“ኢትዮጵያ ወሳኝ ነች” | ሱማሊያን አስቆጧት | ሶማሌላንድ የግብፅን ግብዣ ውድቅ አደረገች | የኤርትራ ተኩስ በቀይ ባህር | ዩክሬንን ነፈጉ Aug 17

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @gmnethiopia
    Subscribe to GMN ETHIOPIA!
    የጂ ኤም ኤን ኢትዮጵያን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ!
    #ethiopia #gmntvethiopia #ethiopianews #news_of_ethiopia #ዜና #ኢትዮጵያ #fetadaily #israel #gaza #amharicnews #anchor #ethio360 #russia #ሩሲያ #ዩክሬን #ፑቲን #ukraine #russia_ukraine #russia_ukraine_war #palestine #Tigray #Amhara #Oromia #ትግራይ #አማራ #ፋኖ #Oromo #omn #EthioForum #Eritrea #Zehabesha #AbiyAhmed #MesayMekonnen #TPLF #ብልጽግና #ReyotMedia #ZaraMedia #Lualawi #EMS #ENDF #መከላከያ #somalia #somaliland #somaliaethiopia #ሱማሊያ #ሱማሌላንድ #ቀይባህር #ወደብ #ሀርጌሳ #hargeisa #mogadishu #ሱማሌላንድ #ሱማሊላንድ #ሱማሊያኢትዮጵያ #ግብጽ #nileethiopia #egyptethiopia #somalilandethiopia #somalilandsomalia

КОМЕНТАРІ • 256

  • @MengisteAlemu
    @MengisteAlemu 24 дні тому +2

    ዘላለማዊ ክብር ለኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጆች

  • @tamratabraham1241
    @tamratabraham1241 25 днів тому +21

    GMN ግን በሀገር ጉዳይ ክብር ይገባችኋል 🎉

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ 25 днів тому +11

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ይህ GMN ነው❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hussenahmed6105
    @hussenahmed6105 25 днів тому +36

    በአላህ ፍቃድ ኢትዮጵያ ሁለየም ታሸንፋለች❤❤❤❤

  • @LijyaredBekele
    @LijyaredBekele 25 днів тому +22

    GMN ETHIOPIA ከልብ እንወዳለን እናመሰግናለን ሀገሬ ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 25 днів тому +30

    ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-vm1vd5cb6x
    @user-vm1vd5cb6x 25 днів тому +13

    Hagare Ethiopia 🇪🇹 ♥ ❤ 💖 😍 ✨ 🇪🇹 ♥ ❤

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 25 днів тому +17

    አላህዬ ሀገሬ🇪🇹❤🇪🇹 ከፍ አሪጋች 🌷🌷🌷🌼🌻🌻ጠላቶቻ ይቃጠሉ መቼም አሳካልሺም ኢጂብት

  • @dagimyegobawork2965
    @dagimyegobawork2965 25 днів тому +6

    Ethiopia Ethiopia Ethiopia

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 25 днів тому +45

    ኢትዮጵያ የብርሃን ቀኑዋ በር ላይ ነውና እኛ ብቻ አንድ እንሁን ሰላም ለምድራችን ኢትዮጵያ።!!!

  • @SantaKassa
    @SantaKassa 25 днів тому +23

    ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች!!!

  • @user-tc6qh6bj8b
    @user-tc6qh6bj8b 25 днів тому +36

    ግብጽ ጥርስ የጨረሰች አንበሳ ናት ። ኢትዮጵያ ግን ከረዥም ዘመናት ሰቆቃ በኋላ አዲስ ጥርስ ያበቀለች አራስ ነብር ናት።

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 25 днів тому +20

    ኢትዮጵያ የኛን ልጆቹዋን እዛታሻንፈለች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sidoyennatu4472
    @sidoyennatu4472 25 днів тому +10

    Ethiopia ❤❤

  • @user-po3mq3id8b
    @user-po3mq3id8b 25 днів тому +10

    Well come GMN Ethiopia we love you so much

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 25 днів тому +4

    ድል ለኢትዮጵያውያንና ለሰላም ምፋለሙ ወገኖቻችን

  • @AbushSamuel-i5n
    @AbushSamuel-i5n 25 днів тому +6

    ❤❤❤❤❤GMN ETHIOPIA 🇪🇹 ❤ ❤ ❤ GMN ETHIOPIA 🇪🇹

  • @JemalMuhammed-ec7nh
    @JemalMuhammed-ec7nh 25 днів тому +7

    አብሮ ይስጥልን ክቡር ወንድማችን

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 25 днів тому +7

    በርቱ Gmn ግሩም አቀራረብ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @habtedamise8127
    @habtedamise8127 25 днів тому +5

    GMN ሀገር ወዳድ ሚድያ❤

  • @ShakorZain-my3rm
    @ShakorZain-my3rm 25 днів тому +8

    ኢቶጲያ ላዛላምትኑር

  • @AbiTasai
    @AbiTasai 22 дні тому +2

    ❤❤one love Ethiopia ❤❤❤❤❤❤

  • @user-en8xm6nk2i
    @user-en8xm6nk2i 25 днів тому +13

    ግብፅ ለሱማሊያ አዝና አደለም ለራሶ ጥቅም ነው

  • @KhanAbdul-k5j
    @KhanAbdul-k5j 25 днів тому +5

    GMN ❤❤❤❤

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 25 днів тому +4

    Salam la hagare itophiya 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪❤❤ salam la filisten Wandimochachin 🇵🇸🇵🇸🇵🇸💓💓

  • @GeremewAlemu-hu7tu
    @GeremewAlemu-hu7tu 25 днів тому +8

    ምርጦች

  • @Hayile-z7n
    @Hayile-z7n 25 днів тому +10

    እውን ይሆናል አይቀርም

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 25 днів тому +4

    🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🎉❤❤

  • @ayelehelen4555
    @ayelehelen4555 25 днів тому +6

    ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ ❤❤❤❤

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 25 днів тому

      ለዚህ ነዋ እርስ በእርስ እየተባላን

    • @ayelehelen4555
      @ayelehelen4555 25 днів тому

      @@biruksherif1838 አታባላ

  • @kagnewEshetu
    @kagnewEshetu 25 днів тому +1

    ኢትዮጵያ ሁሌም እቅዷ ይሳካላታል🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GohrMohmed
    @GohrMohmed 25 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 25 днів тому +5

    ሠላም ሠላም GMN ደግ ደጉን ያሠማን❤❤❤

  • @girumbelay5997
    @girumbelay5997 25 днів тому +3

    Gmn ❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @EdwardTsheletse
    @EdwardTsheletse 25 днів тому +4

    Selam Selam l Ethiopian Selam gmn

  • @WondsenDestaWondsenDesta
    @WondsenDestaWondsenDesta 25 днів тому +3

    ግዜው የኢትዮጵያ ነው ጠላቶቿ ደግሞ በኢትዮጵያ እድግትና ለውጥ ማምጣት አይናቸው ደም የሚለብስበት ኢትዮጵያ💚💛❤️ ሀገራችንን በክብር ለዘላለም ትኑር ሀገራችንም💚💛❤️ አለማችንንም እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ❤🙏🙏!

  • @user-uf1yq4vp6t
    @user-uf1yq4vp6t 25 днів тому +4

    ሠላም ጂ ኤም ኤን እኳንደህና መጣህ ዉድ ኢትዮጵያዊያን የዉስጥ ሽግራችንን በዉይይት እንፍታ አንድነታችን ወሳኝነዉ❤❤❤❤❤

  • @user-ge1oy2wt8w
    @user-ge1oy2wt8w 25 днів тому +2

    ሰላም ለእናተችን ሀገር ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HabeshayeTadese
    @HabeshayeTadese 22 дні тому +1

    Ethiopia, my cauntry,you will shine again,just give us all love, care and peace.

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 25 днів тому +8

    ኢትዬጲያዬ❤❤❤❤

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 25 днів тому +3

    ሰላም.ለእናት.ሐገራችን.ኢትዮጵያ

  • @sintayehuGadisa
    @sintayehuGadisa 25 днів тому +3

    GMN is my favorite youtube channel. I like the way of your presentations.

  • @abrehamasefa6369
    @abrehamasefa6369 25 днів тому +4

    🎉❤

  • @user-en8xm6nk2i
    @user-en8xm6nk2i 25 днів тому +7

    የፍራኡን ልጆች ምቀኛ ናቸው ውሀችንን እየ ጠጡ እኮን አያ ከብሩንም እኛም ሱማሌ ላድን የመጀመሪያ እውቅና እሰጣለን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 25 днів тому +2

    ሙሴቤሂ.እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @GuulaaGammachu
    @GuulaaGammachu 25 днів тому +1

    GMN እትዮጵያን ሚድያ በእውነት እትዮጵያዊ ሚድያ ብቻም ሳይሆን እውነተኛ የእትዮ ልጅም ነው አላህ ያሳድግልን እያልኩኝ እንወደዋሌን በግሌም ወደቾዋሎ በርቱ ከናንቴ ጋር ኔን

  • @user-tv4ul8ku9i
    @user-tv4ul8ku9i 25 днів тому +3

    Woooooooow!!!

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 25 днів тому +4

    እንኳ መጣችሁ❤❤❤

  • @B2D3
    @B2D3 25 днів тому +3

    I love you GMN

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 25 днів тому +2

    ድል አገሬ ኢትዮጵያ ይሁን

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 25 днів тому +3

    እናመሰግናለን በርቱ!!
    ሀገሬ መልካሙ ሁሉ ለአንቺ ይሁን እማማዬ!!!

  • @berhanebush3921
    @berhanebush3921 25 днів тому +4

    እትዮ!❤!!

  • @user-ti2kx9qh1e
    @user-ti2kx9qh1e 25 днів тому +3

    ኢትዮጵያ አይዞሽ አናሳፍርሽም😪🥰💙

  • @SaniaBh-z7s
    @SaniaBh-z7s 25 днів тому +2

    ሠላምና ብልፅግና ለሀገሬ ይሁን

  • @tamiratlakew3843
    @tamiratlakew3843 25 днів тому +3

    Good news

  • @PawuolsTsige
    @PawuolsTsige 25 днів тому +5

    ሳዓት ይስቴካክል❤❤❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 25 днів тому +1

    ሱማሌላንድ.እናመሰግናለን

  • @abebeadise8027
    @abebeadise8027 25 днів тому +12

    GMN ምርጫዬ ነዉ ሱማሊያ ያለ ኢትዮጵያ ባዶ ነች ያለፉትን አመታት እደመንግስት የቆመዉ በኢትዮጵያ እንጂ ግብፅ ደግፋት አይደለም ግብፅም ብትሆን ከፉከራ ያለፈ ተግብር የላትም ከዚያ አልፋ ከመጣች መቀበሪዋ የሱማሌ አሸዋ ይሆናል ድል ለኢትዮጵያ

    • @user-qv3lq7yb9m
      @user-qv3lq7yb9m 25 днів тому

      ❤❤❤

    • @raghedanan3959
      @raghedanan3959 25 днів тому

      Don’t underestimate Somalia 🇸🇴 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

    • @goitomfoto5276
      @goitomfoto5276 25 днів тому

      ለፋኖ ይምሆን.ኣቂም አላቹም ዝምብላቹ.ኣትቀደዱ ጉራ ምንም ኣጠቂማቹም ኢቶፓ በራሃብ ኢየታሳቀየቺ በጠሩነት ኢየ ታመስቺ የዉስጥዋ ቺግር መፊታታ ኣቂም የላትም.ባዶ ኣገር ነሽ

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 25 днів тому +1

    ኢንሽአላህ ኢትዮጵያ በቅርብ ወደቀድሞው ቀይ ባህር ትመለሳለሽ አብቹ አባመላ በርታልን ! ባንዳና ጽንፈኛን ያጥፋልን

  • @wogenehzerihun1808
    @wogenehzerihun1808 25 днів тому +1

    GMN Ethiopia ❤❤❤❤

  • @Atsededemeke-k2i
    @Atsededemeke-k2i 25 днів тому +2

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤ we'll came

  • @KuwAit-zu2nl
    @KuwAit-zu2nl 25 днів тому +1

    እናመሠግናለን ለመረጃቺሁ

  • @mekdeshuibtim6411
    @mekdeshuibtim6411 22 дні тому +1

    እውነት ተደፍና አትቀርም እውነት ሁሌም ታሸንፋለች

  • @user-en9vk5xk6l
    @user-en9vk5xk6l 25 днів тому +2

    Ethiopia wode fitti🇪🇹

  • @AbdulRahman-np6nf
    @AbdulRahman-np6nf 25 днів тому +10

    እኔ G M N በጉጉት ነዉ ምጣብቃዉ❤

  • @Habtu-g2v
    @Habtu-g2v 25 днів тому +3

    በረቱ❤

  • @TesfayeMengistu-wd9bk
    @TesfayeMengistu-wd9bk 25 днів тому +2

    ሁሌም ለኢቶጵያችን ዘብ እንቆማለን ። የማርሻሉ ድንቅ አቋምና ወኔ ያስደስታል ወቅቱን የዋጀ ነው።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 25 днів тому +1

    GMN.እናመሰግናለን

  • @Natanan-taddese
    @Natanan-taddese 25 днів тому +2

    Egzihabeher Yale mikniyat Ethiopia l 30 amet yatachewun bahar allasnesawum 🇪🇹

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 25 днів тому +1

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @EshetuOsa-zh6zw
    @EshetuOsa-zh6zw 25 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @user-en8xm6nk2i
    @user-en8xm6nk2i 25 днів тому +6

    ግብፅ ኢቶዮጵያ ተገባች ኢቶዮጵያ ደሞ አል ሸባብን ማሥታጠቅ አለባት

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 25 днів тому +2

    Gimn wowuuu

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 25 днів тому +2

    GMN Thanks ❤❤❤ and keep it up !!!

  • @wollo8845
    @wollo8845 25 днів тому +2

    GMN የኛ ተወዳጅ እንኳን ደህና መጣችሁ😍😍

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew1121 25 днів тому +1

    GMN 🇪🇹

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 25 днів тому +2

    በምንም እይታ ልዩነቶቻችን እዳለ ሆኖ በሀገራችን አድነትግድ ነው

  • @RashadHirphasa1234
    @RashadHirphasa1234 25 днів тому +1

    GMN ሃጋር ዎዳጀ ❤❤❤

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 25 днів тому +3

    ሱማልያን ማስቆጣት ሳይሆን እጅግ በጣም እውነት የሆነ አስተያየት ነው ወደፊትም የኢትዮጵያ በሱማሊያ መቆየት ለሯሷ ብቻ ሳይሆን ለቀጠናው ወሳኝ ነው ።ግብፅ በሱማሊያ ውስጥ ከፍተኛ ቅሌት እንደሚገጥማት አትጠራጠሩ

  • @NawodMisganaw
    @NawodMisganaw 25 днів тому +3

    Good journalist

  • @amanmate659
    @amanmate659 25 днів тому +3

    GMN best channel la tarki ykmte mirx ye ethiopia kurte kane channel new ka zare ka politic netsa yehona bichagnewu channel new❤❤❤❤

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 25 днів тому +1

    We love GM from Norway

  • @user-ml5nc7hw8f
    @user-ml5nc7hw8f 25 днів тому +1

    ❤❤❤🎉🎉❤❤🎉

  • @ermiassertse484
    @ermiassertse484 12 днів тому +1

    Jiraa yesus hin sodatinaa❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexanderhaileyesus3455
    @alexanderhaileyesus3455 25 днів тому +1

    በርታልን GMN Ethiopia

  • @GetachewMekonen-bi7be
    @GetachewMekonen-bi7be 25 днів тому +1

    victory to ukiren✌️

  • @user-qu7gy1qq1w
    @user-qu7gy1qq1w 25 днів тому +1

    gmn ethiopian voice ❤❤❤❤❤❤

  • @HailuEshetu-s8d
    @HailuEshetu-s8d 25 днів тому +2

    ግብፅ ኢትዮጲያን መግፋት አንድ ቀን ዋጋ ያስከፍላታል!!! ትጠብቅ

  • @WagariMosisa
    @WagariMosisa 25 днів тому +2

    Berta bro!

  • @BMGPlay12
    @BMGPlay12 25 днів тому +1

    Wel Come❤

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 25 днів тому +1

    GMN 👍🏻❤

  • @amejafar996
    @amejafar996 25 днів тому +2

    ኢትዮጵያ አፍሪካ ኀብረትን እና ቻይናን ኮንቪንስ አድርጋ ቶሎ ወደ ተግባር ብትገባ ጥሩ ነው ! .

  • @BrieZana-kw2bb
    @BrieZana-kw2bb 25 днів тому +1

    I like you more and more. keep the amazingly news

  • @daneph6357
    @daneph6357 25 днів тому +2

    Waaaaaaaaw❤❤❤❤

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 25 днів тому +1

    GMN Ethiopia እናመሠግናለን ምርጥ ሚዲያ🙏🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 25 днів тому +4

    በእርግጥ ኤርትራን ቫዕቢያና የየመኑን ሆውቲስ በባሕርይ ምን የሚለያቸው ነገር አለ?

    • @gracefanuel962
      @gracefanuel962 25 днів тому

      ደደብ ምናባህ ኣገባ ወረኛ የተበታተነች ኢትዮጵያ ይዘህ ስለ ኤርትራ ታወራለህ

  • @dararabikila
    @dararabikila 25 днів тому +1

    GMN ❤❤❤

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i 25 днів тому +4

    🇪🇹 ወደፈት ወደቡ በቅርቡ አንርክባለን

    • @goitomfoto5276
      @goitomfoto5276 25 днів тому

      ለፋኖ.ለመዋጋት.ኣቅም የለም ቀዳዳ ዉሸታም ኣመት ሙሉ ለምን ትፈክራለህ የባህር መንገዲ ኣታዉቂም ጉራ

    • @dawitgebre323
      @dawitgebre323 25 днів тому

      ክክክክክ ህልመኞች

  • @davidyohanes4762
    @davidyohanes4762 25 днів тому +1

    አንበሳ የኔ ኢታማዦር!!!

  • @AkliluNigusie
    @AkliluNigusie 25 днів тому +1

    ትለያለህ በእውነት

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 25 днів тому +21

    አሁን ችግር የምትሆንብን ቱርክ ብቻ ናት። ቱርክ ቁርጡን ስታውቅ ፊቷን ወደ ሶማሊያ ለማዞር ማቀዷ የሚታይ ነገር ነው። ኢትዮጵያ ድሮም ቀይ ባሕር ላይ ነበረች። ግን ብልህ ያልሆኑ መሪዎች ብዙ አበላሽተዋል። ኃ/ሥላሴ ስህተቱን ጀመሩት። ደርግ አጨማለቀው። ወያኔ ጉሮሮአችንን አሳነቀን። ጠላት ከውስጥ ያለው እንጂ የውጭው ብዙ አይጎዳንም። ግን የአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ታሪካዊ ዕድል የተገኘበት ስለሆነ ኢትዮጵያውያን በዚህ ጉዳይ ሕብረት መፍጠር አለብን።

    • @solomontesfamichael5321
      @solomontesfamichael5321 25 днів тому

      ምድረ ጅላጅል::እውቀትን ጠልታችሁ እስከመቼ ነው ከድንቁርና ግድግዳ ጋር የምትላተሙት? ለመሆኑ ኤርትራና ኢትዮጵያ ከመቼ ጀምሮ ነው አንድ ሃገር ሆነው የሚያውቀት? በንጉስ የምትመራው የሃይለስላሴ ኢትዮጵያ ኤርትራ ከጣልያን ነፃ ስትወጣ ለ 10 ዓመት መንግስት እስከምታቆም በአደራ የተሰጠው መሆኑን: ከዚያም ኤርትራ በፓርላማ ስለምትመራ ለተቀረው ኢትዮጵያ ምሳሌ ሆና ለንግስናዬ ስጋት ናት ብሎ በግድ እንዳካተታት ታውቃለህ? ይህ እብሪቱ ደግሞ የደም አዙሪት ውስጥ ከቶ እስከዛሬ እያመሳት ነው:: ለማንኛውም ከንቱ ጉራ ባባዶ ኩራት የሚያስከትልብህን ልንገርህ:: የተሰጣትን አመስግና መኖር ያልቻለችው ኢትዮጵያ የሚጠብቃት "አተርፍ ባይ አጉዳይ" የሚሉት የፖለቲካ ፍፃሜ ነው:: ጋምቤላ ወደ ደቡብ ሱዳን: አፋር ወደ ጅቡቲ: ኦጋዴንና ሓረር ወደ ሱማሊያ የማይቀር እጣዋ ነው:: ከዚያም እውነተኛ ታሪኳ በአፍሪካ ይገለጥና የአፍሪካ ህብረት ከኢትዮጵያ ይነሳና ወደ ኤርትራ ወይም ዛሬ ትክክለኛ የነፃነት ታጋይ ወደሆኑት የሰሃራ ሃገራት (Niger እና Burkina Faso የመሳሰሉት) ይዛወራል:: የሃገርህ ትክክለኛ ገጽ ሲታይ ቅኝ ገዢዎችን የምታነግስና የባእዳን ተላላኪ መሆኗ ይገለጣል:: የአሜሪካ ኢምፔሪያሊስት ለፈጠረው ቀውስ ሁላ ከሰሜን ኮሪያ ጀምረህ የየሰላም አስከባሪ በሚል የዳቦ ስም ለቅኝ ገዥዎች ቅጥረኛ ወታደር እየላከች በፈቃዷ ባሪያ የሆነች ሲሆን ያ ታሪክ በአፍሪካውያን እየታወቀ ነው:: ለማንኛውም ጉድለህ መንገድ ስንገናኝ አልረሳህም:: ያ እንዳይሆን እናት "እማ ሃገርህን በልክሽ ኑሪ" በላት::

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 25 днів тому +3

      በትክክል❤

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 25 днів тому

      ቱርክ ገለልተኛ ነች
      ቱርክ አታሳስብም
      የሚያሳስበው
      ግብፅ እና የ ጃውሳ እና የ ጁንታ ጥምረት ነው
      ኦነግ እየተቀበረ ነው

    • @mohammedseid8559
      @mohammedseid8559 24 дні тому +1

      ወንድም ልክ ብለሃል ከኛ የሚጠበቀው በህብረት ከመንግስታችን ጎን መቆም ነው ለዛ ኤርትራ የግላችን ኢ/ያ የጋራችን ለሚለው ደም መጣጩና ምቀኛው ሽማግሌ ተንኮለኛም ጭምር እድሜውን ማሣጠሪያ ይሆናል የኛ ቁርጠኝነት