ናይ ፒዛ ዓይነት እዩ ብስጋ ዝስራሕ ንቀደም በሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 123

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን ሙያን ሼር መደራረግ ጥሩ ነው ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @bitibahrain
    @bitibahrain Рік тому +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ የሆነ የፒዛ በስጋ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅግ በጣም እእናመሰግናለን የሚያውቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እኛም ባሳየሽን መልኩ በቤት ውስጥ ሰርተን እንሞክረዋለን ክበሪልን አሪፍ ቆይታ ነበር🙏🌹

  • @astersimatube
    @astersimatube Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ ውድ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ውድ በርችልኝ ውድ❤❤

  • @ethio140
    @ethio140 Рік тому +1

    ሰላም እግዚሀብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም የምያምር ፒዛ ነው የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ በዛተር ነው የሰራሹ መሰለኝ መኑሸ ይመስላል በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር❤❤❤

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ

    ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን እጅሽ ይባርክ ምርጥ ነው ደስ ሲል በሌላ ባድስ ቢድዮ እጠብቅሻለን ሰላም ለምዬ ሀገራችን ይሁን 💚❤💛 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህሽ ዋው እንደት የሚያምር የቢዛ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በቀጣዩም እንጠብቃለን በርችልኝ

  • @Simegngoshu21
    @Simegngoshu21 Рік тому +1

    ዋውውውው በጣም የሚያምር እና ቆንጆ አሰራር ነው በርች ማማየ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Рік тому +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበል አልዳናዬ waooo እጅግ በጣም ልዩ የፒዛ ከሥጋ እንዲሁም ከሌሎች ግብአቶች ጋር በሚያምርና በሚያስጎመዥ አሰራር ስላከረብሽልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ Рік тому +1

    ዋውውውውውውውው ልዩየሆ ነ አሰራር ነው የኔጀግነበርች ልዩየሆናአሰራር በርች እሽ የኔጀግነ በርችልኝ
    በጣምየሜያምር አሰራር

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Рік тому +1

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ በጣም ቆንጆ ሴኔጋል ሾው ዋው በጣም ሚያምር ልዩ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን ስለ አካፍልሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @alemyetube-
    @alemyetube- Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበሩ ዋው በጣም ምርጥ አሪፍ የሚጣፈጥ የምግብ አሠራር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 Рік тому +1

    ምርጥ የሆነ ፒዛ አይነት ነው ያሳየሽልኝ አሰራርሽ ፍተነትስ ሁሉም ዋው ነው እናመሰግናለን 🙏♥️♥️

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ Рік тому +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ዋውውው ዋውው እጅግ በጣም ምርጥ የፒዛ አሰራር ነው ያሳየሺን በርቺልን በሌላ ቪዲኦ እንገናኛለን ፐጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ መልካም እህት ዋዉዉዉዉ በጣም ምርጥና ፒዛ አሰራር ነው እጅሽን ይባረክ ይሁን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 Рік тому +1

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እንታች ዋውው በጣም አሪፍ የዛተር ፍጣየር ነው የሰራሽው እጅሽን ይባርከው በርች ጏበዝ ነሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ❤❤🎉🎉

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Рік тому +1

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ አሪፍ ደስ የሚል አሰራር አቀራረብ ነው የኔ በለሙያ በቀጣይ በሌላ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ Рік тому +1

    ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ነው ትስለም የድኪ የጤና ምግብ እውቀት አዘለሰ እና ጠቃሚ ቆይታ ስለነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት ውዴ

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube Рік тому +1

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ በጣም ቆንጆና አሪፍ ምግብ ነው ያዘጋጀችው ይሁንና ችንም ተራሮች እጅግ በጣም ልዩነት አላቸው❤❤❤

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Рік тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን ዋውው በእውነት አሪፍ እና ምረጥ አሰራር ነው አመሰግናለሁ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ዋውውውውውው ዋውውው👍👍🌷ልዩ የፒዛ አሰራር ነው ያጋራሽን እጅሽ ይባረክ ክበሪልኝ ካአንች ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ለሀገራችን👍👍👍👍🌹

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf Рік тому +1

    Eldana kitchen ኢልዳና ኪችን እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው ቆንጆ የፒዛ አሠራረ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በርቺ ውደ ቀጥይበት

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Рік тому +1

    የኔ ባለሞያ ያሚም ምርጥ የፒሣ አሠራር ነው ያሣየሸንን በርቺልንን ካንቺ ብዙ ነገሮችንን እንጠብቃለን ውዴ

  • @mehdyaTube
    @mehdyaTube Рік тому

    ሠላም እኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ደሥ የሚል ነገር ነው ያሣየሽን በጣም ነው ደሥ የሚለው በርቺ ከልብ እናመሠግናለን በርቺ በሌላም አሠራር እንጠብቅሻለን

  • @agertube7102
    @agertube7102 Рік тому

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን እንካን ደህና መጣሽ በጣም ሀሪፍቆይታ ነበር ዋዉ ብያለሁለሁ እግዚአብሆር ሀገራችን ሰላማን ይመልስልን አሜን በጣም ምርጥ አሰራር ነዉ በርቺልኝ በቀጣይ በሌላ ቢድዬ እስከምትመጭ ቸር እንሰንብት

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 Рік тому +1

    Salmishii Yebzaligna Enkowan dena mexashii Hagerechin Ethiopian Salm Yaderglin Www Bexam Arfe asrarinew ijshi yebarek yene balmoya gobezi berachi arfe qotita nebar

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 Рік тому +1

    Selam lanchi yihun wudeee rnkuwan beselam metashi selemetashi dessss belognal harif koyita neberr ejushi yibarek berechi keteyibattt

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም አንኳንደናጣሸ፣አህቴ፣ሰላምሸይብዛዋውውውውውው፣የኔባላሙያ፣አጅሸይባርክ፣በጣም ምርጥ አሰራር ነወ፣ በርችልኝ👌👌❤❤❤

  • @zyemariamtube
    @zyemariamtube Рік тому

    ስላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችንም ሰላሙን ያብዛልን እንኩዋን ደህና መጥሽ እህት በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል ዋው በጣም ያምራል ማአሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በሌላ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 Рік тому +1

    Selam selam ehtachi enkuwan dena mexshilen selmxshi desi bilona luyu muya ades neger yamexshilen wow 😮 wow 😮yamira ende mixafixi ergexeng nenge ejishi yibareki

  • @kemir264
    @kemir264 Рік тому +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ የሆነ ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው በርች ወደፊት አዳድስ አሰራሮችን እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ሰላም ነው የናፈቀን

  • @weyni2816
    @weyni2816 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን በጣም ጥሩ ነው ሰላም ለእናተ ይሁን

  • @yabsera_tube
    @yabsera_tube Рік тому +1

    ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበርን በርች ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችንን ይሁንንን🎉🎉🎉🎉

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ Рік тому +1

    ሠላም ሠላም የምወድሽ እህቴ አንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ባለሙያ እልት በጣምነው የሚያምረው ዋውውውዌው ወዴ በራሪችልኝኝኝ አነመሠግናለን ስለነበረን ቆይታ ውዴዴዴዴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 Рік тому

    እንኳ ደህና መጣሽ ደስ የምል ቆይታ ነበር ምርጥ አቀራረብ ነበር አመሰግንሃለሁ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ካንች ብዙ እንጠይቃለን ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 Рік тому +1

    Selamse yebza balsbte ፀbalemya konjo new yesrasew tebarke ❤❤ enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet des yemle nebr berhelen 👍❤👍❤

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 Рік тому +1

    እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ በጣም ምርጥ አስፈላጊ የሆነ ሞያ ነው ያሳየሽን በርችልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ለነበረን መልካም ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን

  • @tube7987
    @tube7987 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላምስ ብዝት ይበል እንክውን ደህና፡መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል አሪፍ አርገሽ ሰርተሽዋል ስላሳየሽን እናመሰግናለብን በርቺ በሊላ ቭድዮ እንጠብቅሻለን 😊

  • @Azeb1
    @Azeb1 Рік тому +1

    selam enean dena mexash des ymil
    arif aserar new ejish yebarek yney
    balemoya lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር Рік тому +1

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ በጣም አሪፍ ነው በትሩግም በብዛት የተተከለው ይመስለኛል ግን በጣም አሰራሮችን ወድጀሻለሁ በርቺ በርቺ ❤❤❤❤

  • @zahara5564
    @zahara5564 Рік тому +1

    ስላም ስላም እህታችንን እንካን በስላም መጣሽ ዋውውውውውው ነዉ በጣም ቆንጆ አስራራ ፒዛ ነዉ ጎቦዝ ነሽ ዉድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛላችሁ ይብዛልን ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን

  • @አወልፎዜዩቶብ
    @አወልፎዜዩቶብ Рік тому

    አስላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ አንኮን ደህና መጣመጣአላህ በጣም ደ አሪፍ አሰራር ስላሳየሽን አጅግ አርገን አናመሰግናለን

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 Рік тому +1

    እግዛብሔር የመስፍን እንኳን ደህና መጣችሁ ለመጨፍጨፍ ብሎ የሚያልፍ የወጣላቸውን እና ደስ የሚል በኢትዮ ቴሌቪዥን የሚጠቅሳቸው ሁለተኛው ከየት የት ነበር ሰላም የተጀመረው የሠላም ምልክት ነው የኔ ቆንጆ 😍

  • @tizibt
    @tizibt Рік тому +1

    Ejishi ybarek betam yamral gobez berchi enamesegnalen ehtachin selamshi ybza bekrstos fkr bemayalkew bzt trfrf ybel hagerachinn selaman ymelsln ❤

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube Рік тому +1

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @merigalmarye7051
    @merigalmarye7051 Рік тому

    እግዛብሄር ይመስገን ማማ ኤልዳናየ ፅቡቅ ኣሰራርሓዩ የቀንየልና👍👍👍😍😍😍😍🌷🌷🌿🌿🌿🌿🌿🌷🌷👍👍💝💝💝❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿

  • @Mulu-up7pt
    @Mulu-up7pt Рік тому +1

    ሰላም ለዝህቤት እንኳንደህናመጣሸ እህቴሰላየሁሸ ደሰበሎኛል የምውድሸእህቴ ዋውውው አሰራርሸሲያምር የኔባለሞያሴት በርችልኝ ቅጥይበት የኔባለሞያሴት ❤❤😊

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እኅታችን እእኳን ደሕና መጣሽ ዋውውውው ከአቀራረብሽ እስከተጠቀምሻቸው ግባቶች እጅግ ያምራል ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እሚያምር የፒዛ አስራር አሰየሽነ እናመሰግዳለን በሌላ ሰላ ራቸር ይግመነ ሰላም ለሀገራችን🎉🎉🎉

  • @Naney-io5gk
    @Naney-io5gk Рік тому

    ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሰላም ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችን ህዝባችን እግዚብሄር ይጠብቅልን የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ የዛታር ፒዛ አመሰግናለው የኔ ባለሙያ እጁሽ ይባረክ

  • @chaltutusee
    @chaltutusee Рік тому +1

    Baga nagaya dhuftaan anna dhufuu baredu koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu wow jabdu ❤jabadhu

  • @hayatuu
    @hayatuu Рік тому +1

    ዋዉዉዉዉዉዉ ባለሞያ🎉🎉🎉

  • @peterdavinchi8768
    @peterdavinchi8768 Рік тому +1

    Egzaber yekber yemsgen hulachume byalchubet yalem darecha egzaber yetbekachu agerchen selam yadergeln berchi

  • @rahima439
    @rahima439 10 місяців тому

    አላሐምዱሊላህ እንዴትነሽ እህታችን ዋውውውውውውውማሻአላህ ምርጥአሰራልነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በርቺ በቀጣይ በተሻለ በዶ እጠብቃለን ተስፊአለኝ

  • @meselemnasewo
    @meselemnasewo Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስግን ማማዬ ባጣዓምአና ንምስጋና ❤❤❤❤🎉

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Рік тому +1

    ሠላም እህታችን በጣም ጥሩ ፒዛ እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን እና ምን ዓይነት ግብአቶችን እንደምንጠቀም ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሠላምሽ ይብዛልሽ በርቺ

  • @AMIR465
    @AMIR465 Рік тому +1

    ❤❤❤ hunda dura baga nagan dhufte qalii nageenyi Rabii mana kanaf yaa ta, uu hunda kessanu rabii isin walin yaa jiratu wow jabadhu Bay ee gariidha hojii kee itti fufii wan ofi

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. Рік тому +1

    Salami Selma new wooooooowwwyene wudi konjo good share videos yzenale tenure sirash ❤🌷🇪🇹🙏 videos yzenale tenure sirash yene mar wudi Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee

  • @Tsehay11
    @Tsehay11 Рік тому

    ስላም ስላም እንኮን ስላም መጣሽ እህታችን ዋውውውው ማርያምን እጄሽ ይባርክፀድት ያለ ስራ ጉበዚ በርች አገራችንን ስላም ያድርግልን ካንች ብዙ እንማራለን ውዴ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hani8649
    @hani8649 Рік тому

    ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን አሪፍ ፔዛ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የኔ እናት ባለሞያ ነሽ ለኛም የፔዛ አሰራርን ስላጋራሽን ከልብ እናመሠግናለን ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜንን ጥሩ ቆይታ ነበር በርች ሀገራችንን ሠላም ያአድርግልን አሜንን

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 Рік тому +1

    wowwwww!!!!! eldanaye yene balemoya enate amazing you do make food ILike it see you next vedio
    bexam gobeze neshe ejocheshe yebareku yene gobeze balemoya sate berecheleye beqexaye vedio eskemengenaye melkam qoyeta👍🙏😍

  • @abayneshtube
    @abayneshtube Рік тому +1

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አንደነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ መቻቻል ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሰጥልን ዋዉዉዉዉዉ❤ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ💚💛❤🌷🌷💐

  • @SeadaAwol-v7j
    @SeadaAwol-v7j Рік тому +1

    ሰላም ሰላም እድት ናችሁ ያገረ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሰላም ፍቅረ አላህ ይስጠን እህቴ መሸአላ ባለሙያ ነሺ በረቺ የኔ ውዲ ነገ ትልቅ ነገሰ እንጠብቃለን መሸአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesiTube648
    @MesiTube648 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምክን ይብዛሕ እንኳዐ ብሰላም መፃእኽን አደዊተይ ዋው እድ ይባርኽ ብጣዕም ደሰ ብሃል ማማዬ የቀንየልና🙏🙏😍😍😍❤❤❤❤

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat Рік тому +1

    selam enekan dena mexash des ymil arif aserar new ejish yebarek
    yeney balemoya berichi melekam sera

  • @Galbirhanu
    @Galbirhanu Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ማማ ብጣዕሚ ደስ ዝብል እዩ❤❤❤❤

  • @zdhabesha30
    @zdhabesha30 Рік тому +1

    Qedem teketelun yetebeqe asedenaqi aserar bemigerem agelales bemideneq chilota Masha allah tabarak irrahman balamuya neshi ijishi yibark betleyi aqerarebeshi leyu new keberilen yihenen yemesele tekami video sleshereteshilen

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 Рік тому +1

    Le tina tesimami gerum megebe ejeshi yibareke yawekutin masaweki melkamnet new gobeze ene kanchi bezu moyawochi eyetmarkugne new bezehu ketiyibet selamshi yibezalegne💖💖💖💖

  • @natanimnatanim5497
    @natanimnatanim5497 Рік тому +1

    ሰላም እንኳዕ ሰላም መፃኪ ማማየ እቤት ውሕልልና ኹሉ መሊኢኪ ዕድመን ጥዕናን ያሃበልና❤❤❤❤

  • @tekeofficialtube7988
    @tekeofficialtube7988 Рік тому +1

    alem ሰላም ሰላም ለዚ በተነዋወጸ አመራማሪ of ሆነ እንግዲህ በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት የውስ ግን በጣም የሚገርመው በርች እንዲሆንላችሁ በመጽሐፍ ነው ቀጥሉበት ስዕል👌😘😘👌

  • @yordiitube7760
    @yordiitube7760 Рік тому +1

    Naga waqayyo man kan yaa tauu jira jirtuu bsga nsgadh dhuftee obbollrtikoo jabadhuu hoji gaarudhas bareduukoo🙏😍😍

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen Рік тому +1

    selam selam baga anagan dhuftee nagan siif habayatuu bakka jirtuu hundetii jajabadhuu woow woow bayee baredaa❤❤❤❤

  • @bettytube6255
    @bettytube6255 Рік тому +1

    Egizihaber yimesgen selamesh yibza woowww ejesh yibarek❤❤🎉🎉

  • @LamerotTube
    @LamerotTube Рік тому +1

    enenkuwane bedehena metashe waw betame des yemelene meret yebiza aserare new yasayeshine berechi wde❤❤

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube Рік тому +1

    ወገኖች በያላችሁበት ሀገር የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ እህት ወንድሞች ዋውውውውው አቤት ደስ ስል ጎበዝ ነሽ የእውነት በርቺ

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 Рік тому +1

    Ani dhufte nagaa waqayyoo sif bayyatu qalii nama mata dure nama barumsaa gudda tau qabadhe jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate ofii keessa qaba

  • @kassahunfikadu8579
    @kassahunfikadu8579 Рік тому +1

    ሰላም ውድ እዚህ ቤቶች እንደምን አላችሁ❤❤ሰላምታዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ በርቱልን የምትሰሩት ምግብ ዋውውው የሆነምግብ ነው በርቱልን ከዚህም በላይ መስራት እንደምትችሉ ተስፋ እናደርጋለን በርቱልን🎉❤

  • @Ethiomidea1
    @Ethiomidea1 Рік тому +1

    Selam selam selam selamsh bezt yibel enkwan dena metash selenebren teru gize amsegenalw berchilegn yene wude teru sera naw yasayeshin enamesegenalen berchi

  • @Heraney
    @Heraney Рік тому

    እግዚኣብሄር ይመስገንሰላምኪ ይብዛሕ ሓፍተይ

  • @እንቁYouTube9480
    @እንቁYouTube9480 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እኅታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው በጣም ደስ እሚል ነው እጅ ይባርክ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህን ለአማራ ህዝብ እራራልን በቃ በለን የሆነብንን አስብ💚💛❤

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Рік тому +1

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow 👌 👏 bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ኤልድየ ሐፍተይ እንዕ ብሰላም መጻእኪ❤🎉😋👌👌👌👌👌

  • @aliyaa2135
    @aliyaa2135 Рік тому +1

    Ashamaa Ashamaa Ashamaa Ashamaa Harkaa funii jiraa jirtu yaa saba kenaa baga Nagahan dhuftee nyaataa baayee bareduu namatii tolaa jabadhuu 👌👌

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 Рік тому +1

    Wow wow liyu new aseraru baxam arif new Selam biyalewu indet neshi marr Selam lachi yihune lehulachin yihune amenn amenn amennn amenn qaxay ine xebiqalen marr

  • @lemlemgerezihar
    @lemlemgerezihar Рік тому +1

    አደዊትና መምርና❤❤❤❤

  • @kidan5256
    @kidan5256 Рік тому +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምክን ይብዛሕ እንኮዕ ብሰላም መፃእክን ኣደዊተይ 😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Рік тому +1

    Salam Salam ukanii dasii maxashee itachenii dasii yelalee qoyetaa gobazee barachii imachalee beteshii ❤❤❤

  • @astutubeyearsi3548
    @astutubeyearsi3548 Рік тому +1

    Selma selm wide enkuwan beslama mexsha mamayee desii yemila sira newu bewunata barchilen mirxa aserara newu desi yemila sira mlkema sira newu wide❤🎉🎉

  • @lemlemgerezihar
    @lemlemgerezihar Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አደዊተይ እንካን ደሓን መፃክን ❤❤❤❤❤❤

  • @derartutube2501
    @derartutube2501 Рік тому +1

    Egizabere yemesigen enkoni dena meteshi ehitachin Arif aser New yasyeshin enmesigenle barechi ehitachin

  • @mesfinashagrie934
    @mesfinashagrie934 6 місяців тому

    Watching from sudan nice

  • @kalidtube2
    @kalidtube2 Рік тому +1

    Nagayan mana kanaf ha tahu jabadhu itti fufii haluma kanan bayyee namati tola dhugaa waan gariidha bayye namati tola

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Рік тому

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ እናም አብሽሪልኝ ❤❤ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣለን

  • @masihaabashaachannel5329
    @masihaabashaachannel5329 Рік тому

    ዋኔን ምግብ አሰራር በጣም የአመራርነት በርት የሞተ እንደሆን ቀጠሮ በሌላ አንድ ቀን ማለትም ካሳሁን ሰይድ አዳምን የማይጠቀሙ ሀገሮች ስም 😍😘😘👈👈👈👌👌👌

  • @Afrahtube
    @Afrahtube Рік тому +1

    Selam selam selamsh yibzalsh enkuwan dehna metash nay piza ayinet entay gerki zia eshabulem eyu eshi gn eko sambusa newu yemtseriwu ayidele

  • @santia9780
    @santia9780 Рік тому

    ማማዬ

  • @yordiitube8272
    @yordiitube8272 Рік тому

    Naga waqayyo man kn yaa tauu jira jirtuu baga nagadh dhuftee obbollrtikoo dhugaa Ebbifamii hojii gaaridhaaa bareduuukooo😍😍😍😍👌👌👌

  • @Grmaneshyoutube
    @Grmaneshyoutube Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ማማየ ኣንኳዕ ሰላም መፃኺ ዋውውውውውውው ማማየ ዋሕሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NuraMehmmde-xm9vy
    @NuraMehmmde-xm9vy Рік тому +1

    ماشااللةتبارك للة بحبك❤❤❤❤❤❤

  • @fiqadeeyoutube
    @fiqadeeyoutube Рік тому +1

    Nagaa mana kana yaa ta uu nagaa jirtuu Ameen hundaa bayyee namatii tollaa Haallii kekii hojechuu kee salphadha 😋

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Рік тому +1

    Yummy geram pizaa aserar new yasayeshin betam konjo xa,am new selasayeshin kaleb enameseginalen melkam mead yen wudee kateyebat