ደስ የሚል ግዜ ከዮ እና እና ኤሚ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #kiruandbetty #kirubae #marriedcouplevlog #youngandmarried #couplegoals #couple #food #chickenrecipe #roastedchicken #chef
    ይህ ቻናል የህይወት ተሞክሮችንን: ትዝታዎቻችንን እንዲሁም የተለያዩ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን የምናጋራበት ገፅ ስለሆነ
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
    Instagram - @kirubaee_
    TikTok- @kiruandbetty

КОМЕНТАРІ • 618

  • @kiedst1143
    @kiedst1143 10 місяців тому +262

    የኔ ቁምነገረኞች ተባረኩ እንደዘመኑ ልጆች አደላቹም ለእናንተም ጌታ ለዚህ ያብቃቹ❤❤❤❤

    • @Kiruandbetty
      @Kiruandbetty  10 місяців тому +12

      Amen enate❤❤❤

    • @አብርሽ
      @አብርሽ 10 місяців тому +5

      እናተም ለዚያብቃቹ❤❤❤👍👍

    • @meram123
      @meram123 10 місяців тому +1

      ❤❤❤በጣም

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 10 місяців тому +4

      ​@@Kiruandbettyእጅሽ ይባርክ እህቴ ተባረኪ ይገርምሻል በፍጹም እርጉዝዬ አትረሳውም ይህንን ቀን 😢እኔ እርጉዝ ሆኜ በጣም አናቴ ደርቆ እሚቀባኝ እሚረዳኝ አጥቼ አመድ መስዬ ስሄድ አንድ የናቴ ጎረቤት ሳላስበው ካንድም ሁለት ስዎች በተለያየ ጌዜ ቀቡኝ እስካሁን አረሳቸውም በእውነት አራስንና እርጉዝን አብዝታችሁ ተንከባከቡ በጣም ሆደባሻዎችና ባዶነት ይስማታል አንድነገር ፈልጋ እሷ አድርጋ ከምትጠቀም ሰው ሲአረግላት በጣም ደስተኛ ያረጋታል በህይወቷም አትረሳውም❤❤😢

    • @sentayehubekele4158
      @sentayehubekele4158 10 місяців тому

      የዘመኑ ሰዋች ምን አረጉ እነሱም እኮ ሰዋች ናቸው

  • @bezawitsisay8619
    @bezawitsisay8619 10 місяців тому +19

    የልጂ አዋቂዎች ነቹ
    እናንተም ለዚህ ክብር ያብቃቹ
    እንኳን ማርያም ማርችሽ ሁላችንም በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 10 місяців тому +140

    እናንተም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ❤

  • @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
    @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ 10 місяців тому +79

    የእውነት ደሥ የምትሉ ጥዶች ትልቅ ደረጃ ያድርሣቹ ❤❤❤

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 10 місяців тому +25

    እነዚ ልጅች የተባረኩ የልጅ አዎቄውች ናችው ከዛሪ ጋር 2 ግዚ ነብስ ጥር ና አራስ ሲጠይቆ እመብርሀን ለናንተም በልጅ ይባረክ ቤታቹ

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 10 місяців тому +42

    2ጥንዶች በጣም ጎበዞች ናችሁ እናታንም ለዚህ ክብር ያብቃችህ❤❤❤

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 10 місяців тому +11

    ለሴት ክብር ያለው ወንድ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ተባረኩ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 10 місяців тому +4

    እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @mesertkojoogolo1844
    @mesertkojoogolo1844 10 місяців тому +32

    ዘሬ ነው ስብሲክርብ የደርኩት በጣም ነው የምውዳች እነ ዮን ቤት ስለሄደችሁ በጣም ደስ ብሎኝል❤❤

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn 10 місяців тому

      እኔለራሱ ዛሬነዉ 🎉🎉🎉

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 місяців тому +13

    ዋዉዉዉዉዉ ሁላችሁም የምታምሩ ጥዶች ናችሁ 2 ባሎች ባለሞያ 😂 ትለያላችሁ ጌታን ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን እንደዚህ መጠያየቅ ደግሞ በጣም ደስ የሚል ባህላችን ❤ ነው ያስታወሳችሁን ተባረኩ ❤ from Saudi riyad❤

  • @tsedaytegegne
    @tsedaytegegne 10 місяців тому +19

    ጠያቂዎቹም ተባረኩ አራሷም እንኳን ማርያም ማረችሽ ደስ ትላላችሁ።

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 10 місяців тому +15

    የኔ ቅመም ቤቲየ ዋውውው ብያለሁ ወሎ መወለድ ጥቅሙ ይሄ ነው ከሰዎች ጋር መግባባትን አብሮነትን ያሳያል በርቱልኝ

  • @tigistalemu2519
    @tigistalemu2519 10 місяців тому +85

    ደሥ ስትሉ እናትተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ🙏❤❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 10 місяців тому +22

    ቃሉም ይላል የማርያም አራሰ ጠየቅክ ወ ደሰ የሚል ሰራ
    እመጫት በድጋሚ ማርያም በሸልም ታውጣሸ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 10 місяців тому +31

    ምነው ሀገሬ ሆኜ እናተን ባገኝዋቹ እመብረሀንን አራታቹም ሞቼ ነው ምወዳቹ ፈገግታቹ ፍቅራቹ ደስ ይላል መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ደስ ይላል በርቱልን🥰🥰

  • @nardismiss1466
    @nardismiss1466 10 місяців тому +2

    በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ፈጣሪ እናተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ❤❤❤

  • @ስማአቷአርሴማእናቴ22
    @ስማአቷአርሴማእናቴ22 10 місяців тому +13

    የኔ ቁምነገሮኞች ስወዳችሁ የሀገራችን ብሀል ወግ ያርሳችሁ ኩሮ ኢትዮጵያዊ ነችሁ እግዚአብሔር እነተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ውድድድድድድድድድ

  • @jaydream6179
    @jaydream6179 10 місяців тому +2

    14:37 በጣም የምወዳችው ፈጣሪ እናተንም እደዚ ያብቃችው❤❤❤❤❤❤

  • @netsanettekalign
    @netsanettekalign 10 місяців тому +13

    ድንቅ ጥንዶች ናቹ ማርያምን በጣም ነው የምወዳቹ ሁለቱም ጥንዶች

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 10 місяців тому +2

    ኡፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ኩሩ ኢትዮጵያውያኖች እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 10 місяців тому +6

    እናተ ሁለት ጥዶች ስወዳችሁ ለመጀመሪያ ግዜ በ ebs ፖሮግራም ላይ ነው ያየሆችሁ ነገረ ግን በጣም ደስ የምትሉ የፍቅረ ተምሳሌቶች ናቸሁ ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ቀሪው ዘመናችሁን በአንድነት ፣በመተሳሰብ፣በመከባበረ፣በመፈቃቀረ ያኑራችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yoditethiopia9856
    @yoditethiopia9856 10 місяців тому +6

    የእኔ ልዩዎች እማምላክ እናተም ለእዚህ ክብር ያአብቃችሁና አይኔ ያሳየኝ አራስዋም እንኳን ማረያም በሰላም ገላገለቻት እንኳን ደስ አላቸው ቀጣይ የእናተ ጠብቃለሁ እወዳችዎለሁ❤❤❤

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 10 місяців тому +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ እናተንም እግዚአብሔር ልዚህ ክብር ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GdbggGchy
    @GdbggGchy 10 місяців тому +4

    በእውነት እንደምትሄዱ እርግጠኛ ነበርኩ ሳሚና ሊሐ አይሄዱምደ እያልኩ ነበር እናተ ቀደደማችሐል❤❤❤❤ለናተም የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @tilksewmintesnot7796
    @tilksewmintesnot7796 10 місяців тому +13

    ጌታ ሆይ
    እንዴት እንደምወዳችሁ
    የኔ ቅመሞቾ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
    የምር የእውነት ተምሳሌቶች ነችሁ
    ኑሩልኞ ሺ አመት❤❤❤❤❤❤

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ 10 місяців тому +3

    ውዴቼ ክበሩልኝ እውነት ከእናንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሬለሁ ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣቹ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 10 місяців тому +3

    እንኳን ማርያም ማርችሸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋውውውውው ደሰ ይላል እነትም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ቅቤው ዋውውውውውው እኔም ጻም ተፈቱ ተቀብቸ

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 10 місяців тому +11

    ቤቲየ የኔ ፍልቅልቅ እኔም ላረግዝ አስቤለሁ ጎነደር እድትመጡና እድጠይቁኝ😂😂❤ በጣምነው ምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባገኛችሁ ደስስስስስ ይለኛል❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 10 місяців тому +7

    እውይ ደስ ስትሉ እናንተም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ❤❤❤❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 10 місяців тому +3

    ሁላቹም እወዳቹዋለሁ ደሞ ወንዶቹ ቅመም የሆናቹ ባል ናቹ እግዚአብሔር ይጨምርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitAmare-q7x
    @SenaitAmare-q7x 10 місяців тому +3

    የኡነት በጣም ነው የምታምሩት ደስ ትላላቹህ ፈጣሪ ፈፃሚያቹህ ያሳምርላቹህ ዋው ደስ የምትሉ ጥንዶች

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 10 місяців тому +6

    ❤❤❤❤በጣም አስተዋይ ናችሁ የእውነት ተባረኩ ኤሚየ ማርያም በሽልም ታውጣሽ የኔ ቆንጆ

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 10 місяців тому +3

    አዲስ ነኝ ለዚህ ቤት ከአራሶች ቤት ነው የመጠሁ 😂😂😂😂ኢቢ ኤስ ለይ አይቻቹሁ አጥቻቹሁ ነበረ አሁን አገኛኾቹሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 10 місяців тому +3

    ስፈልጋችሁ ነበር ጌታ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤ቤትሻ እናተንም ሀዚህ ክብር ያብቃችሁ ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 10 місяців тому +9

    ማነው እንደኔ መዝሙሩን የሰማው ደስ ስትሉ

  • @sheferawgebretsadik2183
    @sheferawgebretsadik2183 10 місяців тому +15

    እንዲህ ነው ኢትዮጵያውያን❤ እጅግ ታምራላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️love you guys

  • @NicePhobe
    @NicePhobe 10 місяців тому +8

    ቤቲዬ ለዚህ ክብር ያብቃሽ የኔ ዉድ

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 10 місяців тому +5

    በጣም ደሰ የሚል ጥየቃ የጥንቱ ባህላችን በጣም ነው ደሰ ምትሉት እኔ ሳረግዝ አንድትጠይቁይ አደራ

  • @ተክለሀይማኖትአባቴ24
    @ተክለሀይማኖትአባቴ24 10 місяців тому +2

    ዋው በጣምነው የተመቻቹህኝ እናተንም ወልጃቹህ ለመሳም ያብቃቹህ❤❤

  • @SofiaMaru-e1x
    @SofiaMaru-e1x 10 місяців тому +2

    እነዚህ ጥንዶች የልጂ አዎቂዎች ናቸው ደሰ ይላሉ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 10 місяців тому +20

    ፐ ሼፍ ማግባት ጥቅሙ ገንፎዬ አማረባት😋😋😋😋😋😋
    አንቺም ጎበዝ ቂቤ ቀባሻት የልጅ አዋቂ ነሽ😍በባህላችን እንደተጠበቀ❤
    እንኳን ማርያም ማረችሽ አራሷ❤

  • @Enat363
    @Enat363 10 місяців тому

    በእውነት በጣም ነው የተመቻችሁኝ ከነኤሚ ቤት ነው የመጣሁት በእውነትአስተዎይ ናችሁ❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለእናተም የተባረከውን ይስጣችሁ የገረመኝ ደግሞ አስበሽ ቅቤ ይዘሽ መሆድሽ ልባም ሴት ነሽ❤❤❤❤❤

  • @muiudargietube6663
    @muiudargietube6663 10 місяців тому

    የኔ ውድ አራስ ቅልብስብስ አይልም ሰውነትሺ ጠንከር እስክትይ ድረስ ቁጭ ነው ማለት ደግሞም ግልጥልጥ አትበይ በተርፍ በጣም ታምረላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤😊😊😊😊

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 10 місяців тому +6

    እናንተም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ የኔ ወድች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maesetwalyoutube
    @Maesetwalyoutube 10 місяців тому

    ወይኔ ደስ ስትሉ እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ

  • @tsige21
    @tsige21 10 місяців тому +2

    ❤❤❤ኪሩ እና ቤቲ❤እሙ እና ዮዬ❤ተቀራራቢ እድሜም ብስለታቹም ተመሳሳይ ነው ወዳጅነታቹን አጥብቁ ❤❤❤ከእነ ሊሃ ጋር በልኩ አድርጉት😂😂😂ስለምወዳቹ ነው 4ታቹ እንድትጣመሩ የተመኘሁት በክፉ አትዩት ❤❤

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 10 місяців тому +9

    ማና እንደ እኔ እማ እና ዮናስን አይቶቱ ይገባ😁😁😁❤❤❤❤
    እንተም በርቱ👍👍

  • @የተዋህዶልጅነኝባለማህተቧ

    እግዚአብሔር አምላክ እናንተንም በልጅ ይባርካችሁ በጣም ነው ደስስ የምትሉት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 10 місяців тому +4

    ይሄ ትውልድ ያስቀናል

  • @menberemamo5426
    @menberemamo5426 10 місяців тому +1

    የኔቆንጆ ስትችይበት አራስ አጠያየቅ ባለሞያ ነሽ አንደኛ ነሽ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 місяців тому +18

    ስው የሚጠይቅ እግዛብሄር ይጠይቀዋል ተባረኩ እውነት እናተ ትለያላችሁ❤❤❤ ቅቤውን ስናይ ዋዉዉዉዉዉ ❤❤❤❤❤

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 10 місяців тому

    ስጠቃችው ነበር ማርያምን ኢነስተግራም ላይ ግማሹን ቪድዬ አይቼ እና በጣም ትመቹኛላችው አራታችው ❤❤

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 10 місяців тому +1

    ኤሚና ቤቲ እድለኞች ናችሁ ቤቲዬ እመብርሀን የልብሽን ትስጥሽ❤ ኤሚዬ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ❤

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 10 місяців тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እሕታችን
    ቤቲ እና ኪሩቤልም እግዚአብሔር ያክብራችሁ በሌሎቹም ቤት ይልመድባችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @beetyube
    @beetyube 10 місяців тому

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እውነት ስታምሩ ኢትዮጵያ ማለት እች ናት አመስግናለን 🎉🎉🎉

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 10 місяців тому

    የዘንድሮ ወጣት ባለትዳሮች ቅመሞች ናችው በጣም ነው ደስ የምትሉት በርቱ❤

  • @work_enesh
    @work_enesh 10 місяців тому +1

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እናትም ለዚ ክብር ያብቃቹ❤❤❤

  • @LidiyaYirgalem-b9i
    @LidiyaYirgalem-b9i 10 місяців тому +6

    ፈጣሪ ለእናተም በልጅ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 10 місяців тому

    የተዋህዶ ልጆች ማንኛውንም ነገር ሰንጀምር በሰመ አብ ብለን እንጀምር ሁሉም ያምራል

  • @SeblaSebli
    @SeblaSebli 10 місяців тому +1

    Wyi inzi lijoch gin fetarii teyki astachu destilalachu unt irubelina Misti ❤❤❤

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም 10 місяців тому

    ወለደች እንደ እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ❤❤

  • @edaledal3003
    @edaledal3003 10 місяців тому

    እግዚአብሔር እናንተንም በልጅ ተባረኩ እድሚያቹ ትንሽ አስተሳሰባቹ ከናንተ የሚበልጥ እንኳን እደዚህ አያስብም ሆሌም በፍቅር አርጆ

  • @aberashhune
    @aberashhune 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ሆሌም አይለያችሁ ፍቅራችሁን አብዛለችሁ ❤❤ ደስ ስትሉ❤

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 10 місяців тому

    ማርያመን በጣም ነው የምዎዳችሁ ውይ 12ሽ ገና 100ሽ ትገባላችሁ እኔ ከመጀመሪያውም ነበርዱ🎉❤

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 10 місяців тому

    ደስ ስትሉ የልጅ አዋቂ ናችሁኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdeyAbaba-w7z
    @AdeyAbaba-w7z 10 місяців тому

    ደስ ስትሉ
    ለዚህ ክብር ያብቃችሁ።

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 5 місяців тому

    የኔ ልዩወች ትለያላችሁ የትዳር ምሳሌ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን ዉድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌺🌺🌺🌺💖💖💖💖💖💖💖

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 10 місяців тому

    ማሽአላ የልጅ አዋቂዎች ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @kidistweltselasy
    @kidistweltselasy 10 місяців тому

    እናተ ሂዳችሁ በመጠየቃችሁ እጂግ በጣም ደስስስስ ብሎኛል በእዉነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ እሙ ዮን የኔ ልዩወች❤❤❤❤❤

  • @radi853
    @radi853 10 місяців тому

    ማሻ አላህ ❤ የወኔማ ማሻአላህ ነህ አቡሻ በደብ ነው ያሳደገህ አቡሻ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @Naniya254
    @Naniya254 10 місяців тому +8

    እናተም ውለዱ የምር ልጅ በረከት ነው

  • @Khfsf-h2k
    @Khfsf-h2k 16 днів тому

    እግዛቤርን ችላችሁበታል አይለያችሁ ፈጣሪይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BehiwotNegussie
    @BehiwotNegussie 10 місяців тому

    በጣም መልካም ጥዶች ናቸዉቤቲ ኪሩ በዛላይ ጠያቂዎች ❤❤❤❤እርጉዝ ጠይቀዉ ነበር አሁን የወለደ በጣም ነዉ የምዳቸዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 10 місяців тому

    ማርያምን የልብ አዉቃነታችሁ እኮ ይለያል የኔምርጦች እናተም ለፍሬ ያብቃችሁ❤❤❤❤

  • @ቡታጀራዬ
    @ቡታጀራዬ 10 місяців тому +1

    የልጅ አዋቂ ናቹሁ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድረግልን ፍቅረ መተሳሰብ ኢስጠን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 10 місяців тому +1

    እናንተም ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ

    ውይ እደት ደስ እደምትሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ውዶችዬ❤❤

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 10 місяців тому

    ወይኔ ደስ ስትሉ እናንተንም እመብርሃን በልጅ ትባርካችሁ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 8 місяців тому

    አረ ጉድ ወንዶች አልተቻሉም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Messiyimam
    @Messiyimam 10 місяців тому

    የኔ ምርጦች ስወዳቹ እግዚአብሔር እናንተንም ለዚህ ያብቃቹ እኔ ለመዉለድ ቀናቶች ቀሩ ከእመብርሀን ጋር ፀልዩልኝ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 10 місяців тому

    ዋው ደስ ስትሉ እኮ ቀጣይ እኛ ቤት ኑ ❤❤❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 10 місяців тому

    ጎበዞች ሁላችሁም ቆንጆ ጥንዶች ናችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @KdusanZeru-xb7uq
    @KdusanZeru-xb7uq 10 місяців тому

    የምር የምትገርሙ ጥንዶቺ ናቺሁ ፈጣሪ ይባርካቺሁ እናተንም ለዚህ ያብቃቺሁ❤❤❤❤❤

  • @FgCgh-h7t
    @FgCgh-h7t 10 місяців тому

    ዋውው ደሰ የሚል ጎደኝነት እናተንም እመብራሃን በልጅ ትባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemaleda
    @yemaleda 10 місяців тому

    ዋዉዉዉ ስታምሩ ደግሞ እንድህ ስትተባበሩ ስትጠያየቁ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤

  • @mrmohammed1999
    @mrmohammed1999 10 місяців тому

    ቤቲ የምትባለውልጅ በጣምየዋህና ጥሩልጅናት❤❤❤❤❤❤

  • @BezawitTame
    @BezawitTame 10 місяців тому

    በጣም ጎበዝ ልጆች ናቹ አራስ አጠያየቃችሁ ደሞ ደስ ይላል

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 10 місяців тому +1

    አራስዋ ለምንድነው ካልጋሽ የወርድሽውተርጋጊ ሽፍን ብለሽ ተኝ ያለድሜሽ ወገብሽ ይለቃል ያገኝሽውን እየበላሽ ትኝት በይ ሻሽ እስር አድርጊ ካልሲ አድርጊ ሰውነትሽ ክፍት ነው እሽ. ደሞ ለባልሽ ሁለት ወር እስከሚሆንሽ እዳሰጪው. ለብቻው ይተኛ. እሽ

    • @Zaid-gf3vg
      @Zaid-gf3vg 10 місяців тому

      እንዳትሰጪዉ😛ተመቸኝ

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 10 місяців тому

    ለወለደ ሰው ቅቤና ወይባ ጭስ አሪፍነው በኛ ሀገር ለወገቧም ለጭቅላታም ወሎየ ስለሆናቸው ታውቃላችሁብየአስባሁ

  • @zaidtewele9089
    @zaidtewele9089 10 місяців тому

    ዋው በጣም በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉ የክሩ ሚስት ደግሞ በጣም ደስ ትያለሽ ሳቅሽ ይጋባል 🥰🥰🥰🥰

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 10 місяців тому

    የኔ ውዶች ጨዋነታችሁ ደስ ይላል ❤ ሁለታችሁም ጥንዶች ምርጥ ናችሁ ኤሚዬ ትልቅ ሰው ሆንሽ እያየንሽ❤

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 10 місяців тому

    ሰብስክራይብ አድሪጊያለሁ ቅቤ ስትቀቢ አይቼ 😂😂😂😂 ጎበዝ ማትቀብጥ ሴት ደስ ትለኛለች

  • @selam8348
    @selam8348 10 місяців тому

    የኔ ውዶች abs ላይ አይቻችሁ ነው የመጣሁት ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 10 місяців тому

    ማሻአላህ ያሳድግላችሁ የጠየቃችሃቸውም ጨምሮይስጣችሁ

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw 10 місяців тому

    የኔ ቁም ነገረኞች እግዚአብሔር እናንተንም እኛንም ለዚህ በረከት ያብቃን

  • @MaqdesMaqdes
    @MaqdesMaqdes 9 місяців тому

    Wawe betam des yemetelu tendoche enantem egezeyabehere lezi kebire yabeqachu❤❤❤❤❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube 10 місяців тому

    ደስ ስትሉ ምርጥ ጥዶች አራስ ቤት ቄቤ ይዞ መሄድ ምርጥ የጉራጌ ባህል ነው❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 10 місяців тому +5

    እናተንም ለዚህ ያብቃችሁ ምርጥ ጓደኞች❤🎉

  • @መንፋሳዊቲዮብ
    @መንፋሳዊቲዮብ 10 місяців тому +1

    ሴቱ ቆሞ ወንዱ😂😂 ማማሰል ክክክክ😂😂😂 ለማንኛውም በጣም ምርጥ ናቹ በውነት❤❤

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen728 10 місяців тому

    እውነት ቁምነገረኛናቹ እናንተንም ለዚክብር ያብቃቹ❤❤❤❤❤❤