Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን አደረሳችሁ አባቶቻችን እናቶቻችን!!! እግዚአብሔር ያብዛችሁ ይጠብቃችሁ!! ከእናንተ ጋር በሆንሁ ያሰኛል። እናንተን ሳይም የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን ትዝ አለችኝ። ደስ የሚያሰኘው ግን ከትንት ተጀምሮ ብዙ መሆን መቻሉ ነው። በጽርሐጽዮን የነበሩ ክርስቲያኖችን ያበዛ አምላክ ከቁጥራችሁ ላይ ቁጥር ጨምሮ የዛሬ ዓመት ያድርሳችሁ!!!!