Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የ emy አዲሱ ቻናል ነው እየገባቹ subscribe አድርጉ ua-cam.com/video/ARX2tXbmAro/v-deo.htmlsi=91Tlo7Jq7YYrSJJZ
እሽ
@@yoeemy ደጋግሞ የሚደረግ ቢሆን 100 ግዜ ደግመዉ ነበር
እሺ የኛ እቁወች❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ከባድ ፕራንክ አታደርጋት በተልይ በልጅ አታድርጋት 😢❤
ሁለተኛበ ልጅ ፕራክ አትደራረጉ ፀጥ ብትልብህስ እኔ እያወኩ እድህ የደነገጥኩ እሷ ሳታቅ ይከብዳል
ማነው እደኔ ወልዶ የእናትነት ሰሜቱን ማወቅ የፈለገ እናት ለዘላለምም ትኑር
ከባድ ስቃይ ነው እናትነት
እኔ ወላሂ😢
እኔም ወላሂ
Amen
እኔም
የኔናት እንዴት እንዳሳዘነችኝ ተው በናትህ አታስከፋብን❤❤❤
ወላሂ ተረበሽኩኝ የኔ እናት ደጋግሜ ነው የተመለከትኩት እኔ አንድ ቀን ልጄ በተኛውበት አይኗን ወደ ላይ አድርጋ አይኗ ውስጥ የለችው ጥቁር የለችም እና አቤት ድንጋጤ በሂወቴ የማረሰው ቀን 😢😢😢ብቻ አንተም አይዞህ ደንግጠሀል ግን በልጅ አትቀልዱ አላህ የሰድግለቹ ማሻአላህ
ወይኔ በማይመጣበት መጣክ በስመ ስላሴ በልጅ ቀልድ የለም 😢😢 የኔ እናት ተሳቀቅሽ ድካሙ ከባድ ነዉ አቀዋለሁ በብቸኝነት አሳድጌ አለሁ ለአራት አመት 😢😢 ብቸኝነቱ አገሽግሾኝ በ4 አመቷ ወስጀ ለናቴ ጥያት ጠፋሁ ከዛም በይመን በረሀ ስደት ወጣሁ እግዚ አብሔር ይመስገን ደህና ገብቸ 4አመት ሆነኝ ልጀም ስምት አመት ሆናት እናቴ ነይልኝ ነዉ የምትለኝ ❤❤❤
ማሻአላህ አላህ በሠሃም ያገናኝሽ
Egiziyabiher yasadigilsh Temesasayi neni inena anchi
❤❤❤❤❤❤ሀያቲ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በግርማ ሞገሱ ያሳድግልሽ ለ 🙏🙏🙏🙏🙏 በሰላም ለመገናኜት ያብቃሽ ከልጅሽ❤❤❤❤🙏🙏
አይዞሽ የኔ ውድ ሁላችንም ነኝ እግዚአብሔር ያሳድግልን ብቻ እጅ የኛ ልፋት ቀላል ነው
ኡኡፍፍ የኔ ማሬ ስታሳዝን 🥲🥲እናት ለ. ዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ኮመት ሰጥቸ አላቅም ግን በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ድጋሜ በልጅ እድህ እዳታረግ የኔ እናት አይዞሽ እባየ መጣ😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እባየእየረገፈነውያየሁትወላሂ
ወይኔ ይቅሪታ ማሃላቹ ልገባ ደሰኣይለኝም ግን በጣም ነዉ የደነግጡኩት ኣተን እኳን ብራንክ ቡሎነዉ የገባሆዉ ገን ኡነትነዉ የመሰለኝ ወይኔ እናትግን 😢😢😢
የኔ እናት ውይ በናትህ ዮዮ የእናት ልብ አይችልም ትሞትብሀለች ወላሂ በተለይ ልብ ድካም ወይም የሆነ ህመም ካለበት ቀጥ ነው ምትልብህ እናት እደአባት ልባችን ደዳና አደለም የእውነት ተው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤
በጣምነው የሞዳችው። እግዚአብሔር ከ ክፉ ነገር ይጠብቃችው። እኔ pirank መሆኑን እያወኩኝ። ልቤን ልተፋት ደርስኩኝ። እሙዬን አይቼ። ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ማር እናትነት ከባድ ነው 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት እናትነት ምን ይሁን ሚሰጥሩ ተሰፈሰፈች የኔ እህት አፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭🙉🙉 ጨዋታም ቢሆንም በጣም አሳዘነችኝ
አቤት እናትነት ሱብሀን አላህ ወላሂ አሳዘነችኝ
በልጂ አትቀልድ በእግዚያቤሄር አስለቀስሽኝ እማ እና 4…አመቱ ስደት ትቸዉ ወጥቸ ልጅ ከእናቱ ጋር ሳይ አልቅሸ ልሞት ነዉ ጋና ገና ሁለት አመት አልሆነኝም እንዴት እንደምሆን አላዉቅም እናት ለዘላለም ትኑር
ውድ ሰጦታ ሰጣት በቃ ❤👍
በናትክ በልጅ ፕራንክ አትስሩ ብትወድቅስ አልጋላይ ልጆች እንዳይወድቁ መደገፊያ ይሰራል ጠይቁ ቢወድቅ ይጎዳል በተለይ ፅንቅላቱ ተጠንቀቁ አደራ❤❤❤❤❤❤❤
አረ በልጅ ቀልድ ይደብራል😢😢እንዴት እንደሆነች እንባየ መጣ😢😢😢እናት ኮ
እንኳን የወለደችው እኔ የእናትነትን ምንነት ያላወኩት ልጄ ብላ ስትጮህ እንባዬ መጣ ማርያምን😢😢😢
እናትን በልጂ አትፈተን እናት ለዘላለምትኑር❤❤❤
ወይኔ ተንቀጠቀጥኩ እኔም 😢ኣይዞሽ እሙዬ ደሞ የእጅሽ ነው ያገኘሽው ኣበዛሺው ብራንኩ😊
እኔም በድንጋጤ ካንቺ አለቀስኩት የኔ እናት ፣እፉፉፉፉ ያስፈራል።ዮኒ ፍቅራቹ ይጨምር ፣ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ ፣ግን ከዚ ብኃላ በልጅ እንዳትቀልድ ጥሩ አይደለም እናት ናት ደንጋጣ ወደ ሌላ ነገር ይወስዳል ወንድም።ሁለታቹም ከበድ ያለ ፕራንክ ኣታድርጉ ለፍቅር ጥሩ አይደለም ያቀልለዋል
😢😢😢በማርያም ድጋሚ እንድህ ያለ ፕራንክ አታድርግ ልጄስ ስትል ውስጤ ተላወሰ የኔእናት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
ስለ ኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባዋል
በስመ አብ በወልድ ዮ እንዳትደግመው እኔ ስራ ቦታ ሆኜ ነው ያየሁት በጣም ነው ያለቀስኩት😢 የልጅን ነገር አውቀዋለሁ እኔም ልጆች አሉኝ በጣም ከባድ ነው ስሜቱ አይዞሽ የኔ እናት❤
ክብር ለናቶቻችን እዴዝህ እራሳቸውን ጥለው ነው ያሳዴጉን አይዞሺ ማማዬ
እፉ አንጀቴ ተሰፈስፈ ልጆቼ የሆነ ነገር የሆኑ ነው የመሰለኝ ልጆቻቹ ሀገር ለቃቹ የተሰደዳቹ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን መጥፎ ያርቅልን ያረብ
አሚን ያረብ😢
አሚን ያአላህ 😢
አሜን
አሚን ያረብ
ብላችሁ ብላችሁ ቤቢንም ፕራንክ አሰለመዳችሁት 🤣🤣🤣 የምር ሰራልሽ እዴት አረገሽ ነው ወንፈልሽን የምትመልሽለት ግን 🤣🤣🤣
ፕራንክ ይጥፋ የምትሉ
Me😮😮😮😮😮😮😮😮
እማዬ ናፍቃኛለች ወላሂ አላህ ያገነኝሽ በሉኝ😢😢😢
አሏህ ያገናኘን ሁላችነንም ወላሂ❤❤😢😢😢🎉🎉
አሚን❤
አይደረግም በትዳራቹ ውስጥ ፕራንክ አትስሩ ደግሞ ውድቅት ለሊት ላይ ተጠንቀቁ በሽታ ላይ ወድቃቹ ፀፀት እንዳይሆን ባቹ እባካቹሁን በእግዚአብሔር ፍቅር እለምናቹዋለሁ በሌላ ነገር ቀልዱ ትዳር ደግሞ ክቡር ነው እግዚአብሔርም ደስ የሚሰኝበት ተቋም ነውና ስለክብሩ ስትሉ ተጠንቀቁ እወዳቹዋለው ተባረኩ
አራ እንደዝ አይደረግም ፕራንክ ብሆንም የኔ እናት አይዞሽ🥹🥹😅😅
ወይኔ የኔ እናት አይዞሽ እኔም አብራት ነው ያለቀስኩት እኔ ልጂ የለኝም ግን እሷ ሳያት እንባየን መቆጣጣ ነው ያቃተኝ 😢😢😢😢😢 ሁለተኛ አይለመድ 😢😢
እኔም የለኝ አስለቀሰችኝ
የኔ አብሮ ማልቀስ ቢስሚላህ 😢😢😢
ማርያምን እኔም
ወላሂ እኔ እራሱ መቀም አቃተኝ በጣምነው ያስለቀሰችኝ😭😭😭😭😭
እኔ አብሬሽ አልሼ ራሴን አመመኝ
እንዳይወድቅ አቅፈሽ ተኝ እኔ ልጄን ከእጄ ላይ አለቅም እናቴ ልጅ እያለሁ ተኝተን እስከ 6 አመቴ ድረስ እግሬን በእግሯ መካከል ጥብቅ አድርጋ ይዛ ነዉ የምታስተኛኝ እንዳይወድቅአቅፈሽተኝእኔልጄንከእጄላይአለቅምእናቴልጅእያለሁተኝተንእስከአመቴድረስእግሬንበእግሯመካከልጥብቅአድርጋይዛነዉየምታስተኛኝእንዳልወድቅባት
አልጋውን ወደ መጋረጃው አስጠጉት መስኮቱን ደማ በደብ ዝጉ እዳወዲቅባችሁ አላህየ ይጠብቀው የኔማር
አጭ ወይኔ የወለደ ያቀዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አዳኛ ነኝ መነው እንዳኔ የሚውዳቻው 👍🤗🥰😂😂❤
ሁለተኛ በልጂ እዳቀልዱ😢 ይከብዳል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤
ጋና ልጄ ስትል ነው የለቀስኩት ምክኛቱም በስደት ከልጄ ጋራ ስሳራ ሰለገኛት ከግቢ ውጭ ዋታ ስፈልግ በድንገጤ ሰውነቴ ውሃ ነው የሆንኩት አልሀምድሊላህ መኪና ሰይገጨት አለህ አተረፈልኝ በልጅ አይፈትናን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሹክረን የአለህ
እኔም ልጄን ይዤ ሰዉ ቤት እየሰራሁ አንድ ቀን በጣም ደክሞኝ ስለነበር አቅፌያት ተኝቼ እሳ ተነስታ ስታለቅስ ስላልሰሟሃት የአሰርየ እህት ሳሎን ወስዳ ጡጦ ሰጥታት ባጠገቧ ከነብ ላይ አስተኝታታለች ከዛ እኔ በለልት ስነሳ አጠገቤ የለችም ደንግጭ ወደ ሳሎጥ ስሮጥ አገኛዉኃት
ማርያምን ደሙ የኔ አብሮ ማልቀስ 😢የኔ እህት ሰታዛዝን አይዞሺ በልጅ ቀልድ የለም በጣም ያማል መካስ አሰብክ👍አቤት እናትነት የወለደ ብቻ ነው የሚያውቀው😍❤❤❤
በተራሽ ተበቀይዉ 👍የምተሉ
በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እኔን የኔ ማር እኔም ተንቀጠቀጥኩ አይዞሽ እሙ እንደዚህ ለበሽታ የሚዳርግ ፕራንክ ባትደራረጉ መልካም ነው እላለው እናት ስላልሆንክ ስሜቱን አታቀውም
በስማም በወልድ እረ እኔ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ እራሱ እኝባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እውነት በልጅ ከባድ ነው ያለወለድኩት እንደዚህ የሆንኩ እሙየ በጣምነው ያስለቀሰችኝ የኔ አይዞሽ ንደዚህ ፕራክ ይቅር ካሳ ያስፈልጋታል እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የናት ስሜት የናፈቃችሁ😢❤ እኛም ለዚ ያብቃን❤እደዚህ አታርጋት😢😢ሥታሣዝን😢❤❤እናትነት ሀያል ነው😍💫
እኔ ከዚ በፊት እደዚ ለፕራንክ ቪዶ ብለው ከደረጃ ላይ በልጁ መታቀፊያ አሻጉሊት ጥለው እናትየዋ መተንፈሥ አቅቷት ልትሞት ነበር ወላሂ ከባድ ነኽ😢😢😢😢በደዚ ፕራንክ ይቅር
የኔ ቆንጆ እናት 😢 ማሪያምን አስለቀስቀኝ ሁለተኛ እደሱ እዳታደርግ ❤️❤️❤️🙏🏽
wollaahi anis wojjinin bo.ee😢😢 are prank akkana dhiisi 😭😭
Dhugadha wly 😢😢😢😢
አይዞሽ የኔ ውድ ስወዳት ግን እርጋታዋ ደስ ይላል ❤❤❤
የኔ ቆንጆ አረታው ወንድዎች በልጃ አትቃለዱ ምንም ቢሆን እናት ናት❤❤❤❤
ወይ በልጂ ቀልድ እኔ ደውየ ድምፃን ካልሰማሁ እዴት እደምውል ውሎየ እደ ቀውስ ነው የሚያረገኝ ብቻ በልጂ ክፋ አያሰማን
ብለችሁ ብለችሁ በልጅ መቀለድ ለሰብስክራይብ ብለችሁ በጣም ታሰፍራለችሁ ልጅ እኳ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በእግዚአብሔር ስጦታ መቀለድ ደግሞ እግዚአብሔርን መሰዘን ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እናትነትን እናት የሆነ ብቻ ነው የሚያቀው ከሷ የበለጠ አንቀጠቀጠኝ አይዞሽ ይሂንን ፕራንክ እንዴት እንደ ምትበቀይው
ወይ አተ ልጅ ተው ግን በማይመጣበት ትመጣባታለክ ልቤን ቀጥ ልታረገው 😂ነው የኔ እናት😢😢😢
ወይኔ እንዴት እንዳሳዘነችኝ እደዚህ አትቀልድ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
ማን እደናት እናቶቻችን አንድ ሺ አመት ትኑርልን ❤❤❤❤❤
እናትነት ግን ይለያል እኮ ተንሰፈሰፈች የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤
ውይይይ እያወኩ መደንገጤ ደሞ ቶሎ ማቆምክ ጥሩ ነዉ
😢😢😢😢ውይኔ የኔ እናት ስታሳዝን በልጅ ፕራንክ ከባድ ነው ኡፍ በድንጋጤ መንፈስ ይገባል እኮ አይዞሽ የኔ እናት😢😢
ዉይ በናትህ በልጃቹ ፕራክ አታርጋት እናት ነች በድንጋጤ የሆነ ነገር ትሆንብሓለች ይቅርብህ😢😢
እንዴት እንደዚህ እንዴ ይቅርታ ስለጠየክ እንጂ እሰድብክ ነበር እሺ እንዴ እናት እኮ ናት ምን ሆነህ ነው ብትታመምስ አይምሮዋ የሆነ ነገር ቢሆንስ ፕራንክ ነው ብለህም እንባዬ አልቆም አለኝ አይዞሽ እናቴ
ማርያምን አስለቀሽኝ እኔም ልጅን አጥቼ ትዝታ ውስጥ ገባሁበት የልጅነት ልጅን አጣሁ ተው በልጅ አትቀለዱ ማጣት ከባድ እድሜ ልክ ህመም😥😥😢😢😢
እኔን።አይዞሽ😢😢😢😢😢
አይዞሽ እግዚአብሔር ያንቺ ነው ያለውን ይስጥሽ እህቴ
በተቻለ ፍሬ ይባርክርሽሽ እህታለም
እኔ እራሱ ያልወለድኩት አስለቀሰችኝ አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር የፈቀደው ነው እሚሆነው ሴያስጠላ
እመቤቴ አለች አይዞን
የኔ እናት 😢እዴት እዳሳዘንሺኝ ውይ እናትነት የምር ፈጣሪ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እናት ሆነን የናትነት ስሜቱን የምናይ ያድርገን የወናስ ያተ ፕራክኮ እግዚወ ነው የሚያስብል ጭራሺ በቤቢየ
ካሁን ቡሀላ በልጆ ኘራክ አታድርጋት እናትነትን ስለማታቀው ነው 😢😢😢😢😢😢😢
እንዲህ አይነት ፕራክ አይደረጌም ለያዉም ለሊት የኒናት አስለቀሰቹኙ ❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢እናትነት ኧፍፍፍፍፍ እኔን😢😢😢😢ከባድ ብራክ ይቅር ሰው ይሞታል በድንጋጤ😢😢😢
ዮዮዬ በጣም ነዉ የጫከንካኛ አሰዛዘንካኛ በዚህ vido❤❤
ጌታየ ሆይ ልጅህ ሰጠኝና ይሄ ሲመት ይግባኝ😮
Ysetshal yene enat21🙏🙏🙏
ከበድ ነው
አሜን❤ይሰጠነ😢😅
😢😢😢😢
አሜን❤❤
ሀራም እኔ አብሬትነው ያለቀስኩት የልጆች እነትነኝና ካሁንብሀላ አደራ በልጂ አቀልዱ ልቦ ቀጥ ቢልብህ አልተጎዳሀም ነበር የኔ እናት አይዞሽ❤
በማይቀለድበት ቀለድክ እናት በልጇ ቀልድ አታውቅም ❤❤❤❤
Ihee hasabi yetewoga yihun himemun inati nat mitawuqawu yemir embaye mexabiygn ibakachiyu texenqequ baaloch😢😢😢
አልገውን ወደ ግርግዳው አስጠጉት አይበለውና ቢወድቅ ሰራሚኩ ይጎደዋል ልጃችሁንም እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
😂😂😂😂
ኡፍፍፍ በናትህ ውይይ በስላሴ እኔ እራሱ እግሬ ተቀጠቀጠ😢😢😢😢 የኔ እናት እናትነት ከቃል በላይ ነው
😅😅😅😅የጡት ወተት አጠጥታ ልጅነትህን ባስታወሰች እንዲህ አይነት ጉድ😢😢😢😢 በይ መቻሉን ይስጥሽ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ጠላትሽ ይሳቀቅ ከመጀመሪያው እያየሁ ካንቺ ጋር ደነገጥኩ አስለቀስሽኝ 😘😘😘😘😘😘ሰው ለፀሎት በሚነሳበት ሠአት አንተ ሰው ታስደነግጣለህ😊😊😊😊😊
Akkas hin godhamu ilmoodha mitiima birriidha jettanii maaliif maraattu haati utuu amma isatti jetteewoo maal gochuufi😢😢😢😢😢
Pirankidhaa osumaa jedhanuu anii ishii fanaa boye dhugaa waaqayyoo 😢😢😢😢😢😢
Uffff Ana sadhu Hadham yoo akkam badaa tane hatii kenyaa duration waregamtii warii dhugaa jetan like 👍 gidhaa hadhowan kenyaa hundaa wagaa 1000 nuf hajiratanii❤❤❤
Era bismilah 😢😢onnee dhotte olte wollale ofii kiyya jala booye hin barbaachisu taphni akkana daa'imman baay'ee gadde anii 😢😢😢😢
አቤት እናትነት የኔ እናት እፍፍፍፍ አስለቀሰችኝ 😢😢😢😢
እዉነት ነው ዮአይደገምክ አስለቀሰችን የኔ ልጅ የጠፋ ነው የመሰለኝ 😂😂😂😂
😢😢ተጠቀቁ ልጄች በመስኮትም ሊወድቁ ይችላሉ እሙዬ አይዞሽ የኔማር❤😢😢
የኔ እናት ወይኔ እናትነት እሺ ዓመት ለእናታቺን 🥲🥲🥲❤❤
ወይኔ የኔ እናት አሙዬ አሳዘንሽኝ😢😢😢ግን ቅጣትሽ ነዉ እዮ ነፍስህ አይማርም❤❤🎉🎉
ወይኔ ከባድ ፕራክ 😢ፌት ብትወድቅስ የኔናት😢😢❤❤
የኔ ማልቀሥ የኔ እናት እዴት እዳሣዘነችኝ
አሰደንጋጭ ምላሽ ነው የመለስከው😂😂😂
ምን አይነት ፕራንክ ነው በድንጋጤ የሆነ ነገር ብትሆን እዳው ላንተ ነው
ወይ እናት ነት😢😢😢
ታው ታው እደዚህ አታርግ በድንጋጤ እኮ ብዙ በሽታ ይፈጠራል ጥሩ አላረክም እናት ማለት እኮ የአብራኳ ክፋይ ነው ልጇ ተሰፈሰፈች እኮ ስታሳዝን እባየን አመጣሽው እናት ስለሆንኩ እረዳታለሁ ስሜቱ ከባድ ነው❤❤❤❤❤😭😭😭😭
ልጅ አለሽዴ ይገርማል ያለሽ አይመስለኝም ነበር የነ ጨረቃ ፋሚሊ ለካ ትልቁም ትንሹም ነው ሚከታተላቸው
@allall8995 አለኝ እኮ የኔውድ እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት ወንድ ልጆች አሉኝ ባላሳድጋቸውም እህታለም እኛኮ ትምህርት 6 ወይም 4 ክፍል በላይ አንማርም በልጅነታችን ነው የሚድሩን በጣም ከባድ ነው የኛ ሀገር ባህል እንድት ሴት ልጅ10 አመቷ ነው እምትዳረው😥😥 እኔ ሁለቶችንም ስወልዳቸው 20 አመት አልሞላሁም ወልጄ ለእናቴ ጥዬ ስዴት በጣም ከባድ ነው❤❤😥😥😥
@@SameraSamera-i3x ግንኮ ማን እንደ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግልሽ አወን አንዳንድ ሀገር እንደሱ ነው በተለይ ወሎ ግን ደስ ይላል ቢያንስ አሁን በስደት ስትንከራተች ምክኒያትሽ ልጆችሽ ይሆኑልሻል ለልጆቼ ትያለሽ
@allall8995 አሜን የኔ ውድ በጣም ልጅ ማለት ሁሉ ነገርሽ ነው እኔ በልጅነቴ በመውለድ ፈጣሪን እያመሰገንኩኝ ነው ትልቆቸ ብዙ ያልወለዱ አሉ ስዴት ይዟቸው ወሎ ትንሽ ይሻላል የኛ ሀገር ደራ ነው ሲሉ ከሰማሽ በጣም በልጅነት ነው የሚድሩት አሁን እንኳን አልተውም ከምስተማር ማዳር ነው የሚቀናቸው ባህላችን በጣም ከባድ ነው አልሰለጠነም
@SameraSamera-i3x በልጆችሽ እርፍ እንደምትይ ተስፋ አደርጋለሁ ትምህርታቸዉንም አስጨርሻቸው ሀገራችሁን ግን አላወኩትም ይገርምሻል
በድንጋጤ መንፈስ እንደሚገባ እወቁ ለሌላ ጊዜ ተጠንቀቁ
ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ልቤ ተንሰፈሰፈ እንዴት እንዳለቀስኩ😭😭😭
እኔምንቤትነኝ እያወኲ ማልቀስየ😅😅😅
እኔስ
ግን እናትነት ምን አይነት ነዉ መች ነዉ እኔም አግብቼ የምወልደዉ ያንን ስሜት ለማወቅ በጣም ጓጓዉ አምላኬ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝና ምኞቴን እዉን አርግልኝ 🙏🙏🙏ዮኒ ግን በጌታ እንደዝህ አይደረግም ለዝያዉም በልጅ በጣም ከባድ ነዉ እሙ ግን በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ 😢😢😢😢😢
የኔ እናት ስታዝን😢YOE የስራህ ይስጥህ😁🤣♥️🥰
ደነዝ ደሜን ነው ያፈላአው በስላሴ የኔ እናት ተንቀጠቀጠች እኮ
Haatii maliif hundaa akkaa caaltuu himaamee uufff wallahii hedduu rifaadhe yeroo ishiin mucaako mucaako jettee watawatuu lamuu ittii hin deebi'in hatiif ilmoo malee ilmoon haadha malee hin toluu 😢nu warrii irraa fagaannee jirruuyyuu yaadan dararaamnee jirraa kennaa bitii keniif waan qaliin ykn gatii guddaan bitamuu balleesakeedha waan taheef
😢😢😢 na bo.e Dhugaa
I am really proud of you I am learning from you alot thank you
ዛሬ አደኛ ነኝ ሁሌም እወዳችኋለሁ የኔዉዶች✨🥀💟
ደግሞ እራሱን የሚያከዉ ነገርስ ስትቆጣዉ አዪደረግም ዮኒ ብልጅ የናት አጀት እኮ ነዉ አተስ እንደዚህ ብታደርግህ አሰበኸዋል ❤❤❤❤❤
አሁን በዲንጋጤ አዲ ነገር ብንሆንስ ዲርቅ ብላ ብቀረስ እደ 😮😮😮 ስት አምጣ የገኘችዉን ልጂ 😢😢😢
በጣም ተሳስተሃል ደንግጣ የሆነ ነገር ብትሆንስ እንዴ እንደዛ አይደረግም በልጅ ቀልድ የለም ❤❤❤
እይ እይ ማርያምን prank መሆኑን እያወኩ ተንቀጠቀጥኩ ሁለተኛ እንደዚህ እንዳታደርግ
እረ ተው ነፍስህ አይማርም Yoe እኔም ከእርሷ ጋር እንባ ተናነቀኝ ፕራንክ እኔደሆነ እያወኩኝ።😭😭 እርሷ እንኳን ልጇ አጠገባ አጥታ ይቅርና ጥርስ አወጣ እያለች ያለቀሰች እናት ነች ።😢
የ emy አዲሱ ቻናል ነው እየገባቹ subscribe አድርጉ
ua-cam.com/video/ARX2tXbmAro/v-deo.htmlsi=91Tlo7Jq7YYrSJJZ
እሽ
@@yoeemy ደጋግሞ የሚደረግ ቢሆን 100 ግዜ ደግመዉ ነበር
እሺ የኛ እቁወች❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ከባድ ፕራንክ አታደርጋት በተልይ በልጅ አታድርጋት 😢❤
እሽ
ሁለተኛበ ልጅ ፕራክ አትደራረጉ ፀጥ ብትልብህስ እኔ እያወኩ እድህ የደነገጥኩ እሷ ሳታቅ ይከብዳል
ማነው እደኔ ወልዶ የእናትነት ሰሜቱን ማወቅ የፈለገ እናት ለዘላለምም ትኑር
ከባድ ስቃይ ነው እናትነት
እኔ ወላሂ😢
እኔም ወላሂ
Amen
እኔም
የኔናት እንዴት እንዳሳዘነችኝ ተው በናትህ አታስከፋብን❤❤❤
ወላሂ ተረበሽኩኝ የኔ እናት ደጋግሜ ነው የተመለከትኩት እኔ አንድ ቀን ልጄ በተኛውበት አይኗን ወደ ላይ አድርጋ አይኗ ውስጥ የለችው ጥቁር የለችም እና አቤት ድንጋጤ በሂወቴ የማረሰው ቀን 😢😢😢ብቻ አንተም አይዞህ ደንግጠሀል ግን በልጅ አትቀልዱ አላህ የሰድግለቹ ማሻአላህ
ወይኔ በማይመጣበት መጣክ በስመ ስላሴ በልጅ ቀልድ የለም 😢😢 የኔ እናት ተሳቀቅሽ ድካሙ ከባድ ነዉ አቀዋለሁ በብቸኝነት አሳድጌ አለሁ ለአራት አመት 😢😢 ብቸኝነቱ አገሽግሾኝ በ4 አመቷ ወስጀ ለናቴ ጥያት ጠፋሁ ከዛም በይመን በረሀ ስደት ወጣሁ እግዚ አብሔር ይመስገን ደህና ገብቸ 4አመት ሆነኝ ልጀም ስምት አመት ሆናት እናቴ ነይልኝ ነዉ የምትለኝ ❤❤❤
ማሻአላህ አላህ በሠሃም ያገናኝሽ
Egiziyabiher yasadigilsh
Temesasayi neni inena anchi
❤❤❤❤❤❤ሀያቲ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በግርማ ሞገሱ ያሳድግልሽ ለ 🙏🙏🙏🙏🙏 በሰላም ለመገናኜት ያብቃሽ ከልጅሽ❤❤❤❤🙏🙏
አይዞሽ የኔ ውድ ሁላችንም ነኝ እግዚአብሔር ያሳድግልን ብቻ እጅ የኛ ልፋት ቀላል ነው
ኡኡፍፍ የኔ ማሬ ስታሳዝን 🥲🥲እናት ለ. ዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ኮመት ሰጥቸ አላቅም ግን በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ድጋሜ በልጅ እድህ እዳታረግ የኔ እናት አይዞሽ እባየ መጣ😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እባየእየረገፈነውያየሁትወላሂ
ወይኔ ይቅሪታ ማሃላቹ ልገባ ደሰኣይለኝም ግን በጣም ነዉ የደነግጡኩት ኣተን እኳን ብራንክ ቡሎነዉ የገባሆዉ ገን ኡነትነዉ የመሰለኝ ወይኔ እናትግን 😢😢😢
የኔ እናት ውይ በናትህ ዮዮ የእናት ልብ አይችልም ትሞትብሀለች ወላሂ በተለይ ልብ ድካም ወይም የሆነ ህመም ካለበት ቀጥ ነው ምትልብህ እናት እደአባት ልባችን ደዳና አደለም የእውነት ተው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤
በጣምነው የሞዳችው። እግዚአብሔር ከ ክፉ ነገር ይጠብቃችው። እኔ pirank መሆኑን እያወኩኝ። ልቤን ልተፋት ደርስኩኝ። እሙዬን አይቼ። ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ማር እናትነት ከባድ ነው 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት እናትነት ምን ይሁን ሚሰጥሩ ተሰፈሰፈች የኔ እህት አፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭🙉🙉 ጨዋታም ቢሆንም በጣም አሳዘነችኝ
አቤት እናትነት ሱብሀን አላህ ወላሂ አሳዘነችኝ
በልጂ አትቀልድ በእግዚያቤሄር አስለቀስሽኝ እማ እና 4…አመቱ ስደት ትቸዉ ወጥቸ ልጅ ከእናቱ ጋር ሳይ አልቅሸ ልሞት ነዉ ጋና ገና ሁለት አመት አልሆነኝም እንዴት እንደምሆን አላዉቅም እናት ለዘላለም ትኑር
ውድ ሰጦታ ሰጣት በቃ ❤👍
በናትክ በልጅ ፕራንክ አትስሩ ብትወድቅስ አልጋላይ ልጆች እንዳይወድቁ መደገፊያ ይሰራል ጠይቁ ቢወድቅ ይጎዳል በተለይ ፅንቅላቱ ተጠንቀቁ አደራ❤❤❤❤❤❤❤
አረ በልጅ ቀልድ ይደብራል😢😢እንዴት እንደሆነች እንባየ መጣ😢😢😢እናት ኮ
እንኳን የወለደችው እኔ የእናትነትን ምንነት ያላወኩት ልጄ ብላ ስትጮህ እንባዬ መጣ ማርያምን😢😢😢
እናትን በልጂ አትፈተን እናት ለዘላለምትኑር❤❤❤
ወይኔ ተንቀጠቀጥኩ እኔም 😢
ኣይዞሽ እሙዬ ደሞ የእጅሽ ነው ያገኘሽው ኣበዛሺው ብራንኩ😊
እኔም በድንጋጤ ካንቺ አለቀስኩት የኔ እናት ፣እፉፉፉፉ ያስፈራል።ዮኒ ፍቅራቹ ይጨምር ፣ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ ፣ግን ከዚ ብኃላ በልጅ እንዳትቀልድ ጥሩ አይደለም እናት ናት ደንጋጣ ወደ ሌላ ነገር ይወስዳል ወንድም።ሁለታቹም ከበድ ያለ ፕራንክ ኣታድርጉ ለፍቅር ጥሩ አይደለም ያቀልለዋል
😢😢😢በማርያም ድጋሚ እንድህ ያለ ፕራንክ አታድርግ ልጄስ ስትል ውስጤ ተላወሰ የኔእናት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
ስለ ኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባዋል
በስመ አብ በወልድ ዮ እንዳትደግመው እኔ ስራ ቦታ ሆኜ ነው ያየሁት በጣም ነው ያለቀስኩት😢 የልጅን ነገር አውቀዋለሁ እኔም ልጆች አሉኝ በጣም ከባድ ነው ስሜቱ አይዞሽ የኔ እናት❤
ክብር ለናቶቻችን እዴዝህ እራሳቸውን ጥለው ነው ያሳዴጉን አይዞሺ ማማዬ
እፉ አንጀቴ ተሰፈስፈ ልጆቼ የሆነ ነገር የሆኑ ነው የመሰለኝ ልጆቻቹ ሀገር ለቃቹ የተሰደዳቹ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን መጥፎ ያርቅልን ያረብ
አሚን ያረብ😢
አሚን ያአላህ 😢
አሜን
አሚን ያረብ
ብላችሁ ብላችሁ ቤቢንም ፕራንክ አሰለመዳችሁት 🤣🤣🤣 የምር ሰራልሽ እዴት አረገሽ ነው ወንፈልሽን የምትመልሽለት ግን 🤣🤣🤣
ፕራንክ ይጥፋ የምትሉ
Me😮😮😮😮😮😮😮😮
እማዬ ናፍቃኛለች ወላሂ አላህ ያገነኝሽ በሉኝ😢😢😢
አሏህ ያገናኘን ሁላችነንም ወላሂ❤❤😢😢😢🎉🎉
አሚን❤
አይደረግም በትዳራቹ ውስጥ ፕራንክ አትስሩ ደግሞ ውድቅት ለሊት ላይ ተጠንቀቁ በሽታ ላይ ወድቃቹ ፀፀት እንዳይሆን ባቹ እባካቹሁን በእግዚአብሔር ፍቅር እለምናቹዋለሁ በሌላ ነገር ቀልዱ ትዳር ደግሞ ክቡር ነው እግዚአብሔርም ደስ የሚሰኝበት ተቋም ነውና ስለክብሩ ስትሉ ተጠንቀቁ እወዳቹዋለው ተባረኩ
አራ እንደዝ አይደረግም ፕራንክ ብሆንም የኔ እናት አይዞሽ🥹🥹😅😅
ወይኔ የኔ እናት አይዞሽ እኔም አብራት ነው ያለቀስኩት እኔ ልጂ የለኝም ግን እሷ ሳያት እንባየን መቆጣጣ ነው ያቃተኝ 😢😢😢😢😢 ሁለተኛ አይለመድ 😢😢
እኔም የለኝ አስለቀሰችኝ
የኔ አብሮ ማልቀስ ቢስሚላህ 😢😢😢
ማርያምን እኔም
ወላሂ እኔ እራሱ መቀም አቃተኝ በጣምነው ያስለቀሰችኝ😭😭😭😭😭
እኔ አብሬሽ አልሼ ራሴን አመመኝ
እንዳይወድቅ አቅፈሽ ተኝ እኔ ልጄን ከእጄ ላይ አለቅም እናቴ ልጅ እያለሁ ተኝተን እስከ 6 አመቴ ድረስ እግሬን በእግሯ መካከል ጥብቅ አድርጋ ይዛ ነዉ የምታስተኛኝ እንዳይወድቅአቅፈሽተኝእኔልጄንከእጄላይአለቅምእናቴልጅእያለሁተኝተንእስከአመቴድረስእግሬንበእግሯመካከልጥብቅአድርጋይዛነዉየምታስተኛኝእንዳልወድቅባት
አልጋውን ወደ መጋረጃው አስጠጉት መስኮቱን ደማ በደብ ዝጉ እዳወዲቅባችሁ አላህየ ይጠብቀው የኔማር
አጭ ወይኔ የወለደ ያቀዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አዳኛ ነኝ መነው እንዳኔ የሚውዳቻው 👍🤗🥰😂😂❤
ሁለተኛ በልጂ እዳቀልዱ😢 ይከብዳል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤
ጋና ልጄ ስትል ነው የለቀስኩት ምክኛቱም በስደት ከልጄ ጋራ ስሳራ ሰለገኛት ከግቢ ውጭ ዋታ ስፈልግ በድንገጤ ሰውነቴ ውሃ ነው የሆንኩት አልሀምድሊላህ መኪና ሰይገጨት አለህ አተረፈልኝ በልጅ አይፈትናን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሹክረን የአለህ
እኔም ልጄን ይዤ ሰዉ ቤት እየሰራሁ አንድ ቀን በጣም ደክሞኝ ስለነበር አቅፌያት ተኝቼ እሳ ተነስታ ስታለቅስ ስላልሰሟሃት የአሰርየ እህት ሳሎን ወስዳ ጡጦ ሰጥታት ባጠገቧ ከነብ ላይ አስተኝታታለች ከዛ እኔ በለልት ስነሳ አጠገቤ የለችም ደንግጭ ወደ ሳሎጥ ስሮጥ አገኛዉኃት
ማርያምን ደሙ የኔ አብሮ ማልቀስ 😢
የኔ እህት ሰታዛዝን አይዞሺ በልጅ ቀልድ የለም በጣም ያማል መካስ አሰብክ👍
አቤት እናትነት የወለደ ብቻ ነው የሚያውቀው😍❤❤❤