Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
My all time favorite mezmur🙏❤ God bless you Enawa
አዝ፦ ታማኝ ፡ ነው ፡ የተናገረውን ፡ የሚያደርግቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳቸር ፡ ወዳጅ ፡ ምህረቱንም ፡ የሚያስብየሚደግፍ ፡ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ (፪x)እኔም ፡ ስላየሁት ፡ በዘመኔአቀርብለታለሁ ፡ አዲስ ፡ ቅኔስሙን ፡ በምሥጋና ፡ አከብራለሁሌላ ፡ ስለሌለኝ ፡ የምከፍለው (፪x)ፍለጋውን ፡ እያስተማረ ፡ እካሄዴን ፡ እያሳመረመራኝ ፡ እኔን ፡ በድል ፡ ጐዳናአረማመዴንም ፡ አጸናለስሙ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና (፬x)ፍለጋውን ፡ እያስተማረ ፡ እካሄዴን ፡ እያሳመረመራኝ ፡ እኔን ፡ በድል ፡ ጐዳናአረማመዴንም ፡ አጸናለስሙ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና (፬x)አዝ፦ ታማኝ ፡ ነው ፡ የተናገረውን ፡ የሚያደርግቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳቸር ፡ ወዳጅ ፡ ምህረቱንም ፡ የሚያስብየሚደግፍ ፡ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ (፪x)እኔም ፡ ስላየሁት ፡ በዘመኔአቀርብለታለሁ ፡ አዲስ ፡ ቅኔስሙን ፡ በምሥጋና ፡ አከብራለሁሌላ ፡ ስለሌለኝ ፡ የምከፍለው (፪x)ነፍሴ ፡ በመልካም ፡ አደረችየጌታን ፡ ቸርነት ፡ እያየችምህረቱን ፡ አግንኖልኛልከበጐነቱም ፡ አጥግቦኛል (፪x)ባከብረው ፡ ይህ ፡ ያንስብኛል (፬x)አዝ፦ ታማኝ ፡ ነው ፡ የተናገረውን ፡ የሚያደርግቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳቸር ፡ ወዳጅ ፡ ምህረቱንም ፡ የሚያስብየሚደግፍ ፡ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ (፪x)እኔም ፡ ስላየሁት ፡ በዘመኔአቀርብለታለሁ ፡ አዲስ ፡ ቅኔስሙን ፡ በምሥጋና ፡ አከብራለሁሌላ ፡ ስለሌለኝ ፡ የምከፍለው (፪x)
አሜን አሜን ሀሌሉያ!!!!!
I love this song so awesome!! bless you all..
ግሩም የሆነ መዝሙር ነው
Amen !!!! Bless you Enawa!!! & all this team!!!
My God Bless you my Brother
God bless you more more brother 🙌🙏
GBU exactly Amen 🙏🏾 Amen
Awenaye bless u my blessed brother !!
አዝ፦ ምሥጋናውን ፡ አልረሳውምምህረቱን ፡ አልዘነጋውምደስ ፡ ይለኛል ፡ በማዳኑአመልከዋለሁኝ ፡ በየቀኑ (፪x)ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬአልጨርሰውም ፡ ተናግሬብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ (፪x)ምህረቱ ፡ እየበዛ ፡ ቁጣው ፡ ደግሞ ፡ እየዘገየከሰው ፡ ልጆች ፡ሁሉ: ይልቅ: በምክሩ ፡ የተለየእንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ ማንም ፡ የለም (፬x)አዝ፦ ምሥጋናውን ፡ አልረሳውምምህረቱን ፡ አልዘነጋውምደስ ፡ ይለኛል ፡ በማዳኑአመልከዋለሁኝ ፡ በየቀኑ (፪x)ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬአልጨርሰውም ፡ ተናግሬብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ (፪x)ህጉ ፡ ለእግሬ ፡ ብርሃን ፡ ሆኖኢኸው ፡ ነፍሴን ፡ መልሷታልበጽድቅ ፡ መንገድ ፡ እየመራበረከቱን ፡ አጥግቧታልክበር ፡ ብለው ፡ ያንስበታልንገሥ ፡ ብለው ፡ ያንስበታል (፪x)አዝ፦ (ምሥጋናውን ፡ አልረሳውም) ፡ ምሥጋናውን ፡ አልረሳውም(ምህረቱን ፡ አልዘነጋውም) ፡ ምህረቱን ፡ አልዘነጋውም(ደስ ፡ ይለኛል ፡ በማዳኑ) ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ በማዳኑ(አመልከዋለሁኝ ፡ በየቀኑ) ፡ አመልከዋለሁኝ ፡ በየቀኑ (፪x)ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬአልጨርሰውም ፡ ተናግሬብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ(ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬ) ፡ ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬ(አልጨርሰውም ፡ ተናግሬ) ፡ አልጨርሰውም ፡ ተናግሬ(ብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱ) ፡ ብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱ(ሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ) ፡ ሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱበመጥራቱ ፡ ሳይጸጸትወደመንግሥቱ ፡ አፍልሶኛልአይጥለኝም ፡ አይተወኝምበእጆቹ ፡ መዳፍ ፡ ላይ ፡ ቀርጾኛልክብሬን ፡ ጥዬ ፡ ባመሰግነውአይበዛበት ፡ ይህም ፡ ሲያንሰው ፡ ነው (፪x)አዝ፦ (ምሥጋናውን ፡ አልረሳውም) ፡ ምሥጋናውን ፡ አልረሳውም(ምህረቱን ፡ አልዘነጋውም) ፡ ምህረቱን ፡ አልዘነጋውም(ደስ ፡ ይለኛል ፡ በማዳኑ) ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ በማዳኑ(አመልከዋለሁኝ ፡ በየቀኑ) ፡ አመልከዋለሁኝ ፡ በየቀኑ (፪x)ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬአልጨርሰውም ፡ ተናግሬብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ(ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬ) ፡ ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬ(አልጨርሰውም ፡ ተናግሬ) ፡ አልጨርሰውም ፡ ተናግሬ(ብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱ) ፡ ብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱ(ሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ) ፡ ሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ
❤❤❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
My all time favorite mezmur🙏❤ God bless you Enawa
አዝ፦ ታማኝ ፡ ነው ፡ የተናገረውን ፡ የሚያደርግ
ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ
ቸር ፡ ወዳጅ ፡ ምህረቱንም ፡ የሚያስብ
የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ (፪x)
እኔም ፡ ስላየሁት ፡ በዘመኔ
አቀርብለታለሁ ፡ አዲስ ፡ ቅኔ
ስሙን ፡ በምሥጋና ፡ አከብራለሁ
ሌላ ፡ ስለሌለኝ ፡ የምከፍለው (፪x)
ፍለጋውን ፡ እያስተማረ ፡ እካሄዴን ፡ እያሳመረ
መራኝ ፡ እኔን ፡ በድል ፡ ጐዳና
አረማመዴንም ፡ አጸና
ለስሙ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና (፬x)
ፍለጋውን ፡ እያስተማረ ፡ እካሄዴን ፡ እያሳመረ
መራኝ ፡ እኔን ፡ በድል ፡ ጐዳና
አረማመዴንም ፡ አጸና
ለስሙ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና (፬x)
አዝ፦ ታማኝ ፡ ነው ፡ የተናገረውን ፡ የሚያደርግ
ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ
ቸር ፡ ወዳጅ ፡ ምህረቱንም ፡ የሚያስብ
የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ (፪x)
እኔም ፡ ስላየሁት ፡ በዘመኔ
አቀርብለታለሁ ፡ አዲስ ፡ ቅኔ
ስሙን ፡ በምሥጋና ፡ አከብራለሁ
ሌላ ፡ ስለሌለኝ ፡ የምከፍለው (፪x)
ነፍሴ ፡ በመልካም ፡ አደረች
የጌታን ፡ ቸርነት ፡ እያየች
ምህረቱን ፡ አግንኖልኛል
ከበጐነቱም ፡ አጥግቦኛል (፪x)
ባከብረው ፡ ይህ ፡ ያንስብኛል (፬x)
አዝ፦ ታማኝ ፡ ነው ፡ የተናገረውን ፡ የሚያደርግ
ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ ፣ ቃልኪዳኑን ፡ የማይረሳ
ቸር ፡ ወዳጅ ፡ ምህረቱንም ፡ የሚያስብ
የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ ፣ የሚደግፍ ፡ የሚያነሳ (፪x)
እኔም ፡ ስላየሁት ፡ በዘመኔ
አቀርብለታለሁ ፡ አዲስ ፡ ቅኔ
ስሙን ፡ በምሥጋና ፡ አከብራለሁ
ሌላ ፡ ስለሌለኝ ፡ የምከፍለው (፪x)
አሜን አሜን ሀሌሉያ!!!!!
I love this song so awesome!! bless you all..
ግሩም የሆነ መዝሙር ነው
Amen !!!! Bless you Enawa!!! & all this team!!!
My God Bless you my Brother
God bless you more more brother 🙌🙏
GBU exactly Amen 🙏🏾 Amen
Awenaye bless u my blessed brother !!
አዝ፦ ምሥጋናውን ፡ አልረሳውም
ምህረቱን ፡ አልዘነጋውም
ደስ ፡ ይለኛል ፡ በማዳኑ
አመልከዋለሁኝ ፡ በየቀኑ (፪x)
ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬ
አልጨርሰውም ፡ ተናግሬ
ብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱ
ሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ (፪x)
ምህረቱ ፡ እየበዛ ፡ ቁጣው ፡ ደግሞ ፡ እየዘገየ
ከሰው ፡ ልጆች ፡ሁሉ: ይልቅ: በምክሩ ፡ የተለየ
እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ ማንም ፡ የለም (፬x)
አዝ፦ ምሥጋናውን ፡ አልረሳውም
ምህረቱን ፡ አልዘነጋውም
ደስ ፡ ይለኛል ፡ በማዳኑ
አመልከዋለሁኝ ፡ በየቀኑ (፪x)
ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬ
አልጨርሰውም ፡ ተናግሬ
ብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱ
ሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ (፪x)
ህጉ ፡ ለእግሬ ፡ ብርሃን ፡ ሆኖ
ኢኸው ፡ ነፍሴን ፡ መልሷታል
በጽድቅ ፡ መንገድ ፡ እየመራ
በረከቱን ፡ አጥግቧታል
ክበር ፡ ብለው ፡ ያንስበታል
ንገሥ ፡ ብለው ፡ ያንስበታል (፪x)
አዝ፦ (ምሥጋናውን ፡ አልረሳውም) ፡ ምሥጋናውን ፡ አልረሳውም
(ምህረቱን ፡ አልዘነጋውም) ፡ ምህረቱን ፡ አልዘነጋውም
(ደስ ፡ ይለኛል ፡ በማዳኑ) ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ በማዳኑ
(አመልከዋለሁኝ ፡ በየቀኑ) ፡ አመልከዋለሁኝ ፡ በየቀኑ (፪x)
ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬ
አልጨርሰውም ፡ ተናግሬ
ብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱ
ሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ
(ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬ) ፡ ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬ
(አልጨርሰውም ፡ ተናግሬ) ፡ አልጨርሰውም ፡ ተናግሬ
(ብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱ) ፡ ብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱ
(ሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ) ፡ ሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ
በመጥራቱ ፡ ሳይጸጸት
ወደመንግሥቱ ፡ አፍልሶኛል
አይጥለኝም ፡ አይተወኝም
በእጆቹ ፡ መዳፍ ፡ ላይ ፡ ቀርጾኛል
ክብሬን ፡ ጥዬ ፡ ባመሰግነው
አይበዛበት ፡ ይህም ፡ ሲያንሰው ፡ ነው (፪x)
አዝ፦ (ምሥጋናውን ፡ አልረሳውም) ፡ ምሥጋናውን ፡ አልረሳውም
(ምህረቱን ፡ አልዘነጋውም) ፡ ምህረቱን ፡ አልዘነጋውም
(ደስ ፡ ይለኛል ፡ በማዳኑ) ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ በማዳኑ
(አመልከዋለሁኝ ፡ በየቀኑ) ፡ አመልከዋለሁኝ ፡ በየቀኑ (፪x)
ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬ
አልጨርሰውም ፡ ተናግሬ
ብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱ
ሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ
(ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬ) ፡ ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬ
(አልጨርሰውም ፡ ተናግሬ) ፡ አልጨርሰውም ፡ ተናግሬ
(ብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱ) ፡ ብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱ
(ሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ) ፡ ሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ
❤❤❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌