ከሌላ ልጅ አለኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 968

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 роки тому +225

    ማነው እደኔ ያገራችን ሠላም ማጣት ያሳሠበው😢😢😢😢😢😢

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 2 роки тому +471

    ለሱ ምስኪን ጓደኛቹህ ይቱብ ይከፈትለት የምትሉ👍!! እቃውን ፈጁት አላለም🤣

  • @hayatyimer7265
    @hayatyimer7265 2 роки тому +69

    በመዳም ቤት ድክም ያላችሁ ሁሉ አላህ ከድካም ያውጣን

    • @rahma6602
      @rahma6602 2 роки тому

      አሚንያረብ😥

    • @baydesoshiya4989
      @baydesoshiya4989 2 роки тому

      አሚንንን

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 2 роки тому

      አሚንንንንንንንንን ወላሄ እኔ ብቻ ነበር የመሰለኝ አረ ደክሞኛል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @hayatyimer7265
      @hayatyimer7265 2 роки тому

      @@zahrahmohemd3204 አብሺሪ እህት ኢሻ አላህ አላህ እረፍት ይሰጠናል

    • @naaammmm225
      @naaammmm225 Рік тому

      አሚን ❤

  • @Rቢንት
    @Rቢንት 2 роки тому +169

    ዉዶች እሲ ዱአ አዲርጉ አገራችን ሰላም እዲሆን የዛሬ አመቱ እዳይመለስ ☝️🤲🤲🤲🤲

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 2 роки тому +3

      አላህ ይረዳን ያረብ ያነ አስፈሪ ዘመን እዳይመለስብን በዱአ እንበረታ ያጀመአ 💔💔☝️☝️☝️

    • @saedaali1460
      @saedaali1460 2 роки тому

      አላህ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን

    • @tube-bj9bh
      @tube-bj9bh 2 роки тому +1

      😓😭አላህይድረስልን ያረብአደራውን

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 роки тому

      ትክክል

    • @fatumaassen877
      @fatumaassen877 2 роки тому

      በጣም አላህ ይድርስልን

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 роки тому +57

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

    • @mariamcc3212
      @mariamcc3212 2 роки тому +1

      ማሻአላህአብሮህያለዉልጂያምራል

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 Рік тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 роки тому +38

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ

    • @zebebahasen6673
      @zebebahasen6673 2 роки тому

      ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም

    • @taibah5903
      @taibah5903 2 роки тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው😘

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@zebebahasen6673 ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@taibah5903 ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

  • @fatumaamina9204
    @fatumaamina9204 2 роки тому +71

    የኔ እናት እውነት እባየ መጣ የእውነት ፍቅር እኮ ከባድ ነው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      በጣም

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 2 роки тому +1

      @@fatimanigus3261 ደምሪኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      @@zedbabo9298 እሸንይ

    • @fatimaimer4191
      @fatimaimer4191 2 роки тому

      ማሻአላህወላሂድስሲተሉአላህፊቅሩንያበዛላችሁ

    • @seaditube3092
      @seaditube3092 2 роки тому

      የአወልናየሠአድ ቤተሠቦች በቅንነትደምሩኝ🙏🙏🌹

  • @howaomar8979
    @howaomar8979 2 роки тому +27

    ወላሂ ስወዳቹህ ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹህ ምርጥ ጥዶች ውዴታ እስከ ጀነት

    • @seaditube3092
      @seaditube3092 2 роки тому +1

      ቁርአን እየቀሩነውየሚመሥሏቹ አላህየህድኩም ማሻአላህ ስትሉበጣምይገርማል 🥺ፕራክ አይደለም ቀብርስገቡ የምትጠየቁት መርቡክ ነው😭😭😭

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@seaditube3092 ደምሪኝውዴዋው

    • @seaditube3092
      @seaditube3092 2 роки тому

      @@fatumawase እሽ ውዴ አችምደምሪኝ እደምርሻለሁ🌹❤️

    • @seaditube3092
      @seaditube3092 2 роки тому

      @@fatumawase ደመርኩሽ🙏

    • @አሏህወኪል-ነ3ዀ
      @አሏህወኪል-ነ3ዀ 2 роки тому

      @@seaditube3092 ያሳዝናል ወሏሂ ፕራክበውሸት

  • @ኸድጃብንትባባ
    @ኸድጃብንትባባ 2 роки тому +43

    አልሀምድሊላህ ባልተቤቴ ባአመቱ ከስርቤት ሀገሩ ገባልኝ.
    ማስኪን ስአዲ ተሰራልሽ

    • @Zxz07881
      @Zxz07881 2 роки тому +1

      እንኳን ለሀገሩአበቃልሽ ዉድእህቴ እኔም ወንድሜ አመቱ በዱአሽ አትርሽኝ

    • @hayati1840
      @hayati1840 2 роки тому +1

      አንክዋን ደስ ያለሽ አስኪ ላኔም ዱአ እርዱኝ ሃጅ ሆዶ አልተመልሰም በዛዉ ወሰዱት 😭

    • @እሙፈውዛን-ፀ2በ
      @እሙፈውዛን-ፀ2በ 2 роки тому +1

      የኔም በአመት ከሁለት ወሩ ትላት ገብቶልኛል

    • @ኸድጃብንትባባ
      @ኸድጃብንትባባ 2 роки тому

      @@Zxz07881 የኔውድ አብሽሪ እንሻአላህ ይገባል እኛ ተጨቀን ተጨቀንአልሀምድሊላህ አላህ ባለ ሰአት ተሳካ የቀሩ ወዲሞቻችንንም አላህ በሰላም ለናት ሀገራቸው ያብቃቸው ያረብ

    • @ኸድጃብንትባባ
      @ኸድጃብንትባባ 2 роки тому +1

      @@hayati1840 የኔውድ አብሽሪ አላህ ይገዘው በሰላም ከቤተሰቦች ይደብልቀው ኸይር ያሰማችሁ

  • @sofii4011
    @sofii4011 2 роки тому +13

    በጣም አምሮበታል ሱሌ ወላሂ ዛሬጠምርጥ ሆኗል ፊቱ ራሱ ወፈረ ሲቆረጥ ጊዜ

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ 2 роки тому +11

    ከሣአዲ አወል እቃውን ጨረሠው ሡለይማን ሤቶች እደዚህ ናችሁ አላለም አዎ እደዚህ ነን

  • @ዜድወሎየዋ-ኀ3ቘ
    @ዜድወሎየዋ-ኀ3ቘ 2 роки тому +18

    ወይኔ ሳአድ ወደወይት ነበር እሩጫው ተሳክቶልሀል ምርጥ ፖራክ 😂😘😘

    • @ASdf-lf9yr
      @ASdf-lf9yr 2 роки тому

      ቅቅቅቅቅ እኔም ገርሞኛል

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 роки тому +56

    አቤት ሴቶች እኮ ወንዶች ልጅ አለኝ ሲሉን አንወድም ግን ለምድነዉ የሁላችንም ባህሪ ነዉ

    • @qeew2686
      @qeew2686 2 роки тому +10

      እኔ መችም አደኛነው አደለም ልጅ ኖሮት ያገባም ወድ አልወድምምምም

    • @ሙሉአጣዬ
      @ሙሉአጣዬ 2 роки тому +3

      @@qeew2686 ቅናትነዋ ተመልሶ ይታረቃል ብለሽ

    • @hawahawa792
      @hawahawa792 2 роки тому

      @@qeew2686 ክክክክክክ

    • @zm5638
      @zm5638 2 роки тому +3

      ምንችግር አለው ልጅ ቢኖረው ነግበኔ ነው ሴቶችስ ልጅ ቢኖረን ላያገቡን ማለትኮ ነው

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 2 роки тому +1

      @@qeew2686ክክክ እድል ነው እኔ አግብቼ ፈትቻለሁ ባሌ ደግሞ እኔ ነኝ የመጀመሪያው

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 роки тому +27

    ውድ የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +51

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪዎ

    • @zebebahasen6673
      @zebebahasen6673 2 роки тому

      ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@zebebahasen6673 ደምሪኝውዴዋው

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 Рік тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @usmanabdu3777
    @usmanabdu3777 2 роки тому +12

    ዳይ ወደንግዱ. ወንድሜ. ሙሥሊም ፕራን እያሉ ሚሥት የምታክል ውድ የአላህ ሥጦታ ብር ለመሠብሠብ ብለህ እዪልኝ እያልክ በአደባባይ አታውጣት. ይቅርታ ወድማዊ ምክሬ ነው. ደሞ የንግዱ ሥራ በጣ ሀሪፍ ሥራቸው በርታ ቀጥልበት. ሀላል የሚሆነውም እሡነው

  • @ኢቾነኝሳቂታዋ
    @ኢቾነኝሳቂታዋ 2 роки тому +54

    ለመጀመሪያ ግዜ አደኛ ኮማች ስሆን የኔ ውዶች አላ ፍቅሩን ያብዛላቹህ አገራችነንም ሰላም ያድርግልን

    • @habibatube1887
      @habibatube1887 2 роки тому

      አሚንንንእህት ያረብ

    • @Awel-Seada
      @Awel-Seada  2 роки тому +1

      አሚን

    • @ዘሀራ-የ2ቐ
      @ዘሀራ-የ2ቐ 2 роки тому

      @@Awel-Seada ወላሂ በሳቀ ክክክ ቶሎወደሻጣ

    • @ዘሀራ-የ2ቐ
      @ዘሀራ-የ2ቐ 2 роки тому

      @@Awel-Seada አላህ ሂድያ ይስጠን የኛ ቅናት ክክ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому +1

      @@habibatube1887 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው

  • @seaditube3092
    @seaditube3092 2 роки тому +2

    አወል &ሰአድ ፕራክ ይቅርባቹ ውዶቼ ትዳራቹሁን እዳታበላሹ ወላሂ ስለድናቹተማሩ 🙏

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 роки тому +14

    ቸኩለሃል መጨረሻዋን ማየት ነበረብን በደንብ መጮህነበረባት ችኩልናት

  • @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ

    ሰአዳ ስታዳምጥ ድምጧን. ዘግታ . ወላሂበሳቅ😂😂😂😂😂

  • @foziroyal479
    @foziroyal479 2 роки тому +4

    ጠጋ ብላ ስታዳምጥ በሳቅ የለሁም ወላሂ🤣🤣🤣🤣
    አቢሶ ወደ ክላስ ስትሮጥ😂😂😂😂

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 роки тому

    በጣም.ፍቅር.የሆነችልጅ.ነች.ከዛላይ.ጠንካራናት.የዘመኑሴት.ያልነካሽ.ወድነሽ.የምንማልቀስ.ጀግና.ግን.በልሽ.በጣም.አሪፍልጅነዉ.ተከባከቢዉ.ኢስትሪዉን.እንዳወራዉ.ከሆነ.እናትም.እህትም.ወድምሽም.ባልሽምነዉ

  • @ሰዲሰዲ
    @ሰዲሰዲ 2 роки тому +14

    ሰአድና አወል ወላሂ ስወዳችሁ የዉጫሌ ልጅ ነኝ የወንዜ ልጆች አንድ ቀን እንደማገኛችሁ ርግጠኛ ነኝ💓💓💓💓💓💓💓

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🥀

  • @hidiyayessuf2520
    @hidiyayessuf2520 Рік тому

    ያአላህ ሱለይማን ሲያሳዝን የምር ፍቅር የሆነልጂ የዋህ♥♥♥

  • @jajjjjajjj3066
    @jajjjjajjj3066 2 роки тому +10

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀እኔ ያሳቀችኝ ተለጥፋ ስታዳምጥ ሰአዲ

    • @add9654
      @add9654 2 роки тому

      እኔራሱ

    • @fatimahmohammed1088
      @fatimahmohammed1088 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂ለነገር እማ ማን ብሎን እኛ ሤቶች

    • @rabia4266
      @rabia4266 2 роки тому

      ወላሂ እኔ ለራሡ በጣም ነዉ ያሳቀኝሀሀሀሀ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 роки тому

      የሴቶችን ሚስጥር አወጣች😂😂

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 2 роки тому +2

    😂💔😭አይ ጓደኛው ሲጣሉ ቁጭ ብድግ አለ ፈርቶ 😭ለማንኛውም አይለያያችሁ

  • @zuzu-x8s
    @zuzu-x8s 2 роки тому +3

    ግን ትግስት የለሽም አውነት ቢሆን በስሜት ሳይሆን በመክክር ነው የሚሆነው አሱ ለተጨመለቀ አች ምን ተነካሽ ደግሞ ወንድ ልጅ 4ይፈቀድለታል

  • @y.5206
    @y.5206 2 роки тому

    እረ በማይቀለደዉ ሆ የምወደዉ ልጂ ሳላዉቅ ከሌላ በልጃለሁ ቢለኝ ዲንጋጤዉንና ብስጭቱን አልችለዉም

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 роки тому +10

    ታምራላቹሁ በርቱ ፍቅርራሁን ያብዛው ስታምሩ ስወዳቹሁ 🥰🥰🥰

  • @sofaymhammed8719
    @sofaymhammed8719 2 роки тому +1

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ሰላሞ ይመለስ እናተም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @hawanorya7143
    @hawanorya7143 2 роки тому +3

    ሱለይማን የኔ ሚስኪን ያሳዝናል ወላሂ ❤❤

  • @rabiaahmedali2649
    @rabiaahmedali2649 2 роки тому

    የኔዉዲ እድኔ ነሽ ንድትሽ ስታምሩ አላህ ይጠብቃቺሁ ያገሬ ልጆቺ

  • @godu4351
    @godu4351 2 роки тому +4

    ግን ስአድ ቤተሠቦችሺ ጋ ግዜ አታሣልፊም ከመጣሺ ጀምረሺ እባልሺ ጋር ነዉ ሆ ፍትህ ለቤተሠቦችሺ

    • @love-qy4gz
      @love-qy4gz 2 роки тому

      እኔም ብያለሁ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 роки тому

    ኪኪኪኪኪኪ ሠአድየ እኔም እዳች ባሌን ቆም ብየ አዳምጥ ነበር ቲያወራ ጋደኛህ ጠጉሩ ቲቆረጥ ውበቱ የለለ ወጣ ወዶችየ አታጨብርሩ

  • @ኢልሀምአብደላ
    @ኢልሀምአብደላ 2 роки тому +5

    ስደት የቀመስን ሰወች ቲኒሽነው የመበቃን ለምድነው ግን አይ ሰአዲ ለሁሉም ነገር ግን ስብር ያስፈልጋል ውደ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @نلرنورب
    @نلرنورب 2 роки тому +1

    ሠላም እኮን ደህና መጣችሁአወል እና ሰአዳየተሣካ ልህ በጣም ያሥቃል እደትመጣልህ አይዟችሁ በርቱ

  • @asma.5679
    @asma.5679 2 роки тому +10

    ጥሩ ድራማ ነዉ ግን ትወና ገና ብዙ ይቀራችኋል😜😂😂

  • @የኔተስፋቲዩብ-ዐ7ጨ
    @የኔተስፋቲዩብ-ዐ7ጨ 2 роки тому

    ያረቢ መልካምትዳርወፍቀኝ ወላ ስለሷእኔጨነቀኝየምትደነግጥእደሁብየ

  • @fatumaffatumaaa8358
    @fatumaffatumaaa8358 2 роки тому +3

    የአላህ የናተንስ ፍቅር ስወድላችሁ አይለያችሁ ውዶቸ።

  • @ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ
    @ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ 2 роки тому +1

    አላህሀገራችን ንሰላምያድርግልድጋሚዬሺብርአለይላሉውነትነውግንአላያብርደውያረብአሁነስጨነቀን✍️✍️✍️

  • @aprime9998
    @aprime9998 2 роки тому +10

    ከሁሉም በላይ ያሳቀኝ የአቦል መደናቀፍ ነው ክክክክክ

  • @ኢማንብንትአሊ
    @ኢማንብንትአሊ 2 роки тому

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ S💋A 😘😘😘😘😘😘

  • @መርየምነኚየኡምማሂርዉድአ

    ልጥፍ ብላ ስታዳምጥ በሳቅ የለሁም ወይኔ ጉደ😁😁😁😂😂😂😂

  • @mareammohamad5996
    @mareammohamad5996 2 роки тому

    አይይ ከባድነውኮ የእውነት ፍቅር አላህ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ S or A

  • @hikmamohammedhikmamohammed4462
    @hikmamohammedhikmamohammed4462 2 роки тому +4

    የሠአድ ተሿኮ መሰማት ያሣቀው😂😂😂

  • @lishanmohammed5357
    @lishanmohammed5357 Рік тому

    ወላሂ ከልብነው የምወዳችሁ ግን አሁን የትናችሁ ለቤታችሁ አድስነኝ ማለቴ መለያው ወሎ

  • @kubrayutbe1133
    @kubrayutbe1133 2 роки тому +15

    ያረብ አገራችንን ሰላሞን ይመልስልን ያቀራችን ሠላም የናፈቃችሁ

  • @muntaha8351
    @muntaha8351 2 роки тому

    ሰአዲ እና አወል የምር በጣም ነዉ ምወዳችሁ ፕራኩ ግን ተመካክራችሁበት ነዉ የሰራችሁት ።

  • @ኡሙዚያድ
    @ኡሙዚያድ 2 роки тому +6

    ሰአድየ የኔውድ በሳቅ አየ ሴቶችኮ በምንወደው ወድ ቅናታችን ኦበር ነው አታናዳት አወልየ😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

  • @ساعدهالعنزي
    @ساعدهالعنزي Місяць тому

    ውዶችግን ቤታችሑ ቡሎኬት ወይስ የጨትነው ልሰራነው ማወቅፈልጌነው

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 роки тому +3

    ሱለይማን 🤣🤣🤣 በኔ ስም ይወለድ ልጁ አላለም ክክክክ

  • @الحمدلله-غ6ز8ز
    @الحمدلله-غ6ز8ز 2 роки тому

    በናተ ሻንጣ መጥፋትአዝኘ ነበር እኔም አስርሺእሪያል ጠፋብኝ ልወልድ 9ወሬእደገባ ድዓ አርጉልኝ የልጀን አቀራጥ እኳን ታልገዛ እስከዘጠኝ ወር ለፍቸ እድሁ አስቀሩኝ ከባድፈተናነው አልሀምድሊላህ

  • @fatumaffatumaaa8358
    @fatumaffatumaaa8358 2 роки тому +15

    ቶቶለ ልቀቁልን አትቆዩብን የምር ስወዳችሁ

  • @KUNFAYEKUN-k6o
    @KUNFAYEKUN-k6o 2 роки тому +1

    ተደርገሻልአላለም😂😂😂🤟

  • @hayatkamal6441
    @hayatkamal6441 2 роки тому +3

    ማሻ አለህ በጠም ደስ ትለላቹ😍😍😍ሰአዲ አቤት ማዳመጥ😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌷

    • @hayatkamal6441
      @hayatkamal6441 2 роки тому

      @@fatumawase ኢሺ ዉዴ

    • @إنشالله-م8م
      @إنشالله-م8م 2 роки тому

      ይሄ እስር ቤት አይቸዋለሁ ልበል

    • @ali3989
      @ali3989 2 роки тому

      ክክክ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 2 роки тому +1

    ክክክክክቀስለስ ያለይንደት ማሻአላህአትናደድም ሌላሴት ብትሆን አልቅሳአጠግምነበር

  • @ትግስትወርቁ
    @ትግስትወርቁ 2 роки тому +19

    😃😃😃😃ምርጥ ድራማ ነው

    • @welotube463
      @welotube463 2 роки тому +1

      ደምሪኝ እማ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@welotube463 ደምሪኝውዴዋው

  • @እህተስላሴ-ሐ7ጸ
    @እህተስላሴ-ሐ7ጸ 2 роки тому +1

    ታምራላችሁ ግን ለጓደኛችሁ ይቱብ ክፈቱለት ውይ እርጋታው 💓💓💓💓💓💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +3

    ኑ🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @ትንሿነኝየሀርቡዋ
    @ትንሿነኝየሀርቡዋ 2 роки тому +1

    ወይኔ ሰአዲ ግርግዳ ጋር ተለጥፋ የምታዳምጠው ነገር🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ

    ኧረ በሳቅ ሰአዳ ዛሬ ተበላሸ😄😄

  • @markonjo7263
    @markonjo7263 2 роки тому

    Yewunati sewodachu sad ena awol💞💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓fekrachu yabizalchu leuli egziyaber 💞💞💞💞💞💞

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +16

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ናን

  • @fatimamuham
    @fatimamuham 2 роки тому +2

    ሰአዲ ልኮበልል ፉን ፉን አለች 😁😁😁😁

  • @yaasmin-w3d
    @yaasmin-w3d 2 роки тому +8

    አልተሳካም አወሌ ተመካክራችሁ ነው ነቅተናል 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ዘይነብሺታየ
    @ዘይነብሺታየ 2 роки тому

    ሱለይማን ሚስኩን የበይ ተመልካች 🤣❤️❤️❤️👍👍

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 роки тому +3

    እዳሀለ ፕራንክ አይስማማን ሴቶች ሆ😜😂😂😂😂

    • @amenat9146
      @amenat9146 2 роки тому

      በማይቀለደዉ አትምጡብን ወዶች

  • @rahmarahma317
    @rahmarahma317 2 роки тому +2

    ወይ ፈረቸ ነበር ገና ሥጀምሩ ነገረ ግን ቶለ ለመሃድ ሳይሆን ነገሮቹን ማጣራት አለቀሰ ሰአድዬ በተረፈ በረቱ ደስ ትላለችሁ ማሻአላህ 😘😘😘

  • @ላታህዘንኢነላህማእና
    @ላታህዘንኢነላህማእና 2 роки тому +15

    ምርጦች አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ አገራችንንም ሠላም ያድርግልን

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

  • @fatuma4823
    @fatuma4823 2 роки тому

    ወለይኩም ሰላም ወይ አወል ሰራሕላት ሚስኪን ሰአድየ የኔዉድ ❤️❤️❤️ እድሕ አይነት ብራክ ግን ይቅር ዉዶቸ ልብ ይሰብራል በተርፍ በተረፍ ሑላችሑንም እወዳችሕለሑ ሰአደሰ&አወል& ሱለይማን ሰላማችሑ ይብዛ አገራችንን አላሕ ሰላም ያርግልን🇪🇹ያረብ

  • @imurehima4765
    @imurehima4765 2 роки тому +5

    ዉድ የሀገሬ እስኪ ዱአ አርጉ የአምናው ቀን እንዳይመጣ ያረብብብብ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      ቤተሰብ አርጊኝ ስብ በቅንነት

  • @bogibogi3330
    @bogibogi3330 2 роки тому

    ሳዱየ አይዞሺ ሴት ልጆ ፍቅር ካለ በጣም እንዶዳለን

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ 2 роки тому +4

    የኔ ምርጥ ጥዶች ሥወዳችሁ ፋቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ አገራችንን ሠላም ያድርግልን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው😍

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 роки тому

      ሠአዲ በጣም ሀለኛ ነሺ

  • @muhammed1571
    @muhammed1571 2 роки тому

    የኔሚስክን ክታሳዝኑ ደስክትሉ አላህዋ ለሁላቺንም ከይሩንወፍቀን

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 роки тому +4

    እኛ ሴቶች ደንቆሮ እንመስላችኃለን አሰማም አላለም ትዕግስት ያስፈልጋል እህት ሴት ልጅ በእርጋታ ሁና በመነጋገር ነው ነገሮቹን የምንፈታው ቶሎ ብለሽ አትናደጅ እውነትም ቢሆንም ነውር ነው

    • @sofiethiopia9369
      @sofiethiopia9369 2 роки тому

      አርግዛብኝ እያለ በመነጋገር ትያለሽ ሁሉን ያወራውን ሰምታለች ሰአድ ትክክል ናት

    • @أمخليدالحمداللهياربى
      @أمخليدالحمداللهياربى 2 роки тому

      አይይይይ በስው ላይ ነገሮች ቀላል ናችው

  • @hikma9245
    @hikma9245 2 роки тому

    ካሜራውን ስንት ገዛሽው ስአዲ ሞዴሉንም አሳውቂን ጥሩ ከሆነ ለወንድሜ ልልክ ነበር

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 роки тому +25

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ማሻ አላህ 😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@Bstarmedia ደምሪኝውዴዋው

  • @ገጠሬዋነኝከወግዲ
    @ገጠሬዋነኝከወግዲ 2 роки тому

    ሱሌማን የቤት ልጅ ነው ይለያል እርጋታ አለው ፀባይም አለ ከፀጉሩ ማንጨብረር በስተቀር ሳአድ እንግዳአክብሪ እደት እፊቱ በካልሾ ትያለሽሀይላዱን ለባልሽምክብርይኑርሽ ያናድዳል ግን በርጋታሁሉም

  • @Tube-ti5pg
    @Tube-ti5pg 2 роки тому +3

    ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን☝️🤲የአላህ እኔምበቅርቡ ሀገሬ እገባለሁ

  • @ቢንትኢስላም-ለ1ዸ
    @ቢንትኢስላም-ለ1ዸ 2 роки тому

    ግን የተፈጠርው ቢፈጠር ትግስተኛ መሆን አለብሽ ሰአድ ሌላው ይቅር ለምን ነይ ሲልሽ በስረአት ፊደሽ አተወሩበትም ዝብለሽ እሄዳለሁ ነውር ነው ለወደፊቱም ትምህርት ይሁንሽ ምንም ቢሆን ሳትመካከሩ መሄድ ጥሩ አይሆም ከቤት ከወጣሽ በመካከላችሁ ሰው ይገባል

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh7485 2 роки тому +7

    እኔ የሚያሰቀኝ የስአዳ ባል ነው ጋደኛው ደሞ ፈንዲሻ ነው ሳቂታ ምርጥ ናችሁ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት

  • @nefisatube2Y
    @nefisatube2Y 2 роки тому

    አወለ ስለኮሜራ ማወቅየምፍለገው ምንአይነት ካሚራ ቢደውስራልኝ ላብቶብና ኮሜራ መግዛትእፈንጋለሁ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 2 роки тому +3

    አላህ ሰላም ያርግልን ሀገራችንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ሰአድየ እማይበጂሽ ውዴ አዉል ተራህን ጠብቅ ሰአድየ ቆይ ሹክእልሻለው ታሳብጂውአለሽ ሀሀሀ የኔ እልከኛ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 роки тому +3

    😁😁😁🤣🤣🤣🤣ሰአዲ የኔ ማስኪን አይዞን ቻይው የሁላችንም ባህሪ ነው መቼም ባሌ የግሌ ነው እጂ ልጂ ቀርቶ ሚስት የለው ሚስቱም እኔ ነኝ ልጄም የኔ ነው

  • @طيبهطيبه-ف3ش
    @طيبهطيبه-ف3ش 2 роки тому

    የኔ ማሮች መሻአላህ ግንልጁ ወዲምሽነዉደ

  • @ኢትዩጽዋይነኝ
    @ኢትዩጽዋይነኝ 2 роки тому +4

    የኔማር ስአድ 😂😂😂😂😂😂

  • @ekramtube763
    @ekramtube763 2 роки тому

    ሳድዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ 🥰🥰🤣

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 2 роки тому +4

    ጓደኛህ ይመቸኛል❤❤

  • @abdu8307
    @abdu8307 Рік тому

    😂😂😂በጣም የስቃል ወላሂ ኑሩልን

  • @ሪችነኝየቦረናዋ
    @ሪችነኝየቦረናዋ 2 роки тому +7

    ሻንጣዋን ልታመጣ ስትሮጥ ወላሂ በሳቅ😂😂😂

  • @Sintayahumedin97
    @Sintayahumedin97 2 роки тому +2

    እህቶችሠላምምም እኛም ለዚህ ቀንንንያብቃን ከስድት ያውጣ አገራችን ሠላምይሁን

  • @بنتإدريس-ه1ه
    @بنتإدريس-ه1ه 2 роки тому +5

    ፖራክ ሀራምነው አትለወጡም

    • @kadejaawol3639
      @kadejaawol3639 2 роки тому

      እሺ የኛ ሙፍቲህ
      ብራክ ሀራም ነው የሚል ሀዲሥ ወይም የቁርአን አያ አምጪ ሥለማታቂው ነገር ሀራም ነው ማለት እራሡ ወንጀል ነው

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 2 роки тому

    የእኔ ዉዶች ሰላማችሁቡዝትይበልልኝአወልዬ ስአዲዬ የእኔ ልዩወች 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @taybayousef5536
      @taybayousef5536 2 роки тому

      💪💪💪💪💪💪💪💖💖💖💖💖💞💝💝💝💝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😎😎😎😛🙏🙏👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍😎😎

  • @FatumaAmenu
    @FatumaAmenu 2 роки тому +13

    ልቦን ነው የሠበርከው ሠአድየ አድ ቀን አችም ሥሪለት እንጠብቃለን ሠአድየ

  • @SofiaAlTuBe
    @SofiaAlTuBe 2 роки тому

    ወይኔ ሰድ ወለሂ አሰዘነቺ በሉ ቪድው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልኝ ሚሪጥ ጥንዶች አለህ ፊቅረቹን ይጨሚሪለቹ

  • @ቀውጢዋናኝየጅዳዋ
    @ቀውጢዋናኝየጅዳዋ 2 роки тому +3

    የኔውዶች በጣምነውምወዳችሁ አዋሌተውሰአድን አታናዳት😥

  • @jolyniky2649
    @jolyniky2649 2 роки тому

    አትከተለኝ ሂድ ቀጥል ወይኔ በሣቅ ገደለሽኝ ዬኔ ውድ ወላሂ ከልቤ ነው የምወድሽ ሡሡዬ 🍫🍫👑👑

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 2 роки тому +5

    ግርግዳዉን ጠጋ ብላ አዳመጠች ጆሮ ጠቢ ይባላል ይሄ 😜😜😜😜😜😁😁😁😁😁😁

  • @wwewwe3737
    @wwewwe3737 2 роки тому

    ወላሂ ስወዳችህ አላህ ይጠብቃችሁ