እስልምና ለምን በታቦት አያምንም የነቢያት እምነት ከሆነ???

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 41

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 День тому +2

    ልጁ ለማወቅ ነው ሚጥረው እሷ ግን አውቆ ጠም ናት አላህ እስቱር ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ ወገናችን

  • @MerdiyaHasen-is3lr
    @MerdiyaHasen-is3lr 2 дні тому +1

    ማሻአሏህ ትንሹየ አላህ ይጠብቀህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ደስ ይላል ትግስትህ !!
    እነሱንም አላህ ሒዳያ ይስጣቸው ኢንሻ አላህ
    በተለይ እሱን እውቀት ፈላጊ ይመስላል ታላበላሹት

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 дні тому +1

    ሡለላህ አለይህ ወሰለም❤❤❤

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 2 дні тому +3

    አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ ካፊሮች ያረብ ሀቲማየን አሳምረልን

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 2 дні тому +7

    ኤርሚ ከሁሱ ጋር ቢወያይ በቂ ማብራሪያ ያገኛል

    • @ማማhus
      @ማማhus 2 дні тому

      @@raheemakader7352 ትንሹም ጎበዝ ነው

  • @ሙነኑሪዬ
    @ሙነኑሪዬ День тому

    ለይክ አበዘ ልጁ ከለስ የዛኔ በየጊዜው ነብያት ስለሚመጣ ነበር አሁን መደምደሚያ የመጨረሻ ነቢይ ነቢዩ ሙሀመድ ናቸው እንዴት ሊቀየር ይችላል ብሎ አይናገርም የተባትባል ዝም ብሎ

  • @jdkejdkr7336
    @jdkejdkr7336 2 дні тому +3

    ወገናችን በሀል መሀል ለይ የቋርጠወል ጥየቄ ይደረርባል እንጂ አሪፍ ነገር ነዉ አለህ ይምረዉ
    ሴቱዋ ገሪብ ደሞ ለመረበሽ ነበር አለማዉ አልተሰከለትም

  • @የማሜእህትየማሜእህት

    ምንድ ጉድ ነው ከሙስሊም ሁኖ የሚወያዬው ተብተባተበ እሳ. በቂ እውቀት ከለለው ለምን ሂዴ 🤔

  • @solopolo5241
    @solopolo5241 День тому +1

    ንፅፅር እውቀት ትንሽ ልምድ ብዙ እንደሚፈልግ ግልፅ ነው በተለይ ከተወያይህ ወገን የሚነሱ ጥያቄዎቹን በደንብ መረዳት አስፈላጊ ነው አሁን ልጁ የሚያነሳቸው ጥያቄዎች በጣም ደካማ ሆኖ መላሹ ግን በደንብ ለማብራራት ሲሞክር በአጭሩ ሚመለሰውን ያንዛዛዋል

  • @AlhaqEthio
    @AlhaqEthio  2 дні тому +6

    ቤቱ የክርስታን ቤት መሆኑን አትርሱ ትንሹ በጥበብና ብስለት የጠየቁትና ጥያቄ በሚገባ መልሷል...አካሄዳቸውን ተረዱ ጀማው ትንሽ ቢይዛቸው ያሶጡት ነበር

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 дні тому

      ሊሆን ይችላል

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 2 дні тому +2

      ግን ለምን ትሔዳላችሁ ካፊር ቤት ዉይ ይች ማማይ የምትባል ሴት ስጠላት አንዷ እፎይ ናትኮ

    • @jdkejdkr7336
      @jdkejdkr7336 2 дні тому +1

      በጨረሻ ላይ ግን ከነብዩ ቦሀላ ነብይ ከቁርአን ቦሀለ መፀፍ እንደማይመጣ አረጋግጦ መዉጠት ነበረበት ለዚ ለዚ መልስ ሲመልስ ኢምራን ነው የሚያረካኝ ወለሂ

    • @HdHd-i2g
      @HdHd-i2g 2 дні тому +1

      ኤ ወላህ ኢምሩ አላህ ይጠብቀው ወንድሞቻችን በሙሉ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 День тому +1

      ልጁ ከሌሎች ወድሞች ጋር አገናኙት ከነ ሳላ ሁሱ ኢምራን ትንሹ ገና ነው ለማስረዳት

  • @محمدقدر-ث9ب
    @محمدقدر-ث9ب День тому +1

    ❤❤❤❤Tinishu

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ሠለላሁአለይሂወሰለም

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 2 дні тому +3

    ያሳዝናል ጭቅላታቸውግን ምንም አያስብምእንድ የአላህ ከጠማማመንገድ አንተ ጠብቀኝ

  • @ShamsMohsmed
    @ShamsMohsmed 2 дні тому +11

    ነብያችን ሰ አ ወ የመጨረሻ ነብይ ናቸው ከዚህ በኋላ ነብይ ነኝ ብሎ ሚያሳምን ቢመጣ አንቀበለውም ምክንያቱም አላህ በቁርአን ሀይማኖታችሁ ሞላሁላች ብሎ ዘግቷል እና እባካችሁን ሙስሊም ወንድሞቸ በደብ ተንትናችሁ ማስረደት ካልቻላችሁ ለሚያውቁ አስተላልፉ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 дні тому +1

      ሳህ ማስረዳት ካልቻላችሁ እኔ አልችልም ኡስታዝ ላጣ ከኔ የተሻለ ጋር ላገናኛችሁ ማለት

    • @NehadAnba
      @NehadAnba 2 дні тому +1

      የመጨረሻው ነብይ ነብይ ደምሳሽ ነው😂😂😂
      መሀመድ የሳውዲ ነብይ ነው ነብይ ደሞሳሽ ግን የአለም ነብይ ነው ይላል😅😅😅

    • @HelimaHelima-bc7dw
      @HelimaHelima-bc7dw 2 дні тому +1

      Netela man teyekeshi​@@NehadAnba

    • @ማማhus
      @ማማhus 2 дні тому +1

      @@NehadAnbaለደምሳሽ መሰከርክለት የአለም ነብይ ለመሆኑ ለዛ ነው አየህ ሲቀድስእግዚዚዚዚዚዚዚዚዚ
      አብብብብብብብብብብብብ
      የሚለው

    • @غغالب-ع5ش
      @غغالب-ع5ش 2 дні тому +1

      አየአለማወቅ ስትፈልጉሶስት ጠበቅሲያረጉዋችሁ አንድ ስትፈልጉ ሶስት አንድም አስተንትኑ በወሬአትሂዱ

  • @Natoli-122
    @Natoli-122 День тому +1

    Ermi ke Imran gar bihon yetshale yehon nber

  • @QamrZman
    @QamrZman 2 дні тому +1

    አህመድ የሚባለው ልጅ ከቁርአን ይልቅ ታሪክ ላይ ያተኮረ ስለሆነ ስለ እምነቱና ቁርአን ማብራራት አልቻለም እወን ነቢያት ስለ ሙሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መምጣት አልተናገሩምን?ተናግረዋል።እሱ ግን አልተናገሩም ብሎ ቁጭ😏

  • @ZaraReshed
    @ZaraReshed 2 дні тому

    ኤርሚ አላህሂድያይስጠህ❤❤❤❤

  • @NehadAnba
    @NehadAnba 2 дні тому +1

    ሲጀመር አላህ ያለ መሀመድ ህልውና ዜሮ ነው
    አላህን ያለ መሀመድ አምላክ አድርጎ የሚሳየኝ ሙስሊም ካለ እኔ ሸሃዳ ልያዝ??
    አላህን ያለ መሀመድ በሌሎች ነብያት አምላክ አድርጎ የሚሳየኝ??

  • @ZeheraJemal
    @ZeheraJemal 2 дні тому +2

    አይ ክርስቲያኖች ኮሜንት ላይ ያሽቃብጣሉ ወይ መፅሀፍ ቅዱሳቸውን አያውቁ

  • @ሙነኑሪዬ
    @ሙነኑሪዬ День тому

    ትንሹ አልተዘጋጀበት እንዴት ነው ሌላ መጽሐፍ ቢመጣ ይቀበላለሁ የሚለው የመጨረሻ ነቢይ ናቸው ነብዩ መሃመድ የተባለ አንዳንዴ ተዘጋጅታችሁ ያላወቃችሁትን አትመልሱ

  • @huda._.010
    @huda._.010 2 дні тому +4

    ኤርሚ በጣም ጨዋ ልጅ ነው ። ማሻአላህ አላህ ሂዳያ ይስጠው ። የሚጠይቀው ጥያቄ እራሱ በጣም ተገቢ ነበረ ። ግን ማን ይመልስለት ። ምናምን ምናምን ምናምን መልስ ይሆናል እንዴ ?

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 2 дні тому

      ማለት አረስንት አሉ የሚመልሱልት

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 дні тому

      አሉ ማሻ አሏህ ከአድስ አለም ጋር ያወያዩ ወንድሞች አሉ​@@freePalestine-oo1vb

  • @HhHh-oy9ju
    @HhHh-oy9ju 2 дні тому

    ✅✅😍☝😂😂😂

  • @JamilaSayid
    @JamilaSayid 2 дні тому

    😂😂😂😂

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi 2 дні тому

    😂😂😂😂😂😊😊😊😊

  • @HabibaTadese
    @HabibaTadese 2 дні тому

    ኮመንታተሮች ግን ታስጠላላችሁ