As long as government does not change the current territoriality system, it’s probably a very difficult process to maintain the unity of ethnic groups as one country.
Forget the Discourse of PP ! "Finfinne/Addis Ababa is the capital city of Oromia, where various nations and nationalities coexist peacefully with full rights. Period ! Should not be political agenda for the consumption of political discourse ! Period !! Nature has been balancing itself !
The city should be administered by its owner, i.e., Oromia but all Ethiopians can live in it like all other cities in Oromia and other regions. We have seen the change of the city when it started to be administered by its owner, who feel belonging to the city and its surrounding. The previous regime did care about the city and its surrounding as the result it was dirty and dumping sewerage to surrounding Oromia, with all its adverse impacts.
Addis Ababa wayim Finfine ye gidi ba Oromia sir Mahon alabat! Zinfanya Amhara bahara dar ba Amhara kilil sir indamititadadar hullu ye Addis Ababa wayim Finfine ba Oromia sir mahonuwa minim ayachaqachiqim! Libi balu Ehen yemiqawam group ka ale gin ya group iska mabarar darajam yemimatabat huneta lifatar yichilal! Ehe yihonal gizewun tabiqo malat naw!
This topic is the issue of government addis ababa is today and previously the capital city of oromo and others people's capital how come the owner of the city claims its ownership ? the issue is raised to know for political games This is politically claimed for power ......the issue all Ethiopian is not the issue of individuals please be all us aware what is politics or not .....!!!
Finfinne/Addis Ababa is the capital city of Oromia, where various nations and nationalities coexist peacefully with full rights. Period ! Should not be political agenda for the consumption of political discourse !
@ On what ground? Historically Amharas have settled in present day Addis Ababa at around 1270 to the minimum. Oromos settled pushing Amhara northward at around 1533 under Gedda Robele lubba fighters. How come Oromo be the sole owner of Addis Ababa? Of course the Federal govt must include Afan Oromo as one national language of Ethiopia. Oromos have every right to exercise their culture, identity, economic resources in all over Ethiopia let alone in Addis Ababa. But all Ethiopians must have equal ownership over Ethiopia irrespective of their ethnicity or past history. That I think is a win win situation.
Narrow minded elites unmerited are Oromos. Let the people of AA.decide. Who created the earth? People from Medewelabu ot Guji or Borena? Why putting down the nation to the 5thcentury? Yededeboch tirikim.
Finfinne/Addis Ababa is the capital city of Oromia, where various nations and nationalities coexist peacefully with full rights. Period ! Should not be political agenda for the consumption of political discourse !
የብልፅግና መንግሥት ከአዲሥ አበባ ላይ እጅህን አንሳ።አዲሥ አበባ የኢትዮጵያ ህዝብና የአዲሥ አበባ ህዝብ ነው።
አቶ ሽመልስ ክልልህን መምራትና ማስተዳደር ያልቻልክ አዲስ አበባን ጨምሬ አስተዳደር ማለትህ ራስን አለማወቅህን ያሳያል እናንተ እስካላችሁ ድረስ የትኛዉም የአገሪቱ ክልል ሰላም አያገኝምና አትልፋ አሁን ሥርዓቱ ከመሞቱ በፊት የሚፈጸም ካልሆነ በቀር በምንም ዓይነት ተግባራዊ አይሆንም።
አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ያን ናት።የማንም ክልል መሆን የለባትም ልክ ሌሰቶ በደቡብ አፍርካ መሀል እንደምትገኝ።የተገነባችው በአንድ ብሔር ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያን ሐብትና ንብረት እንድሁም ኢትዮጵያ ለዘመናት ከውጪሐገራት ብድርናእርዳታጭምር ነው
አዲሳባ የሁሉም። ነው ማነው የአንድ ቢሂር አደረገው እንጋዳለለን የጋራችን አገርናት 💚💛❤
ሁሉም ይኑርባት ግን የኦሮሚያ ነች ።
Ket enda mata abathn tayik
እድሜና ጤና ያለዉ ብዙ ይሰማል ያያል ???የኔየኔ ማለት የትያደርሳል ባንድራንሰ ለመለወጥ መንደርደርሰ መቆሚያዉ የትይሆን
አሁን ሰዓቱ ነው ወይ በእቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ
ዋና ከተማ የሌላት ሀገር ልትባል ነው ተዘጋጅ
አድስ አበባ የሁሉም የምትሆነው በህርዳርም፣ መቀሌም የሁሉም ስትሆን ነው ከዚያ ውጪ የኔ ምሉትን ተቅፈቹ የሌላው የጋራ የመረግ የሴራ አከሄድ አይሰከም ሰለም ና አንድነትም አይመጠም☝️☝️☝️☝️
Don't worry ..you will stop this bad dream when you wakeup..and you will wake up..I promise ❤
ጅላንፎ አድርገውና እናያለን ቢያንስ የህወሀትን እድሜን እንኳን ሳትቆይ ትባረራለህ ወ ኬንያ
@mariamenate21 የምሉሽን በሰማሽ ገቢያ በልወጠሽ አሉ ድቃላ ሁሌ አቅሙ ፉከራ ነው ፎክር ማን እንደምወጣ ጊዜ ስደርስ አብራን እነየላን🤔🤔🤔
ወራዳ ነህ ከሰሜኑ ክፍል የሰው ሀገር ሰው የሰው እንጀራ ፈላጊ ብሎ የመጣውን ፊንፊኔን የኔ ነው ማለት አይችልም ከጎጃም በላይ ኦሮሞ በል ሱማሌ ከንባታ ወይስ ሳዳማ አየደለም ውክልና ሊያገኝ መንገደኛም ሆኖ አልፎ አይሄድም የአማራ ህዝብ ተጨማሪ ጭንብሉ ኢትዮጵያ ድርጊቱ የራስን ቆንጥጦ የሰውን የሚሻ
ማወራረጃ ከፈለግህ ፊንፊኔ በፊትም አሁንም የኦሮሞ ነች
ክልልና የክልል አንቀፆች በአዲስ ህግመንግት እስካልተዋቀረ ድረስ ኢትዮዽያ ውስጥ ሰላም አይኖርም:: ለዚች አገር ጠንቅ የሆነው ክልል የሚለው ስም ነው:: አንቀፅ 39 በሥሩ ክልል ዞን እና እስከመገልንጥል ድረስ የሚለው ህገመንግስት በሌላ ሕዝብን ሊስማማ በየሚችል የህግ የበላይነት ያለው ህገመንግስት እስካልተመሰረተ ድረስ አሁን ያለው ህገመንግስት በዚሁ ከቀጠለ ለቀጣይ ትውልድና ለአገሪቱ አደገኛ ቅርፅ ነው:: የኢትዮዽያ ሕዝብ በዓሉ ቋንቋው እና ሀይማኖቱ እንደተጠበቀ ሁኖ የህግ የበላይነት ከተከበረለት በአገሩ ላይ የትም ቦታ ሠርቶ ማደር ይችላል::
በክት ፡መሬት ፡የመጣሕበት ፡ጠይቅ ።
ሀገር ለማፍረስ ካልሆነ ማንም ሁን ማንም ከዚህ ሀሳብ ሁሉ ወተህ ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ብትሰሩ ለልጆቻቹ ብትመክሩ ይሻላል አለም እየጠፋች ባለበት በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት የወደቀ ሀሳብ እውቀት ካነሰው ሰው መሆን አለበት
በትክክል የኤርትራ ካድሬዎች ሀሳብ ሸዋን ማናጋት ። አይችሉም
@@semereberhanegetachewFINFINNEE Ye’OROMO MERET’new Wedideh Telteh : Menelik’new Ke’OROMO HIZBI Ye’Zerefew :: Yih’new ‘’’ UWNETAW ‘’’
ፋታ ከሰጠ ምን ጣጣ አለው?
ኮተቤ,መገናኛ,አስኮ, ቃሊቲ ,ገላን .....ሕገ መንግሥቱ ከረቀቀ ቧኃላ ከኦሮሚያ የተወሰዱ ናቸው::
ማንን ያየ በእሳት አይጫወትም እንደሚባለው ለአዲስ አበባማ ነፃነት ሁሉም ዜጋ ዋጋ ይከፈላል፡
ውይ ጉድ........
ደቦ መጠየቅ አቁምና ራስህን ቻል።
Mn talkw ezi? Wode metashbet heji
Meretu balebet alew enkun hagerew yewichi zegam yinur gen haqun yetebelaw oromo kengedi eyandandun meret beju yasgebal
የምክክር ኮሚሽኑን የተአማኒነት አቅም የደረመሰ ጅማሬ ነው።
As long as government does not change the current territoriality system, it’s probably a very difficult process to maintain the unity of ethnic groups as one country.
አዲስ አበባ እንደ ዋሽንግተን ዲሲ ናት .
አረ ሼም እወቁ አገር አታፍርሱ የኛ የናፈቀን ሰላም ነው
ከአጀንዳ ይልቅ "ቦንዳ" መሰብሰብ ጥሩ ነው ....የምትሉት ....ጎሰኝነት ይውረድ ... ይውረድ ....language is not a state ... መሆን ....መንግስት መሆን አይችልም. ...ህዝብን ማታለል ይቁም ...የስርአቱ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት መቅረብ አለባቸው ...መጀመሪያ ፍትህ እንፈልጋለን....
ይኸን ጥያቄ በተለይም የፊንፊኔን ጉዳይ የብልጽግና ፓርቲ ጥያቄ አድርገህ ስታቀርብ በጣም አሳፋሪ ነገር ነው። ገና ብልጽግና ሳይፈጠር ብዙ ሺዎች ቄሮዎች ስለፊንፊኔና ስለአፋን ኦሮሞ ጥያቄ አ አን ጨምሮ በሌሎችም ከተሞች የፈሰሰው ደም የሩቅ ጊዜ ሳይሆን የትናንት ትውስታ ነው። ለዚህ ለዛሬው ምክክር ተብየው እንኳን የበቃነው በቄሮ ደም መሆኑን እውቅና ላለመስጠት የፊንፊኔ ጥያቄን ገና ሁለት ዐመት እድሜ ላይ ለሚገኝ ብልጽግና መስጠት ከአንድ ጤነኛ አእምሮ ካለው ጋዜጠኛ የሚጠበቅ አይደለም። ለዚህም ነው ሁሉም ነገር ከንቱ የሚሆነው።የነፍጠኛ ቫይረስ ተሸካሚዎች ከጥንቱ ከፍታቸው ዝቅ ብለው ተራውን ህዝብ መቀላቀል ዝግጁ አይደሉም። ቫይረሱ መች ይለቃቸውና።ስለዚህ እርቅ የሚባለው ነገር ዘበት የሚሆነው እዚህ ላይ ነው። ገና ምንም ሳይጨበጥ ይኸው ከዳር እስከ ዳር መንጫጫት ተያያዙ።ለማይመለከታቸው ሁሉ አቧራ ማንሳት ላይ እየተጠመዱ ይገኛሉ ምክንያቱም ቫይረሱ ጭንቅላት ላይ ሲወጣ እንዲህ ያስለፈልፋልና።
ታሪክን መች ከመሰረቱ ተማርክ። ከኬኒያ ድንበር የፈለስክ መሆንህን ስላልተማርክ ነው። Oromo migration አንብብ ጊዜ ሰጠኝ ብላችሁ ሁሉ ኬኛ ብትል ዘመን ይመጣብሃል መደበቂያ የምትፈልግበት። ኋላ መጥታችሁ ሰላም ነሳችሁን። አዲስ አበባ የነዋሪዎቿና የኢትዮጵያዊያን ሁሉ ናት። ይሄ ካልተመቸህ ወደ መጣህበት
ፊንፊን ስትል ትኖራለህ ከኬንያ ጫካ መጥትህ ለሺ ዘመናት ሀገርን ያቀኑት ሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር አልኖርም ሁሉም የኔ ነዉ የምትል ከሆነ ተያይዘን እናልቃታለን ለሁላችንም አትሆንም መስሎሃል አሜን ብሎ የሚቀበል ማንም አይኖርባትምና ጭንቅላትህን አሰራዉ ባክህ ።
Forget the Discourse of PP ! "Finfinne/Addis Ababa is the capital city of Oromia, where various nations and nationalities coexist peacefully with full rights. Period ! Should not be political agenda for the consumption of political discourse ! Period !! Nature has been balancing itself !
በእነሱ ቅዠት መመካከር ማለት ኢትዮጵያን ወደኆሃላ መመለስ ነው::
በኔ እይታ የወያኔ ህገመንግሰት በረጅም ሲያቅደዉ የነበረ የሰራአፈፃፀም ነዉ ለዚሁም ሰሞኑን ኮሎኔል ገረሱ ..... እየገነባን እያዋለድን ያለነዉ ኦሮምያን ለመመሰረት ነዉ አማራም ጋምቤላም አፋርም ጎረቤቶቻችን እንዲሆኑ ነዉእየሰራን ያለነዉ ብለዉ በድፍረት ፕሮግራምና እቅዳቸዉን ባለሰልጣኑ ገልፀዋል ማንም ትንፍሸ ያለ አካል የለም
ብቻ ሰላም ሰላም ነው ምንፈልገው ሰላም
አገር በዘረኞች ስትወድቅ መጨረሻው ይህ ነው ሁሉም የኛ በነገራችን ላይ ይህ የአብይ የአዳነች እና የኦሮሞ አከራሪ ፖለቲከኞች ጭምር ነው
አውን የምትጠፊበት ጊዜ ነው
ሽመልስ አብዲሳ ሁል ገዜ አዲሰ አበባ የኦሮሞ ነት በኦሮሞ ትመራ ስልጣኑ ምን እንደሆነ ያወቀ አይመስልም ወሬው ሁሉ አዲስ አበባ ነው
It's fact agenda
ሳምራቸው ይቅር
አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል ስር ትግባ የሚለው ጥያቄ ከኦሮሚያ ክልል ብልፅግና ቅርንጫፍ ፅፈት ቤት አጀንዳ ሆኖ ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን መቅረቡን ስሰማ ያልኩት እውነት ከሆነ ብልግና ነው ብያለሁ። ለምን ብልፅግና ሀገራዊ ፓርቲ እንጂ ክልላዊ ግምባር አይደለም። በዚህ አካሄድ አስራ ምናምን ክልላዊ ግንባሮች ጥያቄ ሊያቀርቡ ነው። በሌላ በኩል ጥያቄው ከማንኛውም ቡድን ቢቀርብ አፀያፊ ነው። ከብልፅግና ከሆነ ደግሞ ሐጢያት ይሆናል። አዲስ አበባ በኦሮሚያ ስር ትተዳደር ማለት ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ ትውጣ ማለት ነው ሲገለበጥ። እውነት ከሆነ ብዬ ያልኩት ከኦሮሚያ ብልፅግና ፅፈት ቤትም ሆነ ከምክክር ኮሚሽኑ ስላልተገለፀ ብዬ ነው።
እኪ በታሪኪ ውስጥ አማራ ክልል ኦሮያ ክልል ወዘተ ተብሎ ከመች ጀሚሮ ነው ሐገር በጎሳ መከፋፈል የጀመሩት እስኪ ከታሪክ ጻፉሊኝ
ሀረር ከተማን ከምእራብ ሃረርጌ ጋር ምን ያገናኘዋል ከምሥራቅሃረርጌ ጋር በሚል ይስተካከል እውነቱ ይሄው ነው።
እች አዴስ አበባ ምን ይሆን ያላት ?
አይ ሽሜ በክልልህ ሱልልታ ደረሶ መምጣት ብረቅ ሆኖ ሳለ አንተ ግን አዲስ አባ ብሎ ድረቀት ምን ማለት ነው
A country become a personal property. There is no such things within a country to possess a city or a region to be solitary.
ልታጣሉን ነው አንጣላም
Nonsense questions.
መተዳደደር አለበት
The city should be administered by its owner, i.e., Oromia but all Ethiopians can live in it like all other cities in Oromia and other regions. We have seen the change of the city when it started to be administered by its owner, who feel belonging to the city and its surrounding. The previous regime did care about the city and its surrounding as the result it was dirty and dumping sewerage to surrounding Oromia, with all its adverse impacts.
አሁን ተዘጋጂ የአዲሳባልጂ ከአገር በላይ ሞት የለም 1997 እንደግመዋለን
የአዲስ አበባ ጉዳይ እንደተባለው ከሆነ የማያባራ ጦርነት ያስነሳል
Katame tinfish ayilim aticanak
Suri lebso sitayew wond yimeslal, lingerh adel Yihe sw malet talak yedur ensisa nw. Tewut yinager fesam enath hod bitgeba yemilekh yelem. Eski kezi ensisa bahirih lemewtat mejemeria NIFTIHN tireg, niftam
ነገ የታሪኽ ቆሻሻ ጥላቹ አትሒዱ አገራዊ ምክክር የምትባሉ ኢትዬን ለሚበታትኑ ዘረኛ መሪዎች አታመቻቹ ነገ ትፀፀታላቹ በሰማይም በምድርም ነብሳቹ በሰማይም በምድርም ከነ ልጆቻቹ አያርፍም አትሸወዱ ለወር ዘራቹ አተላ ታሪክ ጥላቹ አትለፉ የተናገርኩት ለታሪክ ይቀመጥ ዋን ነኝ ከወለጋ
በለዉ ብልጽግና ይሄን ፈሳም የአዲስ አበባ ህዝብ ምን እየጠበቀ ነው
ደደብ የሚለው ቃል አይገልፃቸውም
ብልፅግና ኦሮሚያ ስለ አዲስ አበባ ምን አገባዉ
ብልጽግና አዲስ አበባ ነጥቆ ለኦሮሚያ ሊቀላቅሉትነዉ
ሱዳንን ረስተዋት ነው😅😅
Whether you believe or not FINFINNEE is OROMIA.....
Useless
Yezer beshita asafary ye aymiro ena menfesawy beshita new..I hope this people wake up soon...
እራይ
ኦሮሞ ኢትዮጲያን የማትወጣበት አዘቅት ውስጥ ይከታታል መቼም አይበርድም።
ytigab nefefeit bekerbu yefertal. bilgnam kemengestenet yewegedal::
Mulu sefari, hulumbota sefren eninur yemil Yezinjoro bahari nw, zinjorooo
ከወረ ያለፈ ምንም ጥያቀዉ መልስ የለዉም። አቅመብሱ የኦሮምያ ብልፅግና ፓርት።
Abiy le amara lemadalat feligo nw enji Oromon bicha biyiz noro man nikich yaregal? Yw ye amara amach mehonu nw buda endtbetarekbin yaregew
East harargee bel ,tasastahal
ፊንፊኔ እያላችሁ ለምን አታወሩም።ፌዴራሊዝም ማለት ኦሮሞ ብቻ ማለት አይደለም
ይሔ ፡ወደል አህያ ፡ታሪክ ፡አያውቅም ።
😂😂😂😂😂😂
Addis Ababa wayim Finfine ye gidi ba Oromia sir Mahon alabat! Zinfanya Amhara bahara dar ba Amhara kilil sir indamititadadar hullu ye Addis Ababa wayim Finfine ba Oromia sir mahonuwa minim ayachaqachiqim! Libi balu Ehen yemiqawam group ka ale gin ya group iska mabarar darajam yemimatabat huneta lifatar yichilal! Ehe yihonal gizewun tabiqo malat naw!
አግሙት ምደር ግም
Viseversa mehon alebet !
Endamerhe yeker hodam hula
ወይ ኦሮሞ አልጠግብ ባይ ፍጡር። በሚገርመው ሁኔታ በታሪክ ሲሉ ይገርማል።
mn talsh begna ly?
ኦሮሞ አልጠግብ ባይ ፍጡር አይደለም።ይሔ በኦሮሞ ሥም የሚነግዱ የኦሮሞ ብልጽግና አባላት አቋም ነው።እነሡ ማለት ደግሞ በየተወለዱበት ሐገር የኔ የሚሉት ሐብት ንብረት አላቸው።አዲሥ አበባን ወደ ኦሮሚያ ለማካለል መጠየቃቸው በተጨማሪ ከአ አ ሌላ የግላቸውን ሐብት ለማካበት እንጂ ለኦሮሞም ሖነ ለኢትዮጵያ ታሥቦ አይደለም።ወንድሜ በአሑን ሠአት ከራሡ በወጡ ልጆች ከፍተኛ በደልና አምባገነናዊ አገዛዝ እየተፈጸመበት ያለው የኦሮሚያ ሕዝብ ነው።ስለዚሕ በንዴትና ብሽቀት ተነሣሥተሕ ሕዝብና ፓለቲከኛውን አትቀላቅል።
ትናንት በማናለብኝ ከአአ ወደ ሸገር ብዙ ካሜ ቦታ ተካለለ። ዝም ተባለ።
ዛሬ ደግሞ አአ ወደ ኦ/ክ ይካለል ማለት ምን ማለት ነው?
ሁሉ የኦሮሞ ነው እየተባለ ኦሮሞ አንዱንም ሳይዝ ከሜዳ እንዳትወጡ ስጋቴ ነው
ሀገር ሰላም ቢሆን ድሬድዋም የደቡብ ይሆን ነበር
ስህተት ከተማዋ ከ5 ኪሜ ስፋት ወደ 35ኪሜ ስፋት ያደገችው በወረራ ነው
ይህም በቅርብ የተደረገ ከ140 ዓመት ውስጥ የተፈናቀለው ኦሮሞ እንጂ አማራ አይደለም እስከ አሁን ከተማዋ የሰፋችውን ያህል አማራ ክልል ማድረግ ይቻል ነበር? አይመስለኝም ጭምብል ለባሽ ኢትዮጵያዊ የራሱን ይዞ የሌላውን መፈለግ በታሪክ አየነው በሄዱበት የአካባቢ ስም እየቀየሩ የዳቦ ስም መስጠት የተለመደ ነበር ኦሮሞ በቃ ማለቱ የግድ ነው
ኦሮሞ በኖረበት በሀገሩ ፊንፊኔ ባይተዋር እየተደረገ መኖር ይብቃ
ተልከስካሽ የኦሮሞ ልጆች ብልጽግና ውስጥ አይጠፉም ሲያወናብዱም ይታያሉ
This topic is the issue of government addis ababa is today and previously the capital city of oromo and others people's capital how come the owner of the city claims its ownership ? the issue is raised to know for political games This is politically claimed for power ......the issue all Ethiopian is not the issue of individuals please be all us aware what is politics or not .....!!!
የ ኤርትራ ድርቅና ይገርመኛል ሸዋ እንደ እናንተ ፅናት አላማ የለውም የተሽመደመደ ነው አጉል ንግርት ጥጋብ ወጥሯችዋል አስመራ እንገናኝ አበዛቹት።
አ አ የሁሉም ነው ያስማማናል። ግን
የኦሮሚያ ቤ/ከ/መንግስት ዋና መቀመጫ። የኦሮሚያ ክልል ዋና ከተማ። ታዲያ ተጠሪነቷ ለኦሚያ ብትሆን ችግሩ ምንድነው? አስተዳደሯ ለምን ከኦሮሚያ አይሆንም?
የተነሳው ሃሳብ ተገቢ ነው። በአስተዳደራዊ ችግር ኦሮሞ ያጣውን ማገኘት አለበት። ሰላም ሰላም ሲባል የሰላምን መንገድ መከተል ያስፈልጋል።
ተሳታፊዎቻችንን እናመሰግናለን።
ለጥያቄህ መልስ .... ራሱ ጥያቄህ ላይ ፈልገው!!
manabah yeseteh. zinjorooo. Zaf lay wuta ena firafire likem
@@EthiopiaGoonersHub-o9d💪💪💪💪💪💪💪💪
አጀንዳ ያስያዙት ሀሳብ መስጠት መብታቸው ነው። አዲስ አበባ ኦሮሚያ ክልል ናት ብለው ማንሳታቸው ምን ችግር አለው?በአገር አቀፍ ውይይት ሀሳቡ ውድቅ ሊሆን ይችላል። ሀሳብ ለምን ተነሳ ብሎ ግን እንደስጋት ማንሳቱ ተገቢ አይደለም። ካልተወያየን መፍትሔ የለም። ኢትዮዽያ የሁላችንም ናት።
ከአህያ ቆዳ የተሠራች ጎጆ ከርቀት እንኳ ጅብ ሲጮህ ትፈራርሳለች እንደሚባለው አይነት ሆኖ ነው መሰለኝ።
Finfinne/Addis Ababa is the capital city of Oromia, where various nations and nationalities coexist peacefully with full rights. Period ! Should not be political agenda for the consumption of political discourse !
@
On what ground? Historically Amharas have settled in present day Addis Ababa at around 1270 to the minimum. Oromos settled pushing Amhara northward at around 1533 under Gedda Robele lubba fighters. How come Oromo be the sole owner of Addis Ababa? Of course the Federal govt must include Afan Oromo as one national language of Ethiopia. Oromos have every right to exercise their culture, identity, economic resources in all over Ethiopia let alone in Addis Ababa. But all Ethiopians must have equal ownership over Ethiopia irrespective of their ethnicity or past history. That I think is a win win situation.
@@BooreeBooranaalearn from every ones comment
እይ ፖለቲካ መንግስት ካልተቀበለ ግጭት የመጣል
ኦሮምያ ታሪክን ክዷል የሞት ምድር መሆኑ
Adiduu..hizbn.yemastrcgat..agendaa😂😂😂😂😂
Narrow minded elites unmerited are Oromos.
Let the people of AA.decide.
Who created the earth? People from Medewelabu ot Guji or Borena?
Why putting down the nation to the 5thcentury?
Yededeboch tirikim.
:አብይ94 አመተ የቅረዋላ እንዃን ለዚህ ኣበቃቹህ😁😁😁😁😁
All regions should be under Oromiya region & call them Ethiopia 😂
Nonsense Oromuma 😂😂😂
Finfinne/Addis Ababa is the capital city of Oromia, where various nations and nationalities coexist peacefully with full rights. Period ! Should not be political agenda for the consumption of political discourse !
😅😅😅😅😅kkkkk. Siyamrachu. Ykeral
አታፍሪም?????
:እሰይ ደገ አደረጉ 27 አመት ጨለማ ነበረ ብላቹ ሰታማርቱ የነበራቹ አሁን በደብ ጨረቃዋ ወጥታ በደብ እያበራችላቹ ነዉ 😁😁😁😁
መለስ እኮ ነው ይሄን የደነቆሮ የድንጋይ ዘመን ህግ አምጥቶ ለነዚህ በልተው ለማይጠግቡ ሁሉ ለኔ ለሚሉ አሳልፎ የሰጠን
የዚህ ችግር ምንጭ ማሆነና?
መጀመሪያ ኦሮሚያን በአግባቡ አሥተዳድሩ።