ሰበር መረጃ - በአዲስ አበባ ድንገተኛ ፍተሻ ተጀመረ የአዲስ አበባ ፖሊስ የሰጠው መግለጫ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

КОМЕНТАРІ • 97

  • @TadelechYimer-w2v
    @TadelechYimer-w2v 6 місяців тому +24

    ህግ የበላይ ሲሆን ሁሉም ለህግ ሲገዛ ነው ሐገር ስላም ምትሆን ሐገራችንን ፈጣሪ ስላም ያርግልን።

    • @efremyeyeshareg6954
      @efremyeyeshareg6954 6 місяців тому +3

      ህግህ ይውለቅ ቅዘናም

    • @Iamwinner-j4u
      @Iamwinner-j4u 6 місяців тому

      😂😂😂😂​@@efremyeyeshareg6954

    • @Iamwinner-j4u
      @Iamwinner-j4u 6 місяців тому

      Kizenam Dess yelale aydele nabr 😂😂😂😂😂😂

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 6 місяців тому

      ​@@efremyeyeshareg6954ante kezenam dedeb

    • @FiraolBeharu-md6rt
      @FiraolBeharu-md6rt 6 місяців тому +1

      አዎ ትክክል ነሽ❤❤❤

  • @zd820
    @zd820 6 місяців тому +1

    ጥሩ ነው ህግ ይከበር ተጠናክሮ ይቀጥል ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @SofoniyasbirhanuSofi
    @SofoniyasbirhanuSofi 6 місяців тому +1

    ወጥር ፋኖ ወጥር አማን

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm 6 місяців тому +3

    ቆይ ግን የኮደሚኒየም ቤት ግባታ ቀረ እንዴ በመጠባበቅደከመኝ እኮ😢

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 6 місяців тому +5

    ድል በማንነቱ ለሚገደለው የአማራ ህዝብ ሀይል ፋኖ❤❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 6 місяців тому +1

    ሠላም ኢትዮጵያ ድል ጀግኖች ፋኖ ❤❤❤

  • @foryou4761
    @foryou4761 6 місяців тому

    Good job 👏

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 6 місяців тому +1

    ማስታወቂዉን ከኋላ አርገዉ አቤል

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 6 місяців тому +21

    ድገተኛ ፍተሻ ከተጀመረ ፍኖ አዲስ አበባ አለ ብሎ ፈርቷል😂 ድል ለአማራ ህዝብ ለፍኖ

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 6 місяців тому

      men endayaderhu? yemen masferarat!! yamachehoil?

    • @FishBajaj
      @FishBajaj 6 місяців тому +2

      የትግራይ ጦርነት ጊዜም ፍተሻ ነበር ኮ ፋኖ ምናምን አትበይ እኔም ወያኔ ብዬ አፍሬ ተቀምጫለዉ ፖለቲካ አይነፉም

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 6 місяців тому

      አይ ወገኔ ለማይጠቅም ፓለቲካ ክብራን ነብስ ማጣት ድል ለፈሪ አርፎ እቤቱ ለተቀመጠ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 6 місяців тому +6

    ወይ ናሁ ሰናይ እንቅልፋቸውን ይዞባቸው ነው እንዴ የሞተው😂 ከዛ በዋላ እኮ ተኝተው አያውቁም ያዲስ አበባ ህዝብ ሲያሳዝን

    • @rabia467
      @rabia467 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂 ጀግና አይሞትም

  • @atinkutealemaw7280
    @atinkutealemaw7280 6 місяців тому

    ትክስ መረጃ ካቤል

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 6 місяців тому

    ሰላም ለሀገራችን

  • @foziaabdulkadir2663
    @foziaabdulkadir2663 6 місяців тому +3

    አወ ህግ መከበር አለበት

  • @fikir103
    @fikir103 6 місяців тому +14

    ዛአሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ የማዳም ቅመሞች❤❤❤

    • @FishBajaj
      @FishBajaj 6 місяців тому

      አይይይ የማዳም ቅመም 😂

  • @SbndSbbzb
    @SbndSbbzb 6 місяців тому

    እግ መከበር አለበት

  • @Ahmed-wj9rz
    @Ahmed-wj9rz 6 місяців тому +1

    አቤል ዜናህን አስተካክል መሳሪያ አስመዝግቡ ብለው ከ 2 አመት በፊት መንግስትን አምነውት የነበሩትን ነው እየወስደባቸውና እያስረ :ፍ/ቤት እየገተረ :የገንዘብ ዋስ እየጠየቀ ያለው

  • @ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ
    @ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ 6 місяців тому +2

    ሰላም ለአገራችን 🥰🥰

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 6 місяців тому +2

    ዛሬ አይደለም የተጀመረው ማጎሪያ ቤቱ ሞላ እኮ

  • @yonatanmulualem2740
    @yonatanmulualem2740 6 місяців тому +2

    Ere bakih Abel le Advertising yemitisetewin gize kenisew...1:25 is too long, just 30 second beki nw, We are here for the news not for looking the Advert!!

  • @newstoday3395
    @newstoday3395 6 місяців тому

    ዋውውውውቅ

  • @nejatgiddigiddi5145
    @nejatgiddigiddi5145 6 місяців тому +1

    Yarabi Ante hagaren tebaqalenya

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 6 місяців тому

    መረጃህን በጉጉት እጠብቃለሁ።ምን እንዳሰለቸኝ ታውቃለህ የDMC REAL STATE ማስታወቂያ በቃሌ ሸመደድኩት እኮ !!!በእርግጥ የገቢ ጉዳይ ነው። ነገር ግን በዛ። ከዚያ በተለየ የአገራችንን መረጃ ዘወትር አስቀድመህ ብታቀርብልን።

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 6 місяців тому

    አስፈላጊ ነው

  • @JARZINOMO-sj2js
    @JARZINOMO-sj2js 6 місяців тому

    What is the C.I.A. interest in Ethiopia????

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 6 місяців тому +7

    ድንገተኛ ፍቱሻ እያላችሁ የህዝብን ንብረት መዝረፍ ይቅር በደብረብርሀን ድንገተና ፍተሻ ብለው የእናቶችን ወርቅ ሳይቀር እየዉሰዱ አስቸግረው ህዝቡ ቁቁ ብሎ ነው ያስቆማቸው በዚህ ዘመን እውነኛ ፈታሽ ከቱገኘ መታደል ነው

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 6 місяців тому

      ሊዘርፉ ነው 😂😂😂

    • @wosenBekele-d3n
      @wosenBekele-d3n 6 місяців тому

      አይዘርፉም

  • @EliyasKassa-mu4jk
    @EliyasKassa-mu4jk 6 місяців тому +1

    Anchi esat

  • @itsmydam3406
    @itsmydam3406 6 місяців тому +3

    እደ ትግራዋይነቴ አጠራጣሪ የሆኑ ነገሮችን ለመጠቆም የዜግነት ድርሻዮን ለመወጣት ዝግጁ ነኝ ፡ ሰፋሪው ጐርቤቴ ደና ነህ ፡አህዬችህን በግዜ ሰብስብ 😂😂

    • @itsmydam3406
      @itsmydam3406 6 місяців тому

      😂😂😂

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 6 місяців тому

      ጊዜ መስታወት 😂😂😂😂🤦

  • @samirhassen9354
    @samirhassen9354 6 місяців тому

    Down down belsegna Leba

  • @newstoday3395
    @newstoday3395 6 місяців тому

    ማኛው

  • @AliZeynu-by7sf
    @AliZeynu-by7sf 6 місяців тому +2

    የመጀመርያ ነኝ 😅 ላይክ

  • @endalamawdenekew2822
    @endalamawdenekew2822 6 місяців тому

    It was almost three weeks since it had been begun

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Місяць тому

    እይ አሜሪካ የገባችበት የአለም ካሰር ናት

  • @peace3791
    @peace3791 6 місяців тому

    ማነው ፈታሹ ማነው ተፈታሹ!!!

  • @hanalegesse84
    @hanalegesse84 6 місяців тому

    Abel you back to Ethiopia

  • @MehariGebretsadik
    @MehariGebretsadik 6 місяців тому

    😮

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 6 місяців тому

    እኔም እኮ የቻክናው አራራጥ በጣም ነበር ያሳቀኝ😂😂😂😂 ከአለም ሰላማዊ ከተማ እሚለው እንካን ሲውዘርላንድ ናት የምን አውስትራልያ

  • @jjsjdjjejdjj7191
    @jjsjdjjejdjj7191 6 місяців тому

  • @Ayehut
    @Ayehut 6 місяців тому

    አሜሪካ ደግሞ አሁን ምን ፈልጋ ይሆን የማላምናት ሀገር ብትኖር አሜሪካ የሆነ ነገር ስትፈልግ ዙሪያ ጥምጥም ትላለች😊

  • @hanalegesse84
    @hanalegesse84 6 місяців тому

    Oh

  • @hanalegesse84
    @hanalegesse84 6 місяців тому

    Abel

  • @burketesfaye7411
    @burketesfaye7411 6 місяців тому

    Era baikhe sila bate atwera selme yikdmail

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 6 місяців тому

    መንግስት በማን አለብኝነት እያሰረ ያለው

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 6 місяців тому

    50% ብድር ከዱባይ ባንክ ነው የምንበደረው😂😂😂

  • @kirubelteklu
    @kirubelteklu 6 місяців тому

    ላንተ ከደረሰህ እንዴት ሚስጥር ሆነ።

  • @شمسعلي-ص6ز
    @شمسعلي-ص6ز 6 місяців тому

    አቤት አሜሪካ ምንም የምትፈይደው የለም ልታባላን ካልሆነ

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 6 місяців тому

    ፍኖ ስለገባ ፈርተዋል አተ ቅዘናም አብይ ቱቱ😂😂😂💚💛❤️💪💪💪💪

  • @ethiod09
    @ethiod09 6 місяців тому +1

    ቄሮ ሲያርድህ እራስህን እንዳትከላከል ሊያደርጉህ ነው ንቃ ንቃ ንቃ አዲስ አበቤ አራጁ ኦሮሙማ ተዘጋጅቷል ሊያርድህ ልበላህ በቁምህ 😊

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 6 місяців тому

      የቄሮን ውድቀት ያሳየን አቤቱ ፈጣሪ

  • @MedGasawi-zx4fh
    @MedGasawi-zx4fh 5 місяців тому

    WHRMS

  • @peace3791
    @peace3791 6 місяців тому

    አንድ ጎሳ ብቻ መንግስት አይደለም መቼም ሊሆን አይችልም!!!

  • @SleEwunetTube
    @SleEwunetTube 6 місяців тому

    keziyase gora wedene bet

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 6 місяців тому

    ትግራይን ብቻ ነው ምታሳይ🤔🤔🤔

  • @foziaabdulkadir2663
    @foziaabdulkadir2663 6 місяців тому

    ምነ ሚስጢር ሆነ አንተ እኮ ነገረካችው😂😂

  • @birtukangirma4625
    @birtukangirma4625 6 місяців тому

    7ተኛ😅

  • @Amani796
    @Amani796 6 місяців тому

    ፉኖ በርታ ተደናብሯል መንግስት

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ክርስትያን💒 ይታረዳል እንጂ አያርድም ለምበዱሉን ምመፀለይ የክርስትያን ባህርነው ተመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና እምነት ተከታይ ላረገኝ ጌታዬ

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 6 місяців тому

    ፋኖ አዝረከረከው ይሄን ጨፍጫፊ

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 6 місяців тому

    G7 sele Ethiopia civil war yalutese

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 6 місяців тому

      they are not bothered at all you are like moskito

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 6 місяців тому +1

    ፍተሻ ሲባል መንግስት ፈራ የሆነ ነገር ሲፈጠር መንግስት ምን እየሰራ ነው ምንድነው ምንፈልገው?

  • @jjsjdjjejdjj7191
    @jjsjdjjejdjj7191 6 місяців тому

    Adgne

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 6 місяців тому +1

    ፋኖ መንፈስ ነው ሲገባ አይታይም ድንገት እንደ ነብር ጉብ ነው የሚለው

    • @abduljelilali568
      @abduljelilali568 6 місяців тому

      Fes color

    • @maki--tube2858
      @maki--tube2858 6 місяців тому +1

      😂😂😂😂 አይ መቼስ ከአብይ እጅ አያመልጡም ብዙ ነበር ያቀዱት ናሁሰናይ ጉድ አደረጋችሁ ተነቃ አሁን እማ

  • @samirhassen9354
    @samirhassen9354 6 місяців тому

    Down down Abey leba

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 6 місяців тому

    የፈራ የደነገጠ መንግስት እንዚህ መንግስት አላየሁም
    የሚበልጡትን በማጥፊትና በመግደል በማሰር አንደኛ ነቱን ይዟል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 5 місяців тому

    በግዜአችንን በአይምሮ አችን የተጫወቱብን የዉሸት ዮቱበሮች
    ቅጣት ይቀጡልን

  • @SeidAsnakew
    @SeidAsnakew 6 місяців тому

    6th

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 6 місяців тому +2

    የአዲስ አበባ ፖሊስ ምነው ፈራ እንደ ናሁሰናይ ቆራጥ ላምንበት ነገር ህይወቱ የሚሰጥ ዳግመኛ ይገጥምኛለ ብሎ ነዉ 😂

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 6 місяців тому

      እና ቀላል ነው እንደናሁ ሰናይ ህይወቱን ያጣል እንጂ ደነዝ ወሬኛ

    • @wubitji3349
      @wubitji3349 6 місяців тому

      @@genetyilma7717 ሂጂ ደናቁርት

  • @JamanishJamanish
    @JamanishJamanish 6 місяців тому

    😂😂😂😂

  • @seadahusin634
    @seadahusin634 6 місяців тому

    😂😂😂😂ውይመቅዘን