የህይወቴ ፈታኙ እና አስፈሪ ጉዞ❗ክፍል አንድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
    ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
    ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
    Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
    if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
    ⏩ / brexhabeshawi
    😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
    የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
    👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
    ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
    ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
    ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
    ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
    ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brex_habeshawi
    ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
    ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
    @BrexHabeshawi ​

КОМЕНТАРІ • 212

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Рік тому +52

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቸሁ በሰደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ።

  • @haregethiopia2578
    @haregethiopia2578 Рік тому +42

    እመብርሀን ሁላችንም ከስደት መልስ ለዚህ በርከት ያብቃን እመብርሀን የሰደተኛ ስንቅ

  • @user-jq3ql9fi6r
    @user-jq3ql9fi6r Рік тому +10

    ሰማዕቱ ምስክርነቱ እንድትመሰክር ስለ ፈቀደ ነው እንጅ ድንገት አደለም ይህ የእግዚአብሔር ጥሪ ነው ብሬክስ ወንድማችን

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 Рік тому +22

    እውነትነው እኔ ባሌታሞ ከሳውዲ ሀገር ቤት ሢታከም ነርቭ ነው ብለውት ብዙ ግዜ ሢታከም ሣይድን ቀረ 1ወር ፀበል ተፀብሎ አሁን ዳነልኝ እግዚአብሔርይመሥገን እና ብሬክስየ አይዞህ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ መልካም❤👍👍

    • @habtammelese9415
      @habtammelese9415 Рік тому

      @@selamtube1319 እሽእማ

    • @dammamdammam322
      @dammamdammam322 Рік тому

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @kololkolol2496
      @kololkolol2496 Місяць тому

      እረ በማርያም ፀበሉ የት አካባቢ ነው እሚገኘው ባሌን ጭንቀት አለበት ንገሩኝ 🤲🥺

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Рік тому +10

    በጣም ደሰ ትላላችሁ ፍቅራችሁ አይለያችሁ እግዝአብሄር ከክፏ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @Ekr348
    @Ekr348 Рік тому +9

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ👍👍👍👍👍👍👍

  • @astertube8785
    @astertube8785 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዋናው ለደጁ ስላበቃህ በጣም ደስ ብሎኛል በውነት ሁላችንም ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @Sara-nh3zg
    @Sara-nh3zg Рік тому +2

    ብሬክስዬ እንኳን ለደጁ አበቃህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ጫላ ወንድሜ አንተ ትልቅ ችግር አለብህ እንደምንም ብለህ መሄድ አለብህ አሸንፈህ

  • @user-wc2ni8ty6i
    @user-wc2ni8ty6i Рік тому +3

    የእዉነት የጫላ መቅረት የሰይጣን ስራ ነዉ ያስቀረዉ ብሬክስ እግዚአብሔረ ፈቅዶልኅ ሄድክ እግዚአብሔረ የተመሰገነ ይሁን

  • @y.5206
    @y.5206 Рік тому +4

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ኩሉ እንዲሁም ስደት እህት ወንዲሞቸ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር የጠብቃችሁ ሠላም ለሀገራችን🙏👉💚💛💓💕💞

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Рік тому +4

    ብሬክስወንድሜ እንኳንደህናተመለስክ ስትወጣ አለመናገርህጡሩነው ነገር ከጎደኞችህተነጥለህ መሄድህ ስህተትነው አንተማለትኮ የሰንቶቹን እንባያበሰክ ምርጥና አሰተዋይወንድማችነህ ሁለየም ሰላምህይብዛ አንተንማ ጉንፋንም እንዳይዝህ የዘወትርዱአየነው ሁላቹሁም አላህይጠብቃቹሁ ጉሉአሚን👍👍👍👍👍

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Рік тому +4

    ጎበዝ ብሪ ቅድስ ጎወርጊዝ የበርሚሉ ታላቁ ጠበል ጨረሰ ይማርሕ

  • @tigist9632
    @tigist9632 Рік тому +3

    _ዉይ የመጨረሻዉ ልብ ቀጥ ያደርጋል ግን በጣም አድናቂህ ነኝ ያንን ሁሉ ፈተና ድል አድርገህ በመሄድል በእዉነት እግዚአብሔርን አመስግኑ ሁሌም ሴጣን ዲያቢሎስን ድል ታደርገዉ ዘንድ ሰማዕቱ ይርዳህ ሁላችንንም ይርዳን አሜን_

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +9

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @hem9841
    @hem9841 Рік тому +7

    ውወ ውንድምየ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በቡቱ ያፅንህ ብጽለት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ስላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን አሜን

  • @helenlalibelatube
    @helenlalibelatube Рік тому +29

    ስሞ ስንቅ ነው የእመቤቴ እውነት ነው እማምላክ ለሁላችንም ምንገዳችን አስተካክይልን ወንድሜ በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @aynalemgadesha
      @aynalemgadesha Рік тому +3

      አሜን አሜን መገዳችንን የቀና ታርግልን

    • @genetshewul6344
      @genetshewul6344 Рік тому

      Amen amen amen

    • @user-on3uj6jk1j
      @user-on3uj6jk1j Рік тому

      ,ሰላም ሰላም ብረክስ ሓወይ እዝ ሓንሸኻ ዱኖኾሶ ሓወና ኣብ ርያድ ሃመይ በለ?

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому +1

      @@aynalemgadesha በቅንነት እነደማመር

    • @aynalemgadesha
      @aynalemgadesha Рік тому

      @@TubeTube-vf4yb ደምሬሻለው ውዴ

  • @Tsegi
    @Tsegi Рік тому +3

    ሰላም እንኩዋን ደና መጣችሁ ብሬክስ እንኩዋን በሰላም ተመለስክ ስላየንህ ደስ ብሎናል እረ ቀጣይ ይለቀቅ ልብ አጠልጣይ ነው እና ስልካቸውን እስቀምጥልን በማሪያም በቅርብ ስገባ እኛ መሄድ እፈልካለን የጉዞውን ስልክ አስቀምጥልን

  • @alemieagegnehu
    @alemieagegnehu Рік тому +3

    ስለምህ ይብዛ ብሬክስ ወድማችን ወው በታም ደስ ይለል መንፍሰዊ ጉዞ ወለዲት አምላክ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን 🌹👏

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl Рік тому +14

    _+እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እኳን በሰላም መጣችሁ እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለብርሀነ ጥምቀቱ ፀበል ትልቁ መድሀኒት ነው __#ስሟ__ ስንቅ ነው የእመቤቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ በጣም ታምራላችሁ ምራቃችሁን የዋጣችሁ ጥንዶች 😜_ 💚💛❤️

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому +1

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ እህቴ

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Рік тому +1

      Ethiopia 🇪🇹🇪🇹 👋👋

  • @amhara74
    @amhara74 Рік тому +8

    እልልል ብሬክስ እንኳን ደህና መጣህ ለመስማት ጓጉቻለህ ቀጣይ😍😍😍 ተዋህዶ💒🙏

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Рік тому

    ብሬክስ እንቁላል፣ ስጋ፣ ለስላስ፣ ስኳር ነክ ነግሮች ፓስታ፣ ዳቦ ወይም የስንዴ ዘር፣ መብላት አቁም፣ ስፖርት ስራ፣ ራስህን ጠብቅ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Рік тому +5

    ኧረ ቀጣዩን አፍጥኑት 💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Рік тому +3

    እንዴት መታደል ነው እኛም ለደጁ ያብቃን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ብሬ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መንፈስ ነው ጫላ ተጠመቅ

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Рік тому

    ብሬክስየ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Рік тому +3

    ደስ ስል ታድለክ እፍፍፍፍ እመን እንጅ አትፍራ ይላል ቃሉ💒💓💒

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል ግን ከነገርከን ነገር በጣም ፈራው በመንገድህ ያጋጠመህ ስትነግረን

  • @tigisttafesse8852
    @tigisttafesse8852 Рік тому

    ተባረክ፡እግዚያቤር፡ይጠብቀህ

  • @almi4575
    @almi4575 Рік тому +5

    ኢሀ የስይጻን ሲራ ነው እምብርሃን ከንተ ጋር ቲሁን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ መልካም❤❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Рік тому +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስሟ ስንቅ ነው የእመቤቴ

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +11

    ኪዳነ ምሕረት እናቴ የምር አሁንሰ ቤትሸን እጅግ ናፈቀኝ በደጅሰ ያሳለፍኩት ግዜ ትዝ እያለኝ ነው😥ከደት መልሰ ለሁላችን ለዚህ ክብር ታብቃን🥰

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr Рік тому

      ማርያምን እኔ እራሱ በተክርስቲያን መሄድ መሳልም እንደት እደናፈቀኝ
      እናቴ ድንግል ማርያም የሰደት መሻታችንን ፈጽማ ለደጇ ታብቃን

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +9

    አህሌን ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹💐🌼

  • @user-ty2ji5ce1w
    @user-ty2ji5ce1w Рік тому +3

    እልልልልል ስሟ ስንቅ ነው የመቤቴ ስሟ ስንቅ ነው የእመቤቴ

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Рік тому +1

    ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅልን 😇

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Рік тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ብሬክስ ጎበዝ ተባረክ ደግመህ ሁሉንም ይዘህ ሂድ ጫላ መንፈስ ነው አውቆ እዳትፈወስ እደብሬክስ ቆርጠህ ሂድ ብሬክስ ሰማእቶ ቅድስ ጊዬርጊስ እረድቶህ ነው መታደል ነው ሮቤልን ውሰደው ከመሲ ጋር ለማውራት አንደበቱ ፈጣን እንዲሆን

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Рік тому

    አኪንመጠህበሰላምመጠህ ጨቆኚነበረአተምርጥሰዉነህ👐

  • @kerya5102
    @kerya5102 Рік тому +1

    በርዬ አይዞክ ጨርሶ አላህ ያሽርክ❤❤

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Рік тому +6

    እልልልልል ደስ ሲል ♥️🙏

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Рік тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቦታው ብቻ ሄዶ መምጣት እራሱ ትልቅ በረከት ነው የታመመ ሰው ብቻ መሆን የለበትም እዛ የሚሄደው ። አቤት የሴጣን ስራ ክፋቱ እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ ቀን ተሰበስባችሁ እንድትሄዱ እግዚአብሔር ይፍቀድ።😥😥😥

  • @user-sg3yk1kr2x
    @user-sg3yk1kr2x Рік тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Рік тому

    አጅሪው ነው ጫላ ያሥቀረው አንደም ፍቃደኛ አይደለም ይሆናል ፈቃድ ይጠይቃል እንደዚህ አይነት ቦታ ሰንሔድ ለኔም ለቦታው ያብቃኝ

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 Рік тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ለደጅክ አብቃን

  • @kalabtilahun7702
    @kalabtilahun7702 Рік тому +4

    ውይ አሁን የስው ልብ ቀጥ ማደረግ ምንድነው ዳይ ቀጥሉት

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Рік тому

    አተ ፀበል የማይወደ አጋንት ያለበትነው አጥብቀህ ተጠመቅ

  • @user-ud8rc2zk2p
    @user-ud8rc2zk2p Рік тому

    በርታ ወድማችን ወደርሡ ቤት የህህደን እግዛብሔርም የበለጠ ይረዳዋል

  • @user-bx2mm1wx2b
    @user-bx2mm1wx2b Рік тому

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ

  • @user-hk5mo8sh5x
    @user-hk5mo8sh5x Рік тому +15

    ጸበል የምንጠመቀው ሲያመን ብቻ አይደለም በብዙ ምክንያት ክርስቲያን ይፍተናል ፍተናውን ድል አድርጎ መነሳቱ እግዚአብሔርን መያዙ ጥሩነው የስም ክርስቲያን ብቻ ምን ያደርጋል ጸበል ደግሞ በየቀኑ ምግብ ሳትበሉ ጠጡ ለልጆቹም ስጧቸው በተርፍ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Рік тому

    ሰመአቱ ጊዮርጊስ ስትል ወረረኝ ይገርማል ሰማአቱ ጊዮርጊስ ን በጣም ነው ምወደው

  • @redeat9807
    @redeat9807 Рік тому +3

    ሁላችንም ለደጅያብቃን

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Рік тому +1

    እድለኛ ነህ ብሬ እኔም ከስደት ስመለስ መሄድ የምፈልገው ቦታ🙏

  • @ስንታየሁጌታሁን
    @ስንታየሁጌታሁን Рік тому +1

    ቀጣይ መቸ ነው

  • @adbarmedia7568
    @adbarmedia7568 Рік тому +3

    ብሬክስ ሁሌም አዲስ👍❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      እነደማመር

    • @adbarmedia7568
      @adbarmedia7568 Рік тому

      @@TubeTube-vf4yb ደመርኩሽ ዝለቂና አድባርን ደምሪ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Рік тому +3

    ዋውውውውው አንደኛ ነኝ ብሬክስ ምርጥ ሰው በርታ እልልልልልልልልልልልል 💚💛❤📌በቅንነት ኑ ቪዲዮ እያያችሁ ቤተሰቤ ሁኑ ቢያንስ ቪዲዮ እዩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Рік тому +1

    ውይኔ ደስ ሲል ለዚህ ያብቃኚ

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 Рік тому +3

    ሰላም ሰላም ብሬ እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ እህቴ

  • @user-ut1ci5jx2x
    @user-ut1ci5jx2x Рік тому

    በጣም ደስ ይላል እኔስ ባለፈው ቁራንና መጽሐፍ ቅዱስ ይዛችሁ ፖስታችሁ ሳይ በጣም ፈርቸ ነበር

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Рік тому +2

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ለመላ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 Рік тому

    ደስ ይላል ሁሉም የሚሆነው ለተፈቀደለት ነው ወድም አለም

  • @Fetah90
    @Fetah90 Рік тому

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አገራችን ሰላም ይሁን ብሬክስየ መሲየ እኳን ደህና መጣችሁ😍😍

  • @user-yq1sz1kz3p
    @user-yq1sz1kz3p Рік тому +5

    ጠፋችሁ በሰላም ነዉ መሲዋ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ መልካም❤

  • @Tube-tw5wl
    @Tube-tw5wl Рік тому +2

    የልድያው ኮኮብ ሆይ ለክብር ለዴጅህ አብቃኝ!!

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Рік тому +1

    ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +1

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንደኔ በስደት አለም ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን ለናፈቁን ቤተሰቤቻችን በሰላም ያገናኘን አሜን ብሬክስ ታድለህ እንካን ለደጁ አበቃህ ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @user-ud8rc2zk2p
    @user-ud8rc2zk2p Рік тому

    ወይኔ የቅዳሤዉ። ድምጥ ደሥ ሢል አረ ጥሪኝእመቤቴ ከደሽሽልድረሥ

  • @hgghcghhfn1786
    @hgghcghhfn1786 Рік тому +2

    ዋዉ ብጣዕሚ ደስ ብሃል ዉሳነ እኻ ወስንኻ

  • @rahwamedia6536
    @rahwamedia6536 Рік тому +2

    እድለኛ ነህ ብሬክስ ጫላ ደግሞ ሰይጣን ነዉ መሄድ አለብህ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Рік тому +1

    የጫላ የሰይጣን ስራ ነው ይሄ ካሰበው ያስቀረው እግዚአብሔር ከረዳህ ከመሄድ እንዳትቀር ለማንም ሳትናገር

  • @user-xw2vm4bo9z
    @user-xw2vm4bo9z Рік тому

    ደስ ሲል 😍😍😍

  • @amen8410
    @amen8410 Рік тому +3

    I can wait for the next part ❤🙏

  • @fetya221
    @fetya221 Рік тому

    brex.malkamsew.tebaberan

  • @hawaah9289
    @hawaah9289 Рік тому

    ማሻአላህሰታመሩበረከሰየእናትህንአቀርብልን

  • @teje7615
    @teje7615 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Рік тому

    እግዚኣብሔር ይጠብቃችው ደስ ስትሉ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Рік тому

    በአንድ ላይ ስትሆኑ በጣም ነው ምታምሩት ውበታቹ ሌላ ነው💞💞💞💞💞በርዬ ዌል ምትላት ነገር ስታወራ 😂😂😂💞💞💞💞

  • @mirekatesehefera3022
    @mirekatesehefera3022 Рік тому +3

    አንደኛ ነኝ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ መልካም❤👍

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Рік тому +1

    ቀጣይ በተሎ ይለቀቅልን

  • @gdgf8684
    @gdgf8684 Рік тому +2

    ብሬክስ በፈጠርህ ቁጥሩን አስቀምጥልን

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Рік тому +3

    የኔዉዶች🥰🥰🥰❤️❤️🤗

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Рік тому

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @bituu126
    @bituu126 Рік тому

    ለዛ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር የምንለው ነገ የእኛ አይደለችምና ምን እንደሚፈጠር ስለማናውቅ

  • @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ

    ታዲልሀል በእዉነት

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Рік тому

    well እግዲህ አይ ብሬክስ😁😁😁😁😁❤

  • @zdethiopian499
    @zdethiopian499 Рік тому +1

    አኳን ደህና መጣህ

  • @user-ce4vf6vm9j
    @user-ce4vf6vm9j Рік тому +3

    እንኳንፈጣሪማርክብሬክሰ

  • @zaenb-oz1gh
    @zaenb-oz1gh Рік тому +1

    አቤት መተደልን

  • @yeshimakoy1005
    @yeshimakoy1005 Рік тому +2

    ስልኩንአስቀምጡልን

  • @abdujabar1856
    @abdujabar1856 Рік тому +2

    Unkan baselam matechu ezegebri unkan radek wdm brsx❤❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ መልካም❤❤👍

  • @FETUMAEBRAHIMTUBE
    @FETUMAEBRAHIMTUBE Рік тому +1

    በጣም.አማታል.ህመማ,ከባድ.ነው

  • @wswd5859
    @wswd5859 Рік тому

    በመድሀኒ አለም ክፍል ሁለት ይለቀቅልን 💘💒👏

  • @ematiemati4121
    @ematiemati4121 Рік тому

    አመቤቴን በፈት ተዋህዶ አይመሰለኝም ነበር ብሬክስ

  • @user-sg3yk1kr2x
    @user-sg3yk1kr2x Рік тому +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️እልልልልልልልል

  • @dudfftg6694
    @dudfftg6694 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-zs8lv6lb4j
    @user-zs8lv6lb4j Рік тому

    አህሌን እኳን ደህና መጣቹሁ

  • @hgghcghhfn1786
    @hgghcghhfn1786 Рік тому

    ኻልአይ ክፋል ቡጉጉት የአ ድፅበየካ ብሰላም ምፃእ 🤲🤲🤲

  • @mobilepluslidetyabatuwalij2282

    እኔ መሄድ ፈልጌ ነበር ቁጥር የለኝም ላክልኝ በእግዚአብሔር

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591 Рік тому

    ሠላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ቁጥርቸዉ ላኪልኝ

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 Рік тому

    ስልክ የጎዞ ባስ አልታየኝም

  • @user-ge8jn7jp1g
    @user-ge8jn7jp1g Рік тому

    yetdelchi nebse wendm enkan lezi abkah 😍😍😍

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Рік тому +5

    አንተ ታምረኛ ፀበል በሰላም ከሰደት መልሰክ ለደጅክ አብቃኝ ሰማህቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ባሌንም ወገቡን ማርልኝ ዳግም ለምሰጋና ደጅክ ይቁም