Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተራኪው አሪፍ ነው ማጀቢያ ሙዚቃው በጣም ለስላሳ ሆኖ በመሀል ድብልቅልቅ ያለ እና በጣም ሚረብሽ ከትረካ አብሮ ማይሄድ ሙዚቃ ባትቀላቅሉበት ጥሩ ነው ለሌላ ግዜ:: ከትረካ መንፈስ ምንጭቅ አርጎ ሚያወጣና ሚረብሽ ነው::
ይህን መፅሀፍ በጣም ነዉ የምወጀው ደግሜም በትረካ ላዳምጠው ነው the doomes daye .
Well done
Perfect! Thank you
Wenjel yeseru ymesl Agedadelachew teganene😢
❤
በአንድ ልብ ለማጣጣም ደሞ እንደዚ ደስ ይላል
❤❤❤❤❤❤
ትረካውን እንደ ልጅነቴ በጉጉት የምጠብቀው ነገርስ
You are very good, your voice is very nice, but please please stop with the music. It doesn't go with the book. Without that everything is wonderful.💯💯💖
ሙዚቃ አታብዙ ኤኮውን አጥፉት በሚመስጥ ድምጸት ተርኩ ለጥረታችሁ ምስጋና ይገባችኋል
😍
አተራረኩ ምርጥ ነበር አንድ አንድ ቦታ ግን ሙዚቃው ይረብሻል።
ማጀቢያው ምንድን ነው ጀዝቦች!!!
👍👍👍👍👍👌👌👌🙏🙏
ኦፋ !!! ሁላችሁም አንድ ትልቅ ችግር አለባችሁ ፣ ትረካውን ከመጀመራችሁ በፊት ሼር፣ላይክ እና ሰብስክራይብ ልመናችሁ ይቀድማል። ጥሩ ይሁን መጥፎ ሳንሰማ እንዴት ነው በላይክ እና ሰብስክራይብ ሼር የምንጀምረው ??? ተወዳጅ ይዞታ እና ግሩም አቀራረብ ይዘህ ከመጣህ ሰው ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ለማድረግ የእናንተ ልመና አያስፈልገውም ።
ምቀኛ😏
@@hanlove412 ዉሻ በበላበት ይጮሃል አሉ ፣ምነው ከለብለብ አልሽ ?
lasiteyayetih kibir alegn gin masitawesu kifati yelewim biye newi.hasab yatenekiralina ylimedbih
I agree. We have to listen to the story before we like, share and subscribe. Common sense 101.
@@tegesttekie1757 Thank you !!
ደራሲው መፅሀፉን ማን ብሎ እንደሰየመው ብትነግሩን ጥሩ ነበር
'The doomsday conspiracy'
The doomes day
የፍርድ ቀን ዘመቻ
@@fekadutadesse6682 ... I think 'THE DUMTH DAY CONSIPAIRECY'