ጥምቀት በሸዋሮቢት በይፋት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #ethiopia #ጥምቀት #ebs

КОМЕНТАРІ • 9

  • @astubtube
    @astubtube 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ደስ የሚል ህዝብ ነው እግዚአብሔር ይንጠብቃቹ የአመቱ ሰው ይበለን ሁላችንም በሰላም ያድርሰን ጥምቀትን በጣም ደስ ብሎን አሳለፍን

  • @betitube1234
    @betitube1234 2 роки тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንካን ደና መጣሽ ዋው ደስ የሚል የጥምቀት በአል አከባበር ነው የከበሩት ፈጣሪ ሰላም ያርግልን ክፉዋን አያሰማን

  • @bethlehemgezehagn3135
    @bethlehemgezehagn3135 2 роки тому

    ደስ የሚል ነው እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ይመት ስው ይበለን ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅል

  • @kalyetube5564
    @kalyetube5564 2 роки тому

    እንኳን ሰላም መጣሽ ትንሱ ሰላም ፍቅር አይለየን በጣምምም ደስ ይላል የአመቱ ሰዉ ይበለን ፈጣሪ ሰላም ለሀገራችን🙏🙏🙏

  • @ፍሬህይወትሙሉጌታከሸዋ

    ሰላምሺ ይብዛልኝ ዋውውው ደስ ሲሉ ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን ይሁን ፍቅሩን ያብዛልን 🌹🌹🌹🌹

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ውዴ ጠፍተሻል እንኳን አደረሰሽ 😍😍😘😘😘የአመት ሰው ይበለን

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 2 роки тому

    ስላም ጤና ይስጥልኝ ትንሱዬ እንኳን ድህና መጣህ ፍትህ ለሽዋ ሮቤት ፍትህ ለአማራ ፍትህህህህህህህ ኧር ወይኔ ስው በሀገሩ ለምን ይስቃያል

  • @masteuyoutube
    @masteuyoutube 2 роки тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሺ እህታችን በጣም ደስ ይላሉ ያመትሰው ይበላችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በርችልን

  • @tsehayifayisatubee
    @tsehayifayisatubee 2 роки тому

    ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን ለኢትዮጵያ ለህዚቧ ሠላምን ያሠማን አሜን