አብረን ተኝተናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 2 місяці тому +15

    ይሄ ሰውዬ በጣም ክፉ እና ጨካኝ ሰው ነው። የራሱን ትዳር አፍርሶ የእናንተንም ለማፍረስ ነው የሚጥረው።
    እወቁበት ክፉና ጨካኝ ሰው ነው። በእሱ ምክንያት ፍቅራችሁን አታሻክሩት።
    በዚህ ዘመን photo shop የሚባል ውሸተኛ ፀብ ጫሪ አለና ተጠንቀቁ በተለይ ቡዜ አዩ የዋህ እና መልካም ሴት ነች።

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 2 місяці тому +32

    ሚስቱም እንኳን ብገባ ይገላታል ማርያምን ሰገጤ ጉቶ ነው ይሕሕንን ሰው ብላችሁ አትመነው ብዛየሁ ማርያምን ሚስትክን አዩን ይቅር ብለሕ ትዳርሕን መልስ ብዜ

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 місяці тому +37

    አንደኛ ነኝ አዩዬ ማነው ልክ እንደ እኔ የአዩዬ እና የቡዜ ትዳር ያሳሰበው እኔ ተቃጥዬ ልሞት ነው ወይኔ ሽጉጥ ማጣት ተው ቡዜ እባክህን አትስማው ይሄ ባለጌ ነው የራሱን ትዳር በትኖ ያንተን ሲበትን ዝም ብለህ ትፈቅድለታለህ ለዚህ ውዳቂ

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p 2 місяці тому +1

      ልግዛልሽዴ እንዴዚህ አይነቱን ከንቱ ሴት ላይ የሚጫወቱትን ሁሉ ትገለግይን እንዴሁ …………

  • @የሺአረግ-ኸ8ቸ
    @የሺአረግ-ኸ8ቸ 2 місяці тому +34

    በትዳር መካከል መተማመን ሊኖር ይገባል እሡ እናነንተን ላማጣላት ነው አተ ሚሥትህን ካመንካት ይቅርታ ጠይቅና ታረቁ

  • @ዜድየአቦዋዩቱብ
    @ዜድየአቦዋዩቱብ 2 місяці тому +79

    ቡዘየው ግን ለምንድነው ከዚህ ሰውዬ ገረ የማትረቅ ይህ ሰውዬ በላጌ ነው

    • @emaybatasf5085
      @emaybatasf5085 2 місяці тому +1

      ብትክክል

    • @Tigist-ft6tl
      @Tigist-ft6tl 2 місяці тому +1

      እውነት ነው😢😢

    • @hiruttadelo8260
      @hiruttadelo8260 2 місяці тому

      እኮ ዝም ብሎ አብሮ ይጃጃላል ልጁ ቆይቶ ከሚቴ ጋር ተኝተህ ቪዲዶ አንስቸሀለው ማለቱ አይቀርም

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 місяці тому +40

    ምን አልባት መጠጡ ላይ መዳኒት አርጎባት እንዳይሆንና መጥፎ ነገር ሰርቶ እንዳይሆን😢😢 ይህ ባለየ

    • @ሊዲያአለሙ
      @ሊዲያአለሙ 2 місяці тому +3

      ይኸን ነገር እኔም ጠርጥሪያለሁ 😭😭😭😭

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 2 місяці тому

      Lek neh

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 місяці тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Zinat9-jg2gt
      @Zinat9-jg2gt 2 місяці тому

      የኔም ጥርጣሬነበር😢😢😢

    • @Hime1-fb4ft
      @Hime1-fb4ft 2 місяці тому +2

      የዋህ አምላክ ይርዳት በጣም ጨነቀኝ😢

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 місяці тому +20

    ለምን ለህግ አታቀርበውም ሀዪ ደሞ አታደርገውም ብሎ እባክህ ከሱ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ባታደርጉ❤❤❤❤

    • @fantayguhey1146
      @fantayguhey1146 2 місяці тому

      እኮ እኔ ብሆን ለህግ ነበር የማቀርበው በናተ እኔ እራሱ ተቃጠልኩ

    • @fantayguhey1146
      @fantayguhey1146 2 місяці тому

      አንዳያስመትትባችሁ

  • @SoSo-kd5ji
    @SoSo-kd5ji 2 місяці тому +6

    ይህ እብድ ነዉ ሀዩ ምርጥ ሰዉ ናት እናተን ለማጣላት ነዉ ንቀህ ተወዉ

  • @latlatailatlatai-4806
    @latlatailatlatai-4806 2 місяці тому +21

    አር ቡዜ ምን ነካህ በኣሁኑ ግዜ ቅንብር የበዛበት ኣለም ደርሰላን

  • @Mariyam-v1e
    @Mariyam-v1e 2 місяці тому +42

    ,ኧረ ቡዜ አትጃጃል ሆን ብሎ አናንተን ለማፋታት ነዉ

    • @Abdlkder-s6e
      @Abdlkder-s6e 2 місяці тому +1

      አቀነብሮ ይልክልሃል

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 2 місяці тому

      አወ ግን አይገባዉም ከዚህጋ ራሡ ዪቶብ መምጣቱ በጣም ያሣፍራል ኢሄ የወረደ ጭቃ ቁጭላ የሆነ ሠዉየ

    • @asrdewadmas8959
      @asrdewadmas8959 2 місяці тому

      Ante sew gin tenegna aydelehim beshitegna sew atrkim guwadegnah new ende tenegna sew aydelem

  • @አለውያ
    @አለውያ 2 місяці тому +3

    ብዙዬ፡ አተኮ፡፡ ጡሩሰው ነበርክ እያቀናበረ ይሆናል የሚሳይህ፡ ምርጥ ምቀኛ ነው ሲጀመር ትዳርህን ብትይዝ ይሻልሃል ፍቂተብዬው አላህ የስራህን ይስጥህ አተሸይጦን

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 2 місяці тому +7

    ይቅርታ ግን ቡዙየ የምር አሰተዋይ ሰዉ መስለህኝ ነበር ትዳርከን አፈረሰዋለሁ እያለዉ አተምተጨምረህ ማፍረስ በቃ እብድነዉሰዉየዉን እረቀዉ

  • @לידור-ז9ב
    @לידור-ז9ב 2 місяці тому +2

    አንተ ልጂ ግን በጣም ሞኝ ነህ እምናግርህ ቢኖር ለሱ ብለህ ትዳርህን አትበትን የልጂ እናትህን በጣም ጥሩ ሚሰት ነው ያለችህ አትጣላት የሱን ትዳር ሰለፈታ ያንተን ትዳር ደግሞ ሊያፈርሰ ነው አትሰማው

  • @abrasedeme3153
    @abrasedeme3153 2 місяці тому +6

    Dhiraa Gowwaa akkana aragee bekkuu ani ecicicici namichaa kana ossoo Rabbii asii balesee ecicici 😂😂😂😂😂

    • @Aktar-k6f
      @Aktar-k6f 2 місяці тому +3

      Dhugaa rabbii baay ee nama gaddisisa osoo ana ta ee kaameraan cufeen biyyoo nyaachisee biraa deema saree kana

    • @dasttaa.ketama8789
      @dasttaa.ketama8789 2 місяці тому +1

      Dhuga ketii waqa ani oso bira jiradhee burii isaa dahee lafa busa waqa buko kana😂😂😂😢😢

    • @masarat1752
      @masarat1752 2 місяці тому

      ​@@dasttaa.ketama8789😁😁😁😁🤣🤣🤣gowwaa akkanaa hin gudatinni icci

    • @abrasedeme3153
      @abrasedeme3153 2 місяці тому

      @@dasttaa.ketama8789 dhugaa jetee waqaa

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 2 місяці тому +3

    ብዙዬ አዩ በጊዜ ፀበል ውሰዳት መጠጡ ውስጥ አንድ ነገር ጨምሮ የገከፈ ነገር ሳያረግ አይቀርበም በህግ ከራሳችሁ ቤት አርቁ ባለቤትህ መልሳት ፀበል ውሰድ የአበደ ሰው እና ባለጌ ሰው የሚያረገው አያቅም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጉዳት ያመጣባችሀል አርቀው ከቤት ለሀገር ሸማግሌ ተናገር እና አርቀው አዩዩዬ የእኔ ምስኪን😢😢

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 2 місяці тому

    ኤጭ አትረባም 😂 በራሱ የማይተማመን ሰው ሲደብር ?😂😂😂😂

  • @MeseretEmiru-fz3sf
    @MeseretEmiru-fz3sf 2 місяці тому +1

    Beshita anatlay yicefr misthin imenat wenaf

  • @LaliiGobena
    @LaliiGobena 2 місяці тому +1

    Maqa abbatiin tsabala deemi ati yaa obboleessa keenya afuura hama qabda jireenya bulti nama diigu 😭Buzef Ayun dhiifama waliin godha jireenya keessan itti fufa seexana bakka hin laatina akkasumattu nama gala kaayyoon Isa basumam bara dhuma

  • @NaneWerkew
    @NaneWerkew 2 місяці тому

    አበደ😢😢😢ዉይ❤❤❤❤

  • @Tigist-ft6tl
    @Tigist-ft6tl 2 місяці тому +1

    አረ በማርያም ሰውይው ጤነኛ አይደለም ብዙ ሰውዬው በማርያም ንቀህ ተወው
    አስፈላጊ ከሆነ በህግ ፍቱት
    ለሱ ደስ አይበለው አዩ ቤታ ትመለስ እሱም በርሜል ጊዮርጊስ ውሰዱት ጤነኛ አይደለም ትዳር በጥባጭ ነው 😢😢😢

  • @Seme-zwn
    @Seme-zwn 2 місяці тому

    ጎበዝ ቡዜ ይሄን ባዶ ጭንቅላት ልክ አስገባው

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 2 місяці тому

    ibakhiiii ye Ayu Bal Tarequu ehe Sewuye Le Beql Nawu Ante isun imitawuridawu Sititarq Bicha nawu Tarequuuu ibakachu 🥰🙏🙏🙏🙏

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 2 місяці тому

    ሁለት ሰጌጤዎች እዩየ ምን አይነት ስው ነው ያጋጠመሽ በጣም ታሳዝንያለሽ ሰገጤ አጋጠመሽ

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 2 місяці тому +1

    ይቅር ይበለኝ እንጅ ፍቄ እሚባል አጋንት ሚስቱም ብትገባ ገለኖዉ እሚቀብራት ❤❤ ብዙየ ተረጋጋ ትዳርህን እዳታፈርስ ሰዉየዉ ለቅሏል

  • @Sadiya-x4o
    @Sadiya-x4o 2 місяці тому +1

    አቀነብሮሮሮሮሮሮሮሮ ነው አትሸወድድድድድድ😢😢😢😢😢😢አዩን መልሰትትት

  • @obsinaantube2665
    @obsinaantube2665 2 місяці тому +7

    Dhugaa Namichii bekaati Aqanababaree Akkanaa godhaa muzee Dhugaa Namtichaa kanaf jeete Mana kee hin dignee😢😢😊

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 місяці тому

    የሄ ሰዉዬ በጣም ክፉ እና ጨክን ሰዉ ነዉ 😢😢ufffffffffffffff 😢

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 2 місяці тому +4

    በሽታ ይጥረግህ ገና መረጃውን የሚያመጣው አቀናብሮ ነው😢

  • @azzaN-k2y
    @azzaN-k2y 2 місяці тому +1

    Kabade sawee gaa neuwe yamitabiduti tigermalhe ishe

  • @Senaa-z7j
    @Senaa-z7j 2 місяці тому +2

    Comment dubbisi buze inaa jarsii kuni jirenyaa keessan dugudhaf ka'e hin dhagahina dubbi isaa isiin buze hadha waraa keti debisi walin jiradha dubbi nama dhagahu dhisti 😢🥺🥹bekaa akkas isin gochati jira inni

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 2 місяці тому

    ቡዛይው ከዝህ ሰውይ ለምን አትረቅም እሄ ስጀመረ ይማይረባ ሰው ነው አንተ ግን ትዳረክ ይበልጣል ሰላም ፍጠረ

  • @DinkineshKiray
    @DinkineshKiray 2 місяці тому

    ❤❤❤ብሉይ እባክህን አሁን ገዝተው ይርቀቀነው

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 2 місяці тому +2

    እሄን ሰውዬ ግን እስር ቤት ምወስድ ጠፈ በቃ 😮😮

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 2 місяці тому +2

    በዜ አተ አስተዋይ እና መልም ባል ነህ አተን አይመጥንህም ከሂወታችሁ አርቁት ይኽን የወንድ አልጫ እያደር ጥሬ ሲያስጠላ

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 2 місяці тому

    እባክህ ከዚህ ጋር አታውራ እያቀናበረነው አትመነው ባለጌነው ጀዝባ ነገር ነው በእውነት ጤነኛ አይደለም ሰበብ። አንዳይሆንባችው ለጁ ለሠበብ ነው የሚቀለቀለው የአዩ ባል ጎበዝ ከሆንክ እቤትክ ጥራውና እጅና እግሩን አሥረከው በደንብ አርገህ ግረፈው። ከዛን በኋላ ይናዘዛል

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 2 місяці тому

    ይሄሰውየ ልጅቱም የኔናት ይላል የብልግና ጥግነው የሚሰራው ወይንሸት ላይ ካልተጫወትኩ ነው ሀሳቡ አተ ሚስትክን ከቤትክ ማጣት የለብህም በእምነታችሁ ተማምናችሁ ልጃችሁን አሳድጉ እህ ካሉት ሌላም ያወራል የደራነው እናተ ሰላም ልትኖሩ እያለ ካሜራ አጥፍተክ አታሸውም ከቤትክ ጠርተክ ክብር አይወድለትም

  • @zedo313
    @zedo313 2 місяці тому +1

    አይ ቡዜ ጎበዝ ነበርክ እንደት ይሄ ያታልህ ለተንኮል እንደተደረገ እያወክ እደውም ለሱ እልክ እናተ መፋቀር እንጅ መጣላት አልነበረባችሁም አሁንም ቡሀላ ትጸጸታለህ አዩን ይቅርታ ጠይቅ ቡዜ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 2 місяці тому

    የ አዩ ባል የልጁ ሴጣን ተጋባብህ እንዴ ?? ትዳርህን እበጠብጣለው እያለህ እሱን ማግኘት ምን አስፈለገ ??በእውነት አትረቡም😢😢

  • @dastaatube8371
    @dastaatube8371 2 місяці тому

    😢😢😢 Namicha saree kana walliin hin hasa'iin pls🙄🙄🙄

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 2 місяці тому +1

    ምኑ አልግግ ነዉ ሲያስጠላ እስኪ ወንድ ሁን መጀመሪያ የሆነ አዝግ ነዉ😂😂😂😂

  • @GadiseBoti
    @GadiseBoti 2 місяці тому +5

    Ayyuun nama gaariidha oduu seexanaatiif gurra hin kennin buze

  • @ታርኬየገታልቆጭቶዉልደሰበ

    😅😅😅😅😅

  • @maskaramdarajee4970
    @maskaramdarajee4970 2 місяці тому +2

    Nama dhiba dira akana ijira mo 😜 5:59 tututu 🤣

  • @Saraa-y3n
    @Saraa-y3n 2 місяці тому

    Buzee dhiisii namachaa kanaa sobetii😢😢😢😢❤

  • @VardhaVardha-js4ww
    @VardhaVardha-js4ww 2 місяці тому

    Ani Atii eshee duten itii imaa eshen mataa filatii jedhuu Warii tararani Samun saa nagaa mitii mee malooo 😢😢😢😢😢😢

  • @dankitudabalee3720
    @dankitudabalee3720 2 місяці тому +1

    Eree Kuni tidarii kesan bekaa bitinesuufi qinatii qabee maf sexanaf karaa kenitu 😢tidari kesan digdan Kuni bekaa sin digaa jiraa 😢😢😢😢

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 2 місяці тому

    ሀዩና የሀዩ ባል ታረቁና ይሄን ሠዉየ ከሂወታችሁ አሥወጡት ደሥ አላለኝም ዉሥጡ በተኮል የተሞላ አላማ ቢሥ ይመሥላል እናተን የሚመጥን አይደለም እደሠዉ ችግሩን በወበር ዙሪያ የሚፈታ ሠዉ አይደለም እደህፃን ልጂም ያደርገዋል

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 2 місяці тому

    ቡዘየው እና ሀዩ ታረቁ ይሂልጂ እራቁ ት ያሣሥታችኋል

  • @hanag8198
    @hanag8198 2 місяці тому

    ቡዜ ግን ይሄን ስውየ እንዴት ነው የምታምነው ይሄንን ሰውየ ተፍታው ውሽቱን ነው የእናንተን ትዳር ለማበላሽት እየሸ ሲነግርክ እንዴት ነው የምታምነው ቡዙ ግን ከሱ አትሻልም

  • @sharjahshj2209
    @sharjahshj2209 2 місяці тому +1

    አረ በህግ አስዘዛው አይ ሰካራም ሰወዬ😢😢😅😅

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 2 місяці тому

    እሂ ስገጤ😂😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 місяці тому

    ያረብ ይሄ ሠውዬ ግን መጠጡ ላይ እራሱ መድኃኒት አድርጎ ያልሆነ ቪዲዮ ሰርቶ ይሆናል ኡፍፍፍ እውነት በጣም ይጨንቃል አዩዬ እግዚአብሔር መልካምነትሽን አይቶ ይርዳሽ እንጂ ልጁ በጣም ሰይጣን ነው 🤔

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 2 місяці тому +1

    እረ ይኸ መዘዘኛ ሰው ነው እናተ እመጠጡላይ የሆነ ነገር አድርጎስ ቢሆን እደዚህ የሚያደርገው አዩ በጭራሽ አታደርገውምምም ይኸ የማይረባ 😢😢😢😢

  • @masarat1752
    @masarat1752 2 місяці тому

    Araa namichaa kanaa midiyaa kanitti asi baasinna anaa mata naa dhukkubee osoo anaa taahe obsaa qabuu guutoo kanaa🏌‍♀️🏌‍♀️🏌‍♀️🏌‍♀️

  • @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም

    እረ ወንድማለም እባክህ ከሰይጣን እራቅ ንቀህ ተወው ቤትህን ያዝ ትዳርህን አክብር

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 місяці тому +3

    በጣም ክፉ ሰው ነህ ፍቃዱ ተብየ እናንተ ደግሞ በሽተኛ ነው ብላችሁ ተውትበጌታ ስም

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 2 місяці тому

    ብዞይ እባክህ ከዚህ ሠዉዬ እራቀዉ ትዳርህን አትበትን 😢😢😢😢😢ሴጣን ነዉ ሠዉዬ መልከ ጥፉ ሲያስጠላ😢😢😢

  • @Halima-w3t
    @Halima-w3t 2 місяці тому +1

    ቡዜ ግን ወላሂ ትልቅ ሰው ነበር የምትመስለኝ አሁን ግን በጣም ወረድክብኝ በዚህ በሴታሴት ልጅ የልጅህን እናት ታስወጣለህ እሱ ሊያጣላችሁ ነው አይገባህም እንደ በእናተ ተሽሎኛል አለ በመጣላታችሁ እኔ ባገኘው በጥፊ ነበር የማዞረው

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 2 місяці тому +8

    ቡዜ ለምን ከዝሕ ሰው አትርቅም በሕግ አሲዙት ጤነኛ አይዴለሕም

  • @I2iieieUe
    @I2iieieUe 2 місяці тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Eseretwa
    @Eseretwa 2 місяці тому

    ቡዛዮ ለምንደነው ግን ካለቦታክ ለምን ትቆማለክ😂😂😂😂😂

  • @AnshaAbduSaid
    @AnshaAbduSaid 2 місяці тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 2 місяці тому +4

    ውድሜ ቡዜ ልገርህ የልጂህን እናት ዝብለህ ታረቅ እሱ ሰይጣንነው የራሱን ትዳር በጥብጦ የእናተን ሊበጠብጥነው አውቆ ቅንብርም ሊሆን ይችላልል ለልጂህ ስትል ሚስትህን አስገባ ከቤት
    ይሄን ሰይጣን ነው

  • @MeseretEmiru-fz3sf
    @MeseretEmiru-fz3sf 2 місяці тому +1

    Ante gin min hunk new stasxela min isuu sir yarmexemxhal

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 2 місяці тому

    ከመጀመርያ በት ተካርያት ስትኖር ጥሩ ነበረ ምክንያቱ ባለ ትዳር ወይም መስተኣረቕ ኣይሆነም ደሞ ክራይ በት ወይም ቤታ መመለስ ነው ኣው እሱ ጥፍኣት ኣለ ግአን ከዚ ደረጃ ሲበቃ ደሞ ሚስቱ በቤት መቆየት ጥሩ ስምዒት ኣይሆነም ለሱ ትክክል ከ ኮነ ግአን ከጥፋት ብዙ ትምርት ኣለ ተማሩ ማአገዝ ከፈለጋች ቤት ክራይ ተካርያት ከዛ ኣጉዛት

  • @Salam-nq2lo
    @Salam-nq2lo 2 місяці тому

    በመጠጡ የሆነ ነገር አርገባት ይሆን አንድየ😢😢😢

  • @عبدالباسطتوفيق
    @عبدالباسطتوفيق 2 місяці тому

    አራ የሀዩ ባላቤት እንደው ልለምንህ አዩ አታረገውም አንታ ይሄንን ጥባራም ሰውዬ አትመነው ሆን ብሎ እያጣላችሁ ነው ንግግሩ ሁሉ ያስታወቅበታል አንታ አትመነው ዉሸቱን ነው!!!!!!!!!!!!!???!!!!!❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 місяці тому +4

    ማልጣ ሳውዬ ቡዛዮ እንን ሣው አርግታ ማውራቲክ ቱ 😭😭

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 місяці тому +2

    🤔ብዙ ግን አስጠቂ ነህ ማርያምን እሱ ለማጣላት ነው እንደዚህ የሚያረገው እስኪ ወደ መንፈሳዊ ህይወት ተመለሱ ጹሙ ጸልዩ ስገድ አስቀድሱ ጉባኤ ተከታተሉ የጸሎት ቦታ አዘጋጁ ጠዋት እና ማታ በጸሎት በስግደት አብራችሁ ትጉ

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 2 місяці тому +1

    Yehe yee ayemero tenshe tewewe yefelegewene yawera ebbabe yehonene botta attesetewe kee ayu geare selame feterachew mekenane asselekesu please 🙏🏾 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @asnakechwendaferew6693
    @asnakechwendaferew6693 2 місяці тому

    ቡዜ ምን ነካህ ከዚህ ሬሳ ጋር ቢቀርብህ እሱን ሰው ባታደርገው ጥሩ ነው ቡዜ በናትህ ከአዪ ጋር ሰላም ፈጥረህ አንጀቱን አቃጥለው ቡዜ በናትህ በናትህ በናትህ

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks 2 місяці тому

    ቡዜ እባክህ ከዚህ ሰውዬ እራቅ ይሄ ባለጌ ሰው ነው የናተን ትዳር መበጥብጥ ነው የሚፈልገው እርኩስ

  • @በላይነሸይግለጥ
    @በላይነሸይግለጥ 2 місяці тому

    እንዳው,ይህሰውዬ,የሰራህ,ይሰጥህ,ባለጌ,ነው,ሰው,ነው,😢😢😭😭😭

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 2 місяці тому +1

    አሁን ገና ተዣዣልክ ከዝህ ከብት ሰዉየ ጋር መገናኘት ለምን አስፈለገህ በእጅክ ሰበብ እንዳይሆን አዩ ባለጌ ሴት እንዳልሆነችና ምስክን እንደሆነች ካንተ በላይ የምያካት የለም

  • @mimim9982
    @mimim9982 2 місяці тому

    እንደዚህ ከቀጠለ ቪዲዮዋችሁ እያስጠላን አታንዛዙት ተንዛዛ 😂😂

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 2 місяці тому +5

    😂😂😂😂እረ ሰውየው አብዱልአትስማው በፈጠረህ መገድ አትክፈትለት አተራሱ ልክ አይደለሆም ተሳስተሀል

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 2 місяці тому +4

    ቡዜ አትመነዉ እናተን ለማለያየት። አቀናብሮ ነዉ። ቅንብርነዉ

  • @AlmazAmen
    @AlmazAmen 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂👍👍👍🤜

  • @GoAsd-nu9xb
    @GoAsd-nu9xb 2 місяці тому

    ❤❤❤👍👍👍

  • @Hime1-fb4ft
    @Hime1-fb4ft 2 місяці тому +2

    ሀዩናት ከዝህ ከባቄላጋ አታረገውም ሢቀጥል ምንም አኳ አሚሣመንነገር የለውም

  • @SabeelSabeel-o4o
    @SabeelSabeel-o4o 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @ZenaYadani
    @ZenaYadani 2 місяці тому +1

    ሁላታኛ ነኝ አዩዬ

  • @MisrachM-zu6kh
    @MisrachM-zu6kh 2 місяці тому

    ySelke xire yesaka mano 😂😂😂😂

  • @بوني-ق4ع
    @بوني-ق4ع 2 місяці тому +1

    UUUUUUUUUU.namichumaa.kanaa.naa.jibisisaa.maloo.manaa.kesanii.hinii.diginaa.walitii.debiaa😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SisayMekonen-v3e
    @SisayMekonen-v3e 2 місяці тому

    ዕባክሕ ይሒ ሰውየ።ትዳርክን ሊፈርስነው

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 2 місяці тому

    ድራማ ነው ወይስ በሂወት ቀልድ

  • @betiTub
    @betiTub 2 місяці тому

    እሄ ነገር ደራማ ነው 😂😂

  • @MsHanna-d4j
    @MsHanna-d4j 2 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥል ወንድሜ እንዴት ነው የወንድሜ የሰው ወሬ እንዳ ሠማቹ 😢😢

  • @خدامهالخدامه
    @خدامهالخدامه 2 місяці тому +1

    Maalii.kuni.yaa.rabbii.ko.namichi.kuni.🙏🙏🙏

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 2 місяці тому +1

    ይሂንንሰውየ በወጀለኛ መያዝ መቀጥቀጥ ማስፈራራት የዛሳአት ይናገራል

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ 2 місяці тому

    ድራማ ነው 😂

  • @WasKan-hw8sb
    @WasKan-hw8sb 2 місяці тому

    ታረቁ ህ
    ይህ ሰማየ በጣም ባለየነው ትዳርህንአታበላሸሁ የልጀ እናትህ ነት ከምንም በላይ አንተ ታወቃታለህ ሚሰትህን

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 2 місяці тому +1

    ቡዜደገአደረገቺበለዉ በፈጣሪ አዩአታረገዉምየሂ ኩባእና ሊያጣላቺሁነዉ ደሞያተንትዳር ለመበተንነዉ በሏልአተመን

  • @JjxJjjx-mo2qm
    @JjxJjjx-mo2qm 2 місяці тому

    ወላሂ ቡዝዬ ትዳርህን አትበትን እሄ ልጅ ባለጌ ነው አቀናብሮ እንዳይልክልህ ወንድሜዋ እውነት

  • @asnakechwendaferew6693
    @asnakechwendaferew6693 2 місяці тому

    እኔ ቡዜ በህይወቴ እንደዚህ ያለ መጥፎ ሰው አይቼም ሰምቼም አላቅም በምን ቀን ነው ከወይኗ ጋር የተገናኙት እንደኔ የሱን ስልክ እንዳትመልሱለት በፍፁም ይሄ ገና ሌላ ነገረ ውስጥ ይከታችኋል ይሄን የሚሰራው ወይኗን እንደማያገኛት ስላወቀ ነው ይሄ ጎዶሎ መጥፎ አዪ ወደቤቷ ትግባ በናትህ ቡዜ በልጅህ የዤሀለው ከጣሊያን

  • @رحمهعبدلله-ر5ق
    @رحمهعبدلله-ر5ق 2 місяці тому +1

    አስታዋሺ ሰው ትመስለኚ ነበራ የአዩዉ ባል በጣም ታሳዝናለህ ባሁኑዉሳአት ማቀናበራ ይቻላል የሚጠበቀዉ ፎቱወ ብቺነዉ ስበሀን ነከሀ

  • @فوزية-ت3ج
    @فوزية-ت3ج 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jonimercy
    @jonimercy 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ZanshYakup
    @ZanshYakup 2 місяці тому

    Hayu macheme kate gaa atname 😢😢