዝዝ ነገር የለም እንደኔ።ምክንያቱም minimum ቁጭ ብለን እንድንወያይ የምያደርግ ዕድል አለ።ራሳችን የፈጠርነው የስላም ችግር ካልሆነ በቀር መንግስት ሆን ብሎ የሆነ ቡድንን ለመጉዳት እያደረገ ያለ ጭቆና አይታይም እንደውም መንግስትም የዕርቅ ጥሪ ሲያደርግ ማን እምቢ እያለ እንዳለ ግልጽ ነው!
    እውነት ነው አማራው ያልተመለሱለት ጥያቄዎች አሉ ።አንዳንዶቹ ከሌሎች ጋር በመስማማት በመመካከርና ሰጥቶ በመቀበል መርህ ነው የሚመለሱት የሚል እምነት አለኝ።ለዚህ ድግሞ አንዱ ሌላውን ከማሳደድ፥ከመነታረክ ና ከጥላቻ ወጥተን የአንዱ ጥያቄ የሌላው ጥያቄ፤የአንዱ ህመም የሌላው ህመም በማድረግ የተመቻቸ ሁኔታን መፍጠር መንግስትም እንደመንግስት ድርሻውን በመወጣት ነው የህዝቡ ጥያቄ ሊመለስ የሚችለው።

  • @BaleGoba-bt8sk
    @BaleGoba-bt8sk 5 годин тому

    አብረን ሞተን አብረን ቆስለን ሀገር አስከብረናል ሁሉም ጋ ቆሸሸ አይምሮ ሥላለ ዛሬ እንደማንተዋወቅ ብንሆንም ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @noorworldyoutube9809
    @noorworldyoutube9809 4 години тому +1

    ከ 6 ቱ ካነሳቸው ጥያቄዎች አንተ መርጠህ ያነሳኸው ጥያቄ ቅድሚያ የገንዘቡን ማንሳትህ ተመችቶኛል ምድረ የ ጎፈንድ ሚ እና የሌቦች ትግል መጨረሻው ይኸው ነው ።

  • @GichamoDemeke
    @GichamoDemeke 4 години тому +2

    በእድሜ ብናየው እናትህ አትሆንም? ርዕሰ በሔርህን አንቺ ትላለህ

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 5 годин тому +1

    I know you were under the old man Mr hadush when you were in government communication office

  • @nesratahir5115
    @nesratahir5115 Годину тому

    እሷቸወም እስከ አሁን አልተናገረችም እንዳይሉኝ ካልተባለ በስተቀቅር ምዛን አያነሳም

  • @jiranekedir656
    @jiranekedir656 4 години тому

    እሄን ጥያቄ እነ አንከር ሚዲያ ዘግበዉለታል ወይ? እሄን አጣራልን ኤርሚ

  • @SolomonTesfaye-m5n
    @SolomonTesfaye-m5n 10 хвилин тому

    አይ ዘሜ!!! ተወው ሰው ሊሞት ሲል መናዘዙ ማይቀር ነው።

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 5 годин тому +3

    ቀናት ለቀረው ሰልጣን እንዲህ ቢዬ ነበር ለማለት ነው አስመሳይ የምን ድራማ ነው

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 2 хвилини тому

    ምነው አባል እንዲያደርጉህ ፈልገህ ድምፅ እየሆንካቸው ነው እንዴ???

  • @ademtibesso6018
    @ademtibesso6018 4 години тому +1

    100% በፍላጎቱ ነዉ ህዝቡ የወጣው ነገር ግን ችግሮች የሉም ማለት አይደለም ።

  • @SibaNel-j8c
    @SibaNel-j8c 5 годин тому +3

    ኤርምያስ"¿¿¿ ምነው ለፐረዚደንትዋ.... ሰትዩዋ.. እስዋ ማለትህ በጣም ያሳዝናል። ለአብይ እንኳን "እሳቸው" እያልክ ነው address የምታደርገው ። ማፉር አለብህ።

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 4 години тому

    You are bekeken of the so called prosperity

  • @awekea1179
    @awekea1179 4 години тому

    motion

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 4 години тому

    Angethe ebabi etymtembeh

  • @MenorTeferi
    @MenorTeferi 5 годин тому

    Yehe eko teregninet new

  • @jiranekedir656
    @jiranekedir656 4 години тому

    ቅንጅት

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 Годину тому

    ኤርሚያስ እባክህ መንግስት ሰለ መንግስትና ሃይማኖት ተው፡፡ ለመሆኑ ይህ መንግስት ብቻ ነው የህዝብ ሃይማኖት ውስጥ የገባወ? ተው እንጂ! ወደ ሗላ ሁሉ እያሰብን መሆን አለበት ብለን ነው፡፡ በተረፈ ሥራህ መልካም ነውና በርታ፡፡

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 3 години тому +2

    አማራ የሀይማኖት መሪዎችና ሕዝቡ በወገናቹ በትግራይ ሕዝብ ለፈጸማችሁት በደል አይቶ ፈጣሪ እንደ ባቢሎናውያን ቃንቃቹ ደበላለቆው አንድ መሆን አቃታቹ ንስሀ ግቡ

  • @FisumF
    @FisumF Годину тому

    ኤርሚ ያንተስ በዛ ሁሉንም ያልገባህን ሁሉ መተንተን አለብህ እንግዲዪውስ ዘፈኑ የመሀሙድ ነው እሱን በወጀል ጠይቁት እኔ በማውቀው አሽሙር በህግ አያስጠይቀም

  • @jiranekedir656
    @jiranekedir656 4 години тому

    የአረቦቹ ፋኖዎች 😢😢😂

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 5 годин тому +1

    Are you healthy???

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 4 години тому

    Menagebah ante tiga

  • @waffiki
    @waffiki 2 години тому

    ይሄ የኦሮሞ ሲምፒታይዘር መሆኑን ክንትዉ አርጎ አየሁ።
    እስካሁን ኤርሚያስ ኢትዮጵያዊነት አስተሳሰብ እንጂ ጎጠኛ አልመሰለኝም ነበር።
    እልም ያለ የኦሮሞ ደነቆ መሆኑን እራሴ አረጋገጥሁ።

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 5 годин тому

    I know you are ethnocentrism

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 4 години тому

    Ante moral alhe???.

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 2 години тому

    እንደ አማራ ሽፍታ ዘመነ ካሴን ደግፌ አልወጣም

  • @bobjaha4623
    @bobjaha4623 41 хвилина тому

    ኤርሚያስ ምን እያወራህ ነው ሴትየዋ የወሰኑት ጦርነት የለም ።

  • @bobjaha4623
    @bobjaha4623 30 хвилин тому

    ምነካህ መጀመሪያ ኢትዮጵያ ውሰጥ ህግ የለም ሴትዮዋ ምን ታድርግህ በነበራት ከአብይ ጋር ቆይታ ደስተኛ አልነበሩም ለማንኛውም ሆድ ይፍጀው።

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 4 години тому

    Ante beprdf yeserhaw tefat ersahaw

  • @drfasikawteshome8091
    @drfasikawteshome8091 4 години тому

    ኤርሚያስ ዋቅ ጅራ😂😂😂ዘና በል ይመችህ

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 2 години тому

    ሙስሊም ሾሞ ያንጫጫቸዋል

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 5 годин тому

    Not multi cultural but pluralism.do you know the difference between pluralism and culturalism

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 5 годин тому

    You have to clearly put your opinion, don't swinging like a pendulum

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 4 години тому +1

    Anateh yefers ante parrot

  • @challageletu2816
    @challageletu2816 4 години тому

    በደብረዘይት አትበል ቡሾፍቱ በል አያምርብህም።

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 4 години тому

    I know you are lazy like your prosperity friends