ኑሮ በሳኡዲ የአከራይና የተከራይ መከራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 129

  • @meronfery8390
    @meronfery8390 2 місяці тому +2

    ሰላም ለዚህ በሰላም ለአገራችን ላይ ኢትዮጵያ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ታችን ጊዜ ነበር አሪፍ ርስ ነው በአዲስ በሌላ ቪድዮ እስከምንገናኝ መልካም ጊዜ

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 2 місяці тому +3

    አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ በጣም ካባድ ነው በተለይ ሳኡዲ ሙከይፍ አትክፈቱ ይቆጥርል ገባውጣ አትለሉ ሽሩጣ ይገባል ብቻ የሰው ሀገር ኑሮ ከባድ ነው ሰው ስመጣ ቤትን ትሳቀቃለ ብቻ ብዙ ጉድ አለ ዝም እን በል ብለን ነው

  • @gunatube12
    @gunatube12 2 місяці тому +1

    ሰላም እህታችን በጣም በሳውዲ ያለውን የቤት ኪራይ ሁኔታ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስለነበረን አስተማሪ ድንቅ ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን. ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ቤተሰቦቻችን ከክፉ ይጠብቅልን በስደት ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @halemasid
    @halemasid 24 дні тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ አላህ ያግዛችሁ በርቱ አላህ ያግዛችሁ እህቶቸ

  • @ZiyadaMahmud
    @ZiyadaMahmud Місяць тому +1

    ወአላይኩም ሰለም ወራህመቱለህ ወበራካቱሁ አህለን ዉዴ ትክክል በሁን ዘማን እድሜያችን ራጅም አደለም ለዝች አጭር እድሜ ስንበለ ስንገደዳልል 😢

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 2 місяці тому +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ መልካም ዋውው በርችልን እና አመሰግናለን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ❤❤

  • @samrisamrithabeshawit
    @samrisamrithabeshawit 2 місяці тому +3

    እውነት የሳውዲ የቤት አከራዩች ከባድ ናቸው የሆነ ቤት ሂጀ ባለፈው ልከራይ ሂጀ ከጓደኛ ቤት ቤቱን አይቸው 3 ቀን ተቀምጨ ከቤታቸው ወደ ስራ ተመለስኩ ወደፊት ልከራዬ እቃዬን አላመጣሁ ምን የለኝ ምን የለኝ ሆ ከ6 ወር በኋላ የቤት ኪራይ ብር አምጭ ብሎ ደውሎልኝ ደንግጨ ከፈልኩ የስድስ ወር ያለ ምንም ነገር ሆ 😳ሰው ህሌናውን ሺጧል ለእንግድነትም መሄድ አልተቻለም ዘንድሮ 😮😮😮

  • @emantube6292
    @emantube6292 2 місяці тому +1

    ዋለኩም እሰላም ወረህመቱ ሊላህ ወበረካቱሁ
    ማሻአላህ። እህቴ ሀሪፍ ነዉ ስራሽ ማማየ
    በረች ጡሩ እየሰራሽ ነዉ የኔ እህት
    ቱሉ ቱሉ ልቀቂልን በተረፈ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @MarkonAndi-j1h
    @MarkonAndi-j1h День тому

    Anchi konjo

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽልኝ እህታችን በጣም አስተማሪ ነገር ነው
    ብዙ የምንማረባችሁ ነገር አለሁ ጎበዝ ልጅ በርችልኝ 👍👍

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 2 місяці тому

    እንኳን ደና መጣሽ ወደ ሰላማሽ ይብዛ ባለሽበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለሀገራችን አንድነት ለሁላችን ያድለን እግዚአብሔር አምላካችን ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ሰላመሽ ይብዛልኝ በርች

  • @weyni2816
    @weyni2816 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ደስ ይላል በርቺ❤

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ደስ ይላል አስተማሪ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን እህታችን በርች አሪፍ ቆይታ ነበር🎉🎉🎉

  • @GeniAshi2-cj8uc8ut7i
    @GeniAshi2-cj8uc8ut7i 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላም ስላም እንዴት ነሽ እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር በርቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @Selamawit
    @Selamawit 2 місяці тому

    ሰላም ሱስዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው። ጥሩ ትምህርት ነው ብዙዎችን ያስተምራል ሁላችሁም ላይ የደረሰ ነገር ነው ማለት ነው ሁሉ ነገር ሼርርር

  • @kidist_tub
    @kidist_tub Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ያሳለፍነው እናመሰግናለን በርች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤

  • @fafisiedtube5591
    @fafisiedtube5591 2 місяці тому

    አሰላሙአለይኪም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ሰላም መጣሽሽሽ ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመስግናለንን መልካም አዳት ይሁንልሽሽሽ

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር እውነቱን ለመናገር በጣም ከባድ ነው ስደተኛ ለስደተኛ የተጨካነበት ዘመን ላይ ነን እግዚአብሄር ለመልካም ልብ ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 2 місяці тому

    ሠላም እህታችን በጣም ጠቃሚሀሳብ እና በዙ ሰዎች ላይ እየሆነ ያለ ድርጊት ነው እና አስተማሪ ጉዳይ ነው። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላምሽ ይብዛልሽ። ትሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛል እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-lf5xz3qt4y
    @user-lf5xz3qt4y 23 дні тому

    ሰላምአለኩወረመቱላህወበረከቱ በሳኡዲቢትአከራይበጣምከባዲነዉበተለይልጂየያዘችአይወዱምእኔምብዙአሳልፊአለሁ

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 2 місяці тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ አይ ሁሉም ቦታ ስቃዬ ሆኖዋል ያሳዝናል ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 2 місяці тому

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ በራችችችችች

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 2 місяці тому

    ፍቅር ላይ ብዙ አይነት ሰዎች የሚኖሩ ሰዎች አስተሳሰብ ወይም ያሉት ነገሮች ናቸው ቅናት ነው ብዙ አይነት ነገሮች አለ ያን ያንን ማስወገድ የኛ ስራ ነው ብዬ ነው ማስበው ሁለት ሰዎች መጠማመር የለም ብዬ ነው ማስበው ምክንያቱም አይሆንማ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m 2 місяці тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እረ እኔስ አልሀምዱሊላህ ፣ከኔ ይልቅ እግዶቼን የሚያስተናገዱልኝ አከራየ ናቼው ሁሉነም ልንል አንችልም በጣም የምወዳቼው አከራዩች አሉኝ አጋጥሞኝ አላውቅም በፈለጉት ሰአት ይወጣሉ ይገባሉ አስር አመቴ

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa 2 місяці тому +1

    አስለሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስላም ፍቅር ለሀገራችንንን ስላም ያምጣልን ዋናው ነገር ስላም ያምጣልን በጥም ከባድ ነው ብቻ አሀምድሊላ

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 2 місяці тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ጥሩና ደስ የሚል ቆይታ ነበር የደረሰበት ያውቀዋል ተከራይ መሆን😢

  • @ethio140
    @ethio140 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን እውነት ፈጣር ፍቅር ይስጠን በዝ ሰአት አብዛኛው ቦታ የሰው ልጅ ፍቅር አቶዋል ቤት አካራወዩች እውነት በጣም ግፈኛ ናቸው በተለይ የኢትዮጵያ አከራይ እውነት ፈጣር ልብ ይስጣቹ ጨካኝ ናቸው ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @mamanewus7381
    @mamanewus7381 2 місяці тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት እንኳን በሰው አገር ይቅርና ባገርም ላይ በጣም ከባድ ነው ላለለት በሰው አገር ጠለብ ሆኖ የየሰራ ካልሆነበቀር

  • @user-iq1pt4we1m
    @user-iq1pt4we1m 2 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምን ፍቅርን ለሀገራችን ያድእግልን

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እንካን ሰላም መጣሺ በእውነት መጨካከን በዛ ስደት ላይ ሁኖ መጨከን ከባድነው ሸዋየ የእኔ ደርባባ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 2 місяці тому

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 2 місяці тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ሰለም ፍቅር አንድነትን መተሰሰብን ይሰጠን በሪቺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በረሪቺ አለህ የጊዘሺ

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu 2 місяці тому

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን እግዚአብሔር ይሙስገን እንኳን ደና መጣሽ እማ እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር እና አንደነትን መተሳሳብን ይድልን አሜን በርችልን❤🎉🎉🎉

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 2 місяці тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ ውዴ ማሻ አላህ ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናል ያወቅሽውን ስላካፈልሽን ሁላችንንም አቅል እና ልብ ይስጠን ሰው እኮ እንደረው ማሰቡን ትቷል ያረብ ሀገራችንን ህዝባችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጠን

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 2 місяці тому

    ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንካን ደህና መጣሽ በእውነት በጣም የሳውዲ ኑሮ ማየት ጥሩ ሀሳብ ነዉ ችግሩ ስራ የለም ፣😉😉😉😉😉

  • @kemir264
    @kemir264 2 місяці тому

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ ለምታካፍሉን ጠቃሚ መርጃ እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግል አሪፍ ቆይታ ነበርን በርቺ

  • @user-ld2xf4rq4r
    @user-ld2xf4rq4r 2 місяці тому

    ሰላም እህት ጡር ቆይታ እረፍት አልወጣም ልጀን ወልጀ አይቸዋለሁ መከራ ነው

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቶች እንኮን ደህና መጣቹሁ ይገርማል በስው ሀገርም ሁንን መጨካከናችን አይ የተርገምን ትውልድ ንን እውነት የድሮ እናትና አባቶቻችን ይማሩን ልቦና ይስጣችሁ ክፈትን የሚስቡ

  • @user-xp6qb4pk2g
    @user-xp6qb4pk2g 2 місяці тому

    አቆሰለ ምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቶሁ አህለንወድ ከባድነወየኪራይቤት በርች አላህሀገራችንን ሰላም ያደረግልን በሰደት ያላችሁ እህቶች በሰሌምለሀገራችን ያበቃንንንን

  • @GdvXhx
    @GdvXhx Місяць тому

    11:43 አብሽሪ፡በርቱ❤❤በጣም፡ጥሩአላህ፡ይጨምርላችሁ

  • @user-fn6pe7td3v
    @user-fn6pe7td3v 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም ውድእና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች እደምን ቆያቹ ሰላማቹ ይብዛ ሰላማቹ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁ ፍቅርን አድነትን ያድርገን አሪፍ ቆይታ ነበረን ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤🎉🎉

  • @susu21
    @susu21 2 місяці тому

    Wealeykum selam werahmetulahi weberekathu ahlin mamaye bervhilgn tenkrilgn harif koyta neberen bervhilgn vtenkrilgn lehagerachin selamn yamtalgn bervhilgn🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nb3yv8vo3u
    @user-nb3yv8vo3u 2 місяці тому

    አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በአሁኑ ጊዜከባድ ሆናል ቤት ለማያዝ ውድ ከመሆኑ የተነሳ ደህና ቤት የለም ተፍቲሽ እሚበዛበት ቦታ ነው እሚሆነው

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 2 місяці тому

    Egzaber ymesgen enkan dena metashe ehte berchilgn betame arife koyeta nebr byalchubet egzaber yetbekachu

  • @neju9654
    @neju9654 2 місяці тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ወይ ሸዋየ እችልጅ ጥንኪሬዋ ትግስቶ ሶብራ ሰወደላት ጀግና ሴት ነች የእውነት ለመናገር የተከራይና የአከራይ መከራ በየሁሉቦታ ነው

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 2 місяці тому

    Norii baga naagaan dhuftee obbolleetikoo qalii biyyaa kamitiyuu manni kiraa rakkoodhaa waaqayyoo obsa sinnif haa latuu jabadhaa ❤

  • @user-nt2ti6fl5p
    @user-nt2ti6fl5p 2 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ❤❤❤. ጠዋትህን በተስፋና አላህ ላይ
    በመተማመን እንዲሁም በዙሪያህ ለሚገኙት
    በእውነተኛ ፈገግታና በጥሩ ንግግር ጀምራት
    ለሪዝቅህ ፣ ለስራህና ለህልምህም ሩጥ
    ሰባሀል ኸይር… 🌹

  • @faiza5
    @faiza5 2 місяці тому

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊኚ ውድ እህቴ በሪቺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ አለህ የጊዘሺ ውድ እህቴ

  • @HdD-gi3kl
    @HdD-gi3kl Місяць тому

    መሸአላህ ጡሩአሣብ ነው

  • @fahadzenat1284
    @fahadzenat1284 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም ሰላምከናተጋ ይሁን የሀገሬ ልጁች ስላገኘ ሁቹሁ ደስስ ብሉኛል በራቱልኝ።

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 2 місяці тому

    አሰላም አሌይኩም ወረመቱላህ ወበረከሀቱ አህላን እህቴ እንኳን ደህና መጠሽ አይጠብቀን ❤❤❤❤

  • @tube5126
    @tube5126 2 місяці тому

    አሰለም አለይኩም ወርመቱለይ ወበርከቱ አህለን ወስህለን እንከን ደህና ማጠሺ የኔ ማሬ የነበርን ቆይታ በጠም ደስ ይል ነበር እንሸአለይ ከንቺ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን ሀገርችንም ሰለም ይሁንልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 2 місяці тому

    Selam selam selam selam
    Selamshi ybza enkan dena
    Metashi wawuu des yemil mkr👌

  • @ritatube19
    @ritatube19 2 місяці тому

    Egzabiher yemesegen selameshi yebezalegn ehetachin enekon dehena metashi ewinet kemer betam yasazenal beyehageru yalew mekera sekaye yebezabet new fetari yetebekn lehagerachin selam yelaken

  • @Fawzyakw
    @Fawzyakw Місяць тому +1

    ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 2 місяці тому

    Nagaan isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo afuuraa akkam jirtu ebbifaami Hadhoo koo Waaqayyoo si yaa ebbisuu kanuma caalati itti fufi hojii gaaridhaa nageenyi qabatee dhuftee

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 2 місяці тому

    አምላክ ከመከራ ይጠብቀን ሰላም ያይዛልን የምር ግን የትም ቦታ ቢሆን በቤት ክራይ በጣም ነወ ዩሚኩብደወ ግን ለመኖር ሶባል ምንም ነገር ሙቻል አለብን ነዉ የምለወ እህታንን

  • @AMIR465
    @AMIR465 2 місяці тому

    Hunda dura baga nagan dhufte qalii nageenyi Rabii mana kanaf yaa ta,uu hunda kessanu rabii isin walin yaa jiratu wow jabadhu Bay ee gariidha hojii kee itti fufii wan ofi

  • @yenetube-qb4cw
    @yenetube-qb4cw 2 місяці тому

    Salm tena yestilgna wudina yetebarchuw yee hagere lijochi salmachuu yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 2 місяці тому

    Wow baxam desi yilal hahahahaha ya lachu faxari yixabiqachu Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi

  • @shukshuktamedia
    @shukshuktamedia 2 місяці тому +1

    ብዙ እህቶቻችን ይኽንን ሰፈር ጨዋታ ይዘው ሲዞሩ ይታያል፡፡ የሚገርመው ወደፊት ኑሮ መስረተው፣ትዳር ይዘው ለመኖር አይከብዳቸውም ወይ….እነሱ እንኳን ሚሊዮን ቢሊዮን ብር ያግኙ፣..ግን ሰው በብር ነው ወይ የሚለካው፡፡ እናም ወደራሳችን እንመለስ፣…

  • @user-rf6ex4ve4b
    @user-rf6ex4ve4b 2 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን የኔ እህት ወላሂ ሁለት ልጂ ወለደች ስደትላይ አልሀምዱሊላህ ተጎኖ እኔ ስላለሁ ብዙም አልቸገራትም ልጃጋ ስራመስራት በጣም ከባድነው በአሁኑ ሰአት ተጎደለብሽ ማንም አይፈልግም

  • @jemilatube2643
    @jemilatube2643 27 днів тому

    ወላሂትክክልነሺዉዶ ሙከየፍትነከፍትአ

  • @user-eg5kn7zr4z
    @user-eg5kn7zr4z Місяць тому

    ትክክል በጣም በተለይ ያልሽው ነገር

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 2 місяці тому

    Susu enkuwan selam metash selamish yebzaa hagerachinin aman yadrgilin yeruu koytaa new yemachachu melkam mazinagnaa

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 2 місяці тому

    aselamuu alekuum worematuullhii baga nagan dhuftenii nagan siniif habbytuu nagan nuuf habaytuu ❤❤❤

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 2 місяці тому

    Asslamalyikum werahemetulahi weberekatehu enkuwan beselam be desets befikirrr metashi selemetashi selayahushi desss belognal harifffvkoyitaaa neberr ketelebat

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 2 місяці тому

    እዃንን ደህና መጣሸ ውዴ በርቺልኝኝ ሸዋዬዬ የኔ ውድ ከምር በልጇ ህመ ም በጣም ተጎድታለች ኡፍፍ በየአሁንን ላይ እደዚህ ሆና ሥላየሇት በጣም ደሥ ብሎኛልል ከምር ሥወዳትት❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች

  • @ImamHossen-bj2sj
    @ImamHossen-bj2sj Місяць тому

    እረ ብዙ ጉድ አለ

  • @user-iw7sk5qt4x
    @user-iw7sk5qt4x Місяць тому

    እኔ አደራይቸ አላቅም ግን አልሀምዱሊላ አድቀንም ተጣልቸ አላቅ ሌሎቹግን ይጣላሉ ዘልዛላ ናቸው ዝም ኩሏችሁ ለመዘላዘል ማንም አይለን

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 2 місяці тому

    እግዝያብሕር ይመሥገን ሰላም ለዚ ቤት ሠላም ለሀገራችን ይሁን እዉነት ነዉ እንተሣሠብ እንደጋገፍ ዉድ የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Azeb1
    @Azeb1 2 місяці тому

    selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber
    enamsegenalen melekam sera ywenelesh berichi

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 2 місяці тому

    Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yebelen Fekerun Yabezalen Aref Koyeta Neber Bereci Gobez

  • @Salemsalem-l4z
    @Salemsalem-l4z Місяць тому

    ሽዋየአድናቂሽነኝግንእንደትነዉበዉስጥምውራትእምችልዉ

  • @user-ur2hk9hf3l
    @user-ur2hk9hf3l 2 місяці тому

    Baayyee namatii toltaa qashtii nama 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 2 місяці тому +1

    አሰላማይኩምዉራህመቱላሂወበረካቱሠላምመጣሸዋየኔደርባባመካሪያቺንእናመሠግናለንተባነኪየነእህትየነበረኚቆይታደስይልነበር❤❤🎉🎉

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Місяць тому +1

    ብቻ በአክራይ አትፈረድ ተክራይም ችግር አለብን ማይትሳስብ አሉ እኔ ጅማ ነው ተክራይት ምኖረው. ቤቱ ውስጥ3ሙከይፍ ተከፍቶአል እኛ የለንበት ክፍል እኔ እና አንድ እህቴ ነኝ ጀማ ስለሆን ማብራት አንክፍልን. ለእህቴ ነይ እንሄድ እዛ ክላስ ይህ ሙከይፍ እናጥፋይ ይቆጣርባቸዋል ስላት ክፍዬ አይደል ምኖረው ብላ ተዩ አለች ይህ ስህተት ነው

  • @obseegorba
    @obseegorba 2 місяці тому

    Naganii waqayoo manaa kanafii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee waa bayee baredaa jabadhuu mataa duree baredaa turee ebifamii

  • @user-us3sw9oj1o
    @user-us3sw9oj1o 2 місяці тому

    አሰላአምአሌኩሙ ወራህመት ውላአሂይ ወበርካአቱ አህለን ማአማ አላህ ሁሉም ባአርያአው በራአሱ ተብቃአቅቶ የሚኖርበት አቅም ይስጠው እጂይ የታአወቀነው በተለይ በቤት ክራአይ የሚኖር ሰው አላህ ይድርስልን

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 2 місяці тому

    selam betseb enekan dena mexash
    des ymil arif koyta neber enamsegenalen melekam sera

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 2 місяці тому

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii sanyii jabadhu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @user-rz4yq5ox6r
    @user-rz4yq5ox6r Місяць тому

    ወላሂ ሰው ጠልቻለሁ በልጅ ምክኒያት እኔም ለይ ነቅለውብኛል ለልጀ ውሀ ላሞቅ ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም የሪያድ አከራዮች ጂቦች ናቸው ያው ሁሉም አደሉም

  • @user-vo1md7qi2c
    @user-vo1md7qi2c 2 місяці тому

    አሠላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ዴህና መጣሽ ውዴ ከባድ ነው አዳድ ግዜ ከባድ ነው አንዳዴ የሣውዲ አከራዮች ሤት እጅ 😅😅ወንድ አይወዱም ለምሣሌ እኔ ባልተቤቴ ሢመጣ ለምን መጣ ብለው የተቆጡ አሉ ከባድነው በርች❤❤🎉🎉

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 2 місяці тому

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለምታካፍሉን ጠቃሚ መርጃ እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @allhwekltube5330
    @allhwekltube5330 2 місяці тому

    ሠለም ሠለም ኢንካንዲነሙጠቸሁ በጠሙ ኣረፋነው ሰለም ፊቂሪ ኣዲነቱላሃጋረቸን ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanan-pz3yc
    @hanan-pz3yc 2 місяці тому

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሱሱዬ የሳኢዲ ተከራይም አከራይም ችግር አለብን መቻቻል እምባለዉ ነገር ጠፍቷል መሰል አላህ ይሁነን ብቻ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Місяць тому

    ለብቻ ድሮ ነበር በተለይ ስደት ያለ ሰው አትክራዩም ምክንያት ውድ ነው

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም እንዴት ነው ይልክ ነው አንድ ሰው ሁሉንም ነገር አንዴ ጥሩ ሰው ከሆነ ሙሉ በሙሉ ደግነት ያለበት እና በአሁኑ ሰዓት ላይ ግን ብቻ እንጂ አላት

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Місяць тому

    እረ እኔ እሰካሁን መጥፎ ገጥሞኝ አላቅም ሁሉም ደህና ነበሩ

  • @user-es3wj1fh4y
    @user-es3wj1fh4y Місяць тому +1

    ወላሂ እንደሳውዲ አከራይ ግፈኛአለብየ አላሳብም ወልጀ የዛንየተፍቲሹግግዜ ብርእየከፈልኩ ልጅይዘሽ እኛጋአትቀመጪም ብለውከለከሉኝ ልጀንበአረብ ቤትሁኘ ላኩ😢😢መቼም የማረሳው ነው ግን ያእንደዛያለኝ ሰውየ ወድያው ኢጋማው ተበላሽቶ ተይዞገባ ቢዘገይም ሰውየዘራውን ነውየሚያጭደው ዛሬሁሉም አለፈአልሀምዱሊላህ

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986  Місяць тому +1

      አዎ አብዛሀኞቹ በጣም ጨካኝ ናቸው ግን መገፋት ጥሩ ነው አብሽሪ ሁሉም ቢሆን ግዜው ቢረዝም እንጂ የስራውን ያገኛል

  • @metitube933
    @metitube933 2 місяці тому

    Nagaan manaa kanaa habayaatuu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo biiyyaa keenyaaf nagaan hataauu jalalaaf tokkuumaa nuufaa keenuu waqaayyoo gooftaan

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 2 місяці тому

    selamegezaberi keulachine gare yeune kesedate beselam yemelesen wetachu kemeqerete yeseweren leagerachine lebetesebe yabeqane

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 2 місяці тому

    Yena wed enkan dehna metase sedet ulu fetena new ulum helo new kehagere kewetan mehal new enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene😮

  • @user-zz9sm7oe4n
    @user-zz9sm7oe4n Місяць тому

    በአላህ በአላህ እስቲ ዮቶብ የሚከፍት ሰዉ አስተዋዉቁኝ በብርም ቢሆንም ችግር የለዉም ሺዋየ አደራ ኮመቱን አብቢዉ

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 2 місяці тому

    Selam Selam Lanchi yihun Yene ihte inkuwan dena Metashi Well Come Konjo Egzbher Be Hulum melkam new Wude Ye Hager Lijoch Be yalachubet Amlaki yitebkachu

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow79 2 місяці тому

    Aslamualekumi warafamtulhi wabarkatuhu baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu wali hiramadha jabdha wali woowo woowo ❤❤🎉🎉🎉

  • @Salemsalem-l4z
    @Salemsalem-l4z Місяць тому

    10:57 11:16

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 2 місяці тому

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet yebalilish awoo teri hassbi naw yamatachihute hulum bite yela naw bartu gn ene bihone alwudalm bacharshi batem konjo koyet nabern bakitye baselm yaganagni hagarchinin Ethiopian selm yadargiln