175ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የህሊና ፀፀትና የፅድቅ ስራ መጨረሻው ይህ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 643

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ዉድ መምህርዬ ለ፫ኛ ግዜ ኮመንት ስፅፍ😊 በጣም አስተማሪና በየቤታችን ያለ ጉድ ነዉ የነገርከን. እኛ ቤት አዳል ሞተ አለ በጀት እናትና እህቴ ሰልመዉ ነበር እኔም ወደ አዳራሽ እሄድ ነበር ባልቀይርም መዝሙራቸዉን እሰማ ነበር አለኝ ግን ወደ ተዋህዶ ተመልሰዋል እኔላይም ያለዉ ተይዟል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለአባቴ ቸሩ መድሀኔአለም
    ወንድማችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መልክክት ያሰማልን በረከታቹ ይድረሰን

  • @TmesegnAmelaki
    @TmesegnAmelaki Рік тому +18

    ጌታ ሆይ ቀይረኝ እንደጠፋሁ አልቅር

    • @بريسبريس-ق2د
      @بريسبريس-ق2د Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን ይቀይረን ቸሩ መዳኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ

  • @tigistgashaw9879
    @tigistgashaw9879 Рік тому +126

    እባካችሁ ፡ ይህን ገጠመኝ የምትሰሙ ሁሉ በፀሎት ፡ አስቡኝ መምህረ እባክህ ከነልጆቿ በጸሎተ ፡ አስብን ፡ ወለተ ፡ መድን ፡ ወለተ ፡ መስቀል ፡ ወለተ ፡ ማረያም ፡ ብላችሁ ፡ አስቡኝ

    • @hirut9525
      @hirut9525 Рік тому +3

      አግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ

    • @MuketGedie
      @MuketGedie Рік тому +2

      ድንግል ማርያም ከናንተ ጋር ትሁን ።

    • @HidatTeclay
      @HidatTeclay Рік тому +3

      Weladit Amlak tasbachu

    • @fikademamo6373
      @fikademamo6373 Рік тому +2

      እመቤታችን ትድረስላቺሁ

    • @ehitemaryamydinglliji
      @ehitemaryamydinglliji Рік тому +2

      Ykidusan xelot kanichiga yhun

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +37

    ፃድቁ አባታችን አቡነአረጋዊ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን👏

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህወት ያሰማልን ❤አቤቱ አባቴ ሆይ የምጸጸት ህልና ስጠኝ😢

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Рік тому +43

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Рік тому +3

    ተመስገን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሃይሌገብርኤልነው

    እግዚአብሔርን መውደድ ባልንጀራውን መውደድ ለካስ ከሰውም ሰው ያደርጋል። ፍቅር ሃያል ሆኖ ያየሁበት መንፈሳዊ ዩቲዩብ ይሄ ነው። በእውነት ፍቅር ለካስ ያሸንፋል።በህይወቴ ሰዎችን ያለምንም ምክንያት መውደድ ተአምር እስኪሆንብኝ ድረስ ሰላም ሰጥቶኛል። ሁሉንም ስንወድ እግዚአብሔር እንወዳለን ከዛ የማያልቅ የአእምሮ ሰላምና ዕረፍት እናገኛለን በተለይ ሁልጊዜ የማንዋሽ ከሆነ ደግሞ በቃ መግለጽ ከምችለው በላይ ነው። መምህር ገጠመኞችህ ለመንፈሳዊ ህይወቴ መሰረት ለታመመ ስብዕናዬ ወደር የማይገኝለት መድኃኒት ሆኖ አግኝቼዋለሁ።እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ።❤

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Рік тому +9

    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት በጣም አሳዛኝ አስተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን ሊቀ መላይእክት ቅዱስ ሚካኤል የዳቢሎስን ሴራ ይበትንልን አሜን አሜን አሜን🙏❤⛪

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Рік тому +14

    አቤቱ የዳዊት አምላክ ሆይ ስለ ሃጥያቴ የሚጸጸት ህሊናን ስጠኝ አሜን
    የወንድማችንን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛንም ይክፈትልን አሜን። መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ወንድማችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    እንዃን ለቅድስት ኢየሉጣ ወ ቅዱስ ቂርቆስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው የእናትና ልጅ አይለየን አሜን ረቡኒ እንዃን ደና መጣህ❤

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Рік тому +3

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🕊

    • @maxdz9446
      @maxdz9446 Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤🎉❤🎉

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር Рік тому

      ​@@maxdz9446የመምህር ሱቅ የት እደሆነ ንገሩኝ የተባረከ መስቀል መግዛት እፈልጋለሁ የጸሎት መፀሐፎች አሉኝ ንገሩኝ

    • @SabaAdisu
      @SabaAdisu Рік тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደርስን

    • @سميرهسميره-ل1ر
      @سميرهسميره-ل1ر Рік тому

      እልልልልልል

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Рік тому +5

    ደስ እሚል ገጠመኝ እናመሰግናለን 🙏 ባለህበት የሰመአቱ የቅዱስ ቂርቆስ የእናቱ የቅድስት እየልውጣ አምላክ ይጠብቅህ ተስፋ ስላሴ ።
    ሶበ ተከለለ ሶበ ተከለለ ሶበ ተከለለ ሶበ ተከለለ ጊዮርጊስ 😇
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 Рік тому +7

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ❤ እንኳን ለህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ እና እናቱ ቅድስት እዮሎጣ ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሰን ቤተሰብ ገጠመኙን በሰመአብ ብለን ጀምረናል ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ክፈትልን ❤🙏🙏🙏

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይክበር፣ይመስገን።
    ከአንዱ ለአንዱ ተሞክሮም፣መማማሪያም ስለሆነ እናመሰግናለን።

  • @joleasemew5970
    @joleasemew5970 Рік тому +8

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የህሊና ፀፀትን ያድለን 🤲😭 ጓደኛዬ ሸርጡን ይወደው ነበር ግዥልኝ ብሎኝ በስጦታ መልክ ልሰጠው ነበር ጥሩ እንዳልሆነ ሰላስተማርከን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +24

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ❤
    አምላኬ ሆይ የህሊና ጸጸት ሰጠኝ😢

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Рік тому +3

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ በጣም ጡሩ አሣታሚ ገጠመው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻ ያሰማል አሜን፫ ❤❤❤ በእውነት ቸር አምላካችን በመገዲ ሁሉም የቀድሞው እግጅ በጣም አመሰግናለሁ መምህራችን

  • @bere2532
    @bere2532 Рік тому +7

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @ehtemariyamhayleslase1811
    @ehtemariyamhayleslase1811 Рік тому +4

    እግዚአብሔር። ይመሥገን መሞከራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤🌼❤❤❤❤❤

  • @ረደ
    @ረደ Рік тому +3

    በፀሎት አስበኝ ወለተ ሰንበት

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Рік тому +6

    ምን ያልሆነዉ አለ እድሜ ይስጥልን እጂ ለመምህር ግርማ ወደራሳችን እድንመለስና እግዚአብሔርን እድናቅ ስላደረጉን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያምልኮት ስግደት በድሜአችን የማናቀዉን አሳወቁን

  • @KbromTeklay-x5i
    @KbromTeklay-x5i Рік тому +5

    ረጅም አድሜና ጤና ለመምህራችን እቶቼ ወንድሞቼ እንበርታ ገብረማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @medi574
      @medi574 11 місяців тому

      እግዚአብሔር ያስብ

  • @simertayalew1898
    @simertayalew1898 Рік тому +18

    አሜን አሜን አሜን ይመስገንን በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው ለነሱ የደረሰው ለኔ ቤተሰብ ይድረስ በእውነት የኔ በተሰብ በሙሉ በደዚ የተጠመዱ ናቸው 😢

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Рік тому +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ለመምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን🤲🤲🤲

  • @ህሪተሰላሴገብረሰላሴ

    እግዚአብሔር ለነሱ የደረሰ ለሁላችን ይድረሰልን

  • @yeshiyeshi2257
    @yeshiyeshi2257 Рік тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ረደ
    @ረደ Рік тому +4

    እኔ ተሪኬን መምህር ለአንተ ተነግሬ በናብሴ መደን ፈልገለው እግዘሃቤር ለዘ ቃን ያብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Рік тому +21

    ደሥታሕ ደሥታችንን ነው ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ# ህፃኖ ቂረቁሰ እናቱ እየሉጣ በረከት ከሀገራችን ላይ ይሁን@ኤፍታሕ 35 ሼር አረጌ !!#አቤት በሁሉም የአጅሪው ቀቀጥጥር ውሰጥ ገብተናል እኮ በሰላሴ ሥም በእውነት እሚገረም ገጠመኝ ነው

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዜልህ

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወንድሞች መምህራችን በእውነት ቃለህውትን ያሰማልን አሜን
    በእውነት መምህር እኔ ሸረጥ በጣም ነው የምውድው እውነት ይህ መንፈስ አለበኝ ማለት ነው
    ወንድሞች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን❤❤❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሠላም መጣህልን ውድ ወንድሜ ተሰፍሸየ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሰጥልን ቃል ህይወት ያሠማልን ውድ ወንድሜ ተሰፍሸየ

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Рік тому +2

    ቃለሕይወት ቃለ በረከትን ያድልልን መምሕሬ እጅግ በጣም አስተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነው ወንድማችን እሕታችን ለእናንተ የደረስ እግዚያብሔር ለኛም ይድረስልን

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 Рік тому +2

    አሜን በእውነት አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ ❤❤❤

  • @meheret6030
    @meheret6030 Рік тому +13

    መምህር እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ቀይ ቀለም እወድ ነበረ ከዛ ጸበል መጠመቅ ከጀመርኩ በኋላ ጠላሁት። እንደውም በቅርቡ ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልኩ በኋላ አዳልሞቲ ነኝ ብሎ መንፈሱ ተያዘ። ደሞ ያ ሽርጥ ባልገዛውም እወደው ነበር።

  • @KhalidKhalid-tq8iw
    @KhalidKhalid-tq8iw Рік тому +2

    መምህራችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን መምህራችን በጣም በሳቅ ገደልህኝ ለምን ብትሉ አጋጣሚ ሁኑ ያሰሪየን የባላን ሽርጥ ያልሀዉን እየተኩስሁ ነበር በስመአብ❤❤❤

  • @ሰላምየማርያምልጅ21

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለው ይህን የመስለ አስተማሪ ገጠመን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 👏🥰ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Рік тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላእህክት ያስማልን አሜን

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፫❤🙏
    እልልልልልልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን፫❤🙏

  • @SaraAlhabesha
    @SaraAlhabesha Рік тому +3

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ለእኔም ኀጢአተኛዋ ልጅህ የፀፀት ልብ ስጠኝ አሜን

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ታሪክ ነው በእውነት ሁሉም ገጠመኝ ይገርመኛል እግዚአብሔር በምን ምክንያት ወደቤቱ እሚመልስ ከሴጣናን እስራት እደሚፈታ መምህር የመዳኛችን ምክንያት እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልህ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Рік тому +3

    በጣም ድቅ ታምር ነዉ ቅን ልብ መምህርዬ ለመዳን ምክኛት ስለሆንህ ፈጣሪ ይመስገን አሜን አሜን አሜን ኑርልኝ አተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Рік тому +4

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በገጠመኝ ኦርቶዶክስ እምነቴን አገኘዋት❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Рік тому +2

    አሜን ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @hiritabvs1500
    @hiritabvs1500 Рік тому +2

    በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @SaraYergha-zo2kf
    @SaraYergha-zo2kf Рік тому +2

    ለምምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን አሜን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Рік тому +2

    እግዘብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህር እጥፍ ድርብ ሆኖ ሰላምህ ይብዛልን ከነመላው ቤተሰቦችህ

  • @berehan260
    @berehan260 Рік тому +2

    እግዛብሄር ይመስገን ላስተማረን አምላክ ክብር ይሁን ።መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro Рік тому

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን። የመዳኃለም ቸርነቱና ምህረቱ በየቤታችን ይግባ። ወንድሞቼ እህቶቼ በፀለታችሁ እህተ ማርያምእና ቤተማርያም ወለተ ዮሐንስ ብላችሁ አስቡኝ አትርሱኝ።

  • @HayileMikael
    @HayileMikael Рік тому +2

    እንደምን አመሻቹ እህት ወንድሞቼ ዛሬ በጣም አርፍጄ ነው የገባሁት የሽርጧን ነገር ስጠቀስ የልጅነት ታርኬን አስታወሰኝ ከልጅነቴ ጀምሮ እንደ ሽርጥ የምጠላ ጨርቅም ሆነ ልብስ የምጠላ ነገር ዬለም አባቴ ገዝቶልኝ አንድ ግዜ ቀደድኩት በድጋሜም ስገዛልኝ ከብቶች በምጠብቅበት ቦታ ጠፋብኝ ብዬ ጣልኩት ግን ሚስጥሩ ገብቶኝ አይደለም ምናልባት መንፈስ ቅዱስ ጠብቆኝ ይሆናል እንጂ ተመስጌን ዛሬ ላይ ሆኜ. 👉 ያለፈውን ትላንትናን ሳስቦ ዛሬደግሞ የሚያስጨንቀኝ እንደ ትላንቱ እንደ ሚያልፍ ትልቅ ተስፋ አለኝ🙏🙏🙏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому +8

    እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ገባ ገባ በሉ ምእመናን እንኳን ለቄርቆስ ወእየሉጣ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደርሳችሁ ረዴት በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በጣም ድቅነዉ እግዚአብሔር ስራ መምህር ፀጋዉ ያብዛል❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    ለ69 ሰው ሼር አርጌ ነው የመጣሁት ምእመናን እናንተስ ሼር አርጋቹኃል ካላረጋቹህ ሼር አድርጉ ትውልድ ይዳን የተኛ ይንቃ❗️❗️

    • @ወለተእየሱስ-በ7ቨ
      @ወለተእየሱስ-በ7ቨ Рік тому

      አይሰሙልኝም ምን ነበር ሼር ያረግሽው ነው የሚሉኝ😢😢😢

    • @hhhvj
      @hhhvj Рік тому +2

      ታድላችሁ ሸር የምታደርጉ ሰወች እኔ ትንሽ ነበሩኝ የማወራቸውም ሸር ሳደርግላቸው እንኳን ሊያዳምጡ እኔንም ቄስ ቄስ ያጫውትሻል እያሉ ሊያናድዱኝ ነው የሚጥሩት ሰው ፁሙ ፀልዩ ንስሀ ግቡ ማለት እደሌላ ነገር ማየት በጣም ነው የሚገርመው አንዷ እህቴ ምነው መጥመቁ ይኋንስ ነኝ አልሽ እሳ በኔ ነፍስ ነውዴ ገነት የምገቢው አለችኝ 😢ያሳዝናል በጣም መምህር ብርታቱን ይስጥህ እጅ ሰው ከባድ ነነ እኔ ከቤት ውስጥ አንድ ሰው እንኳ መቀየር አልቻልኩም

    • @eftah21
      @eftah21 Рік тому

      ​@@hhhvjየኔ ቢጤ ነሽ😢😢😢😢😢

    • @eftah21
      @eftah21 Рік тому

      ​@@ወለተእየሱስ-በ7ቨኧረ 😢😢😢ስድባቸዉስ ብትይ የኛ ፃዲቅ ቄስ😢😢

    • @eftah21
      @eftah21 Рік тому

      የዛሬው ገጠመኝ እንዴት አየዉ እህቴ😢በተይ ስለሽርጡ እኛ ራያ ኮ ሁሉም ነዉ ማህበረሰቡ 😢

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb Рік тому +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር አባታችነንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 Рік тому +6

    ሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር እቤቴ ይኤ ሽርጥ ነበረ ጥየዋለው እና ገረመኝ በረከታቸው ይደርብን ❤

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲 መምህራችን ❤❤❤

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Рік тому +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድማችን❤❤

  • @meriman2496
    @meriman2496 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይገርማል በየቤታችን ስቱ አለ ሳይታወቅ ቤት ይቆጠር😢 እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ ላይ አድሮ ይሄን ላደረገ አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ውድ መምህራችን ቃላት የለኝም ላንተ❤❤

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌾🌾🌾🤲🤲🤲

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    "" #አቤቱ ባንተ ታምኛለሁና ጠብቀኝ።"" መዝ 15:1
    "#እንዳስተውል ያደረገኝን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ፤ ደግሞም በለሊት ኩላሊቶች ይገሥጹኛል።"mz15 ÷7
    #Egzabiher yimsgen memihir enkuan abero adersn enkuan besalam metaheln eyasebeku nber 💚💛❤elelelelelelelelelelelele zemari melakit yasemalen wodemachn👏👏👏👏

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ምን እንደምልህ አላውቅም ፀጋውን ያብዛልህ ገና ብዙ የጠፉ ነፍሳት ትመልስለህ እኔና ለስጋው ደሙ ያብቃኝ የወለደችህ እናት መሀፀኗ ይለምልም አሜን

  • @AsayechGuta
    @AsayechGuta Рік тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡፡በአንተ ትምህርት እግዚያብሄርን ያገኘው፤ ህይወቴ የተስተካከለ በመሆኑ ባንተ ያስተማረኝ እግዚያብሄር ይመስገን፤ በዚህ ትምህርት ቤተሰቤን ለውጫለሁ፡፡ ጨሌ አምልኮ ከቤታችን ተጥሏል፡፡እግዚአብሄር ይመስገን ዘወትር አምላኬን እንዳስብና እንዳመሰግን ያደረገኝ ከገጠመኝ በመማሬ ነው፡፡

    • @elsabetgebeyehu3744
      @elsabetgebeyehu3744 Рік тому

      Egziabher yimesgen yanchin. Beteseb yekeyere Medhanialem yeganm beteseboch yikeyirilin

  • @arabtowers6728
    @arabtowers6728 Рік тому +2

    መምህር እውነው እግዚአቤር ይጠብቅህ❤❤

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Рік тому +14

    Amenn Amenn Amenn Amenn bagaa naghaa dhuftanni Abba koo waqaayyoon sagalee jirenyaa siin haa dhageesisuu Ebbifamaa 💒🕊️🥰🥰

  • @shegachomea6775
    @shegachomea6775 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃለ ሂወት ይሠማልን አቤቱ ሆይ ሠምተን ምተገብር ያድርገን

  • @ghada1723
    @ghada1723 Рік тому +2

    ትከከከከከከል መምህር ❤❤❤

  • @Eyuel-te1xl
    @Eyuel-te1xl Рік тому +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋዉን ብርታቱን አብዝቶ ይስጥህ የስንት ሰዉ ሂወት ቀየርክ ❤

  • @SarahSarah-cd7et
    @SarahSarah-cd7et Рік тому +3

    ሰላምህ ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህር አተስታቀርብ ደስ ይለኛል ተባረክ ስታብራራዉ በደብ ይገባኛል እና ተባረክልኝ እኔም ልገዛ ነበር ይህን ሽርጥ ተባረክልኝ በርታልን ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው

    መምሕራችን በሑላችን ቤት አለና እግዚአብሄር አምላክ ልቦና ይስጠን ብቻ😢😢😢

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Рік тому +2

    ቅዱስ እጊወርጊስ የነገርሁህን አደራህን ዝማሬ መላክን ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Рік тому

    አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ ማለከት ያሰማል አሜን፫ 🙏🙏🙏

  • @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ
    @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ 11 місяців тому

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ የምትለው ሁሉ የዳቢሎስ ሴራወች በኔና በቤተሰቦቸ ላይ አለ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 Рік тому +1

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው።

  • @mariaMio-bv2fi
    @mariaMio-bv2fi Рік тому +2

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሰማዑቱ ለህፃኑ ለቅዱሰ ቂርቆስ ለእናቱ ቅድሰት ኢየሉጣ ክብረ በዓል አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @wintagher1811
    @wintagher1811 Рік тому +2

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv Рік тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ይህን ቤተሰብ የቀየር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እልልልልልልልልልል

  • @yeabsratesfaye2413
    @yeabsratesfaye2413 Рік тому +7

    ፍቅርተ ሥላሴ አስቡኝ የምትቆርቡም ስሜን ፅፋቹ በመቁረብ አስቡኝ እናቴንም ወለተ ትንሳዔ አስቡልኝ

  • @azmiazmi1511
    @azmiazmi1511 Рік тому +4

    እግዚያአብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 11 місяців тому

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። በጣም ደስ ይላል!!! እኛንም የእግዚአብሔርን ታምራት የምንናገር ያድርገን!!!

  • @amareshiferaw
    @amareshiferaw Рік тому +3

    በርታ ስለሊዉ ሀይማኖት ስታወራ ቅጭብ አድርገህ በማውራትና በማሳየት ቢሆን ጥሩ ነው

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Рік тому +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በተግባር ለመተግበር ይርዳን የቅዱሳን አምላክ💚💛❤

  • @መሲይቶብወሎየዋ
    @መሲይቶብወሎየዋ Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛንም የስማነውን በስነ ልቦናችን ያስዳብርን በእውነት ሰሚ ብቻ ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን 🎉🎉❤❤በመላው አለም በዚህ መንፈስ ተይዟል እግዚአብሔር እንግዲህ ከታስርነበት የሀጢያት ማሰሪያ ይፍታን ❤ከኛም አልፎ ትውልድ እየሞተ ነው ያዳም ልጅ ንቃ👂👂🚿🚿

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 Рік тому +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @LiliHaile-q1g
    @LiliHaile-q1g Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በትምህርትህ ተምረን ለመፈወስ ያብቃን

  • @henna9179
    @henna9179 Рік тому +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ Рік тому +7

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚያብሔር
    በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤🙏

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Рік тому +1

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን እኳን አድረሳቹህ ለቅድስት እየሉጣና ለፃኑ ቂርቆስ ❤❤ ሰላምክ ይብዛልኝ መህርዬ እኔካን አድቀን በስደት መልስ ይቀርባል ብየ አስባለዉ ይሁሉ እናቴ የምታረገዉ ነገር ነዉ መህር አሁንም ታመልካለች የሙስሊሞቹን ሙስበሀ ጀለብያዉ ታገለድማለች ቀሚሱም አላት የዎዶቹ መታጀበና ነዉ ብናየሚፈላዉ ማክሰኟ እና እሁድ እሮብ በመታ ጀበናነዉ የሚፈላዉ ለሊቱን ጫት ስትቅም ሲጋራ ስታጨስ ታድራለች እድሜዋ አምሳዉቹ ገብቷል የኔን ዘመኔን ግዜን ተጫወተብኝ ቤተሰቦቼሁሉ የረባቦታላይም አይደሉም ያሉት መህር ባገኝህ ደስ ይለኛል 😢😢😢😢 ብቻ የፈጣሪፍቃዱ ይሁን

  • @asmarech591
    @asmarech591 11 місяців тому

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህ በእድሜ በጤና ያኑረልን አሰተማሪ ገጠመኝ ሁላችንም ካለብን የመናፈሰት መንፈሰ ይሰወረልን 👏👏

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ

    ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ARHADTUBE
    @ARHADTUBE Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው መቁረባቸው ነው። በጣም ድስስስ ይላል።

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 Рік тому

    እግዚአብሄር ይመሰገን እህን ያረገ አምላክ ለኛም ይደረገልን ወለተ ስላሴ ብላችህ በፀሎታችህ አስቦኝ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል ይደቃል ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በርታልን ♥

  • @Egzryia
    @Egzryia Рік тому +2

    እመቤታችን አለም ቤት ግቢናአፅጅው

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Рік тому +2

    እግዚአብሔር ድቅ ነዉ ስራዉ እኛንም በደለኛ ልጆችን ይማረን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤
    እልልልልልል🤲🤲🤲👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🌻🌼💐