Oh glory to god amen hallelujah hallelujah blessed up all of you its so amazing and non stop listening song powerful ,glorify,can't stop pray so all of you continue thnx thnx
Can’t stop felling the genuine tone of the original song moreover the presence of God, this song tuned me in another praise and love for the lord, Bless you Sol🙏
ወንድሞቼ እና እህቶቼ እወዳቸዋለሁ 🤗🤗 ፀጋ ይጨመርላችሁ ሶልዬ your special and unique በዚህ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ የፀጋዎች ሁሉ ባለቤት ይመስገን 🤗🤗🤗
እልልልልልልልልል..... እኔም ስላየሁት በዘመኔ አቀርብለታለው አዲስ ቅኔ ........ሀሌሉያ .....ተባረኩልኝኝኝኝኝኝኝ
......ምስጋናውን አረሳውም .... ኡኡኡኡኡኡ
❤❤❤❤❤
"...ያደረገልኝን ቆጥሬ አልጨርሰውም ተናግሬ ብዙ ነውና ምህረቱ
ስሙን አከብራለው በየዕለቱ..." amennnn
amennnn amennnn.....tebareku zemenachu yelemlem...
አዝ፦ ታማኝ ነው የተናገረውን የሚያደርግ
ቃልኪዳኑን የማይረሳ ቃልኪዳኑን የማይረሳ
ቸር ወዳጅ ምህረቱንም የሚያስብ
የሚደግፍ የሚያነሳ የሚደግፍ የሚያነሳ (2x)
እኔም ስላየሁት በዘመኔ
አቀርብለታለሁ አዲስ ቅኔ
ስሙን በምሥጋና አከብራለሁ
ሌላ ስለሌለኝ የምከፍለው (2x)
ፍለጋውን እያስተማረ እካሄዴን እያሳመረ
መራኝ እኔን በድል ጐዳና
አረማመዴንም አጸና
ለስሙ ይሁን ምሥጋና (4x)
ፍለጋውን እያስተማረ እካሄዴን እያሳመረ
መራኝ እኔን በድል ጐዳና
አረማመዴንም አጸና
ለስሙ ይሁን ምሥጋና (4x)
አዝ፦ ታማኝ ነው የተናገረውን የሚያደርግ
ቃልኪዳኑን የማይረሳ ቃልኪዳኑን የማይረሳ
ቸር ወዳጅ ምህረቱንም የሚያስብ
የሚደግፍ የሚያነሳ የሚደግፍ የሚያነሳ (2x)
እኔም ስላየሁት በዘመኔ
አቀርብለታለሁ አዲስ ቅኔ
ስሙን በምሥጋና አከብራለሁ
ሌላ ስለሌለኝ የምከፍለው (2x)
ነፍሴ በመልካም አደረች
የጌታን ቸርነት እያየች
ምህረቱን አግንኖልኛል
ከበጐነቱም አጥግቦኛል (2x)
ባከብረው ይህ ያንስብኛል (4x)
አዝ፦ ታማኝ ነው የተናገረውን የሚያደርግ
ቃልኪዳኑን የማይረሳ ቃልኪዳኑን የማይረሳ
ቸር ወዳጅ ምህረቱንም የሚያስብ
የሚደግፍ የሚያነሳ የሚደግፍ የሚያነሳ (2x)
እኔም ስላየሁት በዘመኔ
አቀርብለታለሁ አዲስ ቅኔ
ስሙን በምሥጋና አከብራለሁ
ሌላ ስለሌለኝ የምከፍለው (2x)
Ewnet naw tamagn abat alen bebzu aytenewal ellllllllllll amesegnewalew zemenachu yebarek lemlemulegn
Tebarekulegn
ታማኝ ነው የተናገረውን የሚያደርግ
ቃል ኪዳኑን የማይረሳ!
ቸር ወዳጅ ምህረቱንም የሚያስብ
የሚደግፍ የሚያነሳ!!
Ughhhh this is so good!!!! 🙌🏻🙌🏻🙌🏻
Amen lesimu yihun misgana
Wow Solomon tebarek zemenih hulu yetebereke yihun & Kingdom
Tebareku dawit genachew ante gn teleyalek abooo tebarek
Solyeeeeeeeeeeeeeee......tebareklgne
Amen amen... Des yilgnal bemadanu.....amelkewalew.....👏👏👏🙌🙌🙌
Oh Geta yebarek!!
I love you dude ,the way you worship is just full of Spirit!! And is Touchy !!
You got nice voice demo... Keep glorifying his name
Tebarekuligni
OMG it's so cool God bless you sol
sereat yalew desyemil worship
God bless you all
ተባረኩልኝ
Good bless you !!!
I am blessed!!!
Oh glory to god amen hallelujah hallelujah blessed up all of you its so amazing and non stop listening song powerful ,glorify,can't stop pray so all of you continue thnx thnx
ለስሙ ይሁን ምስጋና አሜን ።
ተባረኩ🙌 ስታምሩ🥰
You guys never disappoint. Always blessed by your heart felt worship. We thank God for raising you to serve this generation. Tebareku
Solye betam new yemwedachu tebarekulgn♥
Hulachum tebarekulvne tebarkenbetal
Amen - Our Father is always faithful! PRAISE JESUS 🙌 tebareku
Blessed kingdom sounds God bless you all more than before👐🏼👐🏼 I'm blessed by you 😍😍
God bless you all. Awon Geta Tamagn nw.
tebarekuln
Amennnnnn tebareku
wawu tebareku
you are blessed brother Solomon
Can’t stop felling the genuine tone of the original song moreover the presence of God, this song tuned me in another praise and love for the lord, Bless you Sol🙏
ua-cam.com/video/y57InuELmo4/v-deo.html
God bless you sol and all KSF.
እግዚአብሔር በበረከቱ ያትረፈርፋችሁ ። ለሌሎች የሚሆን በረከት አለ በናንተ ወስጥ ።🙌🙌🙌🙏🙏🙏
GBU Brother
Exactly you’re right. Amen 🙏🏾 brother & sister GBU in Jesus name 🙌🩸♥️☝️
God bless you guys, blessed by the song
ኢየሱስ የኔ ጌታ ይክበር።አሜን አሜን አሜን
Amazing Song
Ho this giys i love thim God bless u
bless you a lot
GOD BLESS YOU!
God Belss you sol and All KSF
Amen amen ❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
God Bless You
Amazing worship 😍😍
Tebarkwo
Oh God this song❤❤❤
Yes, He is!!! Amen!!! God bless you all!
Amen
አሜን አሜን
❤❤❤
አዝ፦ ታማኝ ፡ ነው ፡ የተናገረውን ፡ የሚያደርግ
ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ
ቸር ፡ ወዳጅ ፡ ምህረቱንም ፡ የሚያስብ
የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ (፪x)
እኔም ፡ ስላየሁት ፡ በዘመኔ
አቀርብለታለሁ ፡ አዲስ ፡ ቅኔ
ስሙን ፡ በምሥጋና ፡ አከብራለሁ
ሌላ ፡ ስለሌለኝ ፡ የምከፍለው (፪x)
ፍለጋውን ፡ እያስተማረ ፡ እካሄዴን ፡ እያሳመረ
መራኝ ፡ እኔን ፡ በድል ፡ ጐዳና
አረማመዴንም ፡ አጸና
ለስሙ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና (፬x)
ፍለጋውን ፡ እያስተማረ ፡ እካሄዴን ፡ እያሳመረ
መራኝ ፡ እኔን ፡ በድል ፡ ጐዳና
አረማመዴንም ፡ አጸና
ለስሙ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና (፬x)
አዝ፦ ታማኝ ፡ ነው ፡ የተናገረውን ፡ የሚያደርግ
ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ
ቸር ፡ ወዳጅ ፡ ምህረቱንም ፡ የሚያስብ
የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ (፪x)
እኔም ፡ ስላየሁት ፡ በዘመኔ
አቀርብለታለሁ ፡ አዲስ ፡ ቅኔ
ስሙን ፡ በምሥጋና ፡ አከብራለሁ
ሌላ ፡ ስለሌለኝ ፡ የምከፍለው (፪x)
አዝ፦ ምሥጋናውን ፡ አልረሳውም
ምህረቱን ፡ አልዘነጋውም
ደስ ፡ ይለኛል ፡ በማዳኑ
አመልከዋለሁኝ ፡ በየቀኑ (፪x)
ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬ
አልጨርሰውም ፡ ተናግሬ
ብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱ
ሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ (፪x)
Amen
God bless you all
Amen 🙌🏿
I thought Enawa is here
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብርክርክ በሉልኝ
GBU Brother
አዝ፦ ታማኝ ፡ ነው ፡ የተናገረውን ፡ የሚያደርግ
ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ
ቸር ፡ ወዳጅ ፡ ምህረቱንም ፡ የሚያስብ
የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ (፪x)
እኔም ፡ ስላየሁት ፡ በዘመኔ
አቀርብለታለሁ ፡ አዲስ ፡ ቅኔ
ስሙን ፡ በምሥጋና ፡ አከብራለሁ
ሌላ ፡ ስለሌለኝ ፡ የምከፍለው (፪x)
ፍለጋውን ፡ እያስተማረ ፡ እካሄዴን ፡ እያሳመረ
መራኝ ፡ እኔን ፡ በድል ፡ ጐዳና
አረማመዴንም ፡ አጸና
ለስሙ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና (፬x)
ፍለጋውን ፡ እያስተማረ ፡ እካሄዴን ፡ እያሳመረ
መራኝ ፡ እኔን ፡ በድል ፡ ጐዳና
አረማመዴንም ፡ አጸና
ለስሙ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና (፬x)
አዝ፦ ታማኝ ፡ ነው ፡ የተናገረውን ፡ የሚያደርግ
ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ
ቸር ፡ ወዳጅ ፡ ምህረቱንም ፡ የሚያስብ
የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ (፪x)
እኔም ፡ ስላየሁት ፡ በዘመኔ
አቀርብለታለሁ ፡ አዲስ ፡ ቅኔ
ስሙን ፡ በምሥጋና ፡ አከብራለሁ
ሌላ ፡ ስለሌለኝ ፡ የምከፍለው (፪x)
ነፍሴ ፡ በመልካም ፡ አደረች
የጌታን ፡ ቸርነት ፡ እያየች
ምህረቱን ፡ አግንኖልኛል
ከበጐነቱም ፡ አጥግቦኛል (፪x)
ባከብረው ፡ ይህ ፡ ያንስብኛል (፬x)
አዝ፦ ታማኝ ፡ ነው ፡ የተናገረውን ፡ የሚያደርግ
ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ
ቸር ፡ ወዳጅ ፡ ምህረቱንም ፡ የሚያስብ
የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ (፪x)
እኔም ፡ ስላየሁት ፡ በዘመኔ
አቀርብለታለሁ ፡ አዲስ ፡ ቅኔ
ስሙን ፡ በምሥጋና ፡ አከብራለሁ
ሌላ ፡ ስለሌለኝ ፡ የምከፍለው (፪x)
❤❤❤❤❤❤❤
💖💖💖