Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
..ሠላም ዉድ የዩትዩብ ቻናሌ ቤተሰቦች" ሚኮ " እባላለዉ ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን:: እንዲሁም በ tellegram -instagram - (Miko MIkee) ብለው ይቀላቀሉኝ
ምርጥ ስራ ነው miko
ያምራል
አባቴ 😂😂😂😂 ምርጥዬ እኮ ነክ
ሚኮዬ ግን ተጠንቀቅ ካንተ እኔ ተሳቅቄ ልሞት ነው አንዱ ይመታሃል ብዬ በተረፈ የሌለ ነው ይመችህ አባቴ
ስልካቹ በሌባ እንዳይሰረቅ የሚያረግ የአለማችን አንደኛ አፕ ነው እዩትua-cam.com/video/ruIU4R6rsa8/v-deo.html
Miko ነብሴ እኮነሽ እስቲ የ miko አድናቂዎች 👍
ሰብስክራይብ አድርጉ እኔም አደርጋለሁ ua-cam.com/channels/fpcPgUJIcMzr5k_8bsL35A.html
@ሰብስክራይብ በቅንነት ቻ eshi ehew subscribe aderg >>>> Leyu Tech Ethiopia
የተከበራቹህ እና የተወደዳቹህ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናቹህ?በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ ጉዶኞቼወንድሞቼ እና እህቶቼ ቼናሌ eligible ለማድረግ 100 ሰው ሰለቀረኝ እባካቹህ በኢትዮጲያዊነት ስሜት ቼናሌን Subscribe በማድረግ ተባበሩኝለንኩua-cam.com/video/vvI4H75wBko/v-deo.htmlየናንተ አንድ subscribe ለኔ ከምንም በላይ ትልቅ ነገር ነውእባካቹህ በጎነት ጥቅም እንጂ ከፋት አያስከትልም እና
@@Getahun sub አርገኝ ቪድዮ አይተህ እኔም እመልስልህ አለሁኝ በታማኝነት
እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰዉ ሰማዩን ምድሩን የምታክለዉ ሰዉ❤❤መልካም የናቶች ቀን ❤❤
👍👍👍😎
👍👍💚🌹
ቱፍው
👍👍👍👍💚💛❤
ሰዉየዉ ግን በጣም ትግስቱ የለለ ነዉ እኔ ብሆን ጪራሽ የሰዉ መኪና ሰማይ ልጨብጥ ነዉ የምለዉ ኡኡኡ ወይ መታደል ትግስት እረ አድናቂህ ነኝ በልልኝ😳😳😳😳👍🏻
ፈጣጣ ቀስ ብለሽ እይ
ቤዛ በጣም ፈታ ያለ ሰው ነው ደስ ይላል ። Artistic! ማይኮ ግን እንደዚህ አይነት ፕራንኮችን በብዛት ስራልን እንጅ 🥰
አንተ ልጅ የትም እንዳትቀር እግዜር ይጠብቅህ ወንድሜ ፈታ ታረጋለህ በጣም ፕራክህ ደሞ ከባባድ ነዉ
ለመጀመሪያ ጊዜ ሀገራችን ላይ በድፍረት ተደረገ የተሰራ ፕራንክ ሚኪ የድፍረትህ አድናቂህ ነኝ ልጆቹ እራሱ ምርጥዬ ናቸው በርታ ሁሉም ስራዎችህ ምርጥዬ ናቸው!!!!
አብይመቻችሁ
መካኒኩ የራሱ ሾው ካለው ያዋጣዎል በጣም ጎበዝ አክተር ነው።
ክክክክክክ ኧረ ሚኮ ክጅቡቲ ነው የመጣወት አላለም🤣🤣🤣 ሰውየውን ሳላደንቅ አላልፍም👌 እኔ ብሆን ሚኮ የማረግህን አታውቅም ነበር😜 ለማንኛውም የለለ ፈታ ነው ያደርክኝ ምችት ይበልክ ሚኪሻ🥰
መች ነው እኔ በዚህ ቻናል አንደኛ የምሆነው። ሚኮ እንኳን ደህና መጣህ ፕራንኮችህ በርከትከት ይበሉልን አዝናኝ እና አስተማሪነት አላቸው እና በርታልንን
ሚኪ ካንተ መካኒኩ ሙደኛ ነው በጣም ምርጥ ያራዳ ልጅ ይሄን የመሰለ ጨዋታ እያወቀ ዩቱብ አለመክፋቱ እረ አንተም ክፈት
ሚኮ የፍቅርህ ምርኮኛ ነኝ ውድድድ በስደት ያላቹ ኢትዮጵያን አላህ በሰላም ለሀገር ያብቃቹ
Hi i am amin from Somalia,Hargeisa i fond of you hilarious pranks keep going
ሀ
Miko..በጣም እድለኛ ነህ እንደዚህ አይነት ባለሀብት ኢትዮጵያ ውስጥ መኖሩ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ::: 🙏🙏🙏🙏
ምርጡ ሚኩ ደብሮኝ ነበር የምር አመሰግናለሁ በተረፈ የገባው አራዳ ነው እሺ ፕራንክ አብሮክ የሰራው ባለጋራዡ ይመቸው በርታ ሚኩ ቢቻል 100 ጊዜ ላይክ ባረኩክ❤❤
አረ ሚኮ በሳቅ ገደልክን አቤት የሰዉ ልጅ ጠባዩ ለማንኛዉም ተመችተከኛል ሚኮ የመችህ እወድህ አለዉ
የሆንክ አዝግ ስወድክ 😘ሰውየው ግን ፈታ ያለ ነው ትግስቱን ደስ ይላል
ሚኮ ምርጥ ስራህ ሁሉ ደስ ይለኛል ግነ ደግሞ እዴት እደምፈራ ከባድ ነገር ስለሆነ የምትሰራው የሆነ እዳያረጉህ ብዬ አስባለሁ ለማንኛውም ግን ይመችህ😘
እምትዳፈረውን መኪና እንኳን አታቅም ሀሀሀሀሀሀሀሀ
bini tube 😂😂😂😂😂😂
😃😃😃
Kkkk
@@fevenmangistu193 k
hhhhhhhhhhhhhhhhh
Mike this one is the best prank you made so far. Good job 👏👏👏👏
እረ ባለገራጁ ተመቸኚ እሱ እኮ ነው የ ቻይናሉ ባለቤት ሚመስለው ይመቸው አቦ
Yes the guy is so funny and talented!!!!👍👍👍👍👍👍👍👍
ተርፈሀል ማይኮ ከአሁን አሁን በጥፊ ላጨህ እያልኩ ነበር አንተም ለነገሩ ጠብቀኸው ነበር አሪፍ ነበር በርታ
ግብዳው ሰውዬ ደስ ይላል ሙድ የገባው ነው
አወ 👍😃😃
Amazing!! keep it up miko. Beza demo betam gobes auto mechanic nw
I love the guy he is so funny and talented.
😂😂ወይኔ አንተ ልጅ በሰዉ እጅ እንዳትሞት እኔ ፈራሁልህ አኛ ጀት ሰርተናል😂😂🙆♀️ እራስህን ጠብቅ
እኔም እፈራለታለሁ
የኔም ምክር ነው. ደሞ ንብረትም አታበላሽ. ቀለሙን ከመፋቅ የሚለቅ ነገር አድርገህ. ማስቀየስ ነበር
ሚክ ጎበዝ በርታ ብቻ ተጠንቀቅ አደድ ተነዶ ልመታክ ይችላል
እረ ማይኮ አልተቻልክም ዘና ፈታ ለማለት ማይኮን ይምረጡ ጠክር ለምትሰራው የናቶችን እገዛ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን ወይኔ ያገሬ ሰዎች ወድሜ ተጠቀቅ አዱ ሆድየባሠው አይንክን እዳያጠፋው ወጣትነክ
Miko በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልኝ ጀለሴ በተለይ ያለህን ጥንካሬ አደንቃለው በርችልኝ ምርጥዬ
ሚኪ ምርጥ ሰው እኔን መቸ ፕራንክ ታድረገኛለህ ዘና ብያለሁ እናመስግናለን
ግን የእውነት እርቴ ነሽ?
ለአቅመ ፕራንክ አልደረሽም አትለምኚ አቦ🙄🙄🙄
@@user-gd9ry8wy1z🤣🤣🤣 እውነት ነው አደራሽም
@@betlham8470 አይደለችም ወደ20 የሚሆኑው ሰወችይ አይቻለሁ
አይ miko ደሞ ብራንክ ስታደርግ አያስታውቅብህም እኔማ ሳቅ ነው ሚይዘኝ ደሞ ስትከራከር ወላሂ የምርህ ነው ሚመስለኽ ይመችህ የኔ ውድ ስወድህ ❤️❤️❤️😘😘😘😘😘
goolden star prank!!miko good luck
እኛ ጀት ሰርተናል ያልከው ተመችቶኛል ሀሀሀሀሀሀሀ ፣ ሌላውም ቢሆን በጣም አሪፍ ነው ግን ራስህን ጠብቅ፡፡ ♥
ሚኪየ ምትዳፈረው መኪና አታቅም ያለው ተሰማኝ። ሰው ከመኪና ይበልጣል ኣይዞህ ሚኪየ።
ሰውየው ወገቡን ሁላ ነው የያዘው አሳዘነኝ 😂😂😂😂 በጣም ግን መልካም ሰው ነው ።
ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በተለይ ባለመኪናው ትግስቱ ደስ ሲል ወፍራሙ ሰውዬ አንደኛ ነው የገባው ነው
oh wow betam des yemil prank bazy Ltv lay ayew neber betam new yechalebet 👍👍👍👍
በዚህ አጋጣሚ እኔ ከምኖርበት ሀገር እሄን ስራ ነው ምሰራው ማለትም መኪና ቀለም መቅባት እናም ሀገራችን ላይ ምን ያክል የዚህ አይነት ስራ አንዳለ አላውቅም ። እስኪ ለስራው ቅርብ የሆናችሁ ካላችሁ ኮመንት አድርጉልኝ ። አመሰግናለሁ ። በተረፈ በዛብህ ምርጥ ሰው ነው ሀላፊነት የተሞላው ይመስላል
ዞሬ ነው ስብስክራዬፕ ያረጉክ ፈታ ያልክ ልጀ ነህ ይመችህ ሚኪ 🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂
ዉይ ሚኪየ ፍርፍር ብየ ነዉ የሳኩት😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ተፍቆም ቢቀር አይቆጨኝ አለ ይመችህ በጣም ትግስተኛ ሠዉ ነው በእዉነት ሌላ ቢሆን እዴ ሆሆሆኋ ታየኝኮ
ወይኔ በሳቅ ሞቱኩኝ ክክክክክ ግን መጀመርያዉ ፈርቼ ነበር የምመታህ መስሎኝ ይመቻቹ
ካሁን ካሁን በድንጋይ አናትህ ሁለት አረገልህ እያልኩ ነበር ትእግስት ደስ ይላል ያንተም ድፍረት ገራሚ ነው ኢትዬ ውስጥ ፕራክ አስቸጋሪ ነው ድፍረትህን አደንቅልሀለው
ቤዛፈታ ያለ ሰው ነው ይመቸው ወድጀዋለው ምርጥዬ ነው።🌺🌼🌸🌷
ማይኮ ምርጥ ስው በርታ ጎበዝዝ
ሰውየው እራአሱ ፈታ ይአረጋአል ሚኪየ የኔ አበሳ ተሳአክቶልሀል በርታ
ወይኔ😂😂😂ካሁን አሁን አጮለህ እያልኩ አተ እብድ እራስክን ጠብቅወይኔ ሰውየው ግን😂😂😂😂
እኔኮ ሳላየው ነው ላይክ የማረግህ ምርጥ እንደሚሆን ስለምተማመን
Almhaba Cll ua-cam.com/video/xKlyfkj7dYI/v-deo.html
ትእግስቱ የሰውዬው ሚስቱ ታድላ 😍
ክክክክክ እሱን ቡሀላ ታወራዋለህ ሚኮየ እንዴው በስው እጅ እንዳይጠፋ
5:16 😂😂😂miko dena arigo 1kilo box asarifobshe nebir hhhh 👍👍
የሷ እሳት ምርጥ ነገር ነው ያቀረብከው የምር ደስ ይላል ሀብታም ሲናደድ ማየት እፈልግ ነበር
ክክክክ ሚክየ የሌለ ነው ፈታ ያልኩበት ሰውየውን ግን ሳላደቅ አላልፋም ትግስቱ ይመቻችሁ አቦ
ልጁ ትእግስተኛ ነው እንስት አለ ማለቱ ክክክክክክ ወይ ሚኪ ተጠንቀቅ
ምርጥዬ ሰላምክ ይብዛ ግን መውጣት አብዝተካል እራስክን ጠብቅ።
Funny video as always! 👍👍👍
ባለ መኪናዉ ግን ትእግስተኛ ነው❤❤❤
አሪፍ ፕራንክ ነው ከ ጊዜ ወደ ጊዜ የተሻለ ነገር እያመጣሽ ነው ከሰፈር ወጣ እያልሽ በቃ እንደዚ ነው ለየት ብሎ መገኘት በርቺ
ኦ ሚኮዬ በመኪና ይቀለዳል ወይ ሰውዮ ትግስቱ እኔ ብሆን አገር ይቃጠል እል ነበር ሆይ
ወይኔ ማይኮ ቤዛ አንተን የዋጠህ የመስላል ሆዱ 😁
ሚኪዬ ስወድህ ፕራክህ Wow ነው😍😍😍😍😘😘😘😘
wow miko mrtea yabede prank new 😘👍👍👍👍👌👌
አረ ሠውዬው ስመቺ ብዙ እንጠብቃለን🙏❤👑👑😘😘
ይመችህ ሚኪ ምርጥ ፕራንክ
አረሜኮ ደፋርሠዉነሺኮከጅቡቲነዉየመጠሁትአልካ አረበሣቅ😂😂😂😂😂😍
ሚኪ ተጠቀቅ እኔ ፈራሁ እሄ ኘራክህለኛ ቢያዝናናንም ላንተመጥፎነውማለትትግስትየለላቸው ሠወች አሉ እና አደራህን ወድም
ክክክክክክአረ በሳቅ ሚኮ ሰዉየው እራሱ ደስ ስል
ወይኔ ሠዉየ ኡኡኡ እኔን ቢያቅፈኝ ሲጥ ነዉ የምለዉ ማለቴ በሀሳቤ ነዉ ክክክይመችህ የኔ ቦርጫም ለማንኛዉም ሠልካም የናቶች ቀን እማየ እ ወድሻለዉ ንፍቅ ብለሺኛል
ብያቅፈኝ 😂😂😂
😂😂😂😍😍
Miko.defaar.sewu.Bichaa.bizuum.Atdafr.Andad.chekowayii.Sewuu.ligodak.yichilal..mikoye.god.man.Bartaa.👍👍👍👍♥️♥️
በጣም ትግሥተኛ ነው ባለ መኪናው እደሡ አይነት ያብዛልን
ባክህ ሚኩ አንዱ እንዳይገልህ እንደዚህ አይነት ኘራንክ ለኛ ሀገር አይሰራም
ኧረ በጣም ይመቻል ቤዚቾ❤❤❤👍👍👍
I Love you miko 💓💓💓💓💓
Mikiye yehen video zare gna nw yayewet ena zembelo prank eyemeselegn lash elew neber gn denget sekeftw bezan ayewetna videown ayehut temechetognal. Malet yefelekut Thumbnilu lay beza aytayem ena bedenb yemitaybetn view tetekemi weym thumbnilulay asgebiw tanxxx
አረ አሁንስ ኢትዩ ናፈቀኝ አረ ኡኡኡኡኡኡ ንፋሱ ፀሀዩ ፣ዝናቡ ፣ወጣቶች ያለምንም ከልካካይ ዘና ብለው ሲያወራ ጎረቤቶች ሰላምታ ሲጠያየቁ፣ ሱቁት፣ አረንጓደው ቦታ ፣ በቃ ያለምንም ሰቀቅ መውጣት ዘና ማለት የምሽትን. ፀሀይ የጧትን ጨረቃ በአይን መቃኘት በዝናብ መከለል በፀሀይ መቀምመጥ ብቻ ናፈቀኝኝኝ እማየ አባየ ጋሼ እትዬ አጎቴ እክስቴ እቴቴ እምየ እያለው መጣራት በቃ ናፈቀኝ መች ይሆን የማይሽ እምዬ ሀገሬ ሚኪየ ይህን ያልኩት ዝም ብየ አይደለም ከመኪናው ጣገብ ወጣቶች በነፃነት ሲቀሳቀሱ ያለምንም ሰቀቅ ጩሀችሁ ስስቁ እንባ ተናነቀኝ እንኔም ቀናሁ
ቤዛ ምርጥ ሰው በጣም ነዉ ሚያምርብክ።
እነዚ ናቸው የአዱ ገነት ማኛዎች ይመቻቹ ትችላላቹ
ere egna jet sertenal yalew part 7.08 kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ይህን ሰውዬ ደግመህ በሌላ ቪዶ አሰራው ሚኮ
ሚኮ እኔ ብሆን በሽጉጥ ነበር ህይወትህን የማስለቅቅልህ
የሰውየው ጉራ እግዚኦ ለሚኪና ይህን ያክል
አረ ፈነዳው😅😅😅😅 ጀት እራሱ እናድሳለን😂😂😂
Yemetedaferewen mekina atawekem ,zena yaregal Arif video new enamesegenalen
አንተ ልጅ አንድ ቀን ጥርስህን እንዳይበትኑልህ ጠንቀቅ እያል
ሚኪዬ ፕራኩን ላተ መተውነው ጎበዝነሕ በርታልኝ በቃ ትችላለሕ
ባለ መኪናው ትግስቱ ደስ ሲል
እኔ ይሄ ኮረና እያለ ምንም ደስታ የለኝም
እኔ የብዙ ዩቱበሮችን ፕራክ አይቻለው የሚኮ ግን ሁሌ ይሳካለታል ሚኮየ ቀጥልበት ግን ሚኮ ጥንቃቄ አድርግ ከባባድ ፕራክ ነው ምትሰራ ከበፊትም አንዱ ተናዶ በቦክስ ማላመጫህን ወደ ማዳመጫ እዳይቀይርልህ አሁን እራሱ አሁን ካሁን በጥፊ አለው አጥር ጋር አላተመው መኪናዋ ጋር አላተመው ስል አመለጥክ
ከጅቡቲ ነው የመጣሁ ሀሀሀሀ ተመችተህኛል
ደስ ሲል ገ ና ሳላየው ስትናገር ነው የጣመኝ ማን ነው
wow 😃😃😃
ክክክክክክ ሚኪየ ስውየው አተላይ ስሽልል ይሄኛው ሲመጣ ግን ፍርቶል
ሚክዬ የኔ ቾኬሌት ኡከን ደህና መጠክ አዳኘነ ለኔ
Miko best man #በርቺ
ትመቸኛለ ወንድሜ ከምር ጓደኛየ ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር
ቤዚ ምርጥ አርጎ ነው የተወነው ይመቻል
ይመችክ 😂😂😂 ከጅቡቲ ያልካት ግን😂😜
የምትዳፈረውን መኪና አታቅም...... ደስ ይላል
ውይ ሚኪዬ እተሠቀኩኝም ቢሆን ዘና ብያለሁ ግን አሁን ካሁን መታህ እያልኩ ፈርቸ ነበር
ክክክክክክክክክክ ኧረ ሚኩ የምር በጣም ፈራሁልህ ግን አይመቱህም እኔ ስሳቀቅ የምር ጀግና ነህ
ዋውው ብዙ የሚያስደስቱ ቪድዮ ትስራለህ ጎበዝ ግን እራስህን ጠብቅ ሆዱ ግን ያጠራጥራል
..ሠላም ዉድ የዩትዩብ ቻናሌ ቤተሰቦች" ሚኮ " እባላለዉ ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን:: እንዲሁም በ tellegram -instagram - (Miko MIkee) ብለው ይቀላቀሉኝ
ምርጥ ስራ ነው miko
ያምራል
አባቴ 😂😂😂😂 ምርጥዬ እኮ ነክ
ሚኮዬ ግን ተጠንቀቅ ካንተ እኔ ተሳቅቄ ልሞት ነው አንዱ ይመታሃል ብዬ በተረፈ የሌለ ነው ይመችህ አባቴ
ስልካቹ በሌባ እንዳይሰረቅ የሚያረግ የአለማችን አንደኛ አፕ ነው እዩትua-cam.com/video/ruIU4R6rsa8/v-deo.html
Miko ነብሴ እኮነሽ እስቲ የ miko አድናቂዎች 👍
ስልካቹ በሌባ እንዳይሰረቅ የሚያረግ የአለማችን አንደኛ አፕ ነው እዩትua-cam.com/video/ruIU4R6rsa8/v-deo.html
ሰብስክራይብ አድርጉ እኔም አደርጋለሁ ua-cam.com/channels/fpcPgUJIcMzr5k_8bsL35A.html
@ሰብስክራይብ በቅንነት ቻ eshi ehew subscribe aderg >>>>
Leyu Tech Ethiopia
የተከበራቹህ እና የተወደዳቹህ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናቹህ?
በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ ጉዶኞቼ
ወንድሞቼ እና እህቶቼ ቼናሌ eligible ለማድረግ 100 ሰው ሰለቀረኝ እባካቹህ በኢትዮጲያዊነት ስሜት ቼናሌን Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ
ለንኩua-cam.com/video/vvI4H75wBko/v-deo.html
የናንተ አንድ subscribe ለኔ ከምንም በላይ ትልቅ ነገር ነው
እባካቹህ በጎነት ጥቅም እንጂ ከፋት አያስከትልም እና
@@Getahun sub አርገኝ ቪድዮ አይተህ እኔም እመልስልህ አለሁኝ በታማኝነት
እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰዉ
ሰማዩን ምድሩን የምታክለዉ ሰዉ
❤❤መልካም የናቶች ቀን ❤❤
👍👍👍😎
👍👍💚🌹
ቱፍው
👍👍👍👍💚💛❤
ሰዉየዉ ግን በጣም ትግስቱ የለለ ነዉ እኔ ብሆን ጪራሽ የሰዉ መኪና ሰማይ ልጨብጥ ነዉ የምለዉ ኡኡኡ ወይ መታደል ትግስት እረ አድናቂህ ነኝ በልልኝ😳😳😳😳👍🏻
ፈጣጣ ቀስ ብለሽ እይ
ቤዛ በጣም ፈታ ያለ ሰው ነው ደስ ይላል ። Artistic! ማይኮ ግን እንደዚህ አይነት ፕራንኮችን በብዛት ስራልን እንጅ 🥰
አንተ ልጅ የትም እንዳትቀር እግዜር ይጠብቅህ ወንድሜ ፈታ ታረጋለህ በጣም ፕራክህ ደሞ ከባባድ ነዉ
ለመጀመሪያ ጊዜ ሀገራችን ላይ በድፍረት ተደረገ የተሰራ ፕራንክ ሚኪ የድፍረትህ አድናቂህ ነኝ ልጆቹ እራሱ ምርጥዬ ናቸው በርታ ሁሉም ስራዎችህ ምርጥዬ ናቸው!!!!
አብይመቻችሁ
መካኒኩ የራሱ ሾው ካለው ያዋጣዎል በጣም ጎበዝ አክተር ነው።
ክክክክክክ ኧረ ሚኮ ክጅቡቲ ነው የመጣወት አላለም🤣🤣🤣 ሰውየውን ሳላደንቅ አላልፍም👌 እኔ ብሆን ሚኮ የማረግህን አታውቅም ነበር😜 ለማንኛውም የለለ ፈታ ነው ያደርክኝ ምችት ይበልክ ሚኪሻ🥰
መች ነው እኔ በዚህ ቻናል አንደኛ የምሆነው። ሚኮ እንኳን ደህና መጣህ ፕራንኮችህ በርከትከት ይበሉልን አዝናኝ እና አስተማሪነት አላቸው እና በርታልንን
ሚኪ ካንተ መካኒኩ ሙደኛ ነው በጣም ምርጥ ያራዳ ልጅ ይሄን የመሰለ ጨዋታ እያወቀ ዩቱብ አለመክፋቱ እረ አንተም ክፈት
ሚኮ የፍቅርህ ምርኮኛ ነኝ ውድድድ
በስደት ያላቹ ኢትዮጵያን አላህ በሰላም ለሀገር ያብቃቹ
Hi i am amin from Somalia,Hargeisa i fond of you hilarious pranks keep going
ሀ
Miko..በጣም እድለኛ ነህ እንደዚህ አይነት ባለሀብት ኢትዮጵያ ውስጥ መኖሩ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ::: 🙏🙏🙏🙏
ምርጡ ሚኩ ደብሮኝ ነበር የምር አመሰግናለሁ በተረፈ የገባው አራዳ ነው እሺ ፕራንክ አብሮክ የሰራው ባለጋራዡ ይመቸው በርታ ሚኩ ቢቻል 100 ጊዜ ላይክ ባረኩክ❤❤
አረ ሚኮ በሳቅ ገደልክን አቤት የሰዉ ልጅ ጠባዩ ለማንኛዉም ተመችተከኛል ሚኮ የመችህ እወድህ አለዉ
የሆንክ አዝግ ስወድክ 😘ሰውየው ግን ፈታ ያለ ነው ትግስቱን ደስ ይላል
የተከበራቹህ እና የተወደዳቹህ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናቹህ?
በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ ጉዶኞቼ
ወንድሞቼ እና እህቶቼ ቼናሌ eligible ለማድረግ 100 ሰው ሰለቀረኝ እባካቹህ በኢትዮጲያዊነት ስሜት ቼናሌን Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ
ለንኩua-cam.com/video/vvI4H75wBko/v-deo.html
የናንተ አንድ subscribe ለኔ ከምንም በላይ ትልቅ ነገር ነው
እባካቹህ በጎነት ጥቅም እንጂ ከፋት አያስከትልም እና
ሚኮ ምርጥ ስራህ ሁሉ ደስ ይለኛል ግነ ደግሞ እዴት እደምፈራ ከባድ ነገር ስለሆነ የምትሰራው የሆነ እዳያረጉህ ብዬ አስባለሁ ለማንኛውም ግን ይመችህ😘
እምትዳፈረውን መኪና እንኳን አታቅም ሀሀሀሀሀሀሀሀ
bini tube 😂😂😂😂😂😂
😃😃😃
Kkkk
@@fevenmangistu193 k
hhhhhhhhhhhhhhhhh
Mike this one is the best prank you made so far. Good job 👏👏👏👏
እረ ባለገራጁ ተመቸኚ እሱ እኮ ነው የ ቻይናሉ ባለቤት ሚመስለው ይመቸው አቦ
Yes the guy is so funny and talented!!!!
👍👍👍👍👍👍👍👍
ተርፈሀል ማይኮ ከአሁን አሁን በጥፊ ላጨህ እያልኩ ነበር አንተም ለነገሩ ጠብቀኸው ነበር አሪፍ ነበር በርታ
ግብዳው ሰውዬ ደስ ይላል ሙድ የገባው ነው
አወ 👍😃😃
Amazing!! keep it up miko. Beza demo betam gobes auto mechanic nw
I love the guy he is so funny and talented.
😂😂ወይኔ አንተ ልጅ በሰዉ እጅ እንዳትሞት እኔ ፈራሁልህ አኛ ጀት ሰርተናል😂😂🙆♀️ እራስህን ጠብቅ
እኔም እፈራለታለሁ
የኔም ምክር ነው. ደሞ ንብረትም አታበላሽ. ቀለሙን ከመፋቅ የሚለቅ ነገር አድርገህ. ማስቀየስ ነበር
ሚክ ጎበዝ በርታ ብቻ ተጠንቀቅ አደድ ተነዶ ልመታክ ይችላል
እረ ማይኮ አልተቻልክም ዘና ፈታ ለማለት ማይኮን ይምረጡ ጠክር ለምትሰራው የናቶችን እገዛ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን ወይኔ ያገሬ ሰዎች ወድሜ ተጠቀቅ አዱ ሆድየባሠው አይንክን እዳያጠፋው ወጣትነክ
Miko በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልኝ ጀለሴ በተለይ ያለህን ጥንካሬ አደንቃለው በርችልኝ ምርጥዬ
ሚኪ ምርጥ ሰው እኔን መቸ ፕራንክ ታድረገኛለህ ዘና ብያለሁ እናመስግናለን
ግን የእውነት እርቴ ነሽ?
ለአቅመ ፕራንክ አልደረሽም አትለምኚ አቦ🙄🙄🙄
ስልካቹ በሌባ እንዳይሰረቅ የሚያረግ የአለማችን አንደኛ አፕ ነው እዩትua-cam.com/video/ruIU4R6rsa8/v-deo.html
@@user-gd9ry8wy1z🤣🤣🤣 እውነት ነው አደራሽም
@@betlham8470 አይደለችም ወደ20 የሚሆኑው ሰወችይ አይቻለሁ
አይ miko ደሞ ብራንክ ስታደርግ አያስታውቅብህም እኔማ ሳቅ ነው ሚይዘኝ ደሞ ስትከራከር ወላሂ የምርህ ነው ሚመስለኽ ይመችህ የኔ ውድ ስወድህ ❤️❤️❤️😘😘😘😘😘
goolden star prank!!miko good luck
ሰብስክራይብ አድርጉ እኔም አደርጋለሁ ua-cam.com/channels/fpcPgUJIcMzr5k_8bsL35A.html
እኛ ጀት ሰርተናል ያልከው ተመችቶኛል ሀሀሀሀሀሀሀ ፣ ሌላውም ቢሆን በጣም አሪፍ ነው ግን ራስህን ጠብቅ፡፡ ♥
ሚኪየ ምትዳፈረው መኪና አታቅም ያለው ተሰማኝ። ሰው ከመኪና ይበልጣል ኣይዞህ ሚኪየ።
ሰውየው ወገቡን ሁላ ነው የያዘው አሳዘነኝ 😂😂😂😂 በጣም ግን መልካም ሰው ነው ።
ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በተለይ ባለመኪናው ትግስቱ ደስ ሲል ወፍራሙ ሰውዬ አንደኛ ነው የገባው ነው
oh wow betam des yemil prank bazy Ltv lay ayew neber betam new yechalebet 👍👍👍👍
በዚህ አጋጣሚ እኔ ከምኖርበት ሀገር እሄን ስራ ነው ምሰራው ማለትም መኪና ቀለም መቅባት እናም ሀገራችን ላይ ምን ያክል የዚህ አይነት ስራ አንዳለ አላውቅም ። እስኪ ለስራው ቅርብ የሆናችሁ ካላችሁ ኮመንት አድርጉልኝ ። አመሰግናለሁ ። በተረፈ በዛብህ ምርጥ ሰው ነው ሀላፊነት የተሞላው ይመስላል
ዞሬ ነው ስብስክራዬፕ ያረጉክ ፈታ ያልክ ልጀ ነህ ይመችህ ሚኪ 🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂
ዉይ ሚኪየ ፍርፍር ብየ ነዉ የሳኩት😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ተፍቆም ቢቀር አይቆጨኝ አለ ይመችህ በጣም ትግስተኛ ሠዉ ነው በእዉነት ሌላ ቢሆን እዴ ሆሆሆኋ ታየኝኮ
ወይኔ በሳቅ ሞቱኩኝ ክክክክክ ግን መጀመርያዉ ፈርቼ ነበር የምመታህ መስሎኝ ይመቻቹ
ካሁን ካሁን በድንጋይ አናትህ ሁለት አረገልህ እያልኩ ነበር ትእግስት ደስ ይላል ያንተም ድፍረት ገራሚ ነው ኢትዬ ውስጥ ፕራክ አስቸጋሪ ነው ድፍረትህን አደንቅልሀለው
የተከበራቹህ እና የተወደዳቹህ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናቹህ?
በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ ጉዶኞቼ
ወንድሞቼ እና እህቶቼ ቼናሌ eligible ለማድረግ 100 ሰው ሰለቀረኝ እባካቹህ በኢትዮጲያዊነት ስሜት ቼናሌን Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ
ለንኩua-cam.com/video/vvI4H75wBko/v-deo.html
የናንተ አንድ subscribe ለኔ ከምንም በላይ ትልቅ ነገር ነው
እባካቹህ በጎነት ጥቅም እንጂ ከፋት አያስከትልም እና
ቤዛፈታ ያለ ሰው ነው ይመቸው ወድጀዋለው ምርጥዬ ነው።🌺🌼🌸🌷
ማይኮ ምርጥ ስው በርታ ጎበዝዝ
ሰውየው እራአሱ ፈታ ይአረጋአል
ሚኪየ የኔ አበሳ ተሳአክቶልሀል በርታ
ወይኔ😂😂😂ካሁን አሁን አጮለህ እያልኩ አተ እብድ እራስክን ጠብቅወይኔ ሰውየው ግን😂😂😂😂
እኔኮ ሳላየው ነው ላይክ የማረግህ ምርጥ እንደሚሆን ስለምተማመን
Almhaba Cll ua-cam.com/video/xKlyfkj7dYI/v-deo.html
ትእግስቱ የሰውዬው ሚስቱ ታድላ 😍
ክክክክክ እሱን ቡሀላ ታወራዋለህ ሚኮየ እንዴው በስው እጅ እንዳይጠፋ
5:16 😂😂😂miko dena arigo 1kilo box asarifobshe nebir hhhh 👍👍
የሷ እሳት ምርጥ ነገር ነው ያቀረብከው የምር ደስ ይላል ሀብታም ሲናደድ ማየት እፈልግ ነበር
ክክክክ ሚክየ የሌለ ነው ፈታ ያልኩበት ሰውየውን ግን ሳላደቅ አላልፋም ትግስቱ ይመቻችሁ አቦ
ልጁ ትእግስተኛ ነው እንስት አለ ማለቱ ክክክክክክ ወይ ሚኪ ተጠንቀቅ
ምርጥዬ ሰላምክ ይብዛ ግን መውጣት አብዝተካል እራስክን ጠብቅ።
Funny video as always! 👍👍👍
ባለ መኪናዉ ግን ትእግስተኛ ነው❤❤❤
አሪፍ ፕራንክ ነው ከ ጊዜ ወደ ጊዜ የተሻለ ነገር እያመጣሽ ነው ከሰፈር ወጣ እያልሽ በቃ እንደዚ ነው ለየት ብሎ መገኘት በርቺ
ኦ ሚኮዬ በመኪና ይቀለዳል ወይ ሰውዮ ትግስቱ እኔ ብሆን አገር ይቃጠል እል ነበር ሆይ
ወይኔ ማይኮ ቤዛ አንተን የዋጠህ የመስላል ሆዱ 😁
ሚኪዬ ስወድህ ፕራክህ Wow ነው😍😍😍😍😘😘😘😘
wow miko mrtea yabede prank new 😘👍👍👍👍👌👌
አረ ሠውዬው ስመቺ ብዙ እንጠብቃለን🙏❤👑👑😘😘
ይመችህ ሚኪ ምርጥ ፕራንክ
አረሜኮ ደፋርሠዉነሺኮከጅቡቲነዉየመጠሁትአልካ አረበሣቅ😂😂😂😂😂😍
ሚኪ ተጠቀቅ እኔ ፈራሁ እሄ ኘራክህለኛ ቢያዝናናንም ላንተመጥፎነውማለትትግስትየለላቸው ሠወች አሉ እና አደራህን ወድም
ክክክክክክአረ በሳቅ ሚኮ ሰዉየው እራሱ ደስ ስል
ወይኔ ሠዉየ ኡኡኡ እኔን ቢያቅፈኝ ሲጥ ነዉ የምለዉ ማለቴ በሀሳቤ ነዉ ክክክይመችህ የኔ ቦርጫም ለማንኛዉም ሠልካም የናቶች ቀን እማየ እ ወድሻለዉ ንፍቅ ብለሺኛል
ብያቅፈኝ 😂😂😂
😂😂😂😍😍
Miko.defaar.sewu.Bichaa.bizuum.Atdafr.Andad.chekowayii.Sewuu.ligodak.yichilal..mikoye.god.man.Bartaa.👍👍👍👍♥️♥️
በጣም ትግሥተኛ ነው ባለ መኪናው እደሡ አይነት ያብዛልን
ባክህ ሚኩ አንዱ እንዳይገልህ እንደዚህ አይነት ኘራንክ ለኛ ሀገር አይሰራም
ኧረ በጣም ይመቻል ቤዚቾ❤❤❤👍👍👍
I Love you miko 💓💓💓💓💓
Mikiye yehen video zare gna nw yayewet ena zembelo prank eyemeselegn lash elew neber gn denget sekeftw bezan ayewetna videown ayehut temechetognal. Malet yefelekut Thumbnilu lay beza aytayem ena bedenb yemitaybetn view tetekemi weym thumbnilulay asgebiw tanxxx
አረ አሁንስ ኢትዩ ናፈቀኝ አረ ኡኡኡኡኡኡ ንፋሱ ፀሀዩ ፣ዝናቡ ፣ወጣቶች ያለምንም ከልካካይ ዘና ብለው ሲያወራ ጎረቤቶች ሰላምታ ሲጠያየቁ፣ ሱቁት፣ አረንጓደው ቦታ ፣ በቃ ያለምንም ሰቀቅ መውጣት ዘና ማለት የምሽትን. ፀሀይ የጧትን ጨረቃ በአይን መቃኘት በዝናብ መከለል በፀሀይ መቀምመጥ ብቻ ናፈቀኝኝኝ እማየ አባየ ጋሼ እትዬ አጎቴ እክስቴ እቴቴ እምየ እያለው መጣራት በቃ ናፈቀኝ መች ይሆን የማይሽ እምዬ ሀገሬ
ሚኪየ ይህን ያልኩት ዝም ብየ አይደለም ከመኪናው ጣገብ ወጣቶች በነፃነት ሲቀሳቀሱ ያለምንም ሰቀቅ ጩሀችሁ ስስቁ እንባ ተናነቀኝ እንኔም ቀናሁ
ቤዛ ምርጥ ሰው በጣም ነዉ ሚያምርብክ።
እነዚ ናቸው የአዱ ገነት ማኛዎች ይመቻቹ ትችላላቹ
ere egna jet sertenal yalew part 7.08 kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ይህን ሰውዬ ደግመህ በሌላ ቪዶ አሰራው ሚኮ
ሚኮ እኔ ብሆን በሽጉጥ ነበር ህይወትህን የማስለቅቅልህ
የሰውየው ጉራ እግዚኦ ለሚኪና ይህን ያክል
አረ ፈነዳው😅😅😅😅 ጀት እራሱ እናድሳለን😂😂😂
Yemetedaferewen mekina atawekem ,zena yaregal Arif video new enamesegenalen
አንተ ልጅ አንድ ቀን ጥርስህን እንዳይበትኑልህ ጠንቀቅ እያል
ሚኪዬ ፕራኩን ላተ መተውነው ጎበዝነሕ በርታልኝ በቃ ትችላለሕ
ባለ መኪናው ትግስቱ ደስ ሲል
እኔ ይሄ ኮረና እያለ ምንም ደስታ የለኝም
እኔ የብዙ ዩቱበሮችን ፕራክ አይቻለው የሚኮ ግን ሁሌ ይሳካለታል ሚኮየ ቀጥልበት ግን ሚኮ ጥንቃቄ አድርግ ከባባድ ፕራክ ነው ምትሰራ ከበፊትም አንዱ ተናዶ በቦክስ ማላመጫህን ወደ ማዳመጫ እዳይቀይርልህ
አሁን እራሱ አሁን ካሁን በጥፊ አለው አጥር ጋር አላተመው መኪናዋ ጋር አላተመው ስል አመለጥክ