”በአገሬ የውክልና ጦርነት እንዲካሄድባት አልፈቅድም”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @bisratgirma
    @bisratgirma Місяць тому +1

    Thanks!

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Місяць тому

    በርቱልን በሱማሊያ በግፍ የሚገባዉን መሳሪያ እንረከባቸዋለን

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 Місяць тому

    ዳንኤል ብዙ ጊዜ የጀመርከውን ሀሳብ ሳትጨርስ በነገራችን ብለክ ወደ ሌላ ሀሳብ ትገባለክ እስኪ ደግመክ እያቸው

  • @zel8841
    @zel8841 Місяць тому

    Excellent analysis. Keep it up.

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Місяць тому +1

    ይሔ ነው ትንታኔ ማለት አባቴ አከብራቸዋለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo Місяць тому +2

    በርቱ ግብፅ ወሬ ብቻ ነው ህዝባችን በግብፅ ጩኸት ከስራ መዘናጋት መቆም የለበትም።🇪🇹🙏

  • @hababuye
    @hababuye Місяць тому +4

    ለምንድን ነው ግን ብዙውን ጊዜ እንደሃገር ዝም የምንለው? ሌሎች አህጉር አቋርጠው በማይገባቸው እየዘለቁ ወሳኝ ሃይላት ሲሆኑ. . . ለምሳሌ ቱርክ የሱማሊያን ባህር እጠብቃለሁ ስትል፥ ማን ናት ደግሞ የአየር ክልል ስትወስድ . . . እኛ በመንደርተኝነት ስንባላ እየተቆረስን ድንበራችንንም እየረሳን ነው።

  • @kenfeab
    @kenfeab Місяць тому

    Keep up the good work !!. my comment is ....please mention the source of the information and the news agency you are quoting. For instance where ,when,to which media did the Somali President made the statement.

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki Місяць тому

    ኣሪፍ ትንታኔ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt Місяць тому

    ምንጊዜም ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ

  • @khalidmahamud1756
    @khalidmahamud1756 Місяць тому +4

    I stand with ithopia from somaliland ❤

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Місяць тому

    ለሶማሌ እና ለግብፅ የምስራቅ ዕዝ ብቻ በቂ ነው

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Місяць тому

    አንዴ ግብፅ ሊጠብቁን ነው ሌላ ጊዜ የውክልና ጦርነት አንፈቅድም ይዘባርቃሉ።

  • @Times343
    @Times343 Місяць тому

    I always wondered how could Israel win a war in only 6 days. Then, I worked in Egypt and thought "how did it took them that long"?

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Місяць тому +1

    አላዋጣ ስላለው ነው እንጂ ቱልቱላውን ሲነፋ አልነበር!

  • @AbushAbush-c5u
    @AbushAbush-c5u Місяць тому

    በሱማሊያ በግፍ የሚገባዉን መሳሪያ እንረከባቸዋለን ግን በአገራችን ዉስጥ ያለዉን ግብፅ በመጀመሪያ መፅዳት አለበት ግብፅ የተባለዉ ህዉሀት ፋኖ ኦነግ ሸኔ ናቸዉ በነዚህ ባንዳዎች የማያዳግም በሰማይም በምድርም መፅዳት አለበት ያ ካልሆነ አሁንም መንግስት እንደ ቁስል ነካ ነካ የሚያደርግ ከሆነ ለቀጣይ ከባድ ፈተና ነዉ የሚሆነዉ ባይ ነኝ

  • @Hilina-y3o
    @Hilina-y3o Місяць тому

    ምን ማለታችሁ ነው ግብፃዊያን የናይል መነሻ አስዋን ነው ብለው የሚያምኑ ከሆነ ከኢትዮጲያ ጋር ስለምን ዲፕሎማሲያዊም በሉት ሌላ መካረር ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ ?

  • @brukararso6665
    @brukararso6665 Місяць тому

    ከእውቀት ነጻ የሆነ እና ስሜት የሚነዳው ትንታኔ

  • @AbushAbush-c5u
    @AbushAbush-c5u Місяць тому +1

    በሱማሊያ በግፍ የሚገባዉን መሳሪያ እንረከባቸዋለን ግን በአገራችን ዉስጥ ያለዉን ግብፅ በመጀመሪያ መፅዳት አለበት ግብፅ የተባለዉ ህዉሀት ፋኖ ኦነግ ሸኔ ናቸዉ በነዚህ ባንዳዎች የማያዳግም በሰማይም በምድርም መፅዳት አለበት ያ ካልሆነ አሁንም መንግስት እንደ ቁስል ነካ ነካ የሚያደርግ ከሆነ ለቀጣይ ከባድ ፈተና ነዉ የሚሆነዉ ባይ ነኝ