ጥርስ ህመም ለሚያስቸግራችሁ ጋደኞችህ በጣም አሪፍ መድኃኒት የዥላችሁ መጥቻለሁ ግዙና ተጠቀሙበት DicIopid ይባላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 75

  • @teybenuriya3216
    @teybenuriya3216 Рік тому +2

    እረ ልሞት ነው ወላሂ 4ቀኔ አሁንስደከመኝ በማልቀለወ መዳሜንም አምጭልኝ ብላት እስአትለኝም ምንድነው ስሙ ማማየ ኡፍፍፍፍፍ ወላሂ የጥርስ በሽታ ለጥላቴም አይስጠው

  • @MissModina-q1t
    @MissModina-q1t 8 місяців тому +1

    እራሴተነወጠ. ግሮሮየን ያዘኛ ያረቢ ጥርስ ህመም ለጥላት አይዲረስ. እህህህህህ😢

  • @ወለየዋነኝ-ኸ5ፈ
    @ወለየዋነኝ-ኸ5ፈ Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን እናመሰግናለን በርቺ

  • @yalfalAdemasu
    @yalfalAdemasu 8 місяців тому

    የት ነው የሚገኘው ቦታአው ተናአገሪያ ፃፊልን

  • @asdaassd6265
    @asdaassd6265 8 місяців тому

    አመሰግናለሁ እህትዋ ❤❤❤

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 Рік тому

    ትክክል ነሽ እኔ እጠቀመዋለሁ የምዳም ልጆችም ይጠቀሙታል ባደየ ቀጥ ነው የሚያደርገው

  • @kubramuhammed4750
    @kubramuhammed4750 2 роки тому +4

    ዉይ ዕህት አመሰግናለሁ ዕኔም ተጠቅሜው ቆንጆ ማስታገሻ ነው

    • @MesiYouTube-ry3qv
      @MesiYouTube-ry3qv  2 роки тому

      አወ በጣም አሪፍ ነው እኔ እሱን ተጠቅሜ ነው የዳንኩት እኔም አመስግናለሁ

    • @fatimam399
      @fatimam399 2 роки тому

      @@MesiUA-cam-ry3qv ህመሙ ስሰማን ነው እምንወስደው ወይስ በየ ቀኑ ነው እምንወስደው

    • @MesiYouTube-ry3qv
      @MesiYouTube-ry3qv  2 роки тому +1

      @@fatimam399 ሰላም።እህቴ ህመም ስሰማሽ ነው ማማዬ

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 2 роки тому

      እንዴት ነው ለውጥ አለው እንዲ ላስገዛ ጎሽ መልሱልኝ አንገቴን እጆሮዬ ድረስ ከውጭ እያመመኝ ነው እራሴንም ጭምር

    • @fatimam399
      @fatimam399 2 роки тому

      @@tigemaryam2041 ምንም አይነት ለውጥ አያመጣም እናቴ ሀኪም ቤት ሂደሽ ታከሚ እኔ ምንም አላስታገሰልኝም ሀኪም ቤት ሂጄ ነው የዳንኩት

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx 2 роки тому +3

    ማሬ ማስታገሻ ነዉ ወይስ ያድናል

  • @taibabtai2358
    @taibabtai2358 Рік тому +2

    ሁለየ ነው የምንውጠው ሲመን ሲመን ነው ማማየ😥

  • @ZZZainb_1234
    @ZZZainb_1234 9 місяців тому

    የትነው የሚገኝውክኒናው

  • @heymidssye8127
    @heymidssye8127 5 місяців тому

    የኔ ጥርየ የተባረቦረም ሆነ የተነቃነቀ የለውም ግን ያሰቃየኛን እእእ

  • @AbdiAlemu-wu7rv
    @AbdiAlemu-wu7rv Рік тому

    ሰላም ለብብት ላብ እና ጠረን እንዲሁም የአፍ ጠረን የሚወሰዱ መድሀኒቶችን ብትነግሪኝ

  • @ሮዚነኝያአላህበርያ

    ኢት በላ አርፍነዉ ልግዛዉ ወይ

    • @MesiYouTube-ry3qv
      @MesiYouTube-ry3qv  8 місяців тому

      በጣም አሪፍ ነው ማማዬ እኔ አሁንም ስነሳብኝ እጠቀመዋለሁ

  • @habaseharamehabaseharame7715
    @habaseharamehabaseharame7715 6 місяців тому

    እሸ ዉድ አመሰግናለሁ ጥርሰ ህመሞ በጣም ከባድ ነዉ😭😭😭😭😭

  • @taibabtai2358
    @taibabtai2358 Рік тому

    የት ነው ነሚገኘው በኧ በፈጠረሽ ማሜየ ልሞት ነው 😭😭😭😭💔

  • @MmmMm-l1r
    @MmmMm-l1r 3 місяці тому

    Wuyi ehit betami amogi giragebitogi. Nebere. Esiki mokiriyaewu ketekemi. 😢😢😢😢😢😢

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 8 місяців тому

    ዋጋው ስትነው

  • @samiredesta377
    @samiredesta377 Рік тому

    ፎርጅድ አለው እንዴ?

  • @zahrahzahrah6497
    @zahrahzahrah6497 Рік тому

    እረ ልሞትነዉ የትነዉ የሚገኘዉ

  • @heymidssye8127
    @heymidssye8127 5 місяців тому

    ተሰቃየሁ አይምሮየን ሁሉ ያዘኝ😢😢😢😢

    • @MesiYouTube-ry3qv
      @MesiYouTube-ry3qv  5 місяців тому

      ተጠቀሚው እህቴ ያስታግስልሻል

    • @MesiYouTube-ry3qv
      @MesiYouTube-ry3qv  5 місяців тому

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ደሞ ንክስ አርገሽ ያዥበት በቶሎ ድንዝዝ ያረግልሻል ህመሙን እናም ፈጣሪ ይማርሽ

    • @heymidssye8127
      @heymidssye8127 5 місяців тому

      @@MesiUA-cam-ry3qv ሳአውዲ ነው ያለሁት ሰደልያ ብልክ የለም አሉኝ ውዴ

  • @ትግስትትግስት-ዸ7ሐ

    እረ ለሞት ነዉ ያልተጠቀምኩት ምድንት የለም 😢😢😢😢😢

  • @Tube-xf1gj
    @Tube-xf1gj 3 роки тому +1

    አሪፍ

  • @taibabtai2358
    @taibabtai2358 Рік тому

    አሁን ፎቶ አስቸ ለመዳሜ ላኩላት ወላሂ ይዞኛል ማሳበድ

    • @MesiYouTube-ry3qv
      @MesiYouTube-ry3qv  Рік тому

      አይዞሽ ማማዬ።ፈጣሪ ይማርሽ በጣም ይቅርታ ስላልመለስኩልሽ

  • @Muka-xy7vk
    @Muka-xy7vk Рік тому

    አላህይስጥሽእህቴተሰቃየሁእፍፍፍፍ

  • @aishaaisha7983
    @aishaaisha7983 2 роки тому +1

    ድምጽየለውም፡አባክሽን?አጌንዓጌን።

  • @sayidsudan8567
    @sayidsudan8567 2 роки тому

    እመሙአይመለስም

  • @toybasaid9284
    @toybasaid9284 2 роки тому

    እሥኪ.እሞክረዋለሑ.ሉገድለኝ.ነዉ

  • @እንድሪስአወል
    @እንድሪስአወል Рік тому

    👍👍👍👍🇪🇹

  • @የማሜልእልት
    @የማሜልእልት Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢ተሰቃየሁ

  • @kediryimer3357
    @kediryimer3357 2 роки тому +1

    ውይ እኔ ልሞት ነው

  • @ኡምሀምዛነኝስደተኛዋ

    አስነቅየ ተገላገልኩ እኔስ።አለሀምዱሊላህ እና ስንት ፍሬ ነው እሚዋጠው ጎአደኛየን ስላመማት ልላክላት

  • @medicinetube6953
    @medicinetube6953 2 роки тому

    hi there

  • @zizahailu173
    @zizahailu173 2 роки тому

    Yete yigegnalele pls

  • @tube1601
    @tube1601 2 роки тому +1

    ደምሩኝ

  • @zabebahussen3079
    @zabebahussen3079 2 роки тому

    የት ነው እሚገኝው 💔💔💔

    • @MesiYouTube-ry3qv
      @MesiYouTube-ry3qv  2 роки тому

      በጣም ይቅርታ እህቴ ፋርማሲ ነው ሀያቴ እኔ ተጠቅሜው ለውጥ አይቸበት ለሰወችም እየተጠቀሙትነው

    • @MesiYouTube-ry3qv
      @MesiYouTube-ry3qv  2 роки тому +1

      ፋርማሲ ነው ማማዬ

  • @tgdiple
    @tgdiple 2 роки тому

    እናመሰገናለን እማ

  • @fathimabeegam8510
    @fathimabeegam8510 2 роки тому

    የመዘዞልጂ

  • @toybasaid9284
    @toybasaid9284 2 роки тому +1

    Gezche.nber.yemewat.nwu.woyes.mnks

    • @MesiYouTube-ry3qv
      @MesiYouTube-ry3qv  2 роки тому

      የሚዋጥ ነው በማሚያምክ ቦታ ላይ መንከስም ይቻላል ሁለቱንም መጠቀም ይቻላል

    • @toybasaid9284
      @toybasaid9284 2 роки тому

      @@MesiUA-cam-ry3qv .eshe.wude.lmokrwu.nwu.gzchewalhu

    • @tsijesu8199
      @tsijesu8199 11 місяців тому +1

      Ethiopia weset ale enda

    • @MesiYouTube-ry3qv
      @MesiYouTube-ry3qv  11 місяців тому

      @tsijesu8199 ማማዬ እንጃ አላወኩም እኔ አሁን እየተጠቀምኩት ነው በጣም አሪፍ ነው

    • @yalfalAdemasu
      @yalfalAdemasu 8 місяців тому

      ​@@MesiUA-cam-ry3qv የት ነው የሚገኘው